#Patrick

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #fikiryilkal #tribunesport #primierleague #arsenal #invincibles#patrickviera#

КОМЕНТАРІ • 26

  • @memhiru8323
    @memhiru8323 Рік тому +1

    ፍቅረ ይልቃል በአንተ አንደበት ሰለ አርሴናል ስሰማ ልበ በደስታ ይሞላል ኑርልኝ ረጀም እድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @nati-nu7lu8mh6y
    @nati-nu7lu8mh6y Рік тому +1

    ፍቅር ይህን ድምፅ ስሰማ ፍቅር እስከ መቃብር እየተተረከ ይመስለኛል ሁሌም ዘገነርስ አርሴ ውስጤ ነው የስፓርት ጋዜጠኛ እንደዛሬ ሳይበዛ ፍስሀ ተገኝ ከውስጤ መቼም የማረሰው 🎉🙏

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 Рік тому +1

    ጀግና ነዉ የሱን ታርክ ላሁኑ ቡድናችን ያድለዉ

  • @ማሪያማዊትማሪያማዊት

    በጣም ነው የምወደው

  • @abrahamabera58
    @abrahamabera58 Рік тому +1

    Thank you for the memory. I always admire ur golden voice and features. Remarkable featuring...

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Рік тому +5

    20 ያርድ የሚለው መለኪያ ለአማርኛ አድማጭ ምንም ትርጉም አይሰጥም። መለኪያዎች በኢትዮጵያ ሕግ ተቀምጠዋል።
    ቪየራ የምንጊዜውም የመሃል ሜዳ ሞተር ሆኖም ለዘላለም ይታወሳል። ❤❤❤

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 Рік тому +1

    Great work, Fikir. I like your calmness, voice and of course the way you narrate.

  • @tibebeendris5861
    @tibebeendris5861 Рік тому

    ያምራል በእውነት ❤❤❤

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 Рік тому +1

    ፍቅር አንደኛ ይመችህ።

  • @DagimAbebeGashaw-g6y
    @DagimAbebeGashaw-g6y 10 місяців тому

    ፍቅር እያንዳንዱ የኮከቦች ታሪክ እምብዛም ባያምርም እንኳን ታሪካቸዉን ባንተ ድምፅ ቅላፄ ስታስተላልፍላቸዉ ታሪካቸዉ ያምርላቸዋል ማለትም የድምፅህ ቅላፄ ያሳምርላቸዋል

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому

    ፓትሪክ ቪየራ የአርሰናል ልብ ነበር የሃይል ምንጭ አስደናቂና የማይተካ ተጨዋች ነው::ተንቀሳቀሽ ምስል መጠቀም ቢቻል ይበልጥ ያምራል!

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 Рік тому

    በትዝታ አስታወስኩት 1996 ን አሁን ላይ ይመስለኛል እንደህልም ያ ጊዜ ወርቃማዉ የትዉልድ ዘመን

  • @alialax4188
    @alialax4188 Рік тому

    ❤ አቤት አቀራራብ ዋው

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 Рік тому +7

    ምንዋጋለው ፍቅር ይህ ቡድን ቻንፒዮንስ ሊግ አለማሳካቱ በጣም ያሳዝናል

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Рік тому

    ያኔ ዩኒቨርሲቲ እያለው ያበደው የአርሰናል ደጋፊ...ያበደ ቅዳሜ በአርሰናል ፍቅር አብዶ ከጠዋት ጀምሮ ሲጨቃጨቅ ውሎ ምሽቱን በአርሰናል ጨዋታ አብዶ የሚያሳልፈው...መልካም የትዝታ ዘመን የነበረኝ በምርጡ አምበል ቪየራ ነበረ...ያ ሁሉ አለፈ፡፡ አስደሳች የወጣትነት ጊዜ ነበረ😢 ቪየራ ለኔ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋች አንዱ ነው !

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 Рік тому

    ፍቅር

  • @DaniyaTub
    @DaniyaTub Рік тому +1

    አቦ ፍቅር ይመችህ🙏🙏ጥቁር ስለሆነ ብቻ አሰልጣኝነት በእንግሊዝ እንዳይቆይ ሚዲያዎች የተጫወቱት ሴራ በጣም አስቀያሚ ነበር😢😢
    አሁንም የሚነግስበት ጊዜ ቅርብ ይሁንለት🙏🙏

  • @yohannestesfaye7130
    @yohannestesfaye7130 Рік тому

    Oh!!!

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ

    ፍቅር ትለያለህ ድንቅ አቀራረብ ነው እውነት ነው አንበሳ ነው ቬራ

  • @habtamumelkesilassie2900
    @habtamumelkesilassie2900 Рік тому

    Please do one program about Steven Gerrard

  • @eyobkidane1926
    @eyobkidane1926 Рік тому +1

    Ibrahimovic እና Vieira champions league አላነሱም ተሳስተሃል

  • @Mኢትዮጵያትቅደም
    @Mኢትዮጵያትቅደም Рік тому +1

    ፓትሪክ ቬራ የመድፈኞቹ ዉበት

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Рік тому

    ሰው ሁላ የሄኔሪን ማሊያ ሲገዛ እኔብቻ ነበርኩ የቪዬራን የገዛውት የመሀል ሜዳው ጀግና

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Рік тому

    je viens de Paris