ቁጭ ይበሉ አስቂኝ ድራማ ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #shewaferawdesalegn #movie #comedy
    ቁች ይበሉ ተከታታይ ድራማ
    Kuch Yibelu comedy series
    Kuch Yibelu full playlist : • ቁጭ ይበሉ
    follow our social links:
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
    Join this channel community to get access to new uploads:
    / shewaferahudesalegne
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

КОМЕНТАРІ • 223

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +19

    እይ ገበያነሽ የእውነት የድሮ እናቶችን መስለሽ ስትስሪ ሲያምርብሽ የኮሚዲው ንጉስ ሽዋፍእራሁ ድንቅ ስራ ነው ምድረ ነጭ አምላኪ ልብ ይበል ቆንጆ ስራ ነው👍👍👍❤️

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 2 роки тому +8

    Kkkkkkk ይህ ድራማ አስተማሪ እና የተዋጣልት ነው። ስለዚህ ሰው ን በቀለሙ ፈረጀ ብሎ መጠጋት ትርፉ ይሄ ነው!!

  • @giyonmelka7450
    @giyonmelka7450 2 роки тому +21

    ያምራል በጣም ሸዋ ፈራው ምርጥ ሰው forever...

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 2 роки тому +5

    😂😂😂😂😂❣️❣️ሸዋፈራው ስወድክ እኮ🙏🙏ሰላምና ጤና ሁሌም ተመኘው !!!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ ክክክክክክ በርቱ በጣም ደስ ይላል በዛውም ትምህርት ነው የአገራችን ሰው ዲያስፐራ እያለ የዲያስፐራ ነገር እንዲህ ነው

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +33

    አረ ሰአት ይጨመርበት በጣም አጭርነው 👍ይጨመር የምትሉ አሳዩኝ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 роки тому +4

    ገበያነሽ እና ሽዋፈራሁ ስወዳችሁ እኮ 🥰🥰እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፈጣሪ 🥰🥰

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 роки тому +3

    አይ ሸዋ ፈራው።እንዲህ ግደለን።የኛ ምርጥ።

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +17

    🤣ኡፍ በጣም ነው የወደድኩት የምር ግን ቶሎ ቶሎ ይቅረብልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +5

    ጌታን ስወድህ እኮ 💝💝💝💝ካንተ ውጪ 👌ገበያነሽና 💝💝💝💝ሸዋፈራው 💝ዉቦች 💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤🌹

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 2 роки тому +5

    በጣም ደስ ሚል ነው😘 ሁሌም የማደቅህ ሽዋዬ ክበርልኝ🙏

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 роки тому +3

    መንግስቱ ሀይለ ማርያም ምንድነው ያለው ተንቀናን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 роки тому +7

    በፈረጅ አማች ስትደላቀቁ
    ፈረጁ እደሁ ሃበሻ የዋጠነው የሚመስለው 🤣

  • @wendemusitotaw9185
    @wendemusitotaw9185 2 роки тому +3

    It’s so funny l love it’s you guys did great thank you so much

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +2

    ሸዋ ፈራው ምርጥ comedian !

  • @engediy
    @engediy 2 роки тому

    ገቢቲ ምርጥ ሰው ከአንቺ የተነሳ አማርኛ ፊልም ማየት ጀመርኩ ሸዋ ግሩም አርቲስት ሁለታችሁ አንድላይ የምትሰሩት ደራማ ሁሌም ግሩመ ነው ።በርቱ👏👏👏👏

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 2 роки тому +5

    ሁሌም ውጤታማ ሸዋፈራው ሰወድህ🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄😂😂😂😂😂😂

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 2 роки тому

    ሁሌም ምርጥ እና አስቂኝ !! እኔና መላው ቤተሰቤ ከልብ የምንወደው ሸፈራሁና አብረውት የሚሰሩት ድንቅ አርቲስቶች በጣም እንወዳችሆለን በጣም አስቂኝና ላስተዋለው አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 місяців тому

