አደራዳሪም ተደራዳሪም መሆን ይቻላልን ? - ከቴዲ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 2 роки тому +19

    ቴዲዬ ለየት ያለ የፍፁም ሚዛናዊ መልአካዊ ሰማያዊ ሊባል የሚችል ጣ ዕመ ለዛ የማይሰለች ሁሉንም በልኩ የምትሰፋ ባለመልካም መልካም አይምሮ ፍርድ የምታሳምር የሀገርህን ህዝብ ሳታዳላ በቅንነት የምታደላድል ርህራሄህ የጥንት የኢትዬጽያዊነትህ ትክክለኛ መሰታወት ልጄ ከአይን ያዉጣህ ከፍ ባለ የሰላም የጤና የፍቅር ማማ ላይ ያኑር የጨለመ ተሰፋየን ህይወት ዘራህበት አነዳንተ 2 ሰው ከተገኘ አገሬ ታገግማለች ተሰፋ አለ ማለት ነው ዘርህ ትዳርህ ይለምልም ተባረክልን ቴዲዬዋ🙏🙌

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 2 роки тому +20

    እዉነትን የምትመሰክር ጀግና ነህ ‼️
    ከእነዚህ ከዲያቢሎስ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ‼️❕

  • @nigist0402
    @nigist0402 2 роки тому +4

    በእውነት ቴዲን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ። ጳጳሳት ሼኮች እና አዛውንት የምንላቸው አንዳንዱ ከቤተክርስቲያን መድረክ ቆመው ሰይጣን ይግዛን የሚሉ የሰይጣን ተገዥዎች አንዳንዱ በልተናቸው እንቀደስ የሚሉ ሆድ አደሮች አገር አፍራሾች በበዙባት ሴጣን ከነመልኩ በታየባት አገር ቴዲን የመሰለ እውነተኛ ዳኛ ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ ሰው አለ እላለሁ።
    እንደው አመብርሐን ሁሉ ነገርህን ትባርክ።

  • @tsigeredatsige7982
    @tsigeredatsige7982 2 роки тому +9

    ቴዲ በጣም እሚገርም ትንታኔ ነው እምትሰጠው ሁሉ ግዜ ተመስጬ ነው ማዳምጥህ እናም ያጥርብኛል እንደው ከተቻለ ትንሽም ቢሆን ቢረዝም ኣመሰግናለሁ ቴዲ

  • @aregaitedella7917
    @aregaitedella7917 2 роки тому +7

    ለሃቅ ለፍትህና ለሰበዓዊነት የቆመ ጀግና፣ የአገራቱ መላ ህዝብ ህሊናው ሽጦ ዝምታ በመረጠበት ዘመን፣ እንደ አንተ ያለሰው መግኘት ብርቅ ነው፣ በታሪክ ምስታውስሃል፣ በርታ።

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 2 роки тому +6

    ቴዲ ሁሉም ነገርህ ጥሩ ነው፣ እድሜና ጤና ይስጥህ፣

  • @danielmezgebe4829
    @danielmezgebe4829 2 роки тому +6

    በጣም ወሳኝና እውነትም ልእልናም የተሞላበት ትንተና ነበር ቀጥሉበት ለእውነት እንቁም ለፍትህ እንቁም ነገ ቀና በሎ ለሜሄድ

  • @danielbelete1203
    @danielbelete1203 2 роки тому +13

    ቴዲ አስቲ ለሬድዋንና ለመሰሎቹ ከገባቸው ትንሸ ስልጠና ብትሰጣቸው መልካም ነው

  • @fikaduhailu5183
    @fikaduhailu5183 2 роки тому +5

    ሰው ሀሳብ ብቻ ሳይሆን የአነጋገር ለዛው በዚ ልክ ሲያምር የውነት በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ
    ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባርክህ በክፋት ከሚያስቡ ሰዎች ይጠብቅህ በቃ ቴዲ አንደኛ ነው #1❤

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 2 роки тому +3

    Tedi you are great man of moral and concise,

  • @aberamitiku570
    @aberamitiku570 2 роки тому +15

    ቴዲ በምትሰጣቸው በሳል እና ገለልተኛ ሀቀኛና መሬት ላይ ያለ ሀቅ በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥል፤ የአገሩ ቄሰም ፖለቲከኞች ሸማግሌም ፖሰተርም ባበደበት ወቅት አንተ ሰው ሆነህ ተገኝተሀል በዚህ ቀጥል።

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 2 роки тому +8

    A person who stand for truth have a dignity Mr Teddy, I pray for ur safety, there are a lot Eritrean security in Addis who are actively looting, killing, jailing who stand for Ethiopia for interest

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm 2 роки тому +1

    Teddy. You are an extremely brilliant young man. On point and consistent as always. Fearless and truthful, patriotic and rational are just some of the few words I use to describe you and your character.

