/ባለትዳሮቹ/ ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም እና ተዋናይ እና አዘጋጅ ተስፋዬ ገ/ሃና/ ከፈጣሪ በታች በህይወት ያቆየኝ የእሱ ፍቅር ነው” //በእሁድን በኢቢኤስ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @yared7810
    @yared7810 2 роки тому +560

    ደስ የሚል ግልፅነት:: በዚህ ዘመን ያጣነው በእውነተኝነት ላይ የተገነባ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል:: ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክ::

  • @yeshambelasheshew2172
    @yeshambelasheshew2172 2 роки тому +2

    ተስፍሽ በትወናው ቀደም ብዬ ሳውቅህ እንደዚህ አይነት ደግ፣ የዋህ፣ ትዳሩን የሚያከብር ሰው አትመስለኝም ነበር፤ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 роки тому +257

    ዋዎ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ የተባረከ ነው አንዳንድ ወንዶች በሴት ብርታት ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ ካለፈላቸዉ በኃላ እሳን ለመጣልና ሞራሏን ለመስበር ይሞክራለሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ

  • @yohannesd.
    @yohannesd. 2 роки тому +79

    ከአመታት በኃላ በጣም የምወዳቸውን ወዳጆቼን በመልካም ጤንነት ለማየት ዕድሉን ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ:: ወዳጃችሁ ዶ/ር ዮሐንስ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 роки тому +389

    እባካችሁ ebs ዎች ሁል ጊዜ እንግዳ ስትጋብዙ ጠረቤዛ ላይ ናብኪን አዘጋጁ በእንባ ታጠብ እንባ መጥረጊያ ያስፈልጋል እኔ እንባዬን ጨረስኩት እሱም ፊቱን ሞዥቆ ጨረሰው ከይቅርታ ጋር ይታሰብበት እባካችሁ 😭😭😭

  • @yonatanaresso8249
    @yonatanaresso8249 2 роки тому +15

    ብጽአትና ተስፋሽን ማውቃቸው አውስትራሊያ ነው እውነት ለማውራት በጣም መልካምና ጥሩ ጥንዶች ናቸው ቤታቸው ስሄድ ዘመድ ቤት የሄድኩ ነበር ሚመስለኝ መልካም ቀሪ የትዳር ጊዜ እመኝላችኋለሁ ❤

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 роки тому +238

    የትዳርን ክቡርነት በእናንተ አየነው ቀሪው የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 роки тому +1

    EBS እስከዛሬ ብዙ ቁም ነገር ስታደርጉ በማድነቅ ነበር እማቃችሁ ዛሬ ግን እነሱ አለቀሱ ማለት አልችልም እባዬ በታሪካቸው ተረካ ማህል እንደውኃ ሲፈስ ነበረ ምነው ትሉኝ ይሆናል እንዲህ ዓይነት ግልጸኝነትና ማንነትን ማወቅ ሲገርመኝ እንዲህ ዓይነት ፍቅር መስማት የት ነው ያለሁት የፍቅር እስከመቃብርን መጸሐፍ እያነበ ብኩ ነው ወይስ በአይኔ አያየሁ ያሰኛል እግዛብሔር እድሜያቸውን ትዳራቸውን ያብርሐም ያድርግላቸው😘😍🙏😇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 роки тому +296

    የዚ ዘመን ወለፈንዲ ወጣቶች ተመልከቱ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ጎሽ ጎበዞች አዳምጡ በደንብ😃😃 ብጺ እና ተስፍሽ የሁለታችሁም አክባሪያቹ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏🙏🙏

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 2 роки тому +8

      ወለፈንዲ🤣🤣 ወድጄዋለሁ

    • @Beryaa
      @Beryaa 2 роки тому

      😂😂😂😂

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 роки тому +3

      😂😂😂😂😂 ደስ የሚል አማርኛውን ወድጄዋለው 👏👏👏

    • @Jeru-e8t
      @Jeru-e8t 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣 ወለፈንዲ ምን ማለት ነዉ