    ሸዋ ፈራው ያለበት ሁሉ በጣም ደሥሥሥ ብሎኚ ነው የማየው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому +6

    ሽፈራው ከድሮ ጀምሮ አድናቂህነኝ
    ረዘም አርግልን ደቂቃውን

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 роки тому +5

    በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ድራማ

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 роки тому

    ወይኔ ስወዳችሁ ይመቻችሁ በርቱልን በጣም ወደነዋል እንዳይቈረጥ ሸውየ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому +5

    🙏🏆🏅⭐️🌟🥰💫🕊እንኳን አደረሰን ወገን አሜን🙏💫🕊

  • @ቤቲነኝ
    @ቤቲነኝ 2 роки тому

    ሆዴን አመመኝ ሸዋፈራው ገና ሳየው በሳቅ የምወድቀው🤣🤣🤣

  • @hilinamolla6132
    @hilinamolla6132 2 роки тому

    Shewa betam betam yameral yehule geza adenaki negne

  • @GgGg-ti6jb
    @GgGg-ti6jb 2 роки тому +9

    ክፍል 3 ቶሎ ልቀቁልን ደቂቃውንም ጨምሩበት

  • @tsehayhailu9099
    @tsehayhailu9099 2 роки тому

    Setabke nabre sewadhe aneta yalhbate eko ❤️❤️❤️👏👏👌👌👌👌👌

  • @ageranegash810
    @ageranegash810 2 роки тому

    Des yelale 😂😂😂😂👌shuaferaw gen yeleyal 🥰🥰🥰edemaken yarzemew

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +3

    ክክክክክክክክ አይ ፈረንጂ፡ሰራላቹሁ

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 2 роки тому +4

    Never miss anything done by Shewaferaw Desaleg ! Your work is unbelievable ! Please keep doing what you do because you are our joy !! Thank you for everything !

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 10 місяців тому

    Kkkkk shewsfraw always best
    Wawww

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 2 роки тому +6

    It's funny but too short 🤣

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +13

    ስወዳቹኮ እንኳን ደህና መጣቹ 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @እህተማርያምሀይለሚካኤል

    ኤረ በስመ ሰላሴ እርግማኑ ይዘገንናል ይቅር አይደለም ተራግመን ተመራርቀንም በሆነልን

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 роки тому

    ወይ በጣም ደስ ነ ው የሚለው ሸዋፈራሁ ክፍል 1.ላይ ጉራቹ አስቴር ን ሙሀመድ አህመድን ፀጋየን ሊያመጡ ጉራ ትጠላለክ ክክክክክክክክ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 роки тому

      ክክክክክክክክክክ እውነትም ጉራ ትጠላለክ

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 роки тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቀለም ይልቀቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @ድራፍትቡድን
    @ድራፍትቡድን 2 роки тому +8

    100% ይሄ ታርክ እዝህ አድስ አበባ መገናኛ አከባብ በ2007 ዓም የሆኑ ቤተሰብ ላይ ደርሷል። ልጅቷ ፈረንጅ ጠበስኩ ብላ ሰፈር ዘመድ ሳይቀር ተናግራ ቤታቸውን አስይዘው ብር ከባንክ ተበድረው ገደል የገቡ ቤተሰብ ታርክ አስታወሰኝ። የአበሻ ወንድ ጓደኛዋን ትታ ከሱ ጋር ስትጨፍር ለሁሉም ስትናገር ቆይታ ሰርግ ልናረግ ነው አባቴ ካናዳ የአፒል ኮምፒውተር ሞባዬል ካምፓን ባለበት ነው ብሏት ፈክ ፎቶ እያሳያት ልጅቷም አብዳ በቃ የዓለም ሀብታም ልንሆን ብላ ለ5 ወር በላይ ከተጫወተባት ቦኃላ መጨረሻ ላይ ፈረንጁ ጉድ አርጓት ከሀገር ሸሸ። በፈረንጅ ምክንያት የካደችው የ12ኛ ክፍል አበሻ ወንድ ጓደኛዋ ከአድስአበባ ጥቁር አንበሳ በህክምና ዶክትረት ተመርቆ ምርጥ ልጅ አግብቶ የልጅቷ አባት በእሷ ምክንያት በዕዳ ስሰቃዩ ቆይተው በ2011 መጋብት ወር አረፋ ልጅቷ ግን የአህምሮ በሽተኛ ሆና እስከዛሬ በመድኃኒት ነው የምትኖረው። ለማንኛውም ተጠንቀቁ መብላት እንዳለ በተሰብ ሙሉ ማስበላትም አለ። ጥሩ አስተማር ነው

