እኔ አይደለሁም የማስተዳድረው!! የት ነው ያለው እሱ ብር ? የልብ ወግ (YeLeb Weg)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

КОМЕНТАРІ • 304

  • @semeathaile1627
    @semeathaile1627 Місяць тому +48

    በጣም የሚጨንቅ ቃለ መጠይቅ ከአለባበስሽ ጀምሮ አሰልቺ ....

  • @helinaameha2523
    @helinaameha2523 Місяць тому +8

    ህሉየ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ከዚ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ !❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому +6

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ በጣም ነው የምወዳቹ ሰላናቹ ይብዛ

  • @ZedYegetalij
    @ZedYegetalij Місяць тому +62

    አረ በጌታ ሚዲያ ስትቀርቡ ደና ልብስ ልበሱ እግዚአብሔር ያዝናል ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ ሴቶች ካነው ጭምር 🤔🤔🤔🤔🤔🥹🥹🥹☝️☝️☝️

    • @kasenq9141
      @kasenq9141 Місяць тому +1

      ከሰውየው ደጋፊ የሚጠበቅ ነው!

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 Місяць тому

      Anechi geta geta yemetey yehen program men asayesh?

    • @ZedYegetalij
      @ZedYegetalij Місяць тому

      ማለት 🤔?

    • @ZedYegetalij
      @ZedYegetalij Місяць тому

      ግድ ይላል 😂😂አይዞህ

  • @zen67890
    @zen67890 Місяць тому +17

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ ግን በታላቅ እህትነት (እናትነት) የምመክራችሁ
    ምንም ወሬ አትስሙ ሥራና ሥራ ብቻ እግዚአብሔር ያለው ትህግሰት አለው !!!

  • @birukzewge-hd3km
    @birukzewge-hd3km Місяць тому +10

    .እውነት ለመናገ ቅል ምልልስ እንዲያስጠላን ያደረገንኝ እንዳቋርጠው ያደረገኝ ያንተ ምርቃናና የሶዋ አለባበስ ለኦዲየንስ ክብር ይኑራችሁ

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y Місяць тому +84

    መጨረሻውን ያሳምረው እግረ መገድሽ ቀሚሱን በጣም ስለረዘመ አሳጥሪው

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 Місяць тому +7

      ልጅቷ ውብ ናት ግን አልባበሷ ያስጠላል

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 Місяць тому +4

      ሜካብ ብትቀባ ኖሮ ከሻውር ወጥታነው እንል ንበር

    • @T.a698
      @T.a698 Місяць тому +1

      😂😂😂😂 የተመታ ኮሚናንት

    • @SalamS-z3j
      @SalamS-z3j Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Місяць тому +1

    Beautiful people much love ❤️ .

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ሰላም ናቱዬ በጣም አድናቂህነኝ ግን ህሉዬ ትንሽ አለባበስሽን እና ናታይ የጥርስህን ነገር ❤❤❤❤❤❤

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl Місяць тому +23

    እኛ ምን አገባን የአንችን ገላ ማየት አለብን እጭ አይ ግዜ እዳታስመቱን ፈጣሪይን ፍሩ😊😊😊

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh Місяць тому +2

    በጣም ታምራላችሁ ።

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Місяць тому +3

    መርየም ጌታዋን አመሰጋኝ ለጌታዋ የታዘዘች ድንግልናዋን የጠበቀች እንሰት ነበረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከጀነት አለቃ ሴቶችም አንዷ ናት እኛ ሙሰሊሞች እንወዳታለን እናከብራታለን ❤❤❤❤❤❤ልጅ የመሰጠትም ንብረት የመሰጠትም የመጠበቅም ሀይልም ጉልበትም የላትም።😢

    • @KidmealemTadele
      @KidmealemTadele Місяць тому +1

      አልክ ወይም አልሽ አንቺ..የተደረገለት ቢመሰክር ይሻላል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому +1

      @ መርየም ከመቃብር ወጥታ ወክ ብታደርግ እራሱ ዞር ብላ እሷን አታይም ሙሰሊም ሴቶችን ነዉ እያደነቀች ምትሄደዉ😂😂😂የኛ መርየም ለጌታዋ ታዛዠ ናት አለባበሷ ያማረ ነበር ❤️❤️❤️

