Part (1) start from suratul Fatiha and back to until suratul gashia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2023
  • start from suratul Fatiha and back to until suratul gashia

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @EeEe-xu7cw
    @EeEe-xu7cw 3 місяці тому +23

    ተውፊቅ አልሀበሻን የሚወድ በላይክ ወድሚ አላህይጨምረልክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-nt3qr1mj2j
      @user-nt3qr1mj2j Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-kv5zm1zr7p
      @user-kv5zm1zr7p 3 дні тому

      የቁርአንግዜማ መቸ ላይክ ያረጋሉ ሌላ ቢሆን ነበርእጅአ

  • @zainabahmad6113
    @zainabahmad6113 3 місяці тому +19

    ዉድ የኢስላም ልጆች ለሁላችንም ቁራንን ያግራልን ❤️

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x 8 місяців тому +73

    መሽአላህ ድምፁ ለቁረአን የሚያምረ ሀፊዝ ልጅ ይወፍቀን ያረብ

  • @MarifaAhmed182
    @MarifaAhmed182 3 місяці тому +5

    አልሀምዱሊላህ በስተመጨረሻ ሀገራችን ላይ ቃሪዎች ብቅ እያሉ ነው አላህ ይጨምርልክ❤

  • @RukiyaAhmed-tx1eh
    @RukiyaAhmed-tx1eh 9 місяців тому +102

    ወድ የኢስላም ልጆች የት ነችሁ ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zehara-fj4bk
    @Zehara-fj4bk 8 місяців тому +3

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ خیرنجزا ❤❤❤

  • @Hiku980
    @Hiku980 5 місяців тому +6

    Mashallah 🎉🎉🎉❤

  • @Nagatali-hv8bi
    @Nagatali-hv8bi 7 місяців тому +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ለኛም አላህ ያግራልን ❤❤❤❤

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 8 місяців тому +40

    የኔጀግና ወድም ተውፊቄ አላህይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ፣በእውነት አተንእያዳመትኩ ስራዬን እማከናውለው፣የገታችንቃል ቁረአን የልብመዳኒት ሁላችንንም ሀፊዝያድርገን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-wc6ek4hk2y
      @user-wc6ek4hk2y 6 місяців тому +2

      አሚንንንንየኔውድእህት❤❤❤❤❤

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 6 місяців тому

      @@user-wc6ek4hk2y ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nt3qr1mj2j
      @user-nt3qr1mj2j Місяць тому +1

      አሚንንንንንንንንያረብብብብብብብ

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 Місяць тому

      @@user-wc6ek4hk2y 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 Місяць тому

      @@user-nt3qr1mj2j ያርብ

  • @user-yc7oe4jy3g
    @user-yc7oe4jy3g 3 місяці тому +5

    መሸአላህ ተሰምቶ የማተጠገብነው👌👌👌

  • @KadeejaKadhu-ze6nb
    @KadeejaKadhu-ze6nb 6 місяців тому +6

    MashaAllah

  • @aziizaoro9332
    @aziizaoro9332 7 місяців тому +4

    Mashallaa Tabarakallaa my Bor Alhaa Yaffizik 👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌☝️☝️☝️

  • @nagiba6936
    @nagiba6936 9 місяців тому +31

    አላህ አከበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ሱብሀን አላህ
    ሱብሀንአላህ
    ሱብሀን አላህ
    ቀጥልበት እንዳታቋርጥብን በዚው ድምፅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @zeharamekonen4541
    @zeharamekonen4541 8 місяців тому +40

    ማሻ አላህ አሌክ ወንድማችን ቶፊቁ ረበና ይጠብቅህ በራህመቱ 🤲🤲❤

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 8 місяців тому +1

      መሻአላህህህህህህአላህይጭምርርልህ

    • @jomanahosain3660
      @jomanahosain3660 7 місяців тому +1

      لي انا بس ب اي ذا اللي ال ءالله ما شاء الله ءالله الله وبركاته مساء الورد يا رب ❤من وين من ذ مرحبا اب ❤ ‏‪11:14‬‏

  • @user-wf2nd8lf9l
    @user-wf2nd8lf9l 7 місяців тому +3

    Msaahaallaah Msaahaallaah Msaahaallaah Msaahaallaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ep2tw2qp1j
    @user-ep2tw2qp1j 9 місяців тому +5

    ‏ما شاء الله ما شاء الله ‏جزاك الله خيرا جزاك توافق🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tghf9199
    @tghf9199 9 місяців тому +10

    ማሻ አሏህ

  • @Toy194
    @Toy194 8 місяців тому +9

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉ያአሏህ 🎉🎉🎉ወፍቀን ያረቢ 🌺ያከሪም🌺አንተ ኩን ካልከው ሁሉ ነገር በጅህነው ጌታዬ እደለን 🎉ወፍቀን

  • @user-ho7gf5qk1k
    @user-ho7gf5qk1k 8 місяців тому +16

    አላህ ይጨምረልህ ወንድሜ የአንተን በሠማሁ ሥአት ውሥጤ ትርካለች
    አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ😢

  • @KhadijaBilal-og9yy
    @KhadijaBilal-og9yy 7 місяців тому +6

    ❤ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ያረብ

  • @user-gi6lo1mt4u
    @user-gi6lo1mt4u 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ያንተ ቅሪያት በሚያምረዉ ድምጽህ የመስማት ሱስ ሆኖብኛል አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @user-le3sn6fx2z
    @user-le3sn6fx2z 8 місяців тому +10

    መሻአላ ተባረክ አላ አላህ ይጨምርልህ እኔ የፈለኩት እዴዚህ በቅደም ተከተል እንዲትቀራልን ነበር አልሀምዱሊላ ኢሻአላ አንተም በቀራሀው እኛም በአዳመጥነው አላህ ተተቃሚዎች ያዲረገን ውዲ የሀገሬ ልጆች ላይክ አዲርጉለት ሁሉንም ቁረአን ቅራልን ወዲምየ አላህ ያግራልን ያረብ በርግጥ ቁረአን ገር ነው በተደጋጋሚ ከቀራነው አላህ በተደቡር ከቀሩት ያረገን ያረብ

  • @esmayilsaid6859
    @esmayilsaid6859 7 місяців тому +3

    Mashallhhhhh allah yicimrlih wendimachinnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 8 місяців тому +33

    ማሻአላህ ተባረከራህማን ወንድማችን አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ኸረ እኔስ ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው ብሳማው አልጠግበውም በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የቀራህልን እባክህን በዚሁ ቀጥልበት እንዳታቆም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ውድ የአኼራ ወንድማችን👍👍👍👌👌✅✅

  • @user-eg9hf7to9f
    @user-eg9hf7to9f 8 місяців тому +20

    ማሻአላ ወላሂ ሱወዱ ❤❤❤

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w 8 місяців тому +5

    ማሻአላህተባረካአላህ

  • @giftyeljamal1200
    @giftyeljamal1200 8 місяців тому +3

    Masha Allah masha Allahrabii sira jalatuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohamddehesh6423
    @mohamddehesh6423 8 місяців тому +2

    Masha Allah🇪🇹👍👍👍👍Allah ychmrlh Egnam Allah yagraln💐💐💐💐💐

  • @LailaLaila23-hm1qk
    @LailaLaila23-hm1qk 8 місяців тому +17

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እሚያምር ድምፅ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ow3mh5of3e
    @user-ow3mh5of3e 9 місяців тому +7

    ماشاء الله تبارك الله

  • @user-xq7zk7jc5o
    @user-xq7zk7jc5o 8 місяців тому +1

    Mashalah alhamdlelah yelb❤ mgb❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy1nn8nt7b
    @user-sy1nn8nt7b 5 місяців тому +4

    አለሃ ይጨምርልህ ማሻ አለሃ ❤❤❤🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 8 місяців тому +20

    የሚያምር ድምፅ ማሻአላህ ቁርአን የልብ ብርሀን ነው ❤❤❤

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae5467 8 місяців тому +10

    ማሻአላህ ተባረክእረህማንን ተሠምቶ የማይጠገብ ድምፅ ልብሠብሮነውእሚገባው የልብመድሀኒት አላህይጨምርልህ. ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ. አንተንም አላህይጠብቅህ ወንድም ቶፊቅ❤❤❤❤

    • @Samira-fp8cd
      @Samira-fp8cd 3 місяці тому

      ማሻአላህ ወንዱሜ አላህ ይጨምረልህ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 5 місяців тому +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ወደ ልብ ዘልቆ የሚገባ ድምፅ አላህ ይጨምርልህ

  • @asia8261
    @asia8261 9 місяців тому +18

    الله يحفزك ياخوي 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐 الله يبارك فك يبارك الوالديك

