I still believe this God never close his eyes. Karma is doing her job Dear family don’t worry the truth will come out soon but don’t stop fighting for this. Older brother was nice , he has Ethiopian heart. But her , she is a David. What ever she is doing she has guilty conscious this is cover up please don’t stop fighting for your brother. If he had accident in another city how his body end up in Addis Ababa she needs to answer this. Family stay strong.All Ethiopia Christian and Muslim people pray for you.🙏🙏
የቀድሞዉ ሹፌሩዋን ጠይቁ እሱ ሚስጥሩን ያዉቃል ብለዋል
ኢ ያ ምንም ህግ የለም ስኡዲሁኖ በነበር ይበጥስሺ ነበረ የገደለ ይገደል ቢባል በገደል ጡሩ ይዲፍትና
AWO Esun biteyiku teru naber
ua-cam.com/video/G7X3UPOY064/v-deo.html
😂😂😂😂😂😂 እዉነትሽ ነው
እቺ ሰይጣንናት በአግዛቢሄር እላቺዋለው ለፍርድ ትቅረብ
ኢትዮጵያ ግን ፍትህ አለች አይ አምላኬ እውነት አንተ መልካም አባት ነህ እባክ ይቅር በለን ማስተዋሉን ያድለን
አይ ስምንተኛው ሺህ ወደየት እየሄድን ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
ኮሮና ከሀገራችን እንዲሁም ከኢትዮጲያ ጠፍቶ ለማየት ያብቃን
አመረን አሜን
አሚንያረብ።።።ወደየትእየሄድንእንደሁ።ሁላችንም።ግራተጋብተናል።።ወንድም
እመብረሀን ታጋልጣት☝
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የሆነ ማደንዘዣ ሰጣቹ ነዉ እንጅ ይህንን ሁሉ ንብረት ወርሳ ወንድማቹን ገድላ ፅጥ ማለት እንዴት ያስችላል ሆሆሆ
Betekekel
Weye gude ageb new zemede
ወንድሜ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ እሷ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ አሁንም ብዙ ሊያደርግ ይችላል አይዞህ
አሥማትአላትተብሏል
እረ በጣም ወይኔ ምን ጉድ ነው
የኔ የሚገርመኝ ማርያም በሷ አፍ መጠራቷ ነው ይች የሴጣን ሚስት
ክክክክ ባሏን እኮነው የሰደብሸው ይሷን አደለም የሰይጣን ሚስት አሳቅሸኝ
Hahahaha የሰይጣን ሚስት
እናተ ሰው ስታመልኩ ነገሩ ያለቀው ማርያምም አልሽ ኢሳ አለይሚሰላም ስው ናቸው። አብብ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ በዱንያ እደዝህ የተደናገራችሁ ስትሞቱ እዴት እደምትደናገሩ አብብ እህግዜ ተመለሱ
@@farukyoutube1453 ወዴት ነው የምን መለስ........?
ስላልገባክወይም ስላልገባሽ ነው እንጂ እሷ ማለት እኛ አይደለንም ኦኬ
ስለዚህ ያዳነንን መዳኒያለም ጠንቅቀን እናውቃለን
እናንተም በየሚዲያው እየወጣ ቸው እምነታቸውን አታሰድቡ ብዙ ሙስሊሞች አሉ እነሱ ተከብረው እምነታቸዉን ያስከበሩ
ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር
ግን አንቺን ያልሆኑ ብዙ ሙስሊሞች ስላለው የነሱን ክብር መንካት አልፈልግም ስለዚህ ያከበረሽው ይክበር እላለሁ
ማርያም እናቴ.
እኔም ይገርመኛል በጣም እመብርሀን ልቦናዋን ትመልስላት አሜንንንንንንንን
ማስረጃ ብሎ ዝም የኔታ ቲዩብ እና የኛ ቱዩብ ጋዜጠኝነትን ከዚ ተማሩ
በጣም
@@mimifitsum9250.
እናንተ የልጆቹ ብላችሁ ብትተዋትም ይቺን ጋለሞቷ አጋንታም ክፉ ስራዋ አጋልጧታል የሟቹም ባለቤቷ ነፍስ ትፋረዳታለች። ቤቱ መኪናውም ተመላሽ ሲሆን አደራችሁን ፀበል አስረጩት
የትግስት የሰይጣኑው ተከታዮች ልብ አድርጉ ንስሐ ግቡ
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም 🙆♀️🙆
ይች ሴትዮ መንግስት ልጆቿን በሱ ጥበቃ ስር ካላዋለ የህይወታቸው ነገር ያሰጋል። በሽተኛ ስለሆነች ልጆቹን አትርፏቸው።
Efrem. That is true. The government should be responsible if anything happenes to This kids.they are UK citizens after all.
Yager lije eski bekenenet Photoyen Chan belena subscribe adergilgen
በእምነት የተደበቁ ሰይጣኖች ብዙ ናቸው ። ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን!!
