አምባር ድራማ -ክፍል 10 | Ambar drama | new ethiopian movie part 10

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 217

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Рік тому +134

    _ይሄን ድራማ እየረሳሁት ልክ ይቱብ ስገባ አገኘዋለሁ ፊት ለፊት ለካ ዕሁድ ነው ዛሬ ተው ሁለት ቀን አድርጉት😊 ጭራሽ ደቂቃም ቀነሳችሁ😏_

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata Рік тому +133

    ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ ብላቹ የተመኛቹት እግዚአብሔር ሀሳባቹን ይሙላላቹ❤❤❤❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому +40

    እስኪ እህቶቸ በፀሎት አስቡኝ ብቸኛ ነኝ ብሶቴን ለማን ላወረራው😢

    • @Fatuma-sb8ip
      @Fatuma-sb8ip Рік тому

      Ayizosh ihit egzbr alelish😢❤

    • @wuzewobayoyebi
      @wuzewobayoyebi Рік тому

      Ayzosh ema yhm yalfal....hulem be amlaksh tesfa argi❤

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Рік тому +3

      አይዞሽ እግዚአብሄር አለ ብቸኛ አይደለሽም

    • @Asefawwelela778
      @Asefawwelela778 Рік тому

      የት ነው ያለሽው ውዴ እኔም እንዳንቺ ነኝ ጓደኛዬ ሁኚ

    • @RabehCall-vs2rf
      @RabehCall-vs2rf Рік тому

      አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል

  • @sarag9733
    @sarag9733 Рік тому +12

    እግዚአብሔር አምላካ ከክፋ ይጠብቃቹሁ እየሱስ ይመጣል

    • @asegedzebeneameda6421
      @asegedzebeneameda6421 Рік тому

      ኬት ነው የሚመጣው ዛሬም ትሸወጃለሽ ዝም ብለሽ ኦርቶዶክስ ቤት ግቢ ያኔ ይገባሻል

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu Рік тому +7

    ማነው እንደኔ ሲጠራቀም የሚያይ

  • @AlemMuhamed-v4z
    @AlemMuhamed-v4z Рік тому +21

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ምንም ሳይገባኝ ደቂቃው ሚያልቅብኝ ወይስ ? ወይ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁት ወይ ደቂቃው አርዝሙ ቢያስ ከ35 እስከ 40 መሆን አለበት ለዚ እኮ ነው የኢትዮጵያ ድራማ ማይት የሚያስጠላን ኤጭ

  • @mimo4537
    @mimo4537 Рік тому +3

    ይህን ድራማ በማን ይቀነስ ላይ ለገና ነው ያወቁት ዛሬ ጨረስኩት ማለትም ክፍል 10 ድረስ። በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ተዎንያኖቹም ጎበዘች ናቸው ። መቼ መቼ ነው ሚለቀቀው?

  • @haymiematy-fq3me
    @haymiematy-fq3me Рік тому +2

    አመናችውም አላመናችውም የገዳዮች ዋናው ሼባው ነው የሚመስሉኝ ምን ትላላችው?😁

    • @sabakasa845
      @sabakasa845 Рік тому

      Lk neshi enem tertryalehu 😌

  • @MahirUsman-eb9ly
    @MahirUsman-eb9ly Рік тому +5

    አድርሱልኝ ለደራሲዉ😢 ልክ እንደኔ ልብህ በጉጉት ዉልቅ ይበል ጨጓራክ ይመለጥ አይንህ ለማየት ጓግቶ ምንም ሳታይበት ቀንዳሳ ይሁን በንዴት እያከክ ፀጉርህ ይንጨባረር ተናደህ አኩርፈህ ከንፈርህ የአህያ ይምሰል🙄😌😌💔

