ደስአለኝ ሎጅ በጉራጌ ክልል ይህንን ይመስላል Desalegn Lodge in Gurgae region looks like this

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +3

    በጣም ያምራል የጉራጌ ልጆች ወደ ቀያቸው ገብተው ማልማት አለባቸው

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 2 роки тому +4

    ገናዛሬ ነዉ ማየው በጣም እናመሰግናለን

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 2 роки тому +5

    ወይይይይይይይይ ደስይላል

  • @maryamAhmad-cb7fq
    @maryamAhmad-cb7fq 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላህ።ጉራጌ።ውስጥ።እንደዚህ።ያማረ።ማየት።በጣም።ያስደስታል።

  • @pranktube8729
    @pranktube8729 2 роки тому +4

    wow እንዴት አባቱ ነው የሚያምረዉ

  • @qatarq5867
    @qatarq5867 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው አቤ ግቢ በሙሉ ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር
    በርታልእን

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому

      እሺ ወንድሜ በሌላ ቪዲዮ

  • @abebeantewan4869
    @abebeantewan4869 2 роки тому +2

    Wow so Amazing lodge

  • @munira4456
    @munira4456 2 роки тому +2

    ዋዉ ማሻአላህ

  • @gereselassezewdu2257
    @gereselassezewdu2257 2 роки тому +1

    ጉራኬ ክልል የሚሸጡ ቤቶችና መሬት የስራ እድሎች ብታስተዋውቅ የድለላም የዩቱብም ይበልጥ ታገኛለህ።

  • @MdSumon-qu7qs
    @MdSumon-qu7qs 2 роки тому +1

    ማሻላ

  • @زينب-ج8ك6ي
    @زينب-ج8ك6ي 2 роки тому +1

    ማሻእላህ

  • @muridatube8381
    @muridatube8381 2 роки тому +2

    ማሸ አለህ ያምረል 👌👌👌

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ማር-ዠ1ኘ
    @ማር-ዠ1ኘ 2 роки тому +1

    በጣም ይምራል

  • @ኢትዮጵያና
    @ኢትዮጵያና 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @sitiyasin2414
    @sitiyasin2414 2 роки тому +2

    ዋዋዋ ለዉጥማ አለ🥰🥰😂🤣

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 2 роки тому +1

    በርታ ጎቢየና

  • @maryamAhmad-cb7fq
    @maryamAhmad-cb7fq 2 роки тому +1

    መጀመሪያ።ኢንሻአላህ።እዛነው።ምሄደው

  • @zainbalshamsi5960
    @zainbalshamsi5960 2 роки тому +3

    ????? ማሻ አላህ

  • @abab6094
    @abab6094 2 роки тому +2

    ኤኼ ሎጅ ዩኒቨርስቲው ፊትለፊት ቢገነባ ኖሮ
    አሪፍ ነበር ሌሎች ባለሀብቶች ምናለ ጉብሬ ክፍለከተማ አካባቢ ሎጅ ቢገነቡ

  • @layla3z782
    @layla3z782 2 роки тому +3

    ወዴት ነው በሌላ ቪዲዮ በደንብ ቦታዉ ግልፅ አርግልን ወንድም ብቻ አገና መሄጃ ብለህ አንለቅህም ከሁሉም ቦታ አገና ይኬዳል

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому

      አዎ እኔም ቦታው በሰፊው ለማሳየት ዕቅድ ይዣለሁ ግን እስከዛው
      ከጉብሬ ከተማ ወደ አገና በሚወስደው መንገድ በ23 ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል
      ለበለጠ መረጃ Desalegn lodge ብላችሁ Google Map ላይ

  • @መዳን
    @መዳን Рік тому +1

    ወ😳ዝካ ይሽር ዌ ድረድግ አንሀሮት በበርቸ በራር ዴንጋ ህኖ ምር ኤነት ፋራ ሎ መምር ይገቦ ኤትየኖ🤣🤣🤣🤣

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 роки тому +1

    በጣም ነው ሚያምረው የት ነው ቦታው

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому

      ደሳለኝ ሎጅ ነው ጉራጌ
      ከጉብሬ ከተማ ወደ አገና በሚወስደው መንገድ በ23 ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል
      ለበለጠ መረጃ Desalegn lodge ብላችሁ Google Map ላይ ታገኝታላችሁ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zainbalshamsi5960
    @zainbalshamsi5960 2 роки тому +3

    ወልቂጤ ነው ????? የት ነው

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому +2

      ከጉብሬ ከተማ ወደ አገና በሚወስደው መንገድ በ23 ኪሎ ሜትር ላይ ይገኛል
      ለበለጠ መረጃ Desalegn lodge ብላችሁ Google Map ላይ ታገኝታላችሁ

    • @zainbalshamsi5960
      @zainbalshamsi5960 2 роки тому +1

      @@AbebeAntewan1 እሺ

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 2 роки тому +1

      @@AbebeAntewan1 lneshallah enem kesedete semelese enegobegnewalen

  • @abab6094
    @abab6094 2 роки тому +2

    የጉብሬ ክፍለ ከተማ ከዩኒቨርስቲው በላይ እና ውስጥ ለውስጥ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ውሰጠጡን ብታስጎበኘን
    እንዲሁም የጉራጌ ጀፎረዎች ወዘተ

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  2 роки тому

      እሺ ወንድሜ በቅርቡ ጠብቀኝ

  • @hayatbusiriba2713
    @hayatbusiriba2713 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍😢

  • @noorbzwelem9307
    @noorbzwelem9307 2 роки тому +1

    ወዉ በጠም የምረል

  • @tzitayoutube1566
    @tzitayoutube1566 2 роки тому +2

    ደሞቼ እደጉልኝ ጉራጌ ትለምልም

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +2

    ደሳለኝ ሎጂክ ስሙ ከ3-4 ዓመት በፊት አውቀዋለው እኮ🤔ምናለ ባየሁት አልፎ አልፎ ከቡታጀራ ሚወጡ ሙሽሮች አሉ።

  • @muridatube8381
    @muridatube8381 2 роки тому +1

    አሰለም አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከአቱ በአለህ አይታቹ እንደታልፉኝ ሰብሲክረብ አዲርጋቹሀለዉ አዲርጉ

  • @kebedetekle3082
    @kebedetekle3082 2 роки тому +2

    Please invite me bro wt amaizing place🙏