Dr Mehret Debebe እግዚአብሔርን ማገልገል Protestant Sibekt 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ዘመን እንደ እናንተ ያሉ አስተማሪዎች ስለሰጠን ተባረክ !!!!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 місяців тому +18

    ጌታ ስለዶክተር ምህረት ይክበር

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 9 місяців тому +7

    ማዶ ቲዩብ እንደዚህ የተመረጠ ትምህርቶች ስለምትመግቡን ከልቤ አመሰግናችኃለው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ወንድሜ ምህረቱ በጣም ልዩ የተባረክ ሰው ነህ ይብዛልህ ይጨምርልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ። ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 місяців тому +10

    ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 9 місяців тому +9

    ዶክተር ምህረት ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 9 місяців тому +13

    ጌታ ምርጥ ምርጥ የትባረኩ ልጆች። በቤቱ ስላሉ። ጌታንአመሰግናለሁ

  • @hywate
    @hywate 9 місяців тому +2

    ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ :በጣም የሚደቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ምህረት ይሄ ትምርህት ለሁሉ ያስፈልጋል ❤❤❤

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 9 місяців тому +4

    ❤❤❤እውነታው ይህ ነው ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 26 днів тому

    ዶክተር ተባረክ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @alulaagidew79
    @alulaagidew79 9 місяців тому +2

    ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ።ተባረክ ዶ/ር ምህረት በአንተ ትምህርት ህይወቴ ለመለመ

  • @abibelay4287
    @abibelay4287 9 місяців тому +4

    ምህረቴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም

  • @hannacherinet4516
    @hannacherinet4516 9 місяців тому +3

    ሰላም ለአንተይሁን እግዚአብሄር ይሰጥልን እኔ የኦርቶዶክሰ አማኝነኝ ግን የአንተን ሰብከት ሳዳምጥ መንፈሴ በጣም ደሰ ይለኞል እባክህ በፀሎትህ አሰበኝ አመሰግንሀለሁ ::

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በየዘመናቱ የራሱ ምስክሮችን የሚገልጥ አምላክ የተመሠገነ ይሁን ዶክተር ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 9 місяців тому +4

    የእግዚአብሔር ቤት የጸሎት ቤት ነው ።

  • @SelamEthiopia-t4c
    @SelamEthiopia-t4c 9 місяців тому +3

    አሜን በተለይ አገልጋዮች ሁሉ እንዴት የእግዚአብሔርን ቤት እና መዳፈራቸው እግዚአብሔር ይማርን!!!

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541 9 місяців тому +2

    Amen Amen Geta Anten lebetkerstiyan setota adrego selected kelebe amlaken amesgnalehu ewdhalehu yichemerleh

  • @mogesmengistu6339
    @mogesmengistu6339 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሕ ብዙ የእዚአብሔር ቤት በመንፈሣዊ አገልግሎት ሥም በንግድ ተሞልቷል

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ...

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 9 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ተባረክ

  • @TigistMatiwos-v8b
    @TigistMatiwos-v8b Місяць тому

    Bate bekul geta endezhi eyekeretsen silehone simu yibarek bezhi kifu zemen anten yemesele legeta yeminor getan sileseten silate ena sile ewunetegna ageligilotik geta yibarek

  • @girmaestifaos8358
    @girmaestifaos8358 9 місяців тому +2

    Bebless Dr

  • @yona.tan.009
    @yona.tan.009 9 місяців тому

    We have to meditate the preaching to make a change in our lives!
    Again and again,
    "Let's give honour to the one who deserves honour " for our lord Jesus " !
    Stay blessed, @Dr. Mhret D.!
    May God be with you!
    Waiting to hear the next absolute truth word 🙏 from the bible !

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ምህረት

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 9 місяців тому +1

    Thanks to God! God bless you and your family. Our brothers, please tell us the truth. We need it.