    • @YeneseYitayeh
      @YeneseYitayeh Місяць тому

      በመጀመርያ እናንተ ውንዶች ስትባሉ እርቃንዋን ያልሄደች ሴት መች ሴት ትመስላችሗለች

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ Місяць тому +16

    እኔ ግን ግርም እሚለኚ ተገላልጣችሁ ስትወጡ ምቿት አያሳጣችሁም እዳለኮ ካባሏውጪ እዳያይ የተከለከለ ልብስ ነው የለበሺ እረ ተው ሴቶችየ ሸፋን እንበል በተለይ ወላጆች ልጆቻችን እኛነው እሚከተሉት❤❤❤❤❤

  • @The_dream-life-0
    @The_dream-life-0 Місяць тому +9

    ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉❤❤🥰🥰

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark Місяць тому +3

    እኔ ሁሉም እደምላቹ ተጠበቁልኝ በእውነት በርቱ❤

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 Місяць тому +15

    አጭር ቀሚስ መልበስ መዘነጥ መስሎ የሚታያችሁ ለምንድነው በተለይ እንዲህ አይነት ቦታላይ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Місяць тому +4

    አሑን አንተ ባል ነሕ ሚሰትሕ እደዚ ለብሳ ሕዝብ ፊት ሰትቀረብ ጤነኛ ልብሰ ልበሸ አትላትም አልጫ ደሞ አምሮብሻን ይላል ደነዝ😢😢

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 Місяць тому +1

    Beautiful couple. May God bless you and preserve you. please with big respect were appropriate dress. 🙏🏽🤎

  • @roonyvanpercy
    @roonyvanpercy Місяць тому +3

    ሰላም ህሊና በመጀመሪያ የተባረከ ትዳር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ በመቀጠል ማሰትካከል ያለብሽን ነገር በጥቂቱ ልንገርሽ
    1ኛ ስነምግባር የሚጀምረው ከተግባር ነው ሲጀመር የእመቤታችን ስም እየጠራሽ እንደዚሀ አይነት አለባበስ ለብሰሽ መቅረብሽ በጣም ያሳዝናል ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ሞክሪ አስተማሪም አደለም
    2ኛ ገንዘብ ወዳጅ መሆንሽን በአንደበትሽ እየነገርሽን ነው ይህ ደሞ ምን ያክል ደላይ ንዋይ እንደሆንሽ ያስታውቃል ይህ ደሞ ስለ እግዝአብሄር እና ስለ እመቤቴ ማውራቱ ራያና ቆቦ አይሆንብሽም ወይ
    3ኛ አይናፋር ለመምሰል ትሞክሪያለሽ ግን አይና አውጣ መሆንሽ ያስታውቃል እና ብታስተካክይ

  • @KalkidanHaymanot
    @KalkidanHaymanot Місяць тому +2

    ጀግና ሴት ነች ❤❤

  • @RomanKebede-c4g
    @RomanKebede-c4g Місяць тому +7

    ታምሪ ነበር !!ግን አለባበስሽ ቀልብ አሳጥቶሻል ፣፣ምንድነው ጥቅሙ ?ለማንስ ለማሳየት ነው ?

  • @hanamarew
    @hanamarew Місяць тому +3

    ልጅትዋ ስለሰው ቅንጣት ያክል ግድ የለኝም እያለች ነው። ገና ልጅ ናት። ስታድግ ይገባታል። አደባባይ ወቶ ስለሰው ግድ የለኝም ማለት ሞኝነት ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @addeskonjo
      @addeskonjo Місяць тому

      ልክ ነች ሰው ምንድን ነው ደሞ አበሻ

    • @hanamarew
      @hanamarew Місяць тому

      @addeskonjo ስታድጊ እንነጋገራለን።

  • @hlinaassefa3567
    @hlinaassefa3567 Місяць тому

    ብዙ አወራችሁ🤗😊

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Місяць тому +2

    በስመ ስላሴ ላየው ብዬ አለባበሷን 😭😭ሳይ ቀፈፈኝ በጣም አይ ትውለድ ማስጠላታችን ወደ ባተክርስቲያን እንዳለን ትላላችሁ ታዲያ ምነው እግዚኦ ይማረን በጣም ይደብራል አተም ተይ ብትላትኮ የተሻለ ትለብስ ነበር😢😭

