MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የበደለኝን ሰው እንዴት አድርጌ እንዳልበደለኝ ላስብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 10 місяців тому +1

    እደኛ ክፋትና ኃጢአት ሳይመለከት በቸርነቱ ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 10 місяців тому +5

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
    እህታችን ስትናገሪ ቀስ ብለሽ በመደማመጥ አውሪ አባታችን ሳይጨርሱ ጣልቃ እየገባሽ ነው በተደጋጋሚ ስላየሁሽ ነው እስከሚጨርሱ ጠብቂና የፈለግሽውን ተናገሪ

    • @mefordada
      @mefordada 10 місяців тому

      ✅✅✅❤

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    የምር ይኽ ጥያቂ የእኔም ነበር.
    ለኹላችኹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 10 місяців тому +2

    ጠያቂዋ ልጅ ጎበዝ ነሽ። ግን አንዳንዴ የምታነሺያቸው ጥያቄዎች አባን ብዙ ሀሳብ እንዲያነሱ ለማድረግ ሳይሆን የሰው ሀሳብ ለመቀበል የምትቸገሪ ይመስላል። እሳቸው የሚናገሩት ግልጽ ነገር ነው። እንደተራ ሰው ለምን በመሃል እየገባሽ እንደምታቋርጫቸውም ግልጽ አይደለም። እባክሽን በትእግስት አዳምጪ ፣ በየመሀሉ ማቋረጥ ተይ ፣ የድምጽሽን ቶን አስተካክይ።

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 3 місяці тому

    አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 10 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 10 місяців тому

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 10 місяців тому

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 10 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን! የእግዝኣብሔር ሁሌ እይጠገብም

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 10 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 10 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ለኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 🤲የይቅርታ ልብ ያድለን 🤲

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 10 місяців тому +1

    ጥሩ ጥያቄና በቂ ማብራሪያ ነው።ይኽ ኹላችንም ሚመለከት እና ጥያቄያችንን የሚመልስ ነው።እናመሰግናለን

  • @ኤልሳቤጥዘተዋሕዶ
    @ኤልሳቤጥዘተዋሕዶ 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 10 місяців тому +2

    አቤቱ እኔን ኃጥያተኛዋን ማረኝ ውስጤ ቂም የለም ግን የበደለኝን ሰው አስታውሳለው ብቻ እኔን የተጠቀበልኝ መድኃኔያለም በይቅርታው ነውና ይቅርታ አደርጋለው ግን አልረሳውም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mehariweldemariam4961
    @mehariweldemariam4961 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC 10 місяців тому +2

    ጥሩ ጥያቄ ነው እኛ ጋም የለ ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @samitesfaye3740
    @samitesfaye3740 10 місяців тому

    ደስ የሚል ዝግጀት ነው ተባረኩልን

  • @net8360
    @net8360 10 місяців тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ የተቸገርኩበት ባህሪ ነው

  • @use1K629
    @use1K629 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጠልን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን !🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 10 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 5 місяців тому

    Abatachin kale hiwot yasemalin. Betam tekami mikir new yemekerun. Egziabeher yakberelin

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 10 місяців тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j 10 місяців тому +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
    ቃለህይወን ያሰማልን እኛንም ቸሩ መድሀኒ አለም የይቅርታ ልብ ይስጠን 😢

  • @destawadugna8991
    @destawadugna8991 10 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይስጥለን። በርቱ የሚዎደድ ፕሮግራም ነው።

  • @meclit
    @meclit 10 місяців тому +1

    መምህር ዕድሜ ይስጠዎት

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏

    • @yashica5085
      @yashica5085 10 місяців тому

      ቃለህወ ትያሰማል

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru8695 10 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    በእውነት ለአባታችን ህይወት ቃለ ያሰማልን
    የቅዱሳን አምላከ ይማረን ይቅር ይበለን 😢

  • @mefordada
    @mefordada 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ይቅር ባይ ልብ ይስጠን እኔ ለመበቀል አላስብም ግን አረሳም ትንሿን ነገር 😢 ግን ክፉን በክፉ ለመመለስ አላስብም
    ሲጀመር ህሊና ያርፋል እንዴ ከማሰብ ግን እራስን መግታት ይቻላል ላለመስራት እንጂ❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 місяців тому

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማል እኛንም የይቅርታ ሰው ያድርገን

  • @12m-j2y
    @12m-j2y 10 місяців тому

    ቃለሂወትይሰማልን በፀሎታቺ አስብኝ

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።ይህን ጥያቄ የጠየቅሽው እህታችን ሕማማት የሚለውን የዲ.ን ሄኖክ ኃይሌን መጽሐፍ እንድታነቢ ጋብዤሻለሁ በተለይ የሚያደርጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው የሚለው አርእስት

  • @mesertabera5950
    @mesertabera5950 10 місяців тому +1

    ተመሰግን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 10 місяців тому

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 10 місяців тому +2

    እህታችን ግን ግራ ታጋቢያለሽ አባቶችን ስጠይቂ ትክክለኛ ጥያቄ በቴለ ግራም የተጠየቀው ነው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 10 місяців тому

      ምኗ ነው ግራ የሚያጋባው ??

    • @mefordada
      @mefordada 10 місяців тому +2

      ጥያቄው ችግር የለበትም ግን አንዳንዴ እያብራሩ ከመሐል ምገባው ነገር ትንሽ ችግር አለ እንጂ

    • @samitesfaye3740
      @samitesfaye3740 10 місяців тому

      ያምሃል እንዴ ሰውየ ወደ ጠበል ሂድ ግዴለህም የወንድምነቴን ልምከርህ የሆነ ነገርማ ሆነሃል

  • @ertselam
    @ertselam 10 місяців тому

  • @samitesfaye3740
    @samitesfaye3740 10 місяців тому

    እና እነሱ ካልጨረሱ እና የምትፈልገውን ሃሳብ ካላነሱላት ግዴታ መግባት አለባት አለቀ

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 10 місяців тому

    የኔ ጥያቄ መልስ 😌👏✝️❤️

  • @YenatfentaMola-oy5zh
    @YenatfentaMola-oy5zh 10 місяців тому

    ለምድነው የዚህን ፕሮግራም ጥያቄ ማቅረቢያ የቴሌግራም አካውንታችሁን አትነግሩንም 😥😔😔😔

  • @fantabirhan9112
    @fantabirhan9112 10 місяців тому

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሰው አድርገኝ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን