Ethiopia: ሙዚቃ ማዳመጥ ከጤናዎ ጋር እንዴት ይያያዛል || Nuro Bezede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @nurobezede9848
    @nurobezede9848  7 років тому +8

    ተመሳሳይ ቪዲዮች እንዲደርስዎ ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድጉን:: ለአስተያየታችሁ ኮሜንት ያድርጉልን? እናመሰግናለን::

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 7 років тому +7

    ስአት አጠቃቀምህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ፍጥነትህ እራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ሙዚቃ ማዳመጥ ነው ፅጥ ያለ ቦታ ያው በኤርፎን ይህ ነገር ይጎዳኛል ብየ አስብ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ኑሮ በዘዴ 👍👍👍

  • @ሣራየኔ
    @ሣራየኔ 6 років тому

    እኔ ከሁሉ ነገርህን የሜመችኝ ምን እድሆን ታወቃለህ የድቂቃ አጥቃቅምህ ዋውውው ሳታንዛዛ ሰለሆነ የምተጭርስው ሁሌም አዳምጠው አለሁ

  • @maryamawy9758
    @maryamawy9758 7 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @Geniusshow1441
    @Geniusshow1441 6 років тому

    Tanks alot i like ur thoughts. I like music but until i see this i do not know such much about music

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 7 років тому +1

    ጥሎብኝ ዘፈን እወዳለው እናመሰግናለን ወንድማች

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому

    እናመሰግናለን ግንከዘፈን ይልቅ መዝሙር የእግዚአብሔር ን ቃል ብንሰማ ይሻላል

  • @ahmaad1143
    @ahmaad1143 7 років тому

    Betam des tilale yene konjo thankw

  • @duaasalman4250
    @duaasalman4250 7 років тому

    betam enamesegnalen

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 7 років тому

    Thanks more

  • @nadhmmer3654
    @nadhmmer3654 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እኔም ሙዚቃ እወዳለሁ ሀይማኖቴ ግን አይፈቅድም። ብተው ደስ ይለኛል

  • @hdhdhxbdbdbb5454
    @hdhdhxbdbdbb5454 7 років тому

    waw batam arif naw wandme qatalbat

  • @heriaaa65
    @heriaaa65 7 років тому

    እናመሰግናለን

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  7 років тому

      ለምትሰጡን ጠቃሚ አስተያየት እናመሰግናለን | ኑሮ በዘዴ |

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 7 років тому

    ዋው በጣም ድስ ይላል ወንድም ቀጥልበት

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  7 років тому

      ለምትሰጡን ጠቃሚ አስተያየት እናመሰግናለን | ኑሮ በዘዴ |

  • @emebeteyelemenikushiniader8703
    @emebeteyelemenikushiniader8703 7 років тому

    tanks

  • @الحمداللهسبحانالله-ق7ت

    ሀራም ነው አሏህ የህዲኩም ጥፋት ታስፋፋላችሁ ሱባሀን አሏህ አትስሙት እዳትሸወዱ የአህባቢ ሞት ያለበት ሰው የዚህን አለም ደስታ አይፈልግም የመጭውን አለም እጂ

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 років тому +4

    ሙዚቃ በጣም ነው የምውድው ግን ከሀይማኖት ጋር እይሄድልኝም መተው እፈልግ ነ አር

  • @heriaaa65
    @heriaaa65 7 років тому

    ትምርታቹደስይላል።

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  7 років тому

      ለምትሰጡን ጠቃሚ አስተያየት እናመሰግናለን | ኑሮ በዘዴ |

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 7 років тому

    Enamsegnalne muzika hiwot new

  • @muhamedahemed5505
    @muhamedahemed5505 7 років тому +3

    ስለ ሞሪንጋ ወይም በተለምዶ ሽፈራው ስለሚባለው ቅጠል መረጃ ካለህ ብትነግረን ደስ ይለናል !!!

  • @hanaterefe8138
    @hanaterefe8138 7 років тому

    እፍፍፍፍ እኔም ሙዚቃ እወዳለሁ ስተኛም ያለ እሱ አልተኛም እናመሰግናቸዋለን ት.ትህ ቀልጠፍ ያለ ነው ቀጥልበት thanks

  • @workiii7223
    @workiii7223 6 років тому

    እድሜ ለማዳም ዋይፋይ 24 ሰአት ሰክቸ ነው ምውል

  • @yshifanta3564
    @yshifanta3564 6 років тому

    10q

  • @YUi-wo4eg
    @YUi-wo4eg 7 років тому

    እናመሰግናለን

  • @emebeteyelemenikushiniader8703
    @emebeteyelemenikushiniader8703 7 років тому

    tanks

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 7 років тому

    እናመሰግናለን

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 7 років тому

    እናመሰግናለን