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Місяць тому +3

    እማምላክ የሠጠችሽን ትባርክልሽ ልቦና ደሞ ትስጥሽ ቀሚስሽን ዝቅ አርጊው መስማ ብቻ ሳይሆን በህይወትሽም ተገለጭ እጅጅ ነው የሚለው ቃለመጠይቃችሁ

  • @DarAli-re2nj
    @DarAli-re2nj Місяць тому +2

    Smart set nesh

  • @yezinanigus
    @yezinanigus Місяць тому +5

    እደት ወንድ ልጅ ሚስቱ እራቁቷል ስትወጣ እደት ዝም ይላል አሁን አንተ ወንድ ነህ ? መጨረሽችሁ ይመር ልብስ ልበሽ ❤❤

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh Місяць тому +14

    ማተብ አድርገሽ እራ ቁት አይከብድም 😥😢😢😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      በሷ ተጀመረ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MahletTamerat
    @MahletTamerat Місяць тому

    በእምነታችሁያፅናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      የራቁት መንፈሰ ነዉ እምነታቸዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade Місяць тому +3

    ግን እምነታችሁ እንደዚህ ልበሱ ይላል እንደ ክርስቲያኖች እስኪ ንገሩኚ እንደው እምነት ቀርቶ ባህላችን ያደግንበት እንኩዋን ማህበረሰብ እደዝህ ለብሰን አላሳደጉንም ነውር ነው ይሉን ነበር እና ይች ምን ሁና ነው ወይስ ታማነው

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc Місяць тому +1

    Abatu amilka yamindergwen anweqemina yiqer balan🙏🙏🙏🙏

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Місяць тому +4

    ቆንጆነሽ ግን የሠውልጅ መልክ ብቻ ሣይሆን አለባበሥም ነው😢😢 አሠተካክሊ በተረፈ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +5

    አነጋግርሽጥሩ ነገሮቹን አወጣጥሽ ግን ምነው እራቁትሽን አታፍሪም ልጆሽስ ስታየው በርግጥ አስተዳድግ ለመስቀሉ ክብር ሊኖረሽ ይገባል😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Місяць тому

    እንደውም አምለሰት ወደዚህ ስትጋብዣቸው የአለባበስንም ሁኔታ አብረሽ ብታይው ጥሩ ይመስለኛል ትልቅ ሚዲያ ነዉ ግን እንግዶቹ

  • @danieltolera4090
    @danieltolera4090 Місяць тому +2

    ቆንጆ ኢንተርቪው ነው፡፡ ግን አለባበስ ላይ ብትጠነቀቂ ሁሉ ነገር የሚያምረው ሲሸፈን ነው፡፡ የፈጣሪን ስም በደምብ እየመሰከራቹም ስለሆነ አለባበስ ቢስተካከል.....ያው ባህላችንም አይፈቅድም እምነታችንም

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Місяць тому +8

    የኔ መሳቀቅ እሷ እደዚህ ለብሳ ለተቀመጠች 😢😢😢😢😢

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Місяць тому +4

    በሥመ ሥላሴ አቤቱ ማረን 😢😢😢😢

    • @TenyeBernu
      @TenyeBernu Місяць тому

      አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢አሁን እረጂም ቀሚስ አተሽ ነው እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ😢😢😢😢😢😢

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 Місяць тому

      እኔ ተሸማቀኩ ሰለሷ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Місяць тому +2

    የግሽንን ደጅ የረገጠች ሴት ሚዲያ ላይ የትም ቦታ ቢሆን እራቁት መሆን አይከብድም እረ ሴቶች እራቁታችሁን አትሁኑ አስተውሉ

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 Місяць тому

    ነገ የት እንደምሆን አውቃለው አይ ድፍረት
    ሰው የዛሬን ያሳለፈውን ያውቃል የወደፊቱን ህልም እቅድ ሀሳብ ብቻ ነው እንጅ የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው አይደልም