    • @aelafatmedia
      @aelafatmedia 2 роки тому

      እውነትም ወለፈንዲ 👍

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 2 роки тому

    በእውነት የሚያስለቅስ ታሪክ አቦ ብጺ እነረዴት እኔደምወድሽ እኮ ፈጣሪ ያቃል እነረዳንቺ አይነት አፍቃሪ እነረደ እሱ ያለ ተፈቃሪ ገና አልተፈጠረም አቦ አልቅሼ ልሞት ነው

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 роки тому +332

    ብዙ ክብር አለኝ ተስፍሽ እና ብጺ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ !!!

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 2 роки тому +8

    ብፅአት ለካ ምትገርሚ የሴት ተመሳሌት ለዛሬ ትዳር ለሚመስርቱ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከእነ ቤተስባችሁ እመኛለሁ!!

  • @S_vip1
    @S_vip1 2 роки тому +140

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን እናንተንም ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yenulove1799
    @yenulove1799 2 роки тому

    በጣም አስተማሪ የህይወት ውጣውረድ። የኩፓኑዋን ነገር ሁሉም ስደት ላይ ይቀምሳታል ልክ እንደ ተስፍሽ መጀመሪያ አልቅሰን ስንለምዳት በጣም ትጠቅማለች።

  • @puremam9359
    @puremam9359 2 роки тому +116

    ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ ፍቅር ግልፃነት ነፃነት ቸርነት ደግነት ትክክለኛ ጥንዶች እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር እድሜ እናጤና ይስጥአቾሁ ተባረኩው

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 2 роки тому +3

    The legendary theatrical artist Mr. Tesfaye and Mrs. Betseat with sweet musical voice,
    "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል።... ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የሚያኖረኝ የእሱ ፍቅር ነዉ።..
    የቂርቆስ ሰፈር ልጅ ብፅአት ስዩም ከተናገረችዉ አስደሳች ንግግር ተቀንጭቦ የተወሰደ።
    25 years of marriage,
    still with love and respect .
    That is so amazing and great!!!
    Keep it up!!!
    May God help you to cherish your love more and more in the years to come.
    Mulualem Denbegna Degu
    Newcastle , the UK 🇬🇧

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 2 роки тому +17

    "ተስፋዬና ብጽአት" በጣም ታምራላችሁ ምን እንዳሳመራችሁ ልንገራችሁ!! ሁለታችሁም ግለጽ መሆናችሁ ነዉ በጣም የገረመኝ በምፈልገዉ ልክ ልገልጻችሁ አልቻልኩም ለጋዜጠኛዋ የምትሰጧት ምላሽ ያለምንም ጭብል እራሳችሁን ሆናችሁ ስለሆነ በጣም በጣም ታምራላችሁ እንደ ጅምራችሁ መጨረሻችሁ ይመር!!! በጣም መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር ታሪካዊ የፍቅር ግኑኝነት አና ትዳር ነዉ ያላችሁ። አሁንም ለብሳችሁ ድመቁ ፣ ተናግራችሁ ተደመጡ ፣ ሮጣችሁ አምልጡ ፈጣሪ እድሜና ጤንነት ይስጣችሁ !!!!!!! አበቃሁ

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 роки тому +14

    ብፅአት የስፈሬ የጨርቆስ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስፈራችን መጥተሽ በልጅነታችን የተጣላነው ትዝ ይለኛይ አንቺ እረስተሽኛል የኢትዮጵያ ም መጥቼ አግኝቼሽ ጨርቆስ ሳይሽ ደስ አለኝ ደጎል ስዮም ወንድምሽ። ጋር ነው በደንብ የምንተዋወቀው በልጅነት አይ ልጅነት ወደ ሁዋላ መለሽኝ በትዝታ የትዳር ህይወትሽ ደስ ይላል እግዚአብሄር። መጨረሻውን ያሳምርላቹ ደጎልን ስላም በይልኝ ቻዎ

