አምሳያ _ ሳሚ-ዳን | Amsaya _ Sami-Dan | New Ethiopian Music 2016/24
Вставка
- Опубліковано 23 тра 2024
- የለሽም አምሳያ
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ግጥምና ዜማ _ ሳሚ-ዳን
ቅንብርና ሚክሲንግ _ ኤንዲ ቤተ ዜማ
ማስተሪንግ - SoundBetter ( Matty LA ) - Розваги
የማይረባ ዘፋኝ ተብዬ tiktoker ምንም መልክት የሌላቸው ዘፈናቸው እየታየ እንደ ሳምዳን አይነት ንጉስ ዘፋኝ ግን ሚያየው የለም በጣም ያሳዝናል.... ሳሚዳን የምር ጀግና ዘፋኝ ነው he deserved a lot of appriciation and respect.
Real 😢 bruv real
Seklew wediyaw kemiyawerdut hule mesemat ayshalem
Belwe ..kikikikik
ሁሌም አንደኛ ነክ
ሁሌ ግራሚገባኝ ነገር masterpiece እኮ ነው
ገላን ዘመን አመጣሽ ምግባረ ብልሹነትን ሳይሆን እንደዚ ሴትነትን የሚያከብሩ ስራዎች ለትውልድ ጣሉልን!☺
ለእናቴ ጋብዣታለሁ እናቴ እወድሻለሁ ❤❤
የራሱ ቀለም ያለው ምርጥ ድምፃዊ
የለሽም አምሳያ ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ ሚለበሰው ጨርቁ ሚብረቀረቀው መብራቱ ካንቺ ደብዝዞል ውበቱ እናቴ ሺህ አመት ኑሪልኝ
ሞዴሏ ሚስቱ ና የልጆቹ እናት እንደሆነች ስንቶቻቹህ ታቃላቹህ❤❤❤
we don't care about his personal life.
@@hiwotendrie2833 ላንች ነው እሱ
Lj yelewm
@@amanueltsige4905er al we betam yemyameru
ሶስት ልጅ@@amanueltsige4905
እናቴ ለዘለዓለም ትኑሪኝ የለሽም አምሳያ❤❤
ከ ሀበሻ ቤት ቲክቶክ ሚስቱ እንደሆነች የስም ማነው እጃቹህን አውጡ😂❤
ይሄን ክሊፕ ሚስቱ ካልሰራችዉ ከሳሚ ዳን ጋር እቆራረጣለሁ ብዬ ነበር እንኳን ሚስቱ ሰራችዉ። ሲደባብቃት ደብሮኝ ነበር።
ጨረቃ ❤
ደስ የምትል ረጋ ያለች ሚስት
ያዝልቃቹ አይለያቹ❤❤❤
የልጆቹ እናት ተክክለኛ ሚስቱ እንደሆነች የምታው እናውቃለን በሉኝ በላይክ አሳዩን
Arefesh musicawun adamich yegeli guday wust batigebu Minal????
@@pommymaldan2554ምን ልትሆኚ ነው አርፌ በላይ አሽቃባጭ ፕር ማክስ
በቃ የአንተን ድምፅ ከሰማሁ ሁሉ ነገሬ ሲነቃቃ ይታወቀኛል🙏
after AMSAYA i went to listen all of ur albums ....thats so lovely 😍😍😍
Her natural beauty is truly deserving of appreciation.
መልካም እድል ሳም
ሳሚዬ ከዚም በላይ እጠብቅሀለው አድናቂህ ነኝ❤🎉😅😊
I am from somali and I’m fan of Sami dan since 2014. Legendary ❤
Betam yemwedew betsebon miston yemiwed cool yehon sew nw hulem mirte sera yemiyakrb good job sami
Am Proud of you 👏👏👏 ስንቶቹ በሚስቶቻቸው ላይ እየወሰለቱ ሲንግልን ነን እያሉ በሚፈራገጡበት ግዜ ከውድ ባለቤትህ የልጆችህ እናት ጋር በመስራትህ👏👏👏👏👏👏
ባንቺ ውስጥ እሱን ኣደንቃለው
እንዴት ፈጠራት እላለው።
የለሽም ኣምሳያ!!!!!
እማዬ እስካገኝሽ ጓጉቻለው😔
this is great too but we all are waiting for "1 2 3 " music clip please , it will be very creative as well.
great job on this one😊
Let As Go 10M Views🎉🎉
Underrated artist 👌👌👌
Samiye Your Always My #1
ይሄኛው ደሞ my Always Favourite
bro you took me somewhere, i can picture my wedding am about to get married and you already said what I feel thanks man
Congrats , good life ende aberham ena sara
እኔ ለ እህቴ ጋብዣታለው እማ ላትመለስ ሄዳለች❤
Eskezare yezi zefen clip alemeseratu debrong naber gin betam andenga clip 👏👏
ስወድህ የኔ ሳሚ ድምፅህ ይማርካል ደግሞ ግጥሞችህ ዜማው ጋር የተዋህደ ልዩ ሙዚቃ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤
ባለቤቱ ነች እየተባለ ነው 🙏🙏🙏እድለኛ ሴት ነች!