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 2 роки тому

    Gena sayewe weyi wowww new yaliku guduni salayewe leka ketayi new endati des yilali

  • @milliabebe5044
    @milliabebe5044 2 роки тому

    ሸዋፈራው 👌 አንደኛ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    😁😁😁😂😂😂😂😂 ፈረጁ የስራህን ይስጥህ 🙈😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @MulualemE
    @MulualemE 7 місяців тому

    Betam Arif Shiwa

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 2 роки тому +4

    የሳቅ ምጪ ናችሁ😀😀😀

  • @ቃልኪዳንጌትነት
    @ቃልኪዳንጌትነት 2 роки тому +5

    ደቂቃውን እኮ አሳጠራችሁት ለማንቸውም እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @seaditube7269
    @seaditube7269 2 роки тому

    😂😂😂 ኧረ ቀጣዩ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን

  • @rahmarahma8209
    @rahmarahma8209 2 роки тому

    ቅዲም ማሳጂ ያልሽው አላለም 😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zulu9212
    @zulu9212 2 роки тому +5

    ወደ 5ደቂቃ የባለፈው ሳምንት ድግግሞሽ ነው። ቢስተካከል ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 2 роки тому +4

    ደስ ይላል በርቱ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    ሸዋፈራው ስወዲህ😍😍😍

  • @tesfaneshiteshome9988
    @tesfaneshiteshome9988 2 роки тому +1

    wow des yelal betam

  • @samizman10
    @samizman10 2 роки тому

    በቃ አሪፍ ነው
    የምን ሰበር ዜና ይህን ማየት ነው

  • @kalkaidanazzene9791
    @kalkaidanazzene9791 2 роки тому +3

    በመከራ ውስጥ ፍገግ ማለትም ጥሩ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 3 місяці тому

    ወየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 2 роки тому

    ሸዋ በርታልን;!!

  • @የዓለምቤዛ
    @የዓለምቤዛ 2 роки тому

    Ere enante rasu shua shua nw yeserachun 15 minute mehonua sayans chirash gimashu min kalefew tiwsta.....a.hw betam aterech enji yabede nw wedenewal

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +3

    ምርጦች በሳቅ ገደላችሁ ፈረጅ አብታ ብላቹ ፈታ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 2 роки тому +1

    So funny 😆

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ገደሉኝ እኮ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @phili8384
    @phili8384 2 роки тому

    I'm so crazy of dis guy 😁😁😁👍

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому

    ጉድ ነው ኣይ ነጭ 😅😅😅😅😅😅

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 2 роки тому

    Great artist shewsferaw!!! ,,,,

  • @mihiratdebala1114
    @mihiratdebala1114 2 роки тому

    በርቱ ጥሩ ነው

  • @Amena-ze6up
    @Amena-ze6up 2 роки тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ እፍፍፍፍፍፍ ሸዋፈራሁና ገበያነሽ የስራችሁን ጦሽ አልኩ

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 роки тому

    ምርጥ ነው::

  • @semharhaile2549
    @semharhaile2549 2 роки тому +1

    ቅድም ማሳጅ ያልሽው አሁን ገባኝ አላለም 🤣🤣🤣

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 роки тому +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 2 роки тому +1