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo 2 роки тому +40

    ስታምሩ መባረክ እንደዚህ ነው እድሜ ይስጣችሁ

  • @amitube5268
    @amitube5268 2 роки тому +4

    በጣም ደሰ ሲሉ እደሜና ጤና የሰጣቹ ከባሌ ጋር ከተጋባሁ 23 አመት ሆነን ምንአለ እንደዚ እደሉን አግኝቼ በአደባባይ ባ መሰገንኩት የኔ ደግ ባል

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    የኔ ውድ ብጽአትዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂ደስ የሚሉ ድምጾች እንዳው ደስስስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +1

    ብፅአት ስዩም ዱሮም እወድሽ ነበር ይበልጥ አከበርኩሽ በተለይ የተስፍሽን እናት የገለፅሽበት መታደል ነው እንዲህ ማሰብ መመረቅን የመሰለ ምን አለ በሰላም በጤና እረጂም አመት ኑሩልን የ90ዎቹ ድምቀቶቻችን ❤️❤️❤️

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 роки тому +114

    አይለያችሁ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክ.

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam Місяць тому

    ማሻአላህ ታድለሽ ብጺየ አላህየን የምለምነዉ እንደዚህ ሳልፈቀር እንዳልሞት ነዉ ፈጣሪየን እምለምነዉ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤

  • @Aberos556
    @Aberos556 2 роки тому +30

    ብፀአትዬ ያራዳ ልጅ ይመችሽ እንወድሻለን welcome to Ethiopia 🇪🇹 your home Addis Ababa.

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 роки тому +3

    ተስፋዬ ገብርሐና ትዳር ከመያዙ በፊት አውቀዋለው ፍፁም ገራገር ባለው ነገር የሚኮራ ሙሉ ልብ ያለው የዘመኑ ወንዶች ከዚህ ምርጥ ወንዳወንድ ብዙ ልንማር ይገባናል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Mik4249
    @Mik4249 2 роки тому +9

    ብፅዓትዬ አላህ ያኑርሽ በጤና። የማልረሳው ነገር እንዘጋጋ እንዴ በጨርቆስ ልጆች ያምራል እንዴ ያልሽን እኛ ታዋቂ ሆናለች ብለን ሰላም ሳንልሽ ልናልፍ ስንል። አላህ ሙሉ ጤንነት ይስጥሽ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 роки тому

      ብፅአት ጣጣ የላትም ያራዳ ልጅ ናት

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 2 роки тому +2

    ተስፍሽ መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነው :: ትዳሩንም እግዚአብሔር እንዲህ ስለባረከለት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል::ደግሞ ባለቤቱንም እሱንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው:: እነሱን በዚህ መልኩ ያቀረባችሁልንንም እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ::

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +70

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የእውነት የብዙሃን ባለትዳሮች ተምሳሌት ናችሁ 😍😘😘😘😘

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 роки тому +47

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁለታቹንም በጣም ነው የማደንቃቹ የምውዳቹ ቀሪ ዘመናቹን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ይባርክላቹ❤❤❤❤

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 роки тому +35

    በእዉነት ለሰዎች ምሳሌ እምትሆኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብፅዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤❤

  • @tadymedia349
    @tadymedia349 2 роки тому

    ትውልድ የሚማርበት ምሳሌዎች ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ:: ብዙ ለመጻፍ ፈልጌ ቃላት አጠረኝ ተስፍሽ ልዩ ልቦና ንጹህ ሰው ነህ:: ብጽዐት ምርጥ አፍቃሪና ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችሽ::

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 2 роки тому +55

    የሚገርም ፍቅር ይኸውላቸው ኢትዮጵያዊያን ወንድሞች ማነህ ጬቢቲ....እየሰማህ ነው ተመልከት ብቻ wow ብያለው ከዚህ ግልፅነት ያለው ፍቅር አየሁ ደስ ይላል

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 роки тому

      ጩቢቲ ደግሞ ምን አደረገ?