እሱም እድለኛ ነው::
እሱ ነው እድለኛ የሰው ምርጥ ናት😊
Er esu nw edelga
I just want to say wow
Thanks sam for given us such a beautiful song👏👏🥰🥰
በእጥፍ ያየንው ምርጥ ስራ ነው
Betammm web yehonech mist nat yalecheh... BE HER KING FOREVER AND EVER... ❤❤❤
The greatest and talented musician ever existed. The detail of his lyrics got me so many times😊
በጣም ነዉ የምወደው ይህን ዘፈን ❤❤
Our beauty queen in the video!!!
i always get surprised and amazed by your choice of women for ur clips. wow u listen ur soul to go for a girl with deme gibat🤩
ገና ሲሰማ ጆሮዬ
ወዶታል..........
ወገኖቼ በናታቹ አልገፋ አለኝ ለመኖር ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣሁ በገታ ስም ፀልዩልኝ
Ayzon
Excellent cinematography- spectacular location - perfect cast ! And #samidan - not only do you sing but perform your songs /act them very well. Keep up the good work. Congratulations !
Wey enana leja betam new menwedew.thanks same
Wow! great job Sami.
እናቴ እረጅም እድሜ የለሽም ሀምሳያ
Sami Dan the best ...❤
Saami Dan ❤
You are my favorite artist allways love and respect 🙏
ሳሚዬ ምርጥ ዘፋኝ
ሳሚ ሁሌ ከአንተ ስራዎች የምወደው melody ነው በርታ እናመሰግናለን ::
Good evening my brother no one is listening the music the one who sang all of them you have a message for me not only one music sometimes I'm surprised
Love u bubayee❤❤❤
Sammy I was looking forward to this music video🔥🔥🔥🔥
wow best music with video , Good luck Samiiiiii 🔥🔥🎶🎶
Awwww what a beautiful couple 🥰🥰 sammiye 👏👏👏👏👏
ንጉስ ሳሚ 👑👑 ምርጥ ስራ
እንደስራው ያልተነገረለት ጀግና ሰው
ሳሚ እኔ ከልክ በላይ አደንቅሀለው ከልክ በላይ አከብራለሁ ከልክ በላይ እወድሃለሁ ባለህበት ደህና ሁንልኝ ❤
አምሳያ ❤
I love it one of my favorite song.
Wedua_Fi_love you don't forget this music 😚😚😚😚😚
What a song samiye 🙌🙌
Soulful
Antem yelekem amsaye best musician techelaleh betam love you from usa🇱🇷
እናቴ የለሽም አምሳያ ❤ ለእናቴ 🎉❤
Samidan tleyalesh betam migerm sra❤❤
Bravo sami kezim belay entebkhalen
98 + 99 batch CoTm ...we love you ! ኮርተንባችሀል❤
Sami dan on 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
E∞a…የለሽም አምሳያ😍🥰!!
ከ ሚስቱ ጋር wow ❤️❤️❤️❤️
Another level unlocked
Sami in the building❤❤
My favorite music wow good luck bro
We love you........great work,great video,see u another great work👏👏
Yenewa abragn batnorim hulem belbe alech❤❤❤❤
ሁሌም ምርጫዬ ነህ ሳሚሻ♥️🤗
የለሽም አምሳያ ምርጥ ስራ
Wawww yemir betam yemwedew music nw
Gobezi Samiy yelishem amsay yamirali ❤
Wuuuuuuuuuu nice sami mirtnw benateh
My favourite song from my husband ❤💜
Ma fav singer sami dani King of music ❤❤❤❤
Sami betam nw metmechegn am ur big fun ✌️🥰
Wow Sami konjo sira nw wedenewall bertaln❤❤❤❤❤
Sami dan fan since esti lyew music ft nati man 🔥🔥🔥🔥
#1 singer👏👏
በጣም ያምራል ምርጥ ቪዲዮ
❤❤❤
The best❤
እዉነት ለናቴ ይሁንልኝ 🥰🥰🙏
Cool wooow Sami
❤❤🎉🎉sami dan 1m
you are legend 😎😎😎😎
what a vibe 🕺🏾🕺🏾
Thank u mare luv u❤
My #1 ❤
good luck samidan 👍
Nice music 👍👍
ምርጥ ስራ👌👌👌 ኢንጂነር
Bravo bro u can do best music tnxs
መልካም እድል ሳሚዬ የኔ ውድ❤🎉
ምርጥ ❤❤❤
My Sam ❤. Mom this song goes to you 💝 yeleshem amisaya 💝
በጣም ገላጭ ቃላት ነው ለሚወዱት ሰው
እውነትም አምሳያ
🎉🎉🎉😂😂❤😂😂😂
I'm waiting 👂👂👂👂
King 🎵
❤️