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭 እግዚኦ
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
እህህህ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዟችሁ ወገኖቼ
እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም ይህ ስይጣን አስራር እንጅ እናትን ጎዳና ጥሎ ማርያም ላከችኝ ይባላል 😭😭😭
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይፍረድባት።
ua-cam.com/channels/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w.html
ወገኖቼ ሁላችንም የምንማርበት ነገር ማንም ሰው በወኪል በወንድም በልጅ ምንም ንብረት እንዳንገዛ ምክንያቱም ከሙግት አያድነንም ትምህርት እንውሰድ
Mellye leke nesh yenem hasab newe
እናንተም ችግር አለባችሁ እንጂ ወይ እሷን ትፈሩ ይሆናል እንጂ ወንድምን የሚያክል ነገር ከነ ነፍሱ ስትቀብር እስከዛሬ ለምን ዝም አላችሁ ምንም ልጆች በመሀል ቢኖሩም ነገ ልጆቹ ላይ ምን እንደምታደርግስ ምን ማረጋገጫ ነበራችሁ አሁን ከታሰረች በኋላ መጮሁ ምን ይጠቅማል ቤቱን ትረከባላችሁ የሱን ነፍስ ግን መመለስ አትችሉም
👍👍👍
Subscribe areggn mareye
ሳህ
Tikikil enem germojal betam
እሱን ቢሉት ቢሉት እምቢ ብሎ ከነሱም ጋር አለያይታው ነበር እና ብቃ ኑሮውን ይኑር ብለው ተውት ነው በመሀል የገደለችው
እ/ር ለናንተ ወንድሜ መፅናናቱን ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ይስጣችሁ
በጣም የሚያሳዝነው የእመቤታችንን የማርያምን ስም በከንቱ ሲጠራ ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እብድ ነሽ
תלד
ሙስሊም አነካም ከተነካ ከአላህ ያገናኛል የእተ ሰይጣንም እደዛ ነው የሆነችው
🙏🇮🇱🔯🇺🇸 ባጠቃላይ : ሙልጭ : ያለ : ቀጣፊ : ነህ : ቦታው : የባልዋ : የልጆቹ : አባት: ነው : የሞተው : በመኪና : አደጋ : ነው : እለተ : ብርሀን : ምንታደርግ ⁉️
i7iuuu66uuu
ቃለመጠይቁን መዝሙሩን ይዘጋልን
ምነው ወገን ዘመድ እንደሌለው የፈለገችውን አድርጋ እስከመቅበር ስትደርስ ዝም ያሉት ወዲያው እንደቀበረች ኡኡ ብለውወደህግ መውሰድ ሲገባቸው አሁን መለፍለፍ ምንም ዋጋ የለውም ልጁ ወገን ዘመድ ነው ያጣው ቤትን የሚያክል ነገር ወሰሰዳ ቁጭ ስትል ዝም ብለው የከረሙት ያሳዝናል በእውነት እናንተ ቤተሰብ አደላችሁም ጨካኞች ናቹ😭
ፍርድ ቤት ሲንከራተቱ ነበር ለወሬ አትቸኩይ
@@selamawitghebre3118 ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ሲጀመር ላንቺ አደለም የጻፍኩት ሲቀጥል ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ምክንያቱም ላንቺ ባልተጻፈ ነገር ላይ ለመሳደብ ሮጥሽ🤔
Atefrji Konjo I know this family love each other I don’t even believe this Her husband he is hard worker
@@selamawitghebre3118 ua-cam.com/video/VLL-C2aWc48/v-deo.html
Ayadris new myballee. Be mhal lijochi Sile allu new ale
አይዛሕ ወንድሜ አላሕፅናቱን ይሥጥሕ ወላሒ ያማል የአላሕ ሚዛን አያዳላም በትግሥት ጠብቅ
ኸረ ፖሊስ ግን ይህ ሁሉ ሲሆን ምንድነዉ የሚሰራዉ ወይም ከፍተኛ ጉቦ ተቀብሏል እንዴ እዉነቱ አፍጥጦ እንዴት ነዉ እንዲ ችላ የሚባለዉ ቤቱ ቢለቀቅላቹ እንኳን አስረጩት ፀበል ከባድ መንፈስ አለበት 🙏
ፖሊስ ንፁህ ስው እየገደለ ነበር መቼ መጥፎዎቹን ይይዛሉ
መንግስት መኖሩም ያጠራጥራል።
በኢትዮጵያ አንድ ሰው ወንጀለኛ ሆኖ ወይንም በወንጀል ተጠርጥሮ ያለማስረጃ ወይም ወንጀሉ ሳይረጋገጥ ወንጀለኛ አይደለም። ህጉ ካልተሻሻለ ፍርድ ቤት ወይም ፖሊስ ምንም ማድረግ አይችልም። በተጨማሪም ምርመራው በስርኣት እንዳይሄድ በሙስና ወንጀሉ ተድበስብሶ እንዲያልፍ ይደረጋል።
እዛው አገር ውስጥ ተቀምጠው እስካሁን ለምን ዝም ብለው ቆዩ አመት ሙሉ በተለይ እናት የልጄን አሟሟት ማወቅ አለብኝ ብላ መጠየቅ መብት አላት ቀየአቅጣጫው መጣራት ያለበት ጉዳይ ይኖራል
Tinbit Ayele : I agree with you but investigation can be done when you have competent judicial establishment free of corruption.
