Dr Mehret Debebe ||የእግዚአብሔር ቤት|| ክፍል 3 Amazing teaching 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 8 місяців тому +2

    ዶክተር፣ በዚህ መልክ ቃሉን በእንተ መግለጽ የወደደው እግዚአብሔር ለዘላለም ስሙ ይባረክ🙏።
    አንተንም አብዝቶ ይባርክህ🙏።

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 місяців тому +1

    Mtadel new Yantn Tmehert Mesmat. Egziabeher Abzeto Ybarkeh.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ምህረት ደበበ ሦስቱን ትምህርቶች ተከታትዬ ትልቅ ትምህርት አግቼበታለሁ እንደ መልእክት ሆኖ የቀረልኝ ነገረ ቤኖር እያዳዳችን አጥራቢ እንደ ጠረበው ድንጋይ ተስተካክለን በእግዚአብሔር ቤት መገኘት ብቻ ነው ። የእግዚአብሔር ጥሪ ያለበት መልእክት ብዬዋለሁ ጆሮ ያለው ይስማ !!? ጌታ ይባርክህ 🙏 🙌 አሜን🙏 አሜን

  • @TsehayHuluka-tb3sm
    @TsehayHuluka-tb3sm 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 7 місяців тому

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @TsehayHuluka-tb3sm
    @TsehayHuluka-tb3sm 7 місяців тому

    አሜን

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 8 місяців тому

    የእግዚአብሔር ሐሳብ የተሸፈነ የተተወ በሚመስለን ጊዜ እግዚአብሔር ግን ድምፁን ያሰማል ይህ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው!!
    ወደ እዚህ ሐሳብ ጨክነን እንድንመጣ እየተናገረን ነው ስለዚህም መድረኮቻችን ሚዲያዎቻችን ላይ እንዲደመጡ የሚገባን ድምፅ ይሔ ነው ክብሩን ከፈለግን ግድ ነውና ጌታ ሆይ ወስነናል እርዳን 🙏
    የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልጋዮቹን ይሔን የጊዜው ሐሳብ እንድንሰማ በር ስለከፈታችሁ ጌታ ይባርካችሁ እኔ በጣም ተባርኬአለሁ 🙏
    የእግዚአብሔር ሰው በቀሪው ዘመንህ ከእግዚአብሔር ሐሳብ ርቀው ተስፋ ለቆረጡ ለደረቁ ሁሉ አለምላሚ ያድርግህ አገልግሎትህ ይስፋ ለትውልድ ትረፍ እግዚአብሔር ይምራህ ሁሌም ፊቱን ያብራልህ ❤🙏

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 8 місяців тому

    ተባረክ,ጌታ,ይባርክህ

  • @tigistayele8845
    @tigistayele8845 6 місяців тому

    Doctor Tebareki ❤❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 8 місяців тому

    Hale luya esey 🙏🙏🙏😭

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 7 місяців тому

    Tebarek