    • @hawiyamir1086
      @hawiyamir1086 2 роки тому

      Anana ewnatem

    • @helenzeleke5036
      @helenzeleke5036 2 роки тому

      Hahaha temchegen chubew

    • @marya7483
      @marya7483 2 роки тому

      Awo Ethiopia wend tru lemagnat edl yteykal bzuwachu azgi nachew

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 2 роки тому +17

    They’re so beautiful. God bless you!! What a role model…

  • @lolak953
    @lolak953 2 роки тому +2

    ወይ፣ መታደል ... ፍቅራቸው ፣ ቢጋባብኝ፣ አልኩኝ, ተመኘሁ 🙏
    መድሐኒያለም ፣ እድሜ ፣ ከጤና፣ ጋር፣ ጨምሮ፣ ጨምሮ ፣ ይስጥልኝ።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +48

    ደስ የሚል ቤተሰብ ግልፅነታቸው ፍቅራቸው አስተማሪ ነው

  • @asterwubshet4486
    @asterwubshet4486 2 роки тому

    ብጽአት ስዩም በሰላም በጤና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈለገ ዮርዳኖስ ሽመልስሀብቴ አብርነን ተምረናል

  • @mergiabeshah2505
    @mergiabeshah2505 2 роки тому +41

    ብፅአትዬ ልክ እንደእናንተ ነው የኛም ትዳር 90%ማርያምን🙏 ቅናቱም ብትዪ ኩርፊያው ብቻ ምንም አልልም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 2 роки тому +59

    እዴት ደስ የሚል ትዳር ነው እስከ መጨረሻው አይለያቹ ይጠብቃቹ ለሁላችንም የዚ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @woldueyob7996
    @woldueyob7996 2 роки тому +19

    ብፃአትዬ እረጅም እድሜ ከነባለቤትሽ ይስጥሽ ፈጣሪ የሂወት ዘመንሽን ይባርከው

  • @alawyasuleyman7199
    @alawyasuleyman7199 2 роки тому +16

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አላህ ኡብሮ ያቆያችሁ ፣አይለያችሁ ፣ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፣ውስጤን ነካችሁኝ ፣አላህ አብሮ ያቆያችሁ !!!

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 2 роки тому +8

    ተስፍሽ የበለጠ ክብር የበለጠ ውድድ አረኩክ ተባረክ አይለያችሁ እድሜ ይስጣችሁ ብፅዬ እግዚአብሔር እንኳን ምሮሽ ለመቆም በቃሽ በፍቅር በሰው መባረክ መታደል ነው❤🙏

  • @mimigech2073
    @mimigech2073 2 роки тому

    መታደል ነው በጣም ታስቀናላቹው እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 2 роки тому +5

    ብፃትዬ የሰፈሬ ልጅ የኔ ግልፅ የኔ አራዳ የኔ፠አሰተዋይ ገና ረጅም እድሜ ትኖርያለሸ የኔ እህት
    በጣም የሚረዳሸ ባል ሰላለሸ ደሰ ብሎኛል

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 роки тому +1

    ብጽአተዬ ተስፍሽም በጣም የምወዳችሁ ባለሙያዎች ናችሁ አደራ ልጄን የሚለዉ ዘፈንሽ በጣም ነዉ የምወደዉ ተስፍሽም ሩሩህ ነህ ሚስትህን አክባሪ ብጽአትዬም የፍቅር ሰው ነሽ ሩሩህ ነሽ በጣም ምሳሌ የምትሆኑ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 2 роки тому +6

    ወይኔ ስንት አይነት መልካም ስው አለ ተባረክ ተስፍሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 роки тому +1