ጋዜጠኛው አንደኛ👌ሌሎች ቲዮቦችም ተመልከቱት ልምድ ይሆናችኋል
ወዳው እንደምተ ነበረ መከራከሪ
የምታመልከው ሰይጣን ባልሽን ገብሪልኝ ብሏት ይሆናል
ምንም ጥርጥር የለውም።ይቺ ሰው በላ ናት😢ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳት👐
ትክክል በራሷ የሚያነግራት እርኩስ መንፈስ ነው
ትንሽ ብትቆ ልጆቾቿን መገበራ አይቀልሬነው
No question that’s obviously. We should pray. As an orthodox I couldn’t believe why we wait until this time
አዎ ሰይጣን እንዲ ነው የሚያረገው ትንሽ ቆይታ ልጆቿንም ተራ በተራ ያስገብራታል ተከታዮቿንም ጨምሮ
መፅናናቱን ይስጣቸሁ, አቤቱ እግዚኦ
ለምን ተከታዮቿን ከቤት አታባርሯቸውም ምን ይሰራሉ እነዚህ ኮተታሞች ይቺ ሴጣን እግዚአብሔር ይፍረድባት 👹👹👹
አንቺ ኮተት አሮጊት አቺ እራስሽ የቶሎሳ ቀኝ እጂ ያማራ ጠላት 82 ስው ከቶሎሳ ጋር አሳርደሻል ትጠየቂበታለሽ በስአቱ ቶሎሳ ማሪያምን እያለ አማራን ለመያዝ ብዙ ወንጀል የሚስራ አስመሳይ ሀሸሸ ሻጪ ነው የእህቱ ባል አህመድ የሚባል ሀዊ የምትባል ልጂ ያለችው ድሬዳዋ የሚኖር ኦነግ ብዙ አማራ ያስገደለ ከሱ ጋር ነው በድብቅ ቶሎሳ የሚስራው የድሬዳዋ ነዋሪዌችን ጠይቂ አህመድ ማለት ማን እንደሆነ
@@europa7232 mendinew yemitaweriw tabiya tasastesh new ende?🤣🤣🤣🤣
Men aynat gud naw yemsamaw E/r yefrdbat abo ye saytan malktna nahch
@@nigistbogale9113 እ/ር❌ እግዚአብሔር ✅✅
መፅናናት ይስጣችሁ በእውነት
በስመ አብ ምን ጎድሎባት ነው ግን ያሳዝናል ፈጣሪ ሀጢያቱዋንም አበዙባት የወንድ ቤተሰቡ ይህንን ክፍተት አግኝተው አይደለም መልካምም አይደሉም ግን እርሱዋን መደገፌ አይደለም ልጆችዋን ግን ቢችሉ ይያዙዋቸው እርሱዋም ይህንን እርኩስ መንፈስ ከራስዋ ይግፈፍላት ክርስትያን በጸሎት ያግዛል በጸሎታችን እናስባት የምድሩን ተጣርቶ ይፈረድባታል የላይኛውንስ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ወደ ንስሀም ይምራት
እዚጋ እኮ ስለባል ቤተሰብ አደለም ጨዋታው በመቤቴ ስም ትነግድ ስላለች ሴት ነው ጨዋታው ደግሞ ወድማቸውን ስላሳጣቻቸው ሴት ቢያወራ ምድነው ችግሩ አንቺ ስለፀጉር ሰርተሽ ኮፒ አረጉብኝ ብለሽ ስትሳደቢ አልነበር በቀላል ምሳሌ?
አይ አንቺ እኔን ለማሸማቀቅ ለመተቸት ከመቸኮልሽ በፊት እስኪ ኮመንቴን አላምጭው
Tita ምርጧ በርቺ
ጠጠጠቀበሰኘጀገጠአረሠሐየኘ
ይመስለኛል አንተ የቆጨህ የውንድምህ ሞት ሳይሆን የቤቱጉዳይ ነው እኔ ምለው ምናይነት ቤቴስብ ናችሁ እውነት እህተ ማርያም እንዲ ታደርጋለች ብለህ የምታውራው በእውነት ነውር ነው እሳ የናተን ቤት በግድ እፍልጋለው ብላለች በእውነት ያታልደልክ ነህ እስቲ ካሞች ወንድምህ ልጆች ተማር በጣም እውነትም እህተ ማርያም የእዝያብሄር ምልክተኛ ባትሆንማ ኖሮ ያለችበት ሀገር እንግሊ ትኖር ነበር መልክቱ የስማይ ነው ከንግግርህ እንደተረዳሁት አንድም ቁምነገር የለውም እንዴት የልጆቻን አባት ሳይሞት ትቀብራለች ብለህ ታውራለህ ያሳዝናል ሲያዩ ትልቅ ስው ትመስላለህ እህት ማርያም መተተኛ ወይም አስማተኛ ወይም ጠንቃይ እያክ የምታወራባት እናት አይደለችም ተማር ከውንድሞች ልጆች ስነ ብግር በሀይማኖት በስጋ አይንህ ስለምታያት ነው ጸጋዋን ብታውቅ ይቅርታ ትላታለህ መልክቱ የስማይ ነው ምንም መንገድ ብትዘጋ እግዚአብሔር ሌላ መንገድ አለው አንተ ቤቱን በስጋ ስላየኽው ነው ለዚህ ነው እግዝያብሄር በታናሽታ ስው የመጣው እባክህን አንተስው ሰማብ አታጥፋ