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Місяць тому +2

    ምን አይነት ፍሬ የሌለው ፕሮግራም ነው አንደ የረባ ነገር ሳይናገሩ አለቀ

  • @MeriemMuha
    @MeriemMuha Місяць тому

    ይግግራችሁ ከአለባበስ ጋር ይቀፍል እውነት ለመናገር ናቲ ፊልም ላይ በጣም ነበር የምወድህ አሁን ግን አስጠላኸኝ 🤑

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Місяць тому +8

    ካሜራ ማኑ ራሱ ለቀረፃ ተቸገረ እርቃኖን ሁና

    • @barhan1968
      @barhan1968 Місяць тому

      Betam!!!! cameraman teftni ke egna belay

  • @AdanechTezazu
    @AdanechTezazu Місяць тому +2

    ሴት አሰዳቢ አንች ቆንጆ ነሽ እግዚአብሄር ውብና ድንቅ አድርጐ የፈጠረሽ ገላሽን ለባልሽ ብቻነው ዬተፈቀደው ስንትውብ ልብሶች አሉ ዬአርቲስቶች ዬሚደምቁባቸው ዋው ዬሚያስብሉ እራስሽን አክብሪ የተከበርሽ ነሽና

  • @abc12452
    @abc12452 Місяць тому +9

    ምን አለበት ሰውነትሽን ሸፈን የሚያደርግ ልብስ ብለብሺ ሃይማኖት አለሽ አይደል?ኦርቶዶክስ ከሆንሽ እንደዚ መልበስ የለብሽም ተመለሺ😢😢😢

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ Місяць тому +6

    መጃማሪያ እንኳን ደህና መጠቹ አይለያቹ ግን ግን ከእቅርታ ልብሱ ምንድነው መለቴ ልብሷ ? አረ አረ ግድ ዬለም ክርስቲያኖች ተሸፈኑ ተገለላጡ የሚል እምነት ዬለም እናንታ ግን %90 ረቆትትትትትትትትትት

  • @naibs162
    @naibs162 Місяць тому +1

    Allah ytebkachu ❤❤❤

  • @kedigaTube
    @kedigaTube Місяць тому +15

    ሁለት ጀዝባ ባድፊተሸ አውልቁው ባልየውእራ ሱ በግነው እንድምቁምነገር አላውሩም የወንድ አ ልጫ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አሉ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Місяць тому

      ምን አይነት ባለጌ ነሽ ከነሱ የባሽ ምን አገባሽ

  • @sarichoyemariam5436
    @sarichoyemariam5436 Місяць тому +3

    አለባበስሽን አልወደድኩትም ግሬስ የለውም ወመኔ ሴት አስመሰለሽ ድርብብ ብትይ አሪፍ ነበር በጣም classy የሆኑ አለባበሶች አሉ 🤔

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g Місяць тому +1

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ግን የአለባበስሽን ነገር አስተካኪ ብቻ ይበቻችሁ ❤❤❤

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Місяць тому +6

    አይገርምም ኮሜንት በሙሉ ከወሬሪያቸው እልቅስ የሷ ቀሚስ ነው ህዝቡ ትኩረቱም አስተያየቱም so ምን ልታስተላልፉ ነው ደህና ጥበብሽን ለብሰሽ ኮፈርት ቢሰማሽ ህዝቡም ቢያዳምጣችሁ ምናለ አይ ነገ እንሞታለን ማህተብ አስረሽ ለምን አርቃንሽን አልመጣሽም ነበር 😢

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Місяць тому +2

      ለሷ ጥሩ የለበሰች ሊመስላት ይችላል ግን የሚል አባባል አለ ስትበላ በራስህ ፍላጎት ስትለብስ ግን ሰው እንደሚገምትህ አስበህ ነው መልበስ ያለብህ " ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል "🤭😵

