ዩቱብ ላይ የተሰረቅነውን ቪዲዮ እንዴት እናቃለን | online business management | Abugida Extra | አቡጊዳ ኤክስትራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ የማታ እንጀራ ይስጥህ በልጅ ተባረክ 👌

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ቴዳ ወንዶሜ ከአንተ ብዙ ትምህርቶችን አግኝተናል ረጅም እድሜ ተመኘሁ 😍🙏🙏🙏

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 2 роки тому +1

    ወንድም ቴዳ ምርጥ መረጃና እውቀት ነው ያስተላለፍከው። ብዙ ዩቱበሮች እንደተወሰደባቸው ብቻ ሳይሆን፣ እነሱም መውሰድ እንደሌለባቸው የሚያስተምርና መውሰድ እንደሌለባቸው የሚያበረታታ ነው፣ ስላጋራኸን መረጃና እውቀት እናመሰግናለን😍🙏

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 2 роки тому +1

    ይመችህ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ቴዳዬ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታልን ካንተብዙነገር እየተማርን ነው #ሸርርር😍😍😍

  • @fnmedia8243
    @fnmedia8243 2 роки тому

    Thanks so much teddy bro

  • @techwihtabi9216
    @techwihtabi9216 2 роки тому

    አመሰግናለሁ በርታ ጀግናችን

  • @nasiba288
    @nasiba288 2 роки тому

    ሰለም አቡ ጊደ አንተ የዩቱብ ለሚሰሩ አበትነ እነት ሆነከል ከልብ እነመሰግነለን ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ አድርጋሀነል ቀጥልበት እንደት አንደበተ ሩቱ የብዘልን አቡጊደ የሚወደድነ የሚከበር ወንድማችን ነው ለምክርክ ለእውቀተ ከልብ አመሰግነለው በአቡ መሂር ስምነ ጀመአ

  • @ethiotube1574
    @ethiotube1574 2 роки тому

    ሰአቴ አልቆጥር አለኝ መፍትሄ

  • @baletube4641
    @baletube4641 2 роки тому

    ዋው በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ቴዳ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @muridasultaenyoutube6084
    @muridasultaenyoutube6084 2 роки тому

    ሰላም ሰላም አቡጃን ተባረክልን እንደውም የምንፈልገው ትምህረት ነው ሰንት ሚስኩኖች ይሁኑ የተበሉትን መጨረሻ እንዲያቁ ይረዳቸውል ክብር በልልን ከአቦ ማህር ቤት መጥቼ ጥሩ ትምህርት ተማረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 роки тому

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ቴዳዬ እንኳን ሠላም መጣህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ስለምሠጠን ትምህርት መርጃ ገንቢ ለይቱብሮች ሳላመሰግን አላልፍም አቡጊዳ ኤክሥትራ ጎራ ካሉ መፍትሄውን ለማግኘት የችግሩን በእጂዎ ነው በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን ቴዳዬ 💚💛❤🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ቴድዬ👌 ።ሁሌም አስተማሪና ጠቃሚ ነገሮችን በተብራራና ግልፅ በሆነ መንገድ ስለምታቀርብልን 🙏👌

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no 2 роки тому

    እናመሰግናለን ቅን ሰው ነህ መልካምነት ለራስ ነው አቡጊዳ አተ በምትለው መሰረት ነው አዳድ ነገሮችን እመመስተካክለው ጠቃሚ ትምህር ነው ለአድስ ጀማሪ ይሄን ቢያደርጉ ይረዳቸዋን የምትለውን ማሟላት ያለብን ነገር ካለ ብታሴውቀን ሀሪፍ ነው ከአቡማሂር መልክት >ወደ አቡጊዳ ቤት የዛሬው ሰርፐራይዝ ይለያን እናመሰግናለን አቡ ማሂር

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 роки тому

    ሰለም ወንድማችን ቴደ ኡከን ደህና ማጠህ ባቅንናት ለምትሰጠን ወሰኝ ጠቀሚ ትምህርቶች ከልብ እናማሰግናለን የወቁትን ለማየውቁት ማሰወቅ ፍፁም ባጎናት ናው ባዚ ማልከምናትህ ቀጥልባት ማሰሎችህን የብዘልን ቴደየ
    ባተረፈው አቡ ከአቡ ማሒር ዩቱባር ትእዘዝ ናው ቤትህን የታከሰትንው ።