    ብፀዓት ስዩም ያራዳ ልጅ በጣም ነው የምንወድሽ እንዲሁም ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏

  • @መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ
    @መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ 2 роки тому +20

    በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ አምላክ ትዳራችሁን ቦርኮ ቀሪው ዘመናችሁን ደሞ ያልተዳረችውን ልጃችሁን ደሞ ድራችሁ የልጅ ልጅ አያት ያድርጋችሁ❤ ፍቅራችሁ ትምህርት ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተስፍሽ በፒያሳ ልጆች ስም እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤ኑርልን

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 роки тому +2

    በእውነት ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የፍቅር ሕይወት ነው አንችንም የቅዱሳን አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ አይለያቹ🙏🙏🙏

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 2 роки тому +68

    በታም ደስ የሚል ታሬክ አሁንም የሰሪዊት ጌታ እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😘😍😘😍😘

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 2 роки тому

    ብፃትዬ እጅግ የሠለጠንሽ ሴት ነሽ ተስፋዬም እጅ የሠለጠነ ሠው። ነው !!!ለእኛም አንዳንዶቻቾን በማቴርያል እና። በሳንቲም ለምናምን ሠዎች። ትምሕርት። እየሠጠሽን። ነው ቀሪው ሕይወታችሁ የብርሀንና የበረከት ትልቅ ደረጃ የምትደርሡ አላሕ ያድርሳችሁ። !!!

  • @abiyutadesse6659
    @abiyutadesse6659 2 роки тому +4

    ''የሚያኖርሽ ፍቅር እንጅ ሰው አይደለም '' ብፅአት ስዩም። ብፅአት እና ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ግልፅነት የተሞላበት ለበርካታ የጊዚአችን ወጣቶች አስተማሪ የትዳር ታሪክ ነው

  • @delayerpower2445
    @delayerpower2445 2 роки тому

    ተስፍሽና ብፅዬ ስላየሁዋችሁ እንዴት ደስ አለኝ? የዛሬ 35 አመት በወጣትነት ዘመኔ የብፅአት የሙዚቃ ስራን አስመልክቼ በመንግስት ጋዜጣ ላይ ሂሴን አስቀምጬ ነበርና አሁን ላይ አሰብኩትና ታማ እንደነበር ስረዳ ተፀፀትኩ:: ግን እንኳን ዳነሺልኝ:: ተስፍሽም እንደምወድህ እንደማከብርህም ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ:: ግን ብፅዬ ለጌታ እስቲ ዘምሪ ያ ይብቃሽ እህቴ:: እወዳችኃለሁ::

  • @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
    @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ 2 роки тому +11

    ጨርቆስ አንችን የመሰለ ሰው ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 2 роки тому +4

    የወርቃማው ዘመን እውነታና ግልፅነት ያለው ንፁህ ፍቅር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ትዳራቹ ከነልጆቻቹ ይባረክ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +11

    ይሄን የመሰለ አሰተማሪና ደሰ የሚል ህይወታችሁን ሰላካፈላችሁን እናመሰግናለን ከዚም በላይ እድሜ ይሳጣቹ ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ ይሁን ብፅዬ ድምፅሸን ደግሞ በጣም ነው የምወደው በተለይ አደራ ልጄን የሚለውን❤

  • @zeynebzelelew1288
    @zeynebzelelew1288 2 роки тому +8

    የአላህ ደስ ሲሉ ትዳር ድሮ ቀር የአሁን ግዜ ባሎች ሚስቶቻቸውን ያርዳሉ ልጆቻቸውን ይደፍራሉ የድሮ ባለትዳሮች እንደዝህ ይተዛዘናሉ አይ ግዜ የአላህ ያንነ ደጉን ግዜ መለስልን ያርብ🤲

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 2 роки тому +16

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ሲያምሩ ተባረኩ ተስፍሽ እና ብፂ ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤❤

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 роки тому +17

    ቃላት ያጥርኛል እድሜያችሁ ይርዘም እወዳችሃለሁ!!!!