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Місяць тому

      @@nunubelete8142 እውነት ሙሉ ኮሜንቱ ተመሳሳይ አስተያየት ነው

  • @rozakasaye-j5r
    @rozakasaye-j5r Місяць тому

    Betam gobez lij beza lay konjo manenm atesme

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 Місяць тому

    የኮሜዲያን ናቲ ነገር እንዳይመጣ ተጠንቀቁ

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 Місяць тому +4

    ግን የቀረብሽው ከባልሽ ጋር አይደለም እንዴ ምን እንዲሆን እዚህ ህዝብ ፊት ገላልጠሽ የሚታሣይው እቤት አይቶ ጠግቦት አይደለም እንዴ ነው ወይስ ሌላ ፍለጋ ነው ይህን ቆረቆር የበላው እግር ይዘሽ መቅረብሽ ደግሞ አቿሊ ብቻ ነው የተማርሽው የእንግሊዝኛ
    እሱም ንግግሩን ለመለወጥ እየታገለ ነው
    ግን አልቻለም

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Місяць тому +3

    ምን አይነት ፍሬ የሌለው ፕሮግራም ነው ምን አወሩ እስቲ 😢

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Місяць тому +2

    ይችን የመሰለች ቆንጆ አበባ የመሠለች ልጅ ረዘም ያለ ቀሚስ ለብሳ ብትመጣ አሪፍ ነበር
    አስተካክይ ናታይ አፈሰካል🙏🙏

  • @DaniMane-b5h
    @DaniMane-b5h Місяць тому +1

    ያሳምረው ደሞ ቆጆ ነሽ

  • @BemnetYalew
    @BemnetYalew Місяць тому +1

    እምዬ በእውነት እስከመጨረሻው ለቅፅበት አትለያችሁ፡

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Місяць тому +3

    በዝ ሚዲያ ስትቀርቡ አለባበሳቹን አስትካክሉ ምክንያቱም በንግስት ሜዲያ ስእራት ይኖራቹ

  • @helymaru
    @helymaru Місяць тому

    betam yemetasetey sete habesha mehoneshen eresash end erakuteshen yelebeshew betam yasetelale alebabesesh

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Місяць тому +3

    አይይይይ የጥበብ ሰው ምነው የምታቀረቡት ሰው አጣችሁ የህፃናት መንደር ስርአት ለዛ አነጋገር አለባበስ ሁሉም ዜሮ ማን ያማችኋል ባትቀርቡስ ዝባዝኬ

  • @امينهامينه-ف2خ
    @امينهامينه-ف2خ Місяць тому +5

    ረ ባክሽ ራቁ ት ሽን እናት አይደለሽ አይደበረም ናተይ ዝም ማለት የለበትም ሚስት ለባል ነው ማማር ያለባት ጭራሽ ራቁት ታሳፍሪያለሽ

  • @AdmasuGadisa-k1p
    @AdmasuGadisa-k1p Місяць тому +4

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h Місяць тому +3

    በእሷ ቤት እኮ ዘንጣ ሞታ ነዉ እንዲያዉ ልብስ አጥተሽ ይሆን እኔ ብዙ ቀሚስ አለኝ ልስጥሽ እችላለሁ መንቃራ

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Місяць тому +4

    ባል ነህ አባል ራቁቷን ሥወጣ ዝም ያልክ አንተአሁን

  • @tsegat21
    @tsegat21 Місяць тому

    እባካችሁ አንዳንድ ሴቶች እራሳቹን እየገላለጣችሁ ካንገታችሁ ማህተብ አድርጋችሁ ለትዉልድ ጥሩ ጥምህር የማይሰጥ አለባበስ በሚድያ አታስተዋዉቁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን አታሳጡብን 😢😢😢😢😢😢
    እንደ ሚዲያ ደግሞ ያለባስ protocol ቢኖር መልካም ነው በተለይ ለሴቶች

  • @sofoniyasyosef6404
    @sofoniyasyosef6404 Місяць тому

    ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde Місяць тому

    እሄማ ርግጠኛነይ ለትዳር ኣይፈልጋትም ግን ደግሞ እሱም ማኃይም ነገር ነው እድሜ ብቻ

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 Місяць тому

    በርቱ ኣቦ ይመቻችሁ ደሞ ለዚህ ስራ ኣጥ ወርያም ህዝብ ጆሮ አትስጡት :: ተሳዳብውን ማለቴ ነው ::