  • @zinetAmedtz9og
    @zinetAmedtz9og 9 місяців тому +5

    ማሻአላህ

  • @madinayemem5711
    @madinayemem5711 7 місяців тому +4

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ አላህ እነዝህ በመዙማእናበነሽዲያ የሰከሩ ወድሞች እድህ እየቀሩ የሚያስተላልፍያርጋቸዉ የአላህን ቃልእደመቅራት እደሀድስ ምንጥሩነገርአለ የለም

  • @hhjjgg2775
    @hhjjgg2775 9 місяців тому +134

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ የራብ 👍👍👍👍👍 ለኛም የግራልን

  • @user-cv8hn2qv5w
    @user-cv8hn2qv5w 8 місяців тому +7

    *ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ ጀዘኩምላ ኳይረን የኢላሂ ለኛም አግረልን😢😢*

  • @Rahel-mg7qv
    @Rahel-mg7qv 6 місяців тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ወድሜ ካላስቸገርኩህ ጀማሪ ነኝ ቁርአን❤እያየሁ በአቶ ድምድ ብቀራ ደስ ይለኛል ከቻልክ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ❤❤❤❤❤❤❤ለአተም አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ❤❤❤❤

  • @rahmarshma3529
    @rahmarshma3529 9 місяців тому +5

    Mesha Allah Allah ywefkh ❤❤❤❤❤

  • @hadijamooo9916
    @hadijamooo9916 8 місяців тому +4

    ማሻአላህ አላህይጨመርልህ ያረብ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 9 місяців тому +11

    ماشاء الله تبارك الله📚📚 Tewfik አሏህ ይጭመርልህ በጣም ደስ የሚል ብስራት ነው ረሃተል ቀልብ አለው ቁርአን ማድመጥ አሏህ ያስደስትህ ዱንያ&አሄራን ሁሉ ተውፊቅ በተውፊቅ ይሁንልህ ያረብ🤲🤲 እኛን አህለል ቁርአኖች ያድርገን 🤲

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 9 місяців тому +13

    አንደኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ"" ፈሳሪኡ"" አይደል ለመልካም ነገር ለመስራትም ሆነ ለመስማት ማሻአሏህ አለይክ / اللهم زير وباريك عليك / /ፋፊ ነኝ እሽ ቶፊቆ የሴት ጧሊብ / ተማሪዎችህ/ እናት 💪💪

  • @fatumahassen2589
    @fatumahassen2589 9 місяців тому +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @kamilaahmed9217
    @kamilaahmed9217 9 місяців тому +4

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 8 місяців тому +9

    ማሻአላህ የሚያምር ድምፅ ያለህህ ቃል መቅራት መታደልነው ዱአ አድረጉልኝ ቁረአን አይገባኝ አለ ወላሂ ጀምሬ ተውኩት አፈር በበላሁ

    • @LobabaAthi
      @LobabaAthi 2 місяці тому

      ❤​@@GgGg-zo9kq

  • @EshrakiSharafa-nj1gq
    @EshrakiSharafa-nj1gq 9 місяців тому +6

    ماشاء الله🎉🎉

  • @Dxb-yl4qp
    @Dxb-yl4qp 8 місяців тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ እዳንተ ወድሞች አላህ የብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @rashidiyyafalaj7248
    @rashidiyyafalaj7248 4 місяці тому +2

    መሻአላህወዲሜአላህ ይጨምርለህ እኛምበሰማነዉየምንጠቀም ያርገን ለኔምዱአአርጉልኚ ቁራአን እዲገራልኚ ያጀማአ❤❤❤

  • @user-po3pl4yh7n
    @user-po3pl4yh7n 6 місяців тому +3

    ማሻአላህ ወድሜ አላህ የረበና ይጠብቅህ እኛንም የጠመመውን ቀልባችን አሏህ ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 9 місяців тому +15

    ማሻአላህ ወንደም ቶፊቅ አላህ የጠበቀከ ለኛም በደሀከ አተረሳን

  • @FatumaFatuma-rw1rm
    @FatumaFatuma-rw1rm 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህይጨምረልህ
    ለኛምአላህያግራልንያረብ
    ዱአ አድረጉልኛ ለኔም አላህ እዳገራልኛ
    በዱአችሁ አተረሱኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khedijakhedija3471
    @khedijakhedija3471 9 місяців тому +5

    ማሻአላህአላህይጨምርልህቶፊቅ❤🤲🤲🤲

  • @user-rw7cm3gm3p
    @user-rw7cm3gm3p 8 місяців тому +9

    الله اخبار الله اخبار الله اخبار الله اخبار ❤❤❤❤الله يسعدك ويوفقك كل خير يا أخي الكريم توفيق ❤❤❤❤❤