  • @lema8165
    @lema8165 2 роки тому +16

    እንደዚ መልካም የሆኑ ባሎችን ያብዛልን ጥሩ ሰው ስለሆነ መልካም ሁሉ አልጎደለባቸውም ተባረኩ ወገኖቼ

  • @getachewgadissa6825
    @getachewgadissa6825 2 роки тому

    **** ተስፍሽ ፣ ብፅዬ ስላየሁአችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ። እግዚአብሔር አምላክ ጤናና ዕድሜን አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ ። የእውነት ግልፅነታችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ። ፍቅራችሁም እንዲሁ ። የናፈቀኝ ደግሞ እንደናተ ዓይነት ቅን ጥንዶችን ማየት ነበር ። ደስ ትላላችሁ አክባሪያችሁ ። ****

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +3

    ዋው "ብዙ ተጠናናንን አንድ ቀን ሙሉ" 👌👌👌 በጣም የሚገርም ገለፆ 👌 አሰር አመት እራሱን ሆኞ የማያውቅን ሰው አብሮ ሆኞ ከመጠናናት በ ማንነቱ የተገኝን ሰው በአንድ ቀን ማወቅ ይቀላልል😊

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 роки тому

    ብፅዓት ስዩም የሰፈሬ ልጅ የእውነትም የጨርቆስ ልጅ ግልፅ የዋህ እያለቀስኩ እንደሰማሁ እወቂልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ የቤታችሁ ሰላም ያስቀናል ነቢዩ ስዩምን መቼም አንረሳውም

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 роки тому +18

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እመብርሃን ትከተላቹ ተስፍሽ የኔ የውሃ ስታለቅስ በጣም ነው ያሳዘንከኝ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому +1

      በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @amsalehaile9149
    @amsalehaile9149 2 роки тому

    ምን አይነት መባረክ ነው? ትልቅ ትምህርት ለሁላችንም አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁን ግን ደስ የሚል ለቅሶ ነው የአብርሃምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ።

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 2 роки тому +10

    በጣም ደስ ትሉኛላችው ዛሬ ደሞ አከበርኩዋችሁ ብፃትዬ ንፁልብ ተስፍሽም
    ጥናና እድሜ ይስጥልን

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 роки тому

    ብፅአትዬ የመጀመሪያዋ ድንቅና ግልፁ ቅን ኢትዮጵያዊት ለመሆንሽ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።

  • @meniramohammed4096
    @meniramohammed4096 2 роки тому +7

    ብፅዓትየ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ!!!ዘፈንሽንም ኢንተርቪውሽንም እየደጋገምኩ ማየት ልማዴ ነው።።ትዳርሽንና ቀሪ የእድሜ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @braveheart8927
    @braveheart8927 2 роки тому +15

    What a story, what a blessed couple. I have learned a lot from you both.
    God bless you and the entire family!!❤

  • @zeynebahmed9315
    @zeynebahmed9315 2 роки тому +3

    ድንገት ከፍቼው ብዙ አተረፍኩበት የሚገርም ፍቅር እዝነት ጽናት ....ሆደ ባሻነቱ ደሞ እኔንም አስለቀሰኝ የአንድ ሰው ጥንካሬ ብቻ ትዳርን አያቆመውም የሁለታችንም ጥንካሬ ያየሁበት ነው ብዙ ማለት ይቻላል ግን አላህ ቀሪ ጊዜያቹን በበለጠ ደስታ ይሙላላችሁ ብጽአት አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቱልኝ👌😍😍😍😍

  • @rose_pink2949
    @rose_pink2949 2 роки тому +3

    አብሬአቹ አለቀስኩ ። በጣም የምታምሩ ባለትዳሮች ። ታሪካቹ በዚህ በአጭር ሰአት እንደ ልቦለድ ታሪክ ሳቢ ነው። እረጅም እድሜ ተመኘሁ።♥️♥️🇪🇹