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Рік тому +8

    ምርጥ ድራማ ነው እኛም ወደነዋል
    ሊዱ ነይ አመለጠሽ 😅😅😅😅😂😂😂

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg Рік тому +11

    እንደኔ እየረሳ ድንገት ሲያየው ትዝ የሚለው 😅😅😅 ምናለ እንድናፍቅ በሳምንት 2 ብታደርጉት

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Рік тому +5

    ድንቅና አስተማሪ ድራማ ነው ጥራትና ፍሰቱም ዘመኑንና ታዳሚውን የሚመጥን እንዲሁም አጓጊ ነውና በርቱ።

  • @zdgt130
    @zdgt130 Рік тому

    የምናገረው ብዙ ነበረኝ የጭንቀቴን ብቻ ልንገራችው በድራማ ውስጥ ያላችሁትን ሁላችሁንም በጣም እወዳችዎለው አከብራችዎለው 😮ግን በጣም ነብሴስ ስለእውነት ተጨንቃ ነበር በጸሎት ምክንያት የእውነት የእውነት ነው የምላችው ግን ተመስገን ዛሬ ተረጋጋው ልደትዩ እናቴ ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 Рік тому +1

    እናመሠግናለን አባሮች❤❤❤

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Рік тому +15

    የዛሬው ደግሞ አጠረ😢❤❤❤❤

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 Рік тому +5

    የበጸሎት አባት መሞት የለበትም

  • @HaniFikir-w2d
    @HaniFikir-w2d Рік тому +15

    እኔ ያየሁትን ያዬ ማነዉ ሀሌም አጠገባችን ያለ ሰዉነዉ የሚጎዳን (ጋሼ)ልብሱ

    • @aziza2714
      @aziza2714 Рік тому

      መጨረሻላይ የገባው ሰውዬ ማለትሽ ነው ማነው ጋሼ የሚሉት እዳይሆን 😳

    • @etu-c9p
      @etu-c9p Рік тому

      ​@@aziza2714ማነዉ የገባዉ መጨረሻ ላይ🤔🤔

    • @GetachewTeshale
      @GetachewTeshale Рік тому

      Lk nh enem awkyalew

  • @rtdedd9901
    @rtdedd9901 Рік тому +3

    ዛሬስ አደኛነኝ/ እንኳን በሰላም መጣችሁልን/ እናት አገራችንን ሰላሟን መልስልን ይኸንን ሰቆቃ ሞትና መፈናቀል በቃ በለን ዘረኝነት ይጥፋ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +6

    በፀሎት ስለተገኚች ደስያለዉ👍❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    የበፀሎት አባት አሳዘነኝ 😭😭😭 ሚላት እራሶ ሱቅ ውስጥ ነው የምተውነው

    • @samira6797
      @samira6797 Рік тому +1

      ሞተበቃ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Рік тому

      አዎ እራስዋ ሱቅ ነው ቤቷም የሷ ነው

    • @lidu192
      @lidu192 Рік тому

      እረ ይደብራል የእውነት ሞቶ ከሆነ ፊልሙን ማየት አቆማለሁ አይደብራቸውም እንዴ ፍትሃዊ አይደለም ቲሽሽሽ

  • @QVJPm
    @QVJPm Місяць тому

    እደት ደሰ ይላል❤❤❤❤

  • @Sነኝህልመኛዋ-i9h
    @Sነኝህልመኛዋ-i9h Рік тому +9

    ❤❤❤❤ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @ajasem4531
    @ajasem4531 Рік тому +5

    ጭራሽ ደቂቃ ቀነሳቹ😥ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому

    ነው ብዙውን ግዜ የሚጎዳን አጠገባችን ያለ ሰው ነው

  • @hebshawit
    @hebshawit Рік тому +7

    ሽጉጥያያዘውሰውየ ሆሌ አሬመኔነውዴ😢😮😂😂😂

  • @SenayitBekele-e9k
    @SenayitBekele-e9k Рік тому +1

    የማንንም ልብ አድርጎ ፕራንክ ከምናይ ሳምንቱን ሙሉ ቢሆን እንይ ነኝ እናተስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Рік тому +1

    ጄመሮን ፊልሙ ሸር ላይክ እናደርግ ሰላም + ሰላም 🅰️-🌹🌹👏🤲🤲🤲🤲🇪🇹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏

  • @guregna2127
    @guregna2127 Рік тому +1

    አሁንም በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ዘጠናዎቹ ድራማ በሳምንት እሁድ እሁድ ብቻ ነው የምናየው ክክክክክክክክክክ

