{heart touching voice} Sura Arahmanሱርቱ -ረህማን ||የቀልብ ምግብ በቁርአን እንመሰጥ|| ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2023
  • #religion #quran #ቁርአን

КОМЕНТАРІ • 468

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm 6 місяців тому +83

    😢 ያረህማን ማነዉ ይህንን ጀግና ወጣት እንደኔ የሚወደዉ ስንቱ በፊልምና በቲክቶክ ጊዜያቼዉን እያቃጠሉ አንተ የአላህ ሱብሃነወተአላን ቃል ታነባለህ አላህ ይጠብቅህ ቶፊቅ ወንድሜ እንዳተ አይነት ሃበሻን የሚያስጠራ ጀግና ወጣት ስላየሁ ደስስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልህ🌹😥

    • @tofikalhabeshi
      @tofikalhabeshi  6 місяців тому +13

      Aminnn aminnn yarebb Allah yewedadachu

    • @user-cq7eg3zn5g
      @user-cq7eg3zn5g 6 місяців тому +4

      አላህ ይጨምርለት ወላሂ በአሁኑ ሰአት ወጣቱ ጨፋሪ ነቸው እሱግን የአላህን ቃል አክባሪ ነው 😢😢😢

    • @ametellahabdellah
      @ametellahabdellah 5 місяців тому +4

      ተውፊቄ በአላህ ሁሌም በዚ ድምፅ ቅራልን እባክህን እኔ ሁሌም ነው ማዳምጠው አስሪዬ ራሱ ይሄ ቃሪዕ የት ሀገር ነው አለችኝ ሀበሻ ነው ስላት መሻአላህ አላህ ይጠብቀው አለች
      በተረፈ አላህ ይጠብቅህ እንወዲሃለን ቶሎቶሎ ልቀቅልን ከቻልክ ።

    • @tofikalhabeshi
      @tofikalhabeshi  5 місяців тому +1

      @@ametellahabdellah aminnn aminnn eshi enshallah mrhaba

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤በጣም አላህ ቁራአንንንአግራልን ያረብ😢😢😢ወድም ጀዛኩም አላህ ኸይረንን

  • @ahmederina
    @ahmederina 6 місяців тому +18

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻ አላህ ወንድማችን ቶፊቅ አል ሀበሽ
    በርታልኝ ምርጥ አቀራረብ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👍🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🌹👈

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 6 місяців тому +16

    ወንድሜ ተውፍቅ ማሻአላህ ኢልሙን ናፊአ

  • @user-kz7hq7ms6x
    @user-kz7hq7ms6x 6 місяців тому +17

    ማሻአላህ ያረብ እኛንም ባማረ ድምጥ የምንቀራ ያርገን ያረብ

  • @mubemedia
    @mubemedia 6 місяців тому +10

    MashaAllah 👍

  • @hbi2024
    @hbi2024 6 місяців тому +27

    አይ እኛ እሚጠቅመን ነገር ላይ ሁሌ 0000 እማይጠቅምን ዘድ 100000000000💔

  • @taibaibrahim3745
    @taibaibrahim3745 6 місяців тому +10

    ما شاءالله🌹
    ما شاءالله🌹
    ما شاءالله🌹
    ወንዲሜ አላህይጨምርሕ ለኛም አላህያግራልን ❤❤💐💐🌷🌷

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa 6 місяців тому +5

    አላህ ይጨምርልህ ኢልሙን ናፊዐ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ 🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ 🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉ማሻ አላህ

  • @noraal3058
    @noraal3058 2 місяці тому +2

    ማሻላህ ወላሂ በጣም ነው የወደድኩት ባዳምጥ ባዳምጥ አይሠለቸኝም

  • @mohammadtalha5890
    @mohammadtalha5890 3 місяці тому +4

    Beautifil quran recitation from pakistan

  • @UMosn
    @UMosn 34 хвилини тому

    ማሻአላህ ተባረከ ረህማን ጀሚል ወላሂ ወላሂ ቢላሂ በጣም ነዉ ያስለቀሰኚ አላህ ረጂም
    እድሜ ይስጥህ ከአፊያ ጋር ያረብ ያረብ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy 18 годин тому

    ግን ኢስላሙ ኡማ የት ነው ያለው ላይክ ስብስክራይብ አረጉት ይሄን ጀግና እኔማ ጭቀቴ ጥፍት ይልልኛል ቁርአን ስሠማ ሱብሀን አላህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Sunnah-Media936
    @Sunnah-Media936 6 місяців тому +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q 6 місяців тому +7