    ስንቱ ነጫጭባ በኢትዮጵያ ሴት ልጆች ላይ ተጫወቱበት እንደ ነጭ ያለ አረመኔ ፋሽት ዘረኛ የለም እንኳንም ጉዳቸውን አወጡልን

    • @yanita7632
      @yanita7632 2 роки тому

      Haha ye netekeh nebere meselegh amererk 🤣😂🤣

  • @ሰውእንጅዘመንምንአድርጎ

    ኧረ ምርጥየ ነው እውነት ግን ቶሎ ልቀቁልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @daved5683
    @daved5683 2 роки тому +1

    Best movie 🍿 on UA-cam. Thank you for free laughter!

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 2 роки тому +3

    ሽዋፈራው part 3 አፍጥነው

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 роки тому

    Derom eko yabesha sete fergi setay lo tori yehotalat yemisel leboan chimer
    New yemtelew demo Eko afkeraw pihon
    Tero neber gin aydelem 😀😀😀

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 2 роки тому

    ቅንድባም ስድብ ነው🤣🤣🤣

  • @ደስእሚልስቃይYouTube
    @ደስእሚልስቃይYouTube 2 роки тому +1

    በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 2 роки тому +2

    Nice of you guys !

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 роки тому +2

    ደስ ይላል ያስተምራል ይቀጥል

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 10 місяців тому

    😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣👍👍

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    አረ ሆዴን ኡፍፍፍ በሳቅ አበሽበሻቹኝ ሃሃሃሃሃ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +1

    በጣምደስይላል ❤️❤️❤️

  • @ጌታእኮነውለኔየደረስውእኔ

    እረ ጉ
    አጠረ ትንሽ እረዘም አረጉት በጣም ጥሩ ነው

  • @dearmom7010
    @dearmom7010 2 роки тому

    #ቀለምህ ይልቀቅ
    #አሜን 😂😂😋

  • @תשגרתשגר
    @תשגרתשגר 2 роки тому +2

    😍😍😍😍

  • @lhikmahussan2527
    @lhikmahussan2527 2 роки тому

    😅😅😅😅😅😅👌👌👌👌👌👌👌

  • @tsisemart179
    @tsisemart179 2 роки тому

    Er tolo yekirebe dis yelale betame

  • @mekashawdessalegne1320
    @mekashawdessalegne1320 2 роки тому

    bertu betam yaznanal

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 роки тому

    Shefraw The Best Funny Comdian We Love You Endew Hultachum Yemtmchu Nachu yewnet Balna Miste Bethonue Dessss Telalachu

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 2 роки тому

    Enkoun Dena methie weyne kifel holite ba gogote eytabnwe

  • @cloudinternational8296
    @cloudinternational8296 2 роки тому +8

    this two is insanely funny

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ?

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 роки тому +1

    ክፍል 3, ይፍጠን

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 роки тому

    እጅግ ፡ ግሩም ፡ ፡ ድራማ ፡ እንደ ፡ ዛሬ ም ፡ ስቄ ፡ አላውቅም ፡

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 роки тому

    Huletachu endet endemyamrbachu erejim edmena tena yestachu

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️🤝🤝

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍

  • @ፋሲካካሴይትዮብ
    @ፋሲካካሴይትዮብ 2 роки тому +1

    በጣምወዳቹሕ

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 2 роки тому

    Setoch kz yeteshal mn takalachu sejemerm
    Ferch sebal be chekelatachu yemtkomu nachu eko

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому

    😂😂😂😂😂💚💛❤☝☝☝

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 роки тому

    👏👏👏👏👏👏

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 роки тому

    ተዋጥቶላችኋል።

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 роки тому

    ትችላለህ ሸዋፈራሁ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 роки тому

    🏃🏃‍♀️🏃‍♂️👯‍♂️😂😂😂😂😂

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 2 роки тому

    betm desyemele nw thanks betm

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ አንሆንም? እ??

  • @sosi8831
    @sosi8831 2 роки тому +1

    ❤❤😂