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Рік тому +1

      እረ በወር አንዴ እንዳያደርጉብን🙊😁

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 місяці тому

    እኔ አሁን ገባኝ ይኤ ቦርጫም ሰዉዬ ሚናዉንጨየሚጫወተዉ እሱ ነዉ ገደለዉ አይደል የልጅቷን አባት አባቷ እንደሆነ ሳይነግራት ሲያሰጠላ በጌታ 😢😢😢😢

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 8 місяців тому

    Yenuhami kunjna besmeab kelk belay 🎉🎉🎉

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen Рік тому +6

    የበፀሎትን አባት ገደላችሁት በቃ😢😢

  • @አዩሽ-ዘ9ኈ
    @አዩሽ-ዘ9ኈ 6 місяців тому

    ደስ ሲል❤

  • @FaFe2024
    @FaFe2024 Рік тому +6

    የበፀሎት አባት ከሞተ ይዴብራል

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ Рік тому +1

    እንዴት ደስ ይላል 😘

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +2

    እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +5

    ቀኑ መርዘሙ ሳያስ ቶሎ ማለቁ ያናድዳል ጌታን

  • @sonofelamida
    @sonofelamida Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ይመቻችሁ ደሞ እንዳታቋርጡት ❤❤💊❤️💊❤❤️

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Рік тому

      ይሄ የኪኒን ቀለም አሁንም አለ የማንን ሀገር ይገልፃል??😂

    • @sonofelamida
      @sonofelamida Рік тому

      @@Setotaye2024 ምን አገባሽ የሚያገባሽ ነገር አለ

    • @sonofelamida
      @sonofelamida Рік тому

      @@Setotaye2024 ምን አገባሽ የሚያገባሽ ነገር ኣለ ቂንጢራም

  • @birhantaye-d5w
    @birhantaye-d5w Рік тому

    Anbar endizega eyaderege yalew.yene dagem yabatachew guadegna new beya gemetan askemechalew

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሰደሰየሚል

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Рік тому +3

    በነገራችን ላይ ረስቸዉ ሳል ነዉ ማገኛቹ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Рік тому +2

    ይሄ ቦርጫም ሽማግሌ ልጁን ተክሶ ከገደለ በኋላ ከባንኮክ ነው የመጣሁት ብሎ ተቀደደ፤ ከልጆቹ መደፈር ጀርባ/ድርጅቱ እንዲዘጋ ከሚፈልጉት ሰውዎች አንዱ ይሄ ሰውዬ አረመኔው ነው፡፡🤷🏽‍♀️

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +1

    Well come 😍😍😍ምርጦቼ

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር Рік тому +2

    እኔ ይሄ ደራማ አልገባኝም ወይ ደቂቃ ይጨመር ወይ በሳምት ሁለቴ ይለቀቅ በዛላይ ብዙም እይታ የለዉም🙄🙄🙄🙄

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 8 місяців тому

    Kalye yene wed sewdshe eko

  • @weyni12
    @weyni12 Рік тому +3

    ጥሩ ነው በስሱ እያሳያችሁ አንገብግቡን😅❤

  • @MaereguHailu-hi5ml
    @MaereguHailu-hi5ml Рік тому

    Wow ይመቻችሁ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን ደቂቃው በሳምንት አንዴ ለዛውም ❤❤❤❤❤

  • @አማኑኤልነጋ
    @አማኑኤልነጋ Рік тому

    ❤❤❤

  • @sa3daadam170
    @sa3daadam170 Рік тому

    ደስይላል😊😊😊

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Рік тому +7

    በሳምንት ሁለት ክፍል እባካችሁ 🙏

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Рік тому +2

    ልጁ እንዳይሞት ግን😢😢😢😢

  • @YonasShafi-xc7dt
    @YonasShafi-xc7dt Рік тому

    አስፍዬ ነብስ ይማር በጣም እወድህ ነበር የደሀ አቦት

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 7 місяців тому

    ቱ ስታስጠሉ የበፀሎት አባት መሞት የለበትም ነበር አሳዘነኝ😢😢😢😢😢

  • @Kalkidan2121
    @Kalkidan2121 Рік тому +1

    😍😍😍😍😍

  • @AsiaEndrs
    @AsiaEndrs Рік тому +2

    ደቂቃ እኳን ጨምሩልን እስኪ በሳምንት ሁለቴ ካልቻላችሁ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому

    Welcome ምርጦቸ ስወዳችሁ እኮ

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ambar film is best of best

  • @Tinsaye-kj4xe
    @Tinsaye-kj4xe Рік тому +3

    እንደ ፊልሙ ግን እየታየ አይደለም ሼር ይደረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 Рік тому

      በጣም ምርጥ አስተማራ ነው በሳምንት 2 ቢሆን አራፍ ነበር 💚💛❤ ሳላም ላች

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Рік тому

      ላይክ እንኳን እንደ ታየው አይደለም

  • @ArupKhd
    @ArupKhd Рік тому

    😊😊😊😮😮😮😮😢😢😢😢❤❤❤❤ዋው

  • @zewudu933
    @zewudu933 Рік тому

    ❤❤❤❤❤🥰

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +2

    ኧረ ለሰዉ ክብር ይኑራችሁ በሳምንት አንድ ቀን ሆኖ 28 ደቂቃ ይደብራል በእዉነት🙄

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @HaniAhmed-v3t
    @HaniAhmed-v3t Рік тому

    Wawe

  • @SmertHaila
    @SmertHaila Рік тому

    Gashe gedayu naw

  • @solyesolyesolyelove7358
    @solyesolyesolyelove7358 Рік тому

    Are lekeklene 11😮😮😮😮

  • @አለማመኔንእርዳው

    _እኔም_

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy Рік тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 owo

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ

    እናተ ግን ያማችኃል እዴ ተመልካችን አታከብሩም እዴ ድራማው 28 ደቂቃ 3ደቂቃውን ያለፈውን አሳይታችሁ ትወስዱታላችሁ ከቀሪው 25 ደቂቃ ደግሞ ተዋናዮቹን ለመፃፍ ትወስዳላችሁ ምን ድነው ስለተወደዳላችሁ ነው ይህን ያህል ቱ

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Рік тому +3

    እባካቹህ በሳምንት ሁለቴ አርጉት

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому

    Happy new year❤2024

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    በፅ ከእናቷ ጋር ተገናኘች በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሁንም ችግር ላይ ናቸው ማነው አሸንጉልቱን ይዞ የመጣው 🥺🤔

    • @fikeryilema746
      @fikeryilema746 Рік тому

      የልጅ አባት አብታሙ ሰውዬ

  • @Tejitu-i6x
    @Tejitu-i6x Рік тому

    ምርጥነዉ ግን ከቀኑመርዘም አንጻር ለሣምንት ያየነዉን ከረሳነዉ በኋላነዉ የምታሳዩን እሮብ አንድ ጊዜ ጨምሩልን

  • @Ethio28
    @Ethio28 Рік тому

    28ደይቃ በሳምንት ፩ቀን ብቻ ሹ 🙄ያምራል

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 Рік тому +3

    ዛሬ 3ተኛ ኮማች ነኝ ዋው🤣ኑ ገበ ገባ በሉ ኮሜንቶች

  • @ghstorchghstorch5706
    @ghstorchghstorch5706 Рік тому

    ❤🎉

  • @KidusAsmamaw-l1k
    @KidusAsmamaw-l1k Рік тому

    Nice slap 😂😂😂

  • @alamadan717
    @alamadan717 Рік тому

    ጉድ በል ጎንደር ዋናው ማፊያ ሁኖ ሚሰራ ይሄ የዋህ መስሎ ሚሰራው አጎቴ የሚሉት ሰውየ ነው ቱቱ እኔማ እዴት ለየሁት መሰላችሁ በቀለበቱ በሰአቱና በባርነጣው ከአጋቹ ልጅ ሲተኩስ ምን አይነት የተረገመ ሰውየ ነው☹️☹️😏😏😏

  • @heavenzelalem6963
    @heavenzelalem6963 Рік тому

    tolo tolo likekut benatachiw gugut ligelegn new

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Рік тому

    መግቢያው ላይ ያለው ክላሲካል ግን የተደፈሩትን ማሽሙዋጠጥ ይሆናል ክላሲካሉ ብር አምባር ሰበረልሆ መሰለኝ ለምንድነው ግን የተመረጠው????የሚያስረዳኝ