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    ተወዳጁ ተስፋዬ ገብረሀና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም መሳጭና ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ ብፅአትዬ ያንቺ ድምፅ እራሱ ስታወሪም ያምራል ኑሩልን

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 2 роки тому

    በጣም ይገርማል !! ይህ ነው የጠፋው !! ያ ጊዜ !! እውነት የዛን ጊዜ ሰዎች ።

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 2 роки тому +18

    አደራ ልጄን አደራ የሚለው ሙዚቃዋን አወደዋለሁ
    ደስ የሚል የህይወት ታሪክ😭😘

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 2 роки тому

    በመጀመሪያ አምላክየተመሰገነ ይሁን ቆንጆ የህይወት ተሞክሮ ነዉ ናፍቆቴ በጣም ነዉ የማከብርሺ

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 роки тому +6

    ከረጅም ጊዜ በኋላ በሙያቹ ከለመድናቹ ውጪ በህይወት ተሞክሮ ስላየናቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ !

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 2 роки тому

    ብፅአትዬ ተስፍዬ ተባረኩ ሰው ብዙ ያወራል፡እግዚአብሄር ይፈፅማል አምላክ የየዋሆች አምላክ አገናኛችሁ የሰውን ወሬ ብትሰሙ ኖሮ ይሄ ፍቅር አይገኝም ነበር መቼም በዚህ ዘመን ቢሆን ኖሮ አትጋቡም ነበር ሰው ለብር ብቻ የሚኖርበት ዘመን ስለሆነ ማለቴ ነው የፍቅር አምላክ ለዚህ አበቃችሁ፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን ተስፍዬ ግልፅነትህ የዋህነትህ ጠቀመህ፡፡ ተመስገን ተመስገን፡፡ ፍቅር ይታገሣል፣ፍቅር አይመካም፣ፍቅር አይቀናም፣ፍቅር ቸርነትን ያደርጋል፣ፍቅር ለዘላለም ይፀናል፡፡ ተመስገን፡ተመስገን፡ብፅአትዬ ተባረኪ የእናቱ አምላክ ይባርክሽ አሁንም እድ"ሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ተስፍዬ ደግ ሰው አይወድቅም ተባረክ አቤት አቤት ተስፍዬ ደግነትህ ለዘላለም ይኑር፡፡ሁለታችሁም ደጐች ተባረኩ ለዘላለም ያኑራችሁ፡፡

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 2 роки тому +9

    Why I am crying with you 😢 😭 I don't even know by the way you guys truly love ❤ each other congratulations 💖

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 роки тому

    ደስየሚል ፍቅር ግልጽነት ትጠላለህ እደናተ ያለ ግልጽ ሰዉይስጠን ደስ ትላላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 2 роки тому +3

    ብፅዬ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ አደራ ልጄን እና ፍቅር አውቃለሁ ሚለው ዘፈንሽን ስወደው ተስፍሽ አንተንም በጣም ነው ደስ ምትሉት ፍቅራቹ ይባረክ

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፍቅረኞች፣ የተባረከ ፍቅር ፣የመተሳሰብ ጎርፍ የሞላበት ውብ ታሪክ ነው። ሁሉም ባለትዳር የእናንተን አይነት የፍቅር ታሪክ እንዲኖረው ይፈልጋል ። ተባረኩ፣ደስታችሁ ይብዛ

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 роки тому +23

    ምርጥ የፒያሳ እና የጨርቆስ ልጆች ይመቻችሁ ትዳራችሁ በበረከት ትርፍርፍ ያለ ይሁን።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому

      ብፅአትዬ እንኩዋን እግዝአብሔር ማረሽ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 2 роки тому +2