Eref erasable foto kidanemhret negn k mikaeln ayinun astefta yemtasl ljan nebyu henoek yemtl ere nku wegen enem mejemerya tmeslegn never telk bye sayi seyitan mejemerya lematalel tnsh ewunet yidebalkal endeza newu
እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም ኢሻ አላህ ገና ጉዲሽ ይወጣል አቺ የሼይጧን ጋደኛ
ሰህ
ሀቅነው
@Khalid Amir ሠብስክራይብአርጌሀለሁ
አንቺ ደግሞ አህዛብ ለፈጣሪ ሳይሆን ለፍጡር የምትሰግጂ የት ታቂና የዞረብሽ
@@hilinaworkneh9350 ክክክክክ ለስእል የምትሰግጅ አንቺ እና መሰሎችሽ ናቸው እኛስ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ሱበሃነሁወተአላ ነው ጥራት ይገባው በስእልና ለቁሳቁስ አንሰግድም
አሁንም ተከታዬቿን ተይዘው መመርመር አለባቸው በጣም ብዙ ወንጀል ይኖራል የሰሩት ይቺ ሴጣን ምንም የማያውቁትን የጎዳና ተዳዳሪዎች እራሱ ተከታዮቿ አድርጋለች
I still believe this God never close his eyes. Karma is doing her job Dear family don’t worry the truth will come out soon but don’t stop fighting for this. Older brother was nice , he has Ethiopian heart. But her , she is a David. What ever she is doing she has guilty conscious this is cover up please don’t stop fighting for your brother. If he had accident in another city how his body end up in Addis Ababa she needs to answer this. Family stay strong.All Ethiopia Christian and Muslim people pray for you.🙏🙏
devil not David.
I knew that its auto correct error
በጣም ጥሩ ነው ያረከው የሱን ቤተሰቦቻቸው ማቅረብ !!!!
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምንም ማድረግ አትችልም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር የምታደርገው ቤቷ ነው ለዚህ ነው ዝም የተባለችው
ትክክል ነው የሚናገረው አላህ ያጋልጣቸዋል አይዞህ ወንድማችን
እመቤቴ ትሰጣለች እንጅ የሰው ንብርት አትቀማም ለሁሉም የእውነት አምላክ እውነትን ይግለፅ
ንግስተ፣ነገሥት፣ትክክለኛ፣እውነተኛ፣የአለም፣ብረሃን፣ነቸው፣ተፍረለቹ፣በወረቹበት፣ስዩትም፣ዘንዶ፣ነው፣የምመስለው፣ለሰማአቱ፣ክንፈ፣ገብሬኤል፣ለክብሩ፣እሰግደለን፣አነተ፣በእውነት፣የክንፈገብሬኤል፣ወድም፣ነክ፣አይደለክም፣ለእግዚአብሔር፣አልታዘዝም፣ያለቹ፣ነውቹ፣እግዚአብሔር፣ልብ፣ይስጠቹ፣እኛ፣የማነው፣ድነት፣አግተነል፣ሰለም፣የአይምሮ፣እርፍት፣አግተነል፣ንግስተ፣ነገስት፣የወለድት፣አምለክ፣አገልጋይ፣ናቸው፣እነቸን፣አትኳቸው፣ተዋቸው፣እነተ፣የመስቀሉ፣ተቁዋም፣ነቹ፣የኃያሉ፣አምላካችን፣ጥበቃና፣ምህረት፣እስከአለም፣ድረስ፣እንደተያዝን፣አንቀርም፣ከታሰርንበት፣እንፈታለን፣ከወደቅንበት፣እንነሳለን፣ህድ፣አንተ፣ሴጠን፣የመስቀሉ፣ተቀዋምዎች፣እግዚአብሔር፣ይገፅፀቹ፣
እንደኔ ልብ ብሎ የሰማዉ ሰዉ ካለ የዚህ ሰዉ ንግግር ላይ የሚጋጩ ነገሮችን አስተዉያለሁ ። ፍርዱን ፈጣሪ ይፍረድላችሁ ለሁለታችሁም !
Anchi leba ljochwan arda setekber yet nebreshe anchim andwa tektay neshe
ምነው የስንዱ ነሽ እዴ ይገርማል ምንሰማሽ የሚጋጭ ወድምነቱ ልክጂ ወይስ ንብረቱ የነሱ አይደለም እራስዋ ስንዱ ባፍዋ የተናገረቸው ነው ቤቱን ማርያም እደሰጠቻት ክስላይም እንዳለች ምኑነው ውሽት
ምኑ ተጋጨ?