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 роки тому

    ሰላም ቤተሰቅ ዋው የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ከአቡ ማሂር ነው የመጣነው ሁለታቹሁም ጀግና ወንድሞቻችን ኑሩልን ታስፈልጉናላቹ ክበሩልን አቡ ጊዳ ለምትሰጠን የዩቱብ ህጎችና ወሳኝ ትምህርትች እጅግ እናመሰግናለን ከአቡ ማሂር ቤት

  • @saratube4913
    @saratube4913 2 роки тому

    የምር ምንም ነገር ማስተካከል ብፍልግ ሁልግዜም አንተጋ ቨድወ ገብቼ አይቼ ነው ፍጣሪ ላንተ የምመኘው እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልኘ አቦ ማሂር ልኮን ነው

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም አቡጊዳ አንተካ ትለያለህ ምርጥ ስው ነህ ባንተ ሁላችንም የምናስተካክል ኑርልነ እድሜና ጤናህን ይለግስህ በርታ ወድማችን

  • @fafihabsawettubez8309
    @fafihabsawettubez8309 2 роки тому

    አቡዬ ምርጥ ትምህርት ነው አብሶ ለኛ ለአድስ ጀማሪወች ይጠቅመናል ካንተ ብዙ ተምረናል እየተማርንም ነው ከአቡ ማሄር መልክት

  • @jemurade
    @jemurade 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ላተይሁን ወደማችን አቡጊዳ እንካን ደህናመጣህ
    በኡነት አተጥሩ ሰው ነህ ሰው እዳይጎዳ እና ተሰፋ እዳይቆረጥ
    የምታደረገው አሰተማሬ ነገር በጣም ይልያል ከልብ ነው የምናመሰግነው ካት ብዙ እንጠብቃልን በተልይ ለኛ ለጀማሬወች 👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @bma-sieresmovies
    @bma-sieresmovies 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምክ ይብዛ በክርስቶስ ሰም በእውነት ለአንተ እውቀት ምንም አይወጣልክም ፈጠራ አሁንም እውቀት በእውቀት ይጨምርልክ መልካም ወንድማችን እግዚአብሔር መልካምነትክን አሁንም ይጨምርልክ እናመሰግናለን በአቡ ማሒር መላእክት መጣሁ መምህራች

  • @HSM052
    @HSM052 2 роки тому

    _ሰላም ለቤቱ እና ለባለቤቱ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ሁልግዜ የምታስተምረዉ የምታመጣልንም ነገር ለየት ያለ የማናቀዉን ነገር ነዉ ክበርልን እጅግ አርገን እናመሰግናለን ሁልግዜ እንደምትጥር ፈጣሪ ይባርክህ/ ከአቡ ማሒር ስጦታ ነኝ🤝_

  • @nurmidia8487
    @nurmidia8487 2 роки тому

    Thanks ቴዶ

  • @hayutube9076
    @hayutube9076 2 роки тому

    ሰላም የተወደዳችሁ ውብ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴትናችሁ አቡጊዳ ወድማችን ክበርልን የምታመጣልን ትምርት ሁሉ የሚጠቅመን ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም ዴሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን በአሁኑ ግዜ መበላላት በዝቶልና ሁላችንም አንድነትን መልካምን የምናሰተምር ይሁን መልካምነት ለራሰ ነውና የሰው መልካምነት እንጂ የሰውን መጥፎ ነገር አያሳየን የዱሮዋን ኢትዮጵያ ያምጣልን ለተበተኑት መሰባሰብን ለታመሙ መዳንን ላጡ ርዚቅን አላህ ይወፍቀን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብን 😍🥰🇪🇹💚💛❤️🙏