  • @leulmelaku
    @leulmelaku Місяць тому +5

    ቆንጆ ሃሳብ ቆንጆ ዉይይት ነበር ቆንጆ አለባበስ ደግሞ ቢሆን የበለጠ ዉብ ይሆን ነበር ተሳቀሽ አሳቀቅሽን😁😁

  • @JeryWendmaneh
    @JeryWendmaneh Місяць тому

    Betam smart set nat mndnwe metnchachuet

  • @zufanmel
    @zufanmel Місяць тому +2

    Esey yenie enat enkuan honelshe❤❤❤❤antem enkuan honelek egziabhier yerdachehu

  • @talenttryh
    @talenttryh Місяць тому +2

    መጨረሻዉን ያሣምረዉ

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 Місяць тому +1

    አርቃንሽን መምጣትሽ ትርጉሙ ማህበረሰቡን የሀገሩን ባህል ንቀት ይመስላል ብትለብሺ የተሻለ ነው የስልጣኔም ሆነ የአዋቂነት መለኪያ አይደለም የሸቀጥ እቃ ብቻ ነው እርቃን/ሳይሸፈን ዋጋው የሚጨምር ሰው ደግ በተቃራኒው !!!!!!

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes Місяць тому

    ኮመንት ሰተፀፈህ እንደመጣላችው አታውሩ የሰው ሞራል አተኩህ አሳብ ሰገልፁህ ትተናአ ይኑራችው እንደተማረ አውሩህ አዲሰ ናቸው አበረታቱህ

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 Місяць тому

    1ኛ የሱን አማረኛ ምድን ነው የአሮጀ ድምጽ ነው የሚመሰል
    2ኛ እሷ ግን እንዴት ይህን ቀሚስ መልበስ ፈለገች ለምን
    ምድን ነው ማስተላለፍ የተፈለገው ትልቁ ቁም ነገር መሞጋገስ መሽኮርመም የበዛበት ነው ?

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Місяць тому

    ምንድን ነው ኮሜንቱ ሙሉ ስለልብስ ጤና የላቹሁ ለምን እራቁቷን አትወጣም የራሳችሁን ሂወት ኑሩ እንጂ መላጦች

  • @hanuniabdulwasei2607
    @hanuniabdulwasei2607 Місяць тому +2

    Yene aynafarrr

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Місяць тому

    ልብስ ከማንኛውም ዉበት ይበልጣል ፣ በዚህ ዉበትሽ ብትለብሺበት ጥሩ ነበር ግን ምን ያደርጋል አበላሸሽው ጠያቂው እራሱ ለማየት የከበደው ይመስላል አፉ ተያያዘ ፣ ልብስ ያስከብራል ፣ የተላጠ ሙዝ ዝምብ ይወረዋል ፣ የተሸፈነዉስ መልሱን ለተመልካች ።

  • @astair1568
    @astair1568 Місяць тому

    ቆንጅየ፡ ❤

  • @MadihaAli-k8j
    @MadihaAli-k8j Місяць тому +2

    Yehe Zegamatang belsh yehen qemsi lebsesh media laya seweci zem meltu

  • @Eyu34
    @Eyu34 Місяць тому

    አዝግ የሆነ እንተረቪ ነው የናረዲ እና የሰላም ተስፋዬን ለምንድነው የማትፖስቱልን ማያዋች

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z Місяць тому +1

    ይች ክፉ አናጋሪ ባለፈው ኢትዮጵያ የሚያለብስ እየጎተተች ዛሬ ደግሞ በባዶ ዋ መጨረሻችን !!ችሁ 😢😢

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c Місяць тому +2

    ሥለሠው ከማውራትሽ በፊት ሥለራሥሽ መልሥ ብለሽ እራሥሽን ጠይቂ

  • @AjietAregash
    @AjietAregash Місяць тому +3

    Let the Lord Bless your marriage & wish you long life together. One thing that I would like to say is, please try to get few opinions how to dress up when you have an interview, this show will stay forever and your grand and great-grand kids will watch this, and you know how it will feel. You are beautiful, but the way how you dress up make you look cheap & your words valueless. Take this as a lesson...