  • @akeshlove416
    @akeshlove416 2 роки тому

    You are so matured, different and genuine!!! Gin yihe asechegare yehone empire ayasinoruhim geta yagizih....

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 2 роки тому +3

    ቴድዬ አንተ እኮ የኢትዮጵያ ንጉስ ነህ !!!ፈጣሪ ይጠብቅህ አስተዋይ አዋቂ ነህ ………… !!!! ትልቅ አክብሮት ላአንተ አለኝ !!!!

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 2 роки тому

      ብጣም ቴድዬ ፈጣረ ይጠብቅህ

  • @gebrelibanoskaleau4172
    @gebrelibanoskaleau4172 2 роки тому +1

    ታአምር ነው ቴዲ እንዲተዉ ያለ ሙሁራን የብዙ ቢሆን ኖረው እቺን አገር የነበረውን ክብሯን የት በደረሰ ነበር
    እድሜ ይሰጥህ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @muezgezahgn1000
    @muezgezahgn1000 2 роки тому

    Respect you Young man keep it up your honesty and profession🙏.

  • @dawitmesfin8867
    @dawitmesfin8867 2 роки тому +2

    ቴዲ ።።።።keep up...god job

  • @freweynitsegay6550
    @freweynitsegay6550 2 роки тому +2

    God bless you teddy ❤️

  • @bobmen877
    @bobmen877 2 роки тому +2

    Bravo teddy 👍👍👍

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 2 роки тому +2

    ትክክል‼️

  • @aregayadhanom4046
    @aregayadhanom4046 2 роки тому

    Teddi thank your comments about the tigray people

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 роки тому +6

    Tigray s already out of Ethiopia ,Oromia will be next,people wake up

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 2 роки тому +2

    I respect you guys

  • @judietariku612
    @judietariku612 2 роки тому +1

    Smart analysis

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 2 роки тому +1

    ቴድሮስን ስታሊን በሌላ አፍ ሲያወራ አርጌ ነው የምሰማ ህ 😁😁

  • @markoarda4510
    @markoarda4510 2 роки тому

    You so nice person and Gornleset

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 2 роки тому +2

    Tedi you should work for bbc or other international networks,

  • @t.g4082
    @t.g4082 2 роки тому

    Amazing guy 🙏❤️

  • @girmayabera8680
    @girmayabera8680 2 роки тому

    Bright journalist

  • @amaregetahun6740
    @amaregetahun6740 2 роки тому +4

    The Invitation came from Amhara expansion forces to include Eritrea in the internal negotiations of Ethiopians. Because they lack confidence and always dependant on foreign forces.

    • @danielmichael6922
      @danielmichael6922 2 роки тому +1

      I believe Abiy had recommended Eritrea must be included. Without Abiy demand, the Au won't even try to make such a foolish statement. Speaking of AU, AU is useless and toothless organization. No wonder Tigray rejected AU, to begin with. The right thing for AU to do was to tell Eritrea unequivocally to get out of Ethiopia and allow the domestic political process to take its course. Unfortunately, AU is club of dictators and corrupt officials. To begin with, AU did not even denounce the killings of fellow Africans due to their ethnic group. Do you think this organization is really established for the right and freedom of fellow Africans? I do not think so. It is a club of dictators who gather once or twice a year to share the experience of dictatorship.