    ማሻአላህ አለይክ የኔ ወንድም ያንተን አይነት ወጣት አላህ ያብዛልን ቀልባችችንንም ያፅዳልን ❤

  • @user-qi5tk6yj2b
    @user-qi5tk6yj2b 6 місяців тому +9

    መሻ አላህ ተበረከላ አላህ ይባርክህ ያርብ ቁረአን አግራልን 🤲🤲🌹🌹🌹🌹🤲😭

  • @meryem1143
    @meryem1143 6 місяців тому +3

    ባረከሏህ ፊክ

  • @dandi704
    @dandi704 6 місяців тому +3

    አሏሁአክበር ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ. እንደው አሏህ ያስደስትህ በጣም ደስስስስ የሚል አቀራር ነው ማሻ አሏህ ወንድሜ።

    • @tofikalhabeshi
      @tofikalhabeshi  6 місяців тому

      Aminnn

    • @dandi704
      @dandi704 6 місяців тому

      @@tofikalhabeshi Wellahi betam nw desss yemilew Allah telek derja yadresh

  • @ojoosojh9j589
    @ojoosojh9j589 6 місяців тому +4

    መሻአላህ እረለኔም ድዋ አረጉልኝ ልቤ ደረቀብኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @rabeaarabeaa1190
    @rabeaarabeaa1190 6 місяців тому +4

    ማሻአሏህ ተበረክ ረህማን ለተቼገርነውም አሏህ ያግራለን እስኪ ያረቢ 🤲😢😢😢

    • @MuhammedawelAdem
      @MuhammedawelAdem 6 місяців тому

      ቁርኣን መቅራት ፈልገሽ ነው ነይ ላቅራሽ

    • @rabeaarabeaa1190
      @rabeaarabeaa1190 6 місяців тому

      @@MuhammedawelAdem እየቀራሁነበር አሏህ ያግራልኝ እንጅ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😥🤲🤲

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 6 місяців тому +2

    ማሻአላ

  • @user-uh9nu9ee5r
    @user-uh9nu9ee5r 20 годин тому +1

    ወድሜ ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 2 місяці тому

    Mashallah Mashallah Mashallah❤❤❤❤😢 tabarakallah Mashallah tabarakallah

  • @user-od3wz5bu6v
    @user-od3wz5bu6v Місяць тому

    اللهم اجعل القرآن الكريم ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء همومنا

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 6 місяців тому +4

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AlamAlam-ck7du
    @AlamAlam-ck7du 2 місяці тому

    _ማሻአላህተባረክ አራህማን አላህጠቃሚእዉቀትያዲርግልህያረብለኛምአላህያግራልን ዱአአዲሪግልን ጀዛኩምላህኸይርአላህይጠብቅእዳተአይነትወዲሞችንያብዛልን_

  • @FatumaFatuma-rw1rm
    @FatumaFatuma-rw1rm 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    በአለህበትአላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 6 місяців тому +1

    Masha Allah

  • @user-nc1xu6jj9h
    @user-nc1xu6jj9h 6 місяців тому +3

    ማሻአላህ ተበረክ ረሀማን አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህእሲያግራልን ያርብ😥😥😥❤❤❤

  • @skylove6058
    @skylove6058 3 місяці тому +2

    He is one of amazing guys that i love🙏🥰🥰🤲💙🙏

  • @fatiyafatiya690
    @fatiyafatiya690 6 місяців тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 6 місяців тому +3

    ማሻላህ ❤❤

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 6 місяців тому +7

    ماشاء الله تبارك الرحمن
    اخي توفيق الله يجعله في ميزان حسناتك
    ሼር በርታልኝ

    • @tofikalhabeshi
      @tofikalhabeshi  6 місяців тому

      Aminnn aminnn

    • @user-ld1lm3xi2p
      @user-ld1lm3xi2p 6 місяців тому

      አላህ ይጨምርልህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @user-ls5gb9vu9j
    @user-ls5gb9vu9j 17 годин тому

    ለማድነቅ፥ቃልያጥረኛልእዴትመታደልነው አሏህይጨምርልህ እዳተእይነቱንያብዛልን

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r 19 днів тому

    ألله أكبر ماشاء الله تبارك الله

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 6 місяців тому +4

    አደኛ ነኝ❤❤ አህለን ቶፊ
    ባጃጆችዬ ሻይ እየጠጣችሑ ብርዲ ማባረሪያ ሳኡዲና ዱባይ አልጀመረም መሠል ብርዲ ኩየት ልንሞት ነው ገና ከመግባቱ 😢
    አላሕ ሐሳባችንን ሞልቶልን ሐገራችን በሰላም አላሕ ያሥገባን