እንዴት እንደምወድህ አንተ ልጅ ሀቀኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እውነትን የሚያውቀው የሰማይ እና የምድር ጌታ ኢልሻዳይ ፍርዶን ይስጥ
የሚያሳዝነው ግን የ ኢትዪጽያ ህዝብ መፅሀፍ ቅዶስ የሚያስተምረው በማጣቶ የመጣውን ነብይ ነን
ባይ እና እህተ ማርያም ነኝ ባይን በድፍን እየተከተለ መጥፍቶ ነው ፣
የኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ አላጣም የአባቶችን የአገልጋዮችን የሰባኪያንን ልፋት ገደል መክተት ግፍ ነው ግን እኛ የምንከተለው ሽብር ብጥብጥ ክፋት የሚያወራን ሰው ነው ይሄ ደሞ ገና ዋጋ ያስከፍለናል ። በዛ ላይ ህዝባችን በይበልጥ ባእድ አምልኮ ተከታይ ነው
አስተማሪማ ሞልቷል ግን ህዝቡ ባለራዕይና አጭበርባሪ የሚያሳምን ሰይጣን ያለበት ይመስል ትክክለኛ አባቶችን መስማት አይፈልጉም
ሰሚ ጆሮ እንጂ የሚያስተምሩ አባቶች አላጣንንም ልቦናውን ያድለን
@@hami1628 ሀይሚዪ ሰሚ ጆሮ ስትይ ፣ ሴት ልጅ ትከናነብ እያሉ የሰበኩትን አልሰማሽም ማለት ነው ፍቶሽ እኩ ግማሽ እራቆትሽን ነው
@betty this is why I said we don’t have ሰሚ ጆሮ አስተካክለው አህቴ thanks 🙏
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ ምንድን ነው የምንስማው
ስለ ካእባ ሴራ እጠነስሳለዉ ብላ አላህ አዋረዳት ገና ምን አይታ
ወላሂ 3 ቀን ውስጥ ማረማ ገባች
እኮ የት አባቷ
@@fouzal1405 እሷነች እንዴ ከአባውስጥ ሁና ስትናገር የነበረችው
@@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ ሌላ ሴት እንደተላከች እድርጋ ነው ግን ድምፁ የሷ ነው
አኡዚቢላ ስር ነገር አለ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አይዞክ ዘግይተንም ቢሆን የሰማን እንደርሳለን ።
ለማመን ይከብዳል ወንድማችሁ ሲሞት ምንም ክስ ያልጀመራችሁ ሰዎች እናንተም አረመኔ ናችሁ
Endee lijochi bemehal alu eko
ይህ የኔም ሀሳብ ነው እዝከዛሬ ዝም ጭጭ ብለው እርሳቸውን ሲበሉ
Please don’t judge I know this family love each other I don’t even Believe this happened She is Devil woman
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
አትፍረዲ ይፈረዲብሀል
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዋን ይመልሰው
ቢቆይም እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር የወንድምህን ደም ያውጣልህ
የት ነበራችሁ?
እውነት የባሏን አሟሟት ስትናገር ምንም እኳ የልጆቿን አባት ይመስልና የጥሩ ጎረቤት ሞት ያህል አልነቃትም ነበር ፍርድማ በእግዚአብሔር ተገኘዋለች
ua-cam.com/channels/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w.html
በትክክል አይተሽልኛል
እቃ የጠፋት አይመስልም ነበረ
ጥበቧን ለብሳ የማያቋርጥ ፣ የሀሰት ወሬዋን ቀጠለች
ወንድምህን የሚያህል ነገር አሟሟቱ ትክክል ነው ካላላችሁ ምነው እስከዛሬ አስቻላችሁ አሁን ህዝብ እና መንግስት እስኪያጋልጣት ለምን ታገሳችሁ እስከዛሬ ብታጋልጧት ይህን ያህል አትደርስም ነበር ስለእውነት የሰፈር ሰው ቤተሰብ እንዲሁም ቤተክህነት ትልቅ ስህተት ስርታችሃል ባይ ነኝ የሞተውን ወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
አላህ አክበር ይህ ሁሉ ግዳን አላህ ደብቆላት ነበር ግን ያላህን ቤት ተዳፈረች እናም አጋለጣት አላህ አላህ ይገርማል
በጣም ያሳዝናል፡ በመጨረሻ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፈው መልእክት ትልቅ ነው፡
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች፡ ማንም እየተነሳ እንደ ቦይ ውሃ አይንዳችሁ፡ የእግዚአብሔርን ስም ፤ የቅድስት ማርያምን ስም የጠራው ሁሉ ቅዱስ አይደለም፡ አንቸኩል መንፈስን እንመርምር፡
አሁንም አንዳንድ ሀሰተኛ ሰዎች ስልት እየቀያየሩ ትክክለኛ ክርስቲያን በመምሰል የተሳሳተ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ፡ እንጠንቀቅ ! እንጠንቀቅ ! እንጠንቀቅ።
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀቁን ታውጣላቹ እውነት ሀቅ ተደብቆ አይቀርም አይዞቹ የስንት ሰው እንባ ይኖርባታል ይፈረዳት እውነት
አይዛቹ፣እግዜሐብኤር፣ቤታቹን፣ያሰጣቹ
ወንድማቹንም፣ነፍስ፣ይህማር፣