  • @tedrostedros7398
    @tedrostedros7398 2 роки тому +2

    ቴድ ንሩልን ትክክል ነክ የአብይ ኢሱ እንዳይ ቀይሞ ነው

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 2 роки тому

    ቴዲ ጎበዝ ጋዜጠኛ።

  • @manamengesha6938
    @manamengesha6938 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 2 роки тому

    Journalist,thier,job,is,to,teach,not,to,preach ,you,are,all,of,the,above,,keepit,that,way,,thankyou,

  • @meharifrewoyni9402
    @meharifrewoyni9402 2 роки тому +1

    ቴዲ ኢትዮጵያ አንተ ብትመራት ያፍላት ነበር :ጠና ና ዕደመ ይስትህ ::

  • @openmind9046
    @openmind9046 2 роки тому +1

    Wshetam

  • @Meron941
    @Meron941 2 роки тому

    Woowwww

  • @savalove2409
    @savalove2409 2 роки тому

    tedi ye poletica tinintane chilotah degmo ewnetinetih betam des yilal ketilbet egziabiher kante yhun

  • @mimmikiros1144
    @mimmikiros1144 2 роки тому

    Tedy swet ❤️

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 2 роки тому

    ከድፍን ሀገር ቴድሮስ አስፋው የምባል አንድ የህልና ሰው ተግኝቶ ይህው የፍለጠው ቁረጠው ዘመቻ ተከፍቶበታል። ያሳዝናል ሀቀኛ የምሳደድበት የምጠላበት ዘመን ደርሰናል። ቴዲ ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ!

  • @estifanoskidane487
    @estifanoskidane487 2 роки тому +4

    ቴዲ ብራዘር መጀመሪያ ከሠላም በፊት አብዛሀኛው ሰው በከፊል ማለት ይቻላል አንድ ትልቅ ነገር ጠፍቶብን አይናችን ታውሯል በፍጥነት ሁሉን ነገር ትተን በትኩረት ማግኘት ይኖርብናል ካልሆነ ግን እንጠፋለን
    እሱም እውነት ነው እውነት እያየናት በሀሠተኛ ትርክት ከልክ ባለፈ እይታ አጨብጭበን ክፉኛ አርቀን ቀብረናታል ስለዚህ እዉነትን አውጥተን ሀሰትን መቅበር ያስፈልጋል ያኔ እውነትን ከቦታዋ ስናስቀምጣት የሰላም በር ሁሉ ይከፈታልም አብርሀም ይወጣል
    ስለዚህ መጀመሪያ ከእውነት ጋር እንታረቅ እላለሁ በፍልሰታ ጾም

  • @erutesfay7472
    @erutesfay7472 2 роки тому +1

    ሰላም ተዲ ብቅድሚይ ሰለ ትንታኔዎችህ ኣናመስግናለ። ግን ጥያቄዎች ኣሉኝ
    - ክለላ የሚደረግለት ክልል የኣገር መከላከያ ለሚግድል ነው❓
    - ኢትዮጵያ ኣሁን በኣገር ሶማሊያ ገብቲ የምትወስደው ያለቹ ኣርምጃ ልክ ነው ❓ የሶማሊያ ለኣላውነት ኣልተደፈረም ትላለህ፡❓
    - ዶክቶር አቢ ኤርትራ ለተደረገባት ጥቃት ኢትዮጵያ ልትከላከልላት ኣቅም ስለሌላት ራስዋን ኣድትከላለል ፈቀደችላት አሉ❓ የውስጥ ችግራቹው በግላቹው የመፍታት መብት ኣጃቹው ውስጥ ነው❓ የመከላከያ ስራዊት በመቅዘፍ ሌላውነት አለን ያስብላል❓🇪🇷

  • @wedinashi3888
    @wedinashi3888 2 роки тому +1

    ቴዲ 20 ዐመትመሬታችን ለምን አልተናገርክም መሬታችንን ማስመለስ ግደታችን ነዉና

    • @rar4990
      @rar4990 2 роки тому

      ገብታቹ ህዝቡን ጨረሳችሁ እንጂ መሬት ዩዛችሁ መቸ ዝም ኣላችሁ

  • @gebremariamtigray9080
    @gebremariamtigray9080 2 роки тому

    Tediye.keberlign.edmena.teyna.iysteh

  • @ኃልትግራይ-ቈ1ቀ
    @ኃልትግራይ-ቈ1ቀ 2 роки тому

    እኔ ተዴየ ምርጥ ኢያዊ

  • @MohammedAli-xt7qh
    @MohammedAli-xt7qh 2 роки тому +2

    If public service is linked to negotiation by Fed. Govt, who should be the negotiators?
    1) Tigrayans & PP?
    2) Tigrayans & Fed. Govt?
    3) Tigrayans & Ethiopians?
    4) TPLF & PP?
    5) TPLF & Fed. Govt?
    6) TPLF & Ethiopians?