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d Місяць тому +6

    ወይኔ በላቸዉ.እራቁትሽን.በጣም.ዉብ.ነሽ.እ🤔🤔🤔🤔🙄🫣🫣ናታይ.ተዉ.የነፈሰበት.የሰዉ.አይን.የወጋዉ.ጥሩ.አደለም.😂ድሮኮ.እናቶች.መጋኛ.ምች.ሲሉ.እሰማ.ነበር.አሁን.እሱ.እራሱ.ይፈራቸዋል.😂😂😂እይይይ.ማስጠላት

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Місяць тому +4

    አይ ህሉ አለባበስ በስመአብ 🥺🥺 ናተይ❤

  • @ramutube6303
    @ramutube6303 Місяць тому

    Huletacum Tamralacu Natay minodh Artist misthm strong woman nat bertu 😊

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አቤት ኮመንት እኔ እኮ ገና ለማየት ኮመንቱን እግዚኦኦኦኦኦኦ ግን ለምን ይሄ ሁሉ በሉ ቻሉት ከባዱን ዝናብ የቻይና ዣንጥላ እንዳትይዙ አይችለውም ኦርጅናሉን ውይይይይ

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 Місяць тому

    እንደው ለታደጊ ትውልድ ምን አይነት ነገር ነው የምታሳዩብን ባንድፊቱ ጨርሰሽ አውልቅሸ ቁጭ በይ ኤጭ ከቀራቢወቹ ያቅራቢወቹ ስርአት ማጣት

  • @rukiyahasen3873
    @rukiyahasen3873 Місяць тому

    ሚዲያው አለባበስንም ጭምር ቢያይ ወይም አለባበሳቸውን ያሚያቀርባቸውን ሰዎች ቢነግራቸው እንላለን
    አለባበስሽ አስተካክይ ለትውልድም ጭምር ጥሩ አይደለም ለሚያው

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Місяць тому +5

    😳😳ያልጋ ልብስ ለብሳ መጣይ ጭራሽ🙄🙄 እኔ ናተይን ብሆን አልቀርብሽም በእዉነት🤔🤔🤔

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ቅናታም. አ ከ ቱቱቱቱቱቱቱ

  • @Eildana
    @Eildana Місяць тому

    ወይ አለባበስ ተመናቀራብን ሲጀመር እሄ ፍቅር ዘላቂነት የለዉም ታይቶኛል 😂😂

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Місяць тому

    እግዚአብሔር አይለያችሁ በርቱ ኮምታተሮች አልስማችሁም ብላችዋለች እኮ እስቲ negative የሆነ ኮመንት አትስጡ

  • @Samuelleulseged-pe3ux
    @Samuelleulseged-pe3ux Місяць тому +1

    tamralachihu

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 Місяць тому +1

    ለምንድን ነው ግን ደስ ትለኛለህ ግን እንቅልፋምም ትመሰለኛለህ😂🎉

    • @Elshu254
      @Elshu254 Місяць тому

      😂😂😂እኔንም ይመስለኛል እውነት ነው 👌እና ጅል ይመስለኛል

  • @roonyvanpercy
    @roonyvanpercy Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል በንደዚህ አይነት አለባበስ ሚዲያ ላይ መቅረብ በጣም የሳፍራል ምናለ አንቺ እንኳንብትሳሳቺ በልሽ የማያስተካክልሽ ማፈሪያ ነሽ

  • @SalamS-z3j
    @SalamS-z3j Місяць тому +2

    ባልየው ምን ነከቶት ነው እርቅናዋን ስትወጣ ዝም አልክ😮😮

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому

    wowowostamru

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 Місяць тому

    ሴት ልጅ ከወንዶች ፊት እንዲህ "እርቃኗን" በሚመስል አለባበስ ባትቀርብ እንዴት መልካም ነበር! ጥሩ አይደለም!
    ይቅርብሽ እህቴ!