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 9 місяців тому +12

    አላሁአኩበርርር ተክብርርር አላሁአክበርርር አላማንኩም። እባነው የቀደመኝ ዋላህይ እርሱን ብቻበ ማንበብ ደስስስ አለኝ አላህ ይደሰትብህ ያረብ ላካ ደስታ ያስለቅሳል እዴ ወይኔ አላህሁክበርር

  • @NeimeSafi
    @NeimeSafi 3 дні тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 9 місяців тому +4

    አህለን ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛ ከሏሁ ኸይረን

  • @JaharaJaharacv
    @JaharaJaharacv 9 місяців тому +6

    Mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall ❤

  • @SaadaSaada-lq6ml
    @SaadaSaada-lq6ml 6 місяців тому +2

    ሥተኛ ይሄንሣዳምጥነው ሠላምየማድረው❤❤❤❤አላህይጠቅቅህ ያረቅቅቅ

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e 4 місяці тому +1

    አላሁመሶሌ ወሰለም አላነብይና ወሀቢቡና ሙሀመዲ ሱለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤ማሻአላህ አለህ ይጨምርልህ ወዲሜ ለኛም ያግራልን ያረብ❤❤❤

  • @ZeynebYissa
    @ZeynebYissa 9 місяців тому +10

    አስላምሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻአላህ ተበርካ አላህ አላህ ይጨምርልክ እዲህባማርድምፅ ሲቀሩት እዴት ደስ ይላል ያርብ ለኛ አላህ ያግራልን መልካም ሰራህን አላህ ይቀበልህ ወድም🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @bilchabilchabilcha9093
    @bilchabilchabilcha9093 8 місяців тому +6

    ماشاء الله
    ماشاء الله
    ماشاء الله
    ماشاء الله ماشاء لله
    الله أكبر
    الله أكبر
    الله أكبر الله يحفظك

    • @user-mv5iw3zo9u
      @user-mv5iw3zo9u Місяць тому

      ماشاء الله
      ماشاء الله
      ماشاء الله
      ماشاء الله ماشاء الله
      الله اكبد
      الله اكبر
      الله اكبر

  • @user-qb2qu8if9w
    @user-qb2qu8if9w 6 місяців тому +2

    ያአላህ ጀሚለን ሰውትክ ረበና ይዚድልክ አላህ ለኛም ያግራልን ያረቢ ❤❤❤💙

    • @tofikalhabeshi
      @tofikalhabeshi  6 місяців тому +2

      Aminnn

    • @Tianaaaaa665
      @Tianaaaaa665 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munatamamaa2155
    @munatamamaa2155 15 годин тому

    Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa Mashaalaa tabaraakalaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZD8679
    @ZD8679 8 місяців тому +8

    ماشاء الله ماشاء الله تبرك رحمن وجزاك الله خيرا

  • @user-py4wk1bv5b
    @user-py4wk1bv5b 9 місяців тому +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ያረብ ለልጆቸም ለኔም አላህ ይወፍቀን ሀፊዙል ቁርአን ያኢላሂ ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kerimaawelu7825
    @kerimaawelu7825 7 місяців тому +1

    ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله يزدلح الم

  • @user-io6sx6lp3h
    @user-io6sx6lp3h 8 місяців тому +7

    ማሻአላ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አንተም ልቀቅልን በዚህ ባማረ ድምፅ እኛም እየሰማን ላይክ ሸር እናደርጋል አብሽር👏👏👏👏👏

  • @user-cm4ij8nj4o
    @user-cm4ij8nj4o 6 місяців тому +5

    መሽአለህ ሀቢቢ የራብ ለኛም አግርልን😢😢😢😢😢

  • @user-qu1ux2wj6m
    @user-qu1ux2wj6m 3 місяці тому +1

    አሏህ የዛሬዉን ጁመአ ዱአየን ተቀበለኚ ያረብ የቤተሠቦቸን ነገር አደራህን ለሁላቺንም ሰላማቺንን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-tz6pv9fj3e
    @user-tz6pv9fj3e 7 місяців тому +2

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ።እኝምበሰማነውየምንጠቀምያርገን።ጀዛኩምአላሁከይረን

  • @user-zu7rs2vm5b
    @user-zu7rs2vm5b 6 місяців тому +3

    አላህይጨምርልህ የኔውወድም❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 місяців тому +4