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 роки тому

    *🙏የሚገርመው በHR...ስትለው የነበረ ለሰላም❤ለሕዝብ እረፍት ጥረት ኣሻፈረኝ ያለው ብልፅግናና ኣጨብጫቢዎቹ ኣሁን ልክ ገብቶ ግንመልሶ ለማበላሸት የሚሞክረው፧ ባንተና የሐሳብ ተጋሪዎች ኣሁንም ሕዝብ ይነቃል።ግን ይመስለኛል የሚጠይቅህ ልጅ ኣገርና ላእላዊነት ምን ማለት እንደሆነ ያወቀ ኣመስለኝም።ግን እንደሱ ኣስተሳሰብ ላላቸው ለብለብ እውቀት ለማስረዳት ይጠቅማል፤ለዚህም ይመስለኛል ኮመን ሰንስም የማይገባቸው በቀላሉ እሳት ውስጥ ገብተው ለመውጣት ግን የሚያዳግታቸው።ምክንያቱ ከእሳት ለመውጣት በጣም ከባድ ስለሚሆን እንኳን ኣነሳው።No more Game👎ብልፅግና/ኦሮሞ ፖለቲካ?*

  • @eritreapearlofredsea8555
    @eritreapearlofredsea8555 2 роки тому +2

    Listen you need to stop your animosity towards Eritrea & it's government. You have sympathy for TPLF but not to your soldiers who were harshly annihilated. The reason you are opening your big mouth is because Eritrean Army saved your country from the hands of WoYANE. You should have been grateful to Eritrea instead of attacks. Any one can tell you have More Love to terrorist TPLF than your own people.

  • @LamdaAlpha65
    @LamdaAlpha65 2 роки тому

    ውድ ቴዲ ኣንድ ጥቆማ ልስጥህ፣
    በኣውሮፓና በኣመሪካ ካለፈው ሳምንት ኣንስቶ ትላልቅ የኤርትራው ገዢ ቡድን ህግደፍ የሚያካሂዳቸው ትላልቅ ፌስቲቫሎች ኣሉ። ታድያ እስካሁን ድረስ ባየሁት ቪድዮና ኣሸሸ ገዳሜ፡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ኣጅግ የሚያስገርም ሁኔታ በትግራይ ጥላቻ የተሞሉና ኣሳዛኝ ናቸው። የሚተረጉምልህ ሰው ቢኖር፡ የስካንደንቭያና የቴክሳስ የኤርትራ ፌስቲቫል ብለህ ዩቱብ ግባና እየው። የኤርትራ ሲቪክ ኮሚኒቲ፡ ተቃዋሚዎች ወዘተ ይህን ጥላቻ እንዳይስፋፋ እየሰሩ ናቸው፡ ጥላቻው ግን እጅግ ኣሳሳቢ ነው።

  • @rezeneh8035
    @rezeneh8035 2 роки тому

    I would like to share a citizenship with tedy only and only.