  • @fikeryilema746
    @fikeryilema746 Рік тому

    አባታሙ ሰውዬ ገዳዬ ይመሰለኛል የልጅ አባት

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Рік тому

    Teru nw gin yesatu gudaye bitasbebte baye nge😊

  • @linaredi3711
    @linaredi3711 Рік тому +5

    Weyna gedayu ጋሼ ነው

  • @tofikjabir2364
    @tofikjabir2364 Рік тому

    Part 11

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Рік тому +1

    ይሄ ሳጅን ተብዬ ሲያሰላስል ሲያዘግም ሰአት ይፈጃል ቀይሩት ቆፍጠን ጀገን ያለ ወንድ እርጉ እስኪ

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Рік тому

      😅😅😅😅😅

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 Рік тому

      😂😂😂😂😂አር ያምርበታል እስኪ አንቺ ሁኚ😅😅😅😅

    • @lidiasalono
      @lidiasalono Рік тому

      😂are des ylal hooo

    • @sonofelamida
      @sonofelamida Рік тому

      እውነት መሰለሽ እንዴ ፊልም እኮ ነው ተዪ እንጂ በስሜት አትፃፊ😂😂😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Рік тому

      @@sonofelamida ፍልምስ ቢሆን እንዴ አላየሽም ሌሎቹን ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ ያለው ሲሰራ ጀገን ያለ ቆፍጠን ያለ ወንድ እንጂ የሚያላዝን ወንድ እሱ ቁና ሲተነፍስ ዝቅ አቀርቅሮ ቀና ሲል ምናልባት እያለ አዘገመምን ጥያቄውም ቆፍጣና አይደለም ብቻ አይመችኝ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Рік тому

    Ere tewu besamenit hulita adergulin piles🙏

  • @GXz-zr6bf
    @GXz-zr6bf Рік тому

    አሁንስ በዛ ከመቆየቱ ደቂቃው ማጠሩ

  • @minahussen6170
    @minahussen6170 Рік тому

    Wenjelegnaw balekofiyaw sewye eko nw lemn belo nw gn ye selam telat yehonew

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Рік тому +2

    ሳምት ጠብቀን 28 ደቂቃ ብቻ🙄🙄

  • @etu-c9p
    @etu-c9p Рік тому

    ማነዉ የገባዉ🤔🤔🤔🥺🥺😳😳

  • @MedinaMohmmed-r5g
    @MedinaMohmmed-r5g Рік тому

    እህህህ ክፍል 11የለም እኮ

  • @kikamak-j5x
    @kikamak-j5x Рік тому

    yagetewn sewye tawkewal ye ej kelebetu na seatu ......haptamu sewye

  • @hani-e4w
    @hani-e4w Рік тому

    11 አይለቀቅም እንዴ 🤔🙄

  • @ebahailu6084
    @ebahailu6084 Рік тому +1

    Gedayun awaqanaw be lebsu ena be qalbetu

  • @belaynshi
    @belaynshi Рік тому

    የዛሬው ደሞ ደቂቃው አነሰ ወይኔ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Рік тому

    በሳምንት 1 እሱም ደቂቃው በጣም አጭር እረ እባካችሁ ረጅም አድርጉት

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Рік тому +1

    ሜሉ ሥታኮርፍ ያምርብሻል

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o Рік тому

    እኔ የመጀመሪያውን እረስቸዋለሁ

  • @Shewayemolla
    @Shewayemolla Рік тому

    መጨረሻላይ አሻጉሊት የያዘውማንይሆን😩እሁድመቸነውየሜደረሰው🤨

  • @lidu192
    @lidu192 Рік тому

    አረ አብዮት ከሞተ ይደብራል ቲሽሽሽሽ ምክንያታዊም ፍትሃዊም አይደለም ዋ ፊልሙ እንዲያስጠላን አታድርጉ

  • @hulukentu
    @hulukentu Рік тому

    ሲጀመር ጥሩ ነበር፣ አሁን ግን...