ልጅ መውለዳቸውን ህዝብ እንዳያውቅ የደበቁ 5 አርቲስቶችና አስገራሚው ምክንያታቸው /birkti

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 64

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +16

    መሲ በመውለዷ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏እግዚአብሔር ልጂሽን በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Місяць тому

      መሲ ልጅ አላትዴ❤❤❤እሰይይይ

  • @Mesertfelamengo
    @Mesertfelamengo Місяць тому +10

    መሲ እንኴን ደስ አለሽ ያንቺ መውለድ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @eletderash
    @eletderash Місяць тому +5

    መሲ በመውለዳ በጣም ነው ደስያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃት መስዬ❤🙏🙏

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Місяць тому +5

    መሲ በመውለዷ በጣም ነው ደስያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃት መስዬ እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት፡፡ለአንቺም ይህንንስላሰማሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ምኞታችን ደርሷል

    • @mame6718h
      @mame6718h Місяць тому

      Dg seru lmn Mawrat asflge

    • @mame6718h
      @mame6718h Місяць тому

      Dg seru lmn Mawrat asflge

    • @arditube7340
      @arditube7340 Місяць тому

      አቤት ቀደዳ መሠረት መብራቴ የዘመዴ የዘውዱ ሽባባው ሚስት ናት እንዴት አልሰማሁም አቤት🙆🙈🙈

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y Місяць тому +2

    መሲየ የእዉነት ከሆነ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሺ እመብርሀን ትጠብቅሺ❤❤❤❤❤

  • @FantuKidane-z7q
    @FantuKidane-z7q Місяць тому +4

    የአምላክን እናት የካደ ልጁን ቢክድ ይገርማል የካደው የቁልቢው ገብረኤል ፍርዱን ያሳየን፡፡

  • @FantuKidane-z7q
    @FantuKidane-z7q Місяць тому +2

    እሰይ መሲ እመብርሀን ደጋግማ ትጎብኝሽ እድሜ ጤና ሰጥቶሽ የልጆችሽን ፍሬ እንዲያሳይሽ እፀልያለሁ ይባረኩልሽ፡፡

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ Місяць тому

    መሲዬ እውነት ያድርግልን ።
    ድገሚበትና አንድ ላይ ለማየት ያብቃን እመቤቴ ትባርክሽ ታማልድሽ አሜን።

  • @yoniኪያ
    @yoniኪያ Місяць тому +2

    yemesi betam des yilal❤

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Місяць тому +3

    መሲ ለምን ደበቀች ህዝቡ በጣም ነው ሚወዳት በሷ መውለድ በጣም ነበር ምንደሰተው

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Місяць тому +1

    የመሢ መውለድ እውነት ከሆነ በጣም ደሥ ይላል አንቺሥ በምን አወቅሽ

  • @LidyaHassen-h4u
    @LidyaHassen-h4u 22 дні тому

    ውይ መሲስ ያድርግላት ውነትያድርገው

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 Місяць тому

    ህዝብ ጡት አያጠባላቸው! ዳይፐር አይቀይር መውለድ ፀጋ እንጂ ችግርና መከራ አይደለም ከዘመድና ወዳጅ ጎረቤት ውጪ ለሃገሩ ሁሉ ማወጁ ስላልፈለጉ ሊሆን ስለሚችል ተረድተን ዝም ብለን የራስ የሆነ ጉዳያቸውን እንተውላቸው።

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Місяць тому +3

    እዳልካቸው ሀይማኖቱን የቀየረው ለገንዘብ ብሎ ነው

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ Місяць тому +1

    ወይ ቡሩክቲ😂😂😂😂😂😂😂 እና ቡሩክቲ😂😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆ በያቸው

  • @SantiHaile
    @SantiHaile Місяць тому

    Ewnet khone ye mesi Des yelal

  • @EyobDrum-j2z
    @EyobDrum-j2z Місяць тому

    መሲ መሲ መሲ መሲ መሲ መሲ ብርክቲ

  • @adamsemneh3021
    @adamsemneh3021 Місяць тому +1

    እንዳልክም ታዋቂ ነው😅😅😅ከሀዲ

  • @FrehiwotKefyalew-fh7su
    @FrehiwotKefyalew-fh7su Місяць тому

    መሲስ ያድርግላት🎉🎉🎉

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Місяць тому

    እርቃኗን አይከብድም እምነት አለኘ የሚል ሰው ገራሚ ነው

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte Місяць тому +1

    ሰኞ ነው የወለደች ስአትና ደቂቃ ግን አልተናገርሽም 😂😂😂😂

  • @abel8835
    @abel8835 Місяць тому

    ጋጠወጥ ቡሃቃ አፍ ዱርዬ ምን ይፈጠር ቅናሽ ወይ ዱርዬ ድመት ነገር❤❤❤

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x Місяць тому

      Kkkkk😂😂😂😂

  • @woine123
    @woine123 Місяць тому

    እንዳልካቸውም (ሰይጣን) ሰው መሃል ይኖራል?ልጅ?

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @AaaBbb-u6h
    @AaaBbb-u6h Місяць тому

    Hi

  • @Yemsirach-f1b
    @Yemsirach-f1b Місяць тому

    Yene enat haymanot mekeyerachew korekoreshi meseleshi

  • @AyeleMeka
    @AyeleMeka Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Місяць тому

    Bexam naw desyalegn Le Messi enkuan egzeyabhet belige barekat. Sle endalk enkuan balsema desyilegnal

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln Місяць тому +1

    ቃና ላይ የኤሌፍ ድምፅ አደል

  • @JsvbshSjggu
    @JsvbshSjggu Місяць тому

    Min agents weregna

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Місяць тому

    ምንአለበት

  • @melat2835
    @melat2835 Місяць тому

    😅ከስምንት አመት 17 አመቷ እውይ😅😅 እኔ ትዝ የሚለኝ እኔ 9 እያለሁ እሷ 12 እንደነበረች ነው አይ ብርክቲ ይመችሽ እናቴ ሰክሺው ይሄን ፒፕል ሲጀመር ብሩክታዊት ፕሮቴስታንት ነበረች መጀመርያም

    • @elsa3589
      @elsa3589 Місяць тому

      አንቺ ስንት ሆንሽ አሁን?

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g Місяць тому +1

    እንዴ የሚወልዱት ለህዝብ ነው እኔዴ???
    እንቁላል አይደለም እኮ የሚወልዱት ለህዝብ የሚቀርቡት

  • @BrilliantlyBoldWomen
    @BrilliantlyBoldWomen Місяць тому

    Haymanot Le metechet yakerebshiw new mimeslew enatu

  • @tigistalehegn7182
    @tigistalehegn7182 Місяць тому

    ምን አገባሽ

  • @SeadMu-l9z
    @SeadMu-l9z Місяць тому +1

    አይይ ምድረ አሺቃባጥ ሁላ ምን አገባን በሰው አትነግዱ ምን አገባሺ

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien Місяць тому

    are enakalen

  • @rutdeme523youtube
    @rutdeme523youtube 2 дні тому

    እንዳልክ አርቲስት ነው እንዴ 🫢

  • @abilantefekade5446
    @abilantefekade5446 Місяць тому

    Mnew protestant bicha mertesh serash bancbi bet mawaredish new

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x Місяць тому

    ውስኪ ደፍተሽ ማርያምን ?

  • @MeronWondimu-k3t
    @MeronWondimu-k3t Місяць тому

    1sew teteyiko eyalew yelegnim kale bicha new kade yemibalew, yegil hiyiwotachewin medebekachew min chigir alew? Agebu weledu tefatu kezi lela were yelachu yenesu sayanis lijochu lemin sew afi wisit yigibu

  • @genzebalemu
    @genzebalemu Місяць тому

    abet wushet

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 Місяць тому +1

    መሲ በመውለዳ በጣም ነው ደስያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃት መስዬ❤🙏🙏