ተከታዮች፣የሷ፣
እግዚሐብኤር ልቦና፣ይስጣቹ
ንቁ
የንጹህ ሰው ደም መሬት አይፈስም ። የእናቱ እንባና ሃዘን ጊዜውን ጠብቆ አጋለጣት። ቤተሰቦቹ ስነስረአት ያላቸው አደበት ከባድ ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እናቷ እውነቱን ቢናገሩ ይሻላቸው ነበር ይች ሴጣን። የላካት ሴትን ሊጨርሳት ነው።
ከአለህ በስተቀር ሌላ አምላክ ዬለም አለህ አንድ አይዎልዱም አዪዎለዱም ለሱ መኑም ብጤ ዬለዉም የሱስ ነብዩ ነው መርየም የአለህ በሪያ ናት የሱስ እናት ናት ከዝህ ሌላ ሀቅ ዬለም በያንቃቹሁም ዋጡት ላኢላህ ኢለላ ሁወል ሀቅ ሁወል ሀዩ አይሞቱም ሁሉኑም ፈጥሮዋል ለሱ ሰይሆን ለኛ ለሰው ልጆች ነው ወዳ እስላም ኑህ አለሃን ተቀበሉ ከሱ ሌላ ሀቅ ዬለም።
አትሸወጂ የኔ እናት እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድኃኒት የአለም ቤዛ እንጂ የአላህ ነብይ አይደለም እሄን ማወቅ ከፈለክሽ መስሀፍ ቅዱስ አንቢቢ የናንተ ቁራን አረቦች ለራሳቸው እንዲመቻቸው አድርገው ስለፃፉት እኛ አናምንበትም
@@haniqueen257 ኧረ በሳቅ አረቦች ወይ ዘንድሮ ሀሀሀሀሀ አልቀረብሽም እህ
እረ እንዴት ወድማቹ መኪና ገደለው ስትባሉ አምናቹ ተቀብላቹ ቁጫላቹ ሌላ ቢታጣ የተጋጩ መኪናውች እንዴት አልተገኙም ይህ ለምን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ለምን አልጠየቃቹም ይህ የናተም ጭካኔ አለበት ምክኛቱም ወድማቹ መኪና ገደለው ተብሎ ተነግራቹ እንዴት ደሙን ሳትፈልጉ ቁጭ አላቹ ይህ የናተ ጥፍት ነው
ወንድም ተብየው ሙሉ ኢንተርቬውን ስለ ንብረት ሲያወራ ጨረሰ ከወንድሙ ሙት ይልቅ ንብረት ነው የቆጨው
አይክፎ ዘመን የወንድሙን ሀዘን ምድሮላይ ቁጭ ብሎ ሳይቀብር ካርታ ይዞ ወጣ ዳሮ አትፍረድ ነው ግን ሰው እረከስ አምላክ የአምላክ ክብር ጠፋ ። ጌታ ሆይ ድረስልን ይቅርም በለን
በጣም፣የሚያሳዝን፣ታሪክ፣ነውየባለገቺ ወዱሮነው፣ማለትነው
ቤቱን ቤተክርስቲያን አረገችው አትበል ቤተክርሰቲያን ማለት ክብር ያለው የተቀደሰ ቦታ ነው እሷ ስላለች አይሆንም
ኦርቶዶክስ አማኞች ለምን ዝም አሉ አትበል በኛ ጨህት ነው የታሰረችው እንጂ በናንተ አደለም
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
ሳይብስባት ሆኖ እናትህ ከነነብሳቸውን ወጡ እንጂ ወንድማችን እናትህንም ትገላቸው ነበር ።
እና መኪናው የልጆቿነው ምንአገባህግም
እና የት ነበራችሁ እሥካሁን ይገራማል
ፋርድ ቤት ሲንከራተቱ ነበር ቸኮልሽ ለወሬ
@@ethiopia3237 ክክክክክ እኮ
ድምፃቸው ታፍኖ
በእምነትም በገንዘብም ለሷ አያንሱም ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።
ሚድያ ባገኙበት ግዜ መጥቷል የፍርድቤቱ ጉዳይ ግን ስራቸው እየሰሩ እንደነበሩ እየነገሩሽ ነው።
Ayzachhuste I thought more about your mother how to ur mother very sadness but I hope God be side knfe mother so God blessed u. Thanks God blessed u
አይዟችሁ እውነት ሁሌም ይዘገያል እንጅ እውነትነትን አይለቅም
ፈጣሪይፍረድባት የሴጣን መልከተኛነች እሳ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማንም ወራዳ መዘባበቻ አይደለችም ክርስቶስ ኢየሱስ ወልድ አምላክ ያከበራት ትውልድ ሁሉ ብፅእት የሚሏት የተዋህዶ ልጆች መመኪያችን ነች ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን።
እኔ የገረመኝ የባለቤቷ ቤተሰቦች ምን ሆናችሁ ነበር አሁን ነው እነዴ ከእንቅልፍ የምትባንኑት በዚያን ሰዓት ለምን አስክሬን እንይ አትሉም ነበር እና ክስስ ለምን አልመሰረታችሁም አሁን ከረፈደ በኋላ መናገሩ ለምን እኔ የማዝነው በእናንተ ነው እናንተን የመሳሰለ ወንድም እያለው ደሙን ደመ ከልብ አድርጋ ስታስቀረው ዝምታችሁ በጣም ያናድዳል እናንተ ለፖሊስ ጥቆማ ብታደርጉ ኖሮ ትንሽም ቢሆን ፍንጭ ይገኝ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር የአቤልን ደም የተመለከተ የሱን ደም (ገዳዩን) ያውጣለት፡፡
የቤተሰቡ ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም
ያሳዝናል ምሰማው ሁሉ ነገር የውነት ኢትዮጵያ ውስጥ አይመስለኝ እረ ፈጣሪ መለካሙን ዘመንክን ላክልን ይሔን ያክል ጭካኔ አቤቱ መጨረሻየን አሳምርልኝ ግዜው እየከፋ ነው ለንስሐም አብቃን
እኔ ከመፍረድ ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመርምራችሁ ሁላችሁንም!