  • @AshuAshu-g1f
    @AshuAshu-g1f 9 місяців тому

    ተባረክ እድሜ ይጨመርል

  • @etm2906
    @etm2906 8 місяців тому

    Tebarek wendme!

  • @AbdiHailu-m4x
    @AbdiHailu-m4x 9 місяців тому

    Ameeeen Hallelujah JESUS Christ 🔥🙌🙏 GOD bless you Dr Mehiret Debebe🤚

  • @konjitguroro5982
    @konjitguroro5982 9 місяців тому

    Wow amazing preaching also teaching!! our lord bless you more and more!!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому

    Chru Egziabeher Ybarkeh 🙏

  • @theodrostessema6214
    @theodrostessema6214 9 місяців тому

    I AM IMMENSELY BLESSED BY THE TEACHING ..AM DEEPLY TOUCHED .God bless you in various ways .

  • @TewodrosAnteneh-k3z
    @TewodrosAnteneh-k3z 9 місяців тому

    ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 місяців тому

    Ameeeen Ameeen GATA LEZELALEM YEKEBER🎉🎉🎉❤❤❤TEBAREKILIN DOKITER!!!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @berrez4985
    @berrez4985 9 місяців тому

    WONDERFUL MEHERET IS TRYING TO SHOW US THE HOUSE OF ALMIGHTY GOD.GOD IS AVAILABLE EVERY WHERE DOCTOR!!!!!!!!!! YOU REVEALED WHO YOU ARE DOCTERYE!!!!!!!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @rahelnadd4795
    @rahelnadd4795 9 місяців тому

    I agree!

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 9 місяців тому

    ስለ መጣ ቃል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @adanechadmassu8505
    @adanechadmassu8505 9 місяців тому

    Bless you!!❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 9 місяців тому

    ዶክተር ትምህርቱ ደስ ይላል
    ታዲያ ኢትዮጵያን ሲዖል ሲያደርጋት ለምን
    አትመክሩትም ለምን ካውንስሉ ውስጥ
    ያሉትን አትገስፁም እንደ እነ ጳውሎስ
    በካውንስሉ ውስጥ ተቀምጦ ብዙ ስህተት
    የለም ከምትሉ
    ስደት የሌለባችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ
    ስለምታመቻምቹ ነው::

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 8 місяців тому

    እስቲ አይምሮዋቸውን ክፈትልን ለነዚህ የጠፉ የሀይማኖት ነጋዴወችን

  • @SelamEthiopia-t4c
    @SelamEthiopia-t4c 9 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ቤት እና ህዝቡን እንዴት እንደሜዳፈሩ

  • @KerseKerse-nm2xx
    @KerseKerse-nm2xx 9 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 9 місяців тому +1

    ዶ/ር በዚህ ዘመን ተገልጋይ እንጂ አገልጋይ የለም።ያውም ሺ ጊዜ እየሱስ እያሉ የሚነግዱና ኑሮአቸውን የሚያደላድሉ። ዛሬ በአብዛኛው ከዛር ልብስ ለባሽ ጠንቋይነት ወደ ክራቫትና ሱፍ ለባሽ ዘመናዊ ጠንቋይነት ተቀይረናል።እንዴት እግዛብሄር ይታረቀን።ይልቅ ህዝቡ በነዚህ ተኩላዎችና ዘራፊዎች እንዳይታለልና እንደይጭበረበር የሚጠቀሙትን ስልት ብታጋልጡና ብታሰተምሩ ይሻላል። ሰይጣን ሱፍና ክራቫት ለብሶ በነብይ ስም አገሪቱን ወሮአል።ስለዚህ እውነተኛው ነብይና ሰይጣኑ ነብይ መለየት አለበት።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 9 місяців тому

    Thank you for sharing such a profund teaching. God bless you and Dr Mehret.
    I humbly suggest not posting it as "protestant sibket"...why a wall when it actually is yewongel sibket.