  • @muniraabdu1795
    @muniraabdu1795 6 місяців тому +3

    Mashallah Mashallah

  • @RahmaSeid-th2iy
    @RahmaSeid-th2iy 6 місяців тому +1

    مشا الله تبارك الله عليك

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 6 місяців тому +6

    ማሻ አሏህ ባረክ አሏሁ ፊክ አሂ ቶፊቅ ውብ ድምፅ ውብ የወዳዱ ቃል❤❤🌹🌹

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 дні тому

    ጀዘክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ ይጨምርልክ እኔ ስታኛ እቺን አየ ኢየደመጥኩ ነዉ ምተኛዉ እነ አላህ መኖሬየክን ጄነተል ፍርዶስ የድርግልክ❤❤❤

  • @alichannel3389
    @alichannel3389 6 місяців тому +1

    Masha Allah❤

  • @zeyniyakebir8934
    @zeyniyakebir8934 2 місяці тому

    ماشاء الله تبارك الرحمن تيلاوا جميل جدا

  • @user-sz5vx9og8t
    @user-sz5vx9og8t 6 місяців тому +1

    مشاءالله

  • @seadayiamam8382
    @seadayiamam8382 6 місяців тому +2

    ماشاءالله تبارك الله🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ZemzemMuhammedali-bo2vh
    @ZemzemMuhammedali-bo2vh 6 місяців тому +4

    يألله مشاءالله 🎉🎉🤍🤍💪💪👌👍

  • @monazmona8256
    @monazmona8256 6 місяців тому +4

    masha,allha❤❤❤🌹🌹

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 27 днів тому

    ማሻ አላህ ድምፅህ ልብ ያቀጠቅጣል አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @aleemahaliio511
    @aleemahaliio511 6 місяців тому +1

    ماشاءالله تبارك الله عليك

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 6 місяців тому +1

    ما شا الله

  • @rurubintbaba7160
    @rurubintbaba7160 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር

  • @hdbch3017
    @hdbch3017 6 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ 🌷🌷🌷🌷🎉🎉

  • @user-ze4sy8kx7o
    @user-ze4sy8kx7o 2 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ቁርአኑን የምናገኝበት አማራጭ ብታመቻችልን

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t 6 місяців тому +1

    የሌቤ መድሀኒት አቤት ሳዳምጥ ሰራው እንደሚሆድ ወድሜዋ አላህ ካሰብከው ያድርሰህ

  • @user-od3wz5bu6v
    @user-od3wz5bu6v Місяць тому +1

    الله يبارك وجزاك الله خيراً وبارك الله فيك وجعله في ميزان حسناتك ونفع بك المسلمين اجمعين ونسأل الله حسن الخاتمة وجنة الفردوس الأعلى

  • @user-ok4kz2ww9v
    @user-ok4kz2ww9v 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ቶፊቅ ወንድሜ ሁሌ ቀናብካለሁ ይጠብቅ❤❤

  • @user-wh7xv3dd6v
    @user-wh7xv3dd6v 4 години тому

    ማሻላህ❤

  • @Zehara-ik3mq
    @Zehara-ik3mq 6 місяців тому +1

    ያረብ ቱፊቅየ ወድም ባለህበት አላህየጠብቅህ ወላሂ እኔቃላት አጣሁልህ

  • @Umuabdelah-Tube
    @Umuabdelah-Tube 6 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ

  • @user-rq1wf1qp1q
    @user-rq1wf1qp1q 6 місяців тому +1

    መሽአላህ

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut 5 місяців тому +1

    Mashaltbrkahi

  • @Hayat-yh9dd
    @Hayat-yh9dd 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @AdemahmedUsman
    @AdemahmedUsman 10 днів тому

    ማሻላሏህ ተውፊቅ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 місяців тому +1

    ማሻአላ ማሻአላ

  • @shamelahali1233
    @shamelahali1233 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወንድማችን

  • @kamela951
    @kamela951 6 місяців тому +1

    ማሻአላ ትባርካላ
    ተዉፊቅ አል ሀበሻ
    አላህይጪምርልህ በጣምድስእሚልአቀራርብነዉ

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z 6 місяців тому +1

    ማሻአሏህ

  • @user-fl1yw7ho5b
    @user-fl1yw7ho5b 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q 6 місяців тому +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ አረሕማን አሏህ ይጨምርልሕ ተቀበል አሏህ መሰሎችሕ ያብዛልን

  • @SSaa-ux8ty
    @SSaa-ux8ty 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ማሸአላህ❤❤❤❤

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 6 місяців тому +1

    ማሸአላህ

  • @user-gv5is2uo5y
    @user-gv5is2uo5y 5 місяців тому +1

    መሸ አለህ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 2 місяці тому

    ማሻአላህ ወድሜ ተውፊቅ አላህይጨምርልህ ያረብ ሰላምህ ይብዛባለህበት❤❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Місяць тому +1

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏህ ይጨምርልክ ወንድምዬ

  • @HayatHayat-fm7rr
    @HayatHayat-fm7rr 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 6 місяців тому +1

    ማሻአላማሻአላ

  • @AaAa-nf4li
    @AaAa-nf4li 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ🥀🥀🥀🥀🥰🥰

  • @user-jc1jn6cl8r
    @user-jc1jn6cl8r 6 місяців тому +1

    مشا الله تبارك الله الله يبارك فيك ويحفظك اخي الكريم الله يوفقك ءخلاص

  • @user-zi1sq1si7x
    @user-zi1sq1si7x 6 місяців тому +1

    ማሺእላህ ቀጥልልን

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 2 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አቤት ድምፅህ እደት ደሥሥሥይላል ሠርስሮ ልብይገባል ወላሂ 24 ሰአት ብሰማው አልጠግበውም ማሻአላህ ብያለሁ ውዱ ወድሜ 📚📚📚📚

  • @user-kk5kj8ct3q
    @user-kk5kj8ct3q 3 місяці тому +1

    Maashaa❤❤❤❤Alĺaah❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-fd9xc7cf2y
    @user-fd9xc7cf2y 6 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ ውብዬሆን ቁራኣን

  • @hasanatsayid5112
    @hasanatsayid5112 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ❤❤

  • @user-kn8dr6vr7t
    @user-kn8dr6vr7t 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @Negat-kd2jx
    @Negat-kd2jx 6 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ጃዘህ አላህ አሂ በርታ 👍👍👍

  • @nebatendris5522
    @nebatendris5522 6 місяців тому +1

    ሱበሃንአላህ አለዚ አእጣክ ሀዛ ሶት ማሻአላህ

  • @uminasra6758
    @uminasra6758 6 місяців тому +4

    MashaAllah wonderful recitation.

  • @user-nt3qr1mj2j
    @user-nt3qr1mj2j 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ምርጥ ድምፅ አሏህ ይጠብቅህ

  • @fhucvhj7774
    @fhucvhj7774 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 6 місяців тому +2

    ما شاء الله

  • @Aisha-hq2vl
    @Aisha-hq2vl 6 місяців тому +1

    ማሻላወድምአሐም

  • @UaeKfkn-yi6nb
    @UaeKfkn-yi6nb 5 місяців тому

    ማሻአላህ ደሥ የሚል አቀራር አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haleemahaleema7499
    @haleemahaleema7499 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-lf4en3kw8h
    @user-lf4en3kw8h 6 місяців тому +2

    ማሻአላህ ወድማቺን አላህይጨምርለህ🎉🎉🎉🎉እኛም በሰማነውየምንጠቀምያርገንያረብ

  • @samsungatwo2496
    @samsungatwo2496 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 6 місяців тому +1

    جزاك الله خيرا

  • @aishaa2336
    @aishaa2336 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ የኔወድም በርታልይ እስከመጨርሻው❤❤❤

  • @hadya7223
    @hadya7223 6 місяців тому +1

    መሻአላህ❤❤ወንድሜ❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufanibrahim9507
    @zufanibrahim9507 3 місяці тому

    ማሻ አላህ በፆመኛ አጀቴ ሳለቅስ ዋልኩ አይ ዬኛ ነገር አላህ ቀልባችንን ይመልስልን

  • @ZiyadaHyeru
    @ZiyadaHyeru 5 днів тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረቢ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 6 місяців тому +2

    ሰወተል ጀሚል

  • @user-yy8go6td1s
    @user-yy8go6td1s 3 місяці тому

    mash Allah yene jegina Allah yetbikih🎉🎉🎉🎉🎉🎉