    ብፅዬ እና ተስፍሽ የሁለታቹም አድናቂያቹ ነኝ በቅርበት ነው ፍቅራቹሁን የማውቀው በጣም የሚዋደዱ የሚከባበሩ ፍቅራቸው ቃናውን የማይቀይር ማር ናቸው እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰባቹ ፈጣሪ ይስጣቹ ፈጣሪ የክፍን መንፈስ ዓይን ይያዝላቹ አይለያቹ መልካሞች😍⚘😍🤩⚘🤩🙏

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +12

    ኪኪኪ ደሥ ሢሉ በጣም ነው ዘና ያረጉኝ ንግግራቸው አቦ የኛንም ትዳር ፉቅር እንደዚህ ያዲርግልን

    • @meseretasamere1154
      @meseretasamere1154 2 роки тому +1

      ለዚህ ዘመን ትዳር ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችው

  • @selinaashe1182
    @selinaashe1182 Рік тому

    Yewnet betsiye❤❤ yebelete new yewededkush tesfye akebrkalew🙏🙏🙏

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር ድሮ ቀረ😂😂😂😂😂ብዙ ተጠናናን እንድ ቀን ሙሉ አለች ብፅዬ ወይ ጉዴ😂😂😂

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 2 роки тому

    ደስ የሚል ፍቅር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክ የናተን ዘመን ቢመለስልን ምናል የሁን ባሎች እኮ እካን እደዝህ ሊጨነቅ ይቅርና የወለዱትን ልጅ እየከዱነው ያሉት እኳን እድዝህ ጪንቅ ሊሊ ይቅርና እኔት እናት ናት ምግዜም ፍትህ ለሴቶች ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያጣልን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 роки тому +8

    ብፅእ ስታምሩ መባረክ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅር እንደዚህ ነው

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 роки тому

    ዘምናችሁ ይባረክ ተባረኩልኝ

  • @fdf2088
    @fdf2088 2 роки тому +13

    ግልጽነታችሁ ደስ ሲል

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому

    ቃላትም የለኝም የምገልፅበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ይሄንን ብቻ ነው የምለው

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 роки тому +5

    እውነት ብፄው በቅርብ አውቃታለሁ በጣም ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 2 роки тому

    WOW TESFISH AND BISTI WELOVE YOU GOD BLESS YOU SHE SAID HE IS STILL A BOYFREIND THAT MEANS ALWAYS NEW AND FRESH THAT'S A BIG POINT ALWAYS KEEP IT FRESH .BUT THATS GIVEN FROM ABOVE YOU ARE BLESSED A LOT. MAY GOD BLESS YOU MORE AND MORE WITH EVERYTHING

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 2 роки тому +7

    የ80ዎቹ ወርቃማዎች!ክብር ይገባቸዋል!በሽልማት ክብራችንን እና ፍቅራችንን እንስጣቸው!🙏🇪🇹👑💖👌ከሔርሚ በቀለ

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 роки тому

    በስመአብ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እውነት እና እውነት ባህል እና ወጋቸውን ያለቀቁ ብፅዓትዬ እድሜሽን ይጨምርልሽ ተስፍየም እንደዛው

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 2 роки тому +15

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 роки тому

    ኡኡኡ ተስፍሽ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎናል ሆደባሻነትህ እስካሁን አልተወህም የአዱ ገነቱ ወይም እንቁ ተስፍሽ የቤሔራዊቲያትሩ ድምቀት እንኳንም ለሀገርክ አበቃህ ብፅአት እንኳንም ፈጣሪ ማረሽ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @alemayehugetenet1291
    @alemayehugetenet1291 2 роки тому +18

    Difficult to explain the depth of love they have been experiencing. Wow ... the blessed couples.

  • @genettesfay5395
    @genettesfay5395 2 роки тому

    ተስፍዬ ገ, ሀና የሚኒልክትምህርትቤት ወንድማችን ብፅሀት ስዩም ደግሞ) የደብረዘይታ (የሙሉ ሰዩም እህት ) በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ይስጣችሁ