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው! ይህች ሙሉ በሙሉ በማርያም ስም የምትነግድ ሰይጣን የጋለባት ነች ። ለሰሚውና ለአስተያየት ፀሃፊዎች ህግን በተመለከተ እያዘንኩኝ ንብረቱ በባሏ ስም የሆነ ንብረት በሙሉ ወደድንም ጠላን የእርሷ ነው ፣ ምክንያቱም በስጦታ የተሰጠ ማንኛውም ዕቃ ሆነ ንብረት የባለቤት ስም ለተቀባዮ ከተደረገ አለቀ።
የመጨረሻ ያለው ተስፋ ወንጀሉን መፈፀሟ ከተረጋገጠ ግን ወደ ልጆቹ በሞግዚት ተጠብቆ ይተላለፋል
በጣም በጣም ያሳዝናል ህዝቡ በጣም ደንዝዘዋል። ትንሽ ማሰብ ኣቁመዋል።
እግዚአብሔር ይፍረድባት የተረገመች ሰይጣን የሆነች ሴት ድሮምኮ የሰይጣን መንፈስ እንደሆነ አውቀነዋል ግን ተሰደብን እንደ ከሐዲዎች ታየን የኛ ሕዝብ ግን ይገርማል አይይይይ ወንድሜ ነፍስህን በገነት ያኑረው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ቆይ ያኔ ምን ይሰሩ ነበር ማለቲ ያኔ በምን ሞተ በምንስ አይነት ተቀበር ማለት ነበርባቸው ለምን አሁን ህዝቡ ስለ ነቃባት ነው
አዳምጡ ቪዶውን መጀመሪያ
Very reporter did a good job I like him 👌
ታላቅ ወንድማቸው ትልቅ ስው ስለሆነ ለልጆቹ ማዘኑ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሰጣታል: አጣልታ ለሞት አደረገችው
ወንድሜ ይህንን ቪዲዬ ተመልከት ለወንድምህ ሞት እሷን ምክንያት እንደሆነች እንዲሁም
ክንፈ ስለሞተ ነው እዚህ እንደልብ የገባነውይላል
ua-cam.com/video/NCu_Ho2w37M/v-deo.html
ልብ በል
ይኤን ቪድዮ ለማስረጃነት ቢይዙት በጣም አሪፍ ነዉ ጋሹ የሚባል ተባባሪ ወንጀለኛ ነዉ
አይዞህ፣ወንድም፣አላህ፣እውነቱን፣ያውጣልህ
😭😭😭😭 እመብርሃን ወደልቦናዋ ትመልሳትህ እመቤታችን አዛኝ እና እሩሩ እናታችን ናት
በቅንነት ቻናሌን ተቀላቀሉኝ እህቴ
አይዞክ አባዬ እግዛቤር ፍርድ ይሰጣል ለወንድምክ ነብሱን ይማረው በገነት ይኑረው
እሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ 😍😍😍
እመብርሃን አንድ ቀን ያጭበረበርሽውን ሁሉ በራስሽ አንደበት ውሸቴን ነው የምትታይበት ቀን ናፈቀኝ
እውነት ይህቺ ሰይጣን ነች ብቻ እውነቱን አምላክ ያውጣው።
ወንድማችን ለጌታ እንደሰጠሕ። ስጥ ለጌታ ይሕቺ ዳቢሎስ ከሗለዋ ማን እንደአለ ጌታ ይመርምረው። በጣም ያማል ከፍዩ እሱ ጌታ ነው በርቱ ጌታ ያሳየን ይሕችን ሴጣን
እግዚኦ የስራሽን ይስጥሽ አንቺ የዳቢሎስ ቅጥረኛ ዘቅዝቆ መግረፍ ነበር ይችን ውርጋጥ😣😣😣
ያገሬልጂ በቅንነት እደልማዳችን ቻናሌን ተቀላቀይኝ
@@koki1266 እሄትየ አሁን ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ግን አደራ አደራ የምልሽ ነገር እንደመር አትበይ እሽ ሆዴ ለጓደኞቸም ሸር አደርጋለሁ
ቆሻሻ ሸርሙጣዝብለሽ ሸርሙጭ
Can some one send me kinfa zeleka picture weyena yasefery lege echi laba
የሚገርም ነው እንዴት አይነት ክፉ መንፈስ ነው የሰፈረባት? እግዚ ኦ ማህርነ ክርስቶስ
እኔምለው እንደዚህ ስታደርጋቹ እናተም ትንሽ አምናችሀታል መስለኝ በውቅቱ ምን አስፈራቹ እናታችሁን ስታስወጣ ይባስ ብላ የወንድማቹሁን አሟሟት ሳታጣሩ መቅርታቹ ያመናችሀት ያስመስላል እናትህ እና ሞቹ ነው የሚያስዝኑት ይህ ሁሉ ነገር በዝምታ ማለፋቹ የጤና አይመስልም
ተሻገር ጣሰው አድናቂህ ነኝ😘
ጥያቄ
1) የቤቱን ስም በባለቤትዋን ከሆነ ቤቱን ለ እህተማርያም እንጂ ለቤተሰቡ ይመለከታል ወይ?