  • @merci0961
    @merci0961 2 роки тому

    It is true that both the Ahmed government of ethiopia and the Tigrai regional government should focus on the goal of the demands requested by each team's peace talks negotiator not on the demands themselves seen as precondition imposed factors. For instance, the TPLF demands that all Tigrai background military and political prisoners who were members of the previous EPRDF federal defence force members and federal police members and political members should be immediately released from prison is right but not a must be done conditional demand that needs to be answered before peace talks started. Prisoners can be seen their case by ethiopian independent legal court. On the side of the Ahmed government of ethiopia, it has a must conditional demands such as the peace talks must be led by the African Union. This demand is hypocritical conditional demand because although theoretically sounds right to say that African issues should be resolved by Africans, in practical level, even African countries including the Ahmed government of ethiopia don't have any confidence with the African Union's abilities and capacities to provide helpful resolutions for African political and war conflict problems. For example, when the Eritrean despotic regime and the Ahmed government of ethiopia signed a peace treaty agreement not to make war at least for the next twenty years, they didn't use any African mediator or legal body. Instead, they chose Saudi Arabia as their main peace treaty legal witness. They undermined the African Union because it has no influence and capacities in many ways. Second example, can be Chad's different rival political groups agreed to sign a peace talk mediated by Qatar. They didn't limit themselves African issues peace talks and negotiations should be mediated, led and resolved by African Union. In this case, the Ahmed government's rigid conditional demand African Union must lead the Tigrai_ethiopia peace talk negotiation is not a basic demand for any possible peace talks.
    ### Considering some demands requested by the Tigrai as conditional demands if peace talks to be started as soon as possible is that Tigrai regional territorial lands such as the western Tigrai must be returned back to its regional administration. This is one of the basic demands that need to be a conditional demand and needs to be answered before the Ahmed government of ethiopia and Tigrai regional government peace talks and negotiations are need to be started without delay. This is because the current ethiopian regional territorial administration boundaries are established and legally recognized by the existing ethiopia's constitution. Otherwise, there are no such thing as ethiopian regions with legal territorial boundaries. Therefore, the Ahmed government has a legal duty to respect the ethiopian regional administration territorial boundaries.
    *** Another significant point raided by the interviewee on this media is that one of the main mistakes done by both the Ahmed government of ethiopia and Tigrai regional government is that instead coming to peace talks with genuine desire to resolve their political and war conflicts, they try to focus on to get diplomatic victory one over the other. In other words, without knowing, they are giving the position of their power to the one who mediate and lead their peace talks.
    *****Lastly, it is true that in any peace talks, it is unlikely scenario that you cannot win in every side of your demands except with the very legally recognized demands. The only your basic conditional demands can be not valid is that if only and only yourself in the first hand
    violated them. For instance, the Ahmed government of ethiopia can legally demand Tigrai regional government to limit the numbers of its regional forces. Unfortunately, as long as the Ahmed government invited foreign regimes such as the Eritrean despotic regime's forces to invade Tigrai alongside the ethiopian federal defence forces and to commit every types of atrocities against thousands of Tigrai civilians and destroyed public and governmental infrastructures, economic sectors and properties, the Tigray region has the right to preserve its own defence regional security forces to defend itself from any insider and foreign attacking forces.

  • @get-rj9ox
    @get-rj9ox 2 роки тому

    Tedi gn ethiopiawi neh ewnet betam twedaleh

  • @ber513
    @ber513 2 роки тому

    aye yenga awake

  • @yohanaassefa3022
    @yohanaassefa3022 2 роки тому

    Ye Eritrea hizibi lemin rocket tewerewerebet

  • @nebiuaregay62
    @nebiuaregay62 2 роки тому

    አፍሪካ ህብረት የዥንጆሮ ስብስብ ።

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu1869 2 роки тому

    ቴዲ ኢሳያስ ይደራደር ቢባል ግን ከማን ጋር ነው ሚደራደረው ከአብይ ጋር ወይስ ከትግራይ መንግስ ነው ?

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 2 роки тому

    Teddy

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 2 роки тому +2

    Tedy: SHAEBIA is invited unofficially by the Government of Abiy AHmed , not by the Parliament . What Isayas and Abiy Ahmed agreed in Riad and Dubay is to destroy TPLF with their united Force.

    • @tesfuniguse1337
      @tesfuniguse1337 2 роки тому

      African union invited to Isaias officially.

  • @addistedla
    @addistedla 2 роки тому

    PP ye Tarik atelawoh Banda amlaku hodu

  • @እንታይማለትዩፍቕሪ

    This Ethiopian war is led by each Eritrean army. The Ethiopian army is not capable of war;they are captured in Tigray as proof of this.

  • @nasir4077
    @nasir4077 2 роки тому

    Where is negisti

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 2 роки тому +6

    በትክክል ኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያ ወታደሮች በጣም ነው የሚንቆቸው በትክክል ቄሌታማች ናቸው

    • @yohanaassefa3022
      @yohanaassefa3022 2 роки тому

      Konidaf agame asey geberu

    • @askalekassye9307
      @askalekassye9307 2 роки тому

      @@yohanaassefa3022 አጋሚማ ሱሩ ላይ አሸናችሁ እኮ አይደል እንዴ አታገየሁም አጋሚነት ታልማለህ በስራ ነው የማገየው።

  • @yohanaassefa3022
    @yohanaassefa3022 2 роки тому

    Anite kuchi bile afihin enditikededi waga yekefelewu ye Eritrea serawit ante dedeb koshasha bizu tilefelifale dedeb

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 роки тому +1

    Tigray s already out of Ethiopia , they will get welkyet,reya by the help of abiy olf & Adp, Amhara please wake up!