  • @solomonkebede0019
    @solomonkebede0019 9 місяців тому

    ምነው ዶክተር አብረዋቸው ለሚኖሩ ጓደኛ ባለሀብት ቢያስተምሩልን ጌታ ግን ሁሉን ያውቃል

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 9 місяців тому

    ዶ ጓደኛህ ዐብይ አሕመድ ስለሚጨፈጭፋቸው ግን ምን ይሰማሃል? እስቲ የሆነ ነገር በል። ዶ ደረጀ ከበደ ግን ገራሚ የጌታ ሰው ነው።

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 9 місяців тому

    ኢዩሱስ የናንተ የንግድ ምልክት መሆኑ ያሳዝናል።

  • @berrez4985
    @berrez4985 9 місяців тому

    THERE IS DIFFERENT B/N AUDITORIUM , HOUSE AND TEMPLE OR CHURCH.AN AUDITORIUM IS A PLACE FOR DANCING OR DIFFERT SHOWS. THE CHURCH IN LALIBELA OR AXUM AND ALL CHURCHES OF ORTHODOX FAITHS ARE NOT HOUSES.THEY ARE CHURCHES AT WHICH GOD'S SERVICES ARE CONDAACTED.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 9 місяців тому +2

    የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ሉካንዳ ቤት ተገኘ ::

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 9 місяців тому +1

      የተረት አባት ነህ

    • @konjitkidane9942
      @konjitkidane9942 9 місяців тому

      ምን ለማለት እንደፈለግህ ለብዙ ስው በሚገባው መልክ ማስረዳት ትችላለህ ? አለበለዚያ ግን የምትናገረው አጥብቀህ አታውቅም ማለት ነው::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 9 місяців тому

      @@konjitkidane9942 ካልገባሽ አይገባሽም ማለት ነው::በመጀመያ ላይ የፃፈውን መፅሃፍ ገዝቼ እንብቤው ነበር ስለ አስተሳሰብነበር ፍሬ ሃሳቡ:: አሁን ወደ አብይ አህመድ ጠጋ ብሎ ባለስልጣን ሆነ::ሽገር ላይም ከመአዛጋራያደረጋቸውን ቃለ ምልልስ እዳምጫለሁ:: የማውቀው ሠው አልሆነልኝም::

  • @MulugetaLire-ic2sd
    @MulugetaLire-ic2sd 3 місяці тому

    አሀ 🤔🤔🤔 ለካስ ከኛ ከዳኑት ነህ።

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 9 місяців тому

    ይሄ ሰውየ ደሞ ሰባኪ ሆነ? ይች ምድር 😂

  • @gabi6813
    @gabi6813 9 місяців тому

    እኔ በሰው ላይ አልፈርድም ባንተ ምክንያት አብይን መርጠን ይሆ ሁሉ መቅሰፍት ሲወርድ የት ነው ያለህው ?

    • @MarkosMenedo-cl6ki
      @MarkosMenedo-cl6ki 9 місяців тому

      አብይ ምን ጊዜም ሰላምን ከመፈለግ ወደ ኋላ አይልም ግን ህዝብ ካልተባበረው ቀላል አይሆንም በተረፈ ፀልይ እግዚአብሔርን ሚፈራ መንግስት ስላለህ አመስግን

    • @gabi6813
      @gabi6813 9 місяців тому

      @@MarkosMenedo-cl6ki የማዝነው የሚያገናዝብ አይምሮ ሰጥቶን ማመዛዘን ስለተወሰደብን ነው።እግዚአብሔር አውቀትን ሲሰጥ ለተጎዳ ለማዘን ሰላም ለማምጣት መጣር ነው የሚገባው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ማረግ አለበት ?አብይ የሚያውቀው እግዚአብሔር በዘር የማያጨፋጭፍ ከሆነ ጥያቄ አለኝ ።እናንተ በዙሪያው ያላችሁ እግዚአብሔርን ስም እየጠራችሁ ህዝብን ስደተኛ ዘረኛ ገዳይ አረጋችሁት አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፊት ትጠይቃላችሁ ።