2) እስካሁን የት ነበሩ 2 አመት ሙሉ?
3) የሰውየው ማህተቡ የት አለ?
NB: ማሀተበን ለመበጠስ ምንም ያልመሰለው ሰው ለውሸትና ለማስመሰልን ምንም ላይመስለው ስለሚችል
በሁለቱም ወገን ያለውን ሃሳብ ብታቀርቡልን መልካም ነው ኑሮ በዘዴዎች
ኦርቶዶክስ ላይሆን ይችላል
ግን እኮ ልጆች በመሐል አሉ! በአባታቸዉ ስም ያለ ንብረት ሁሉ የልጆቹ ነዉ እሔንንም ማሰብ ያስፈልጋል
ልጆቹ እብድና ወንጀለኛ ጋር መኖር የለባቸውም ህግ ካለ እነዚህ ቤተሠቦች ጋር ማደግ አለበት
ባሏንና ከማህፀኗ ልጅ አስወጥታ ምታጠፋ አዉረ አረመኔ እነዚህ ልጆች ነገ ያባታችን ቤት ነዉ ቢሉ ሲጥ አድርጋ እንደማታጠፋቸዉ ምን ማረጋገጫ አለ ? ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ልጆችንም ከአሁኑ ቦታቸዉን አሳዉቆ መሸከፍ ይሻላል ለሟቹም ባይሆን ልጆቹ ይዉጡለት
የጌታን እናት በከንቱ አትጠራም
ግን የወድህ አሞሞት ሳያገበህብህ ቤቱ ቤቱ አይገዘብ ያከይሩዘመን ሞተ ሲባል ሂደህ በምን ሞተ ምን ገደለው አይልም ግን እህ
እኔ በለቱ እቅስቃሴ አድርጌ ነበር ግን በምሀል ልጆቹ አሉ ተብሎ ነበር የተውነው ግን አሁን የሶ እናት በስጡት መልስ ተናድጄ ነው እውነት አታመልጥም እንጂ ከእ/ር እናገኘዋለን ብለን ነው
ua-cam.com/video/G7X3UPOY064/v-deo.html
ውይኔ ጉድ በጣም ይገርማን
የመኪና አደጋ ከሆነ የፖሊስ ሪፖርት መጠየቅ መቼም ሰው አደጋ ደርሶበት ሪፖርት ሳይደረግ አስከሬን እፕይሰጥም
That was the main point, easiest way is just to ask police about the accident and report on the death. Very easy
ፖሊስ ራሱ እጁ አለበት እንጂ
በትክክል
ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ ያን ጊዜ ለምን ዝም አላችኋት እስከዛሬስ ለምን ቆያችሁ ለምን ቀድማችሁ አልተናገራችሁና በፍጥነት አላሲያዛችኋትም ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነትን ይግለፅ
ከነነብሱ መሆኑን ያወቁት እኮ አሁን ከሚወጣው መርጃ ነው ወሬውን መጀመሪያ በደንብ ስሚ እህት
ወንዶሜ እዉነት ይዉጣልህ
Is too late...እውነትን ለመናገር እኛ ኢትዮጵያውያን በሁኔታወች ላይ መዘናጋትና ችላ ማለት ይታይብናል።
its complicated.
there are kids involved
አቤቱ አድነን መድኃኒት አለም
She must be held responsible period!
Come on man,you seemed liked Brain washed
@@እዉነትተናገሩ Am I ?
በዚህ ሰአት ትክክለኛ ሰው ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ናቸው
አዝላችኋት ዙሩ ሰይጣን
ለማች ነብስ ይማር እስዋ ግን የእጅዋ ታገኛለች እች ስይጣን የስይጣን ቅጥረኛ
የዘራችውን ታጭዳለች. አሁንም ግን ልጆችዋ ሌላ ስው ልጠብቃችው ይገባል እመብርሀን ትድረስላቸው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ጀሮ ያለው ይስማ። በመጨረሻው የተናገረው ነገር በጣም ግልጽ ነገር ነው እናስተውልስኪ። በሃሰተኛ ነብያትነን ባዯች ኣንታለል።