  • @antenhetesefaye7759
    @antenhetesefaye7759 2 роки тому

    ከሽለቤ ነገር ነው

  • @ደላዪናጵነት
    @ደላዪናጵነት 2 роки тому +1

    Ewnet lehak yekomk sew neh ewen isayas leja ertawyan albejenm aydel le etiyopya slezi kezi sietsn yehone anbagenen mengst yenentwn cheklawn kesu zer bel belut aybejewm

  • @abenezersalemu6146
    @abenezersalemu6146 Рік тому

    😂😂😂

  • @teddy7551
    @teddy7551 2 роки тому

    abiy & adp mercenary ,tplfs ,play game on Amhara people ,sad

  • @assefakassaye8661
    @assefakassaye8661 2 роки тому

    መንግስት የትግራይን መዳከም ስለሚፈልግ በሻዕቢያ አቋም ሊኖረው ይመስለሀል።

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 2 роки тому

    የተኛው ነው መንግስት?

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu1869 2 роки тому

    አብይ እስቲ ኢሳያስ ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ያሳውቅ የዛኔ ጫወታው እንዴት እንደ ሚሆን እናየው አለን አሪፍ አድርገን እንወግረው አለን

  • @semawitgebrsemawitgebr1180
    @semawitgebrsemawitgebr1180 2 роки тому

    ቴድዬ እኔ ሴቶ እራሱ ሁሌ ያመኛል ምን ያህል ቢንቀን ነው ህዝባችን ጨፍጭፉ መውጣቱ ለዚ ሁሉ ችግር ያመጣው ይሄ ድንጋይ መንግስት ተብየውና እና የሱ ደጋፊዋች ኢሱ ኢሱ ብለው ያሞገሱት ሁሉ ይትግራይ ጠላቶች ናቸው ብዬ ደምድሜለው ኢትዮጵያን ምን ያህል እዳስናቆት

  • @semawitgebrsemawitgebr1180
    @semawitgebrsemawitgebr1180 2 роки тому

    እግዚሐብሄር ይጠብቅክ ቴድዬ እዳንተ ሺ ይወለድ የኤርትራ መንግስት መደምሰስ እለበት ወታደሩ ቆሻሻ ናቸው የኤርትራ ሴት ደፋር ሁሉ

    • @yohanaassefa3022
      @yohanaassefa3022 2 роки тому

      Yeti abaki kome new mitidemesisewu komal agame

  • @wedinashi3888
    @wedinashi3888 2 роки тому +3

    ኤርትራ የእናንተ መባበል ድሮም አሁንም አያስፈልገንም መሬታችን ግን አንድ ሜትርን ብተሆን አንሰጥም

    • @kiduhumera1904
      @kiduhumera1904 2 роки тому +1

      መሬት ትላለህ እንዴ ዱቄታ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተነሳ አስመራ የጠዋት ሻይ ይጠጣል ድሃ

    • @semawitgebrsemawitgebr1180
      @semawitgebrsemawitgebr1180 2 роки тому +1

      እደናንተ እደ ባሪያ ይገዛ መሰለክ እናንተን እናጥፋ ቢል የኢትዮጵያ ህዝብ በአድቀን ይበቃል ምድረ ሴት ደፋሪ

    • @tellthetruth2171
      @tellthetruth2171 2 роки тому

      ምድረ ሌባ ኢትዬጵያ አያስፈልጋትም ሴት መድፈርና መስረቅ ብቻ ናቼው የሻዕብያ ወታደሮች የዶላር ሌባ ስብስብ

    • @yohanaassefa3022
      @yohanaassefa3022 2 роки тому

      @@kiduhumera1904 kkkkkkk really mokirehal iko for z last 20 years gin zarem Eritrea eyaliki new

    • @yohanaassefa3022
      @yohanaassefa3022 2 роки тому

      @@semawitgebrsemawitgebr1180 yalimokerachubet gize ale inde anch kondaf u try for z last 20 yeras yawum alemin chimir yizachu gin zarem Eritrea Eritrea tilalachu iske ke ethiopian gari selam awuriduna nu na mokirewu

  • @yohanaassefa3022
    @yohanaassefa3022 2 роки тому

    Teddy ye mitibali sew stop ur hate to ward Eritrean people

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 2 роки тому

    ማነው አዋቂ ያደረገህ በጣም ትቀባጥራለህ ትንሽ አይደለም በብዙ መቆንጠጥ ያለብህ አንተ ነህ እውሀትወያኔ ስለሆንክ ነው እንደዚህ የምትለፈልፈው የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ ነው የሚፈታው የእናንተን ዝባዝንኪ አንፈልግም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 роки тому +1

    አማራና አፋር የማይሳተፉበት ድርድር ወይይት ወዘተረፈ ከመነሻዉ የከሸፈ ነዉ በብዙ ምክንያቶች::

  • @verygoodupthispajokchv4929
    @verygoodupthispajokchv4929 2 роки тому +2

    በጣም ቆሸሃል ቴዲበዚህ?