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ወንድም አሏህ ይጨምርልክ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማትጌታ ለሆነው ሰማይና ምድርን የዘረጋ ያነጠፈ የፍጥራኖች ሁሉ የሆነው አሏህ ምስጋና ላቅ ያለ ይሄን የሱን ቃልም እንድታውቅ ለወፈቀክ አልሃምዱሊላህ ተውፊቅየ ወንድማችን

  • @mb9145
    @mb9145 8 місяців тому +1

    الله الله الله ماشاءالله تبارك الله

  • @rukyaahmed3332
    @rukyaahmed3332 3 місяці тому

    ماشاءالله تبارك الرحمن الله اكبر الله اكبر الله اكبر

  • @zenabahasan3298
    @zenabahasan3298 6 місяців тому +4

    ❤❤💙💙💚💚💚💚

  • @rahmet2268
    @rahmet2268 8 місяців тому +6

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ የሩቅያ ቂርአቶችና የጠዋትና የማታ አዝካሮችን ቅራልን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ አላሁመም አሚን

  • @baderalader9292
    @baderalader9292 8 місяців тому +2

    ማአሸለህ አለህ ይጨሚረህ ለኛሚ አለህ የግረረልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zr6ku3sn6t
    @user-zr6ku3sn6t 3 місяці тому +2

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 8 місяців тому +12

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ድምፅህ ይማርካል ለኔም ዱአ አረግልኝ አላህ ቁረአንን እዳገራልኝ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 8 місяців тому +11

    መታደልህ የሚገርም ድምፅ ❤ ማሻ አላህ ክፉን ያርቅልህ የኔ ውድ ወንድም

  • @user-vr6cs1on2k
    @user-vr6cs1on2k 9 місяців тому +1

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر ماشءالله ماشءالله تبرك الله يفظكاالله📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖✅✅

  • @user-dp4fb1lc4g
    @user-dp4fb1lc4g 5 місяців тому +2

    Masha allaah💚💚💚💚❤❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 9 місяців тому +3

    ማሻአላህ❤

  • @SofiaSofia-jj7ut
    @SofiaSofia-jj7ut 8 місяців тому +2

    مشاءالله

  • @Meka1122-kv1es
    @Meka1122-kv1es 5 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ❤ ምንኛ መታደል ነው ያረብ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @HananMude-il5mv
    @HananMude-il5mv 8 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤❤Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed1964
    @hawamohammed1964 8 місяців тому +13

    Wow mashallah Allah your voice are amazing ❤

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ተውፊቅ አላህ ይጨምርልህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

    • @user-fh3mx8bx4q
      @user-fh3mx8bx4q 8 місяців тому

      አብሺሪ ላይክ ለማረግ አለሁኝ

  • @aminatibrahim
    @aminatibrahim 6 місяців тому +1

    Mashallah Allah yichemirlih yitebikih ighanim Allah yagiralin

  • @user-rw7cm3gm3p
    @user-rw7cm3gm3p 9 місяців тому +14

    الله اخبار الله اخبار الله اخبار الله اخبار ❤❤❤ماشاء الله تبارك الرحمن ربي يحفظك من كل شر 🤲🤲🤲

    • @aeeazz7416
      @aeeazz7416 8 місяців тому

      ألله أكبر وليست أخبار

    • @user-qx9xf1oh8q
      @user-qx9xf1oh8q 8 місяців тому +1

      الله آكبر ልትይ ፈልገሽ ከሆነ አስተካክይው እህቴ

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 7 місяців тому +4

    Mashaallah so beautiful i don't know i don't have any word soubhanallha mashaallah ya reb 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz1ik6qc7g
    @user-bz1ik6qc7g 3 місяці тому +1

    Alh akbe ❤❤❤❤

  • @HasenatMurad
    @HasenatMurad Місяць тому +1

    Mashalah

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 6 місяців тому +5

    ወድሜ ጄዛክ አሏሁ ኽይር እረ ሙሥሊሞች የት ናችሁ ላይክ ሼር እናድርግ ለሁሉም ሞሥሊሞች ይድረሥ ተዉ እናቁም ፕራክ እና ድራማ ከሚሠሩት ከማየት ሙሥሊም ቻናሎችን እናበረታታ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 9 місяців тому +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ በረታ ወድም

  • @user-hy2ze6qz8t
    @user-hy2ze6qz8t 8 місяців тому +2

    መሿአለህ መሿአለህ መሿአለህ የረቢ አለህ ይጠብቅህ የሚማሪክ ድምፅ የረቢ የኔ ወንዴም ለኛም ዱወ አዴሪግልን