  • @dkw9669
    @dkw9669 2 роки тому +1

    ይሄ ህጻን ለምን ፑል አይጫወትም

  • @fasilgenetu5346
    @fasilgenetu5346 2 роки тому +1

    tedros Asfaw Ante kimalam junta betam abzahew !! koshasha sle welkait yalkew koy !! tikur kenfer junta

    • @judietariku612
      @judietariku612 2 роки тому +1

      Afe sekefet chinkelat yelekal hasabe selelelehe. Side bicha new ewketh.

    • @mlieteweldegebreal2126
      @mlieteweldegebreal2126 2 роки тому

      ከራስህ ጋር ታረቅ እውነትን እየሸሸህ እስከመቼ?

  • @dehinethager
    @dehinethager 2 роки тому

    አይ የወጠጤ ነገር፣ ቃላቶችን መራርጦ አንድ ሰአት በማይሞላ ቃለ መጠይቅ ላይ ቃላቶቹን መቶ ሺ ግዜ መደጋገም ፖለቲካ መሰለህ እንዴ?

    • @berhaneyebeyen5
      @berhaneyebeyen5 2 роки тому

      ቴዴ ወጠጤ አይባልም ኡነተኛና በሳል ተንታኝ ነው :አንተ ብቻ ተገኘህ ቴድሮስን የምትሳደብ

    • @dehinethager
      @dehinethager 2 роки тому

      @@berhaneyebeyen5 ለመሳደብ ፈልጌ አይደለም፣ ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ከሰማሀው እሚያማምሩ ቃላትን እየመረጥ እስኪያሰለች ድረስ ይደጋግማቸዋል ፣ ይህ ደግሞ ትንታኔ አይባልም። ሰዉ ጥልቅ የሆነ ግራና ቀኙን ያገናዘበ ትንታኔ ከመስማት ይልቅ የተሽሞኖሞኑ ቃላቶችን መስማት ስለሚፈልግ ነው ፥ ልክ እንደ አብይ አህመድ አይነቱ ማለት ነው። ይህም ወጠጤ እንደማንኛውም የወያኔ ዘመን ትውልድ ቀፎ ጭንቅላት ሰለሆነ (critically) አስቦ ነገሮችን መተንተን ሲገባው፥ ቃላቶችን በመምረጥና በማሽሞንሞን ተንታኝ ለመባል ነው ሚጥረው። ለምሳሌ የኤርትራ ጦር የሰሜን እዝ ሲመታ ወደ ኤትዮጵያ መግባቱ ፥ ወያኔን ወደ አዲስ አበባ ከመገስገስ የተከላከለ ብቻ ሳይሆን፥ ኤትዮጵያንም ከእልቅት የታደገ ህኖ ሳለ ይህን ሃቅ አሽቀንጥሮ ጥሎ ስለ "መደፈር"፡ "መናቅ" ዝባዝኬ ያወራል። ስለዚ ይህን ቀላል እውነታ አገናዝቦ መተንተን የማይችል ወጠጤ ቃላትን እያሳመር ስለለፈለፈ ተንታኝ ነው ብትለኝ፥ መስሚያ ጆሮ የልኝም። ሌላው ደግሞ ወያኔ ልክ እንደ ታማኝ በህግ የሚገዛ ድርጅት አስቦ ከፌደራል መንግስት ጋር በአንድ ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው ይሰማል። ወያኔ በአማራና አፋር እንዲሁም በጠቅላላው በኢትዮጵያ ህዝብ ለይ እንደፈጸምው ግፍ የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም ቁጭ ብሎ ሊደራደር አይናቸውንም ማየት አይገባውም ነበር፥ ነገር ግን እንደ ኢትይጵያ ድሃ ሃገር ስትሆን እሚረዱህ መንግስታት ጫና ሲበዛብህ ባትፈልገውም ተገደህ ትገባበታለህ። ሃቁ ይህ ነው።