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም. ሙጣህ ወንድማችን ዋዉ. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ያስተማርከን ያዋቁትን ማሳወቅ ደግ ነት ነዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እዉቀቱን ይስጥህ ወንድማችን እናመስግናል
    ከወንድማችን አቡ. ማሂር መልክት. ቀንነት ለራስ ነዉ

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 2 роки тому

    ሰላም ወንድም ቴዲ ለምታስተምረን ነገር በጣም ከልብ እናመሠግናለን ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ መልካም ሰወችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥህ ትንሽ ትልቅ ዩቱበር ናቸዉ ብለህ ሳትለይ ሁሉንም በእኩል አይን የምታይ ፈጣሪ አሰብክበት ያድርስህ ከአቡ ሚሂር ነዉ የመጣሁት

  • @NJUYouTube
    @NJUYouTube 2 роки тому

    ሰለም ሰለም ዉድ ወድማቺን እንኳን ማጠከንንውድማቺን ከልብ እነማሰግናለን በጠም ጥሩ ትምህረት እየስተማሪከን ነው በትክክል የምተስተምር የዩቱብችን መሰተከከልየ ሰለስተማሪን አልብ እነማሰግነለልን ክብር በልልን በጠም ጥሩ ትማህረት ነው የስተማሪክን 👍 ከዋድማችን ከአቡ ማሒር ስጦት ነው

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 роки тому

    እናመሰግናለን ለአዲስ ጀማሪ እሚሆን ቢዲወ ስራ በደንብ አብራርተህ መሟላት ያለበንን ነገር በግልፅ ለማወቅ ውሀ ወቀጣ እንዳይሆንብን ወንድሜ አቡ 💝 ማሂር ልኮን ነው

  • @Mamea-Nag-Ywlloo-maga-M-H
    @Mamea-Nag-Ywlloo-maga-M-H 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች እደትናችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ብያለሁ
    አቡየ ወድሜ ጥሩ ትምህርት አዘል ፕሮግራም ነው መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጠቃሚ ቪድወ ነው
    በዚሁ ቀጥልበት ትምህርትህ ና እውቀትህን ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን
    ወድማችን አቡማሂር ልኮኝ ነው

  • @hayutube9076
    @hayutube9076 2 роки тому

    ሰላም የተወደዳችሁ ውብ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴትናችሁ አቡጊዳ ወድማችን ክበርልን የምታመጣልን ትምርት ሁሉ የሚጠቅመን ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም ዴሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን በአሁኑ ግዜ መበላላት በዝቶልና ሁላችንም አንድነትን መልካምን የምናሰተምር ይሁን መልካምነት ለራሰ ነውና የሰው መልካምነት እንጂ የሰውን መጥፎ ነገር አያሳየን የዱሮዋን ኢትዮጵያ ያምጣልን ለተበተኑት መሰባሰብን ለታመሙ መዳንን ላጡ ርዚቅን አላህ ይወፍቀን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብን /ከአቡማሕር ሥጦታ

  • @jemaletube3389
    @jemaletube3389 2 роки тому

    ስላም ስላም ወንድማችን ለምታደርገው ለምታስተምርው ትምህርት ሁሉ ፈጣሪ ይቀበል ጠቃሚና ጥሩ ትምህርቶችን ስለምትለቅልን እጂግ በጣም አድርገን እናመስግናለን ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ በሚልአቡ ማሄር መልክት

  • @tube7816
    @tube7816 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቡጊዳ በአቡ ማሂር መልዕክት ነው የመጣሁት

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому

    ቴዲዬ አሪፍ መረጃን የምታስተላለፍልን የእውነት ምስጋናችን ከልብ ነው አስተማሪ ነገር ነው ያጋራህን በርታልን

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ቴዲ ወንድሜ እንደ ሁል ጊዜው እጅግ ምርጥ ነገር ነው ያሳየኽን ክበርልን ወንድማችን በ አቡ ማሂር መልእክት መጣሁ።

  • @ሀሲናቱዩብ
    @ሀሲናቱዩብ 2 роки тому

    ሠላም ሠላም አቡኪዳ እንኳንን ደና መጣህ አተየምትሠጣቸዉ ትምህርቾቾ ሁሉ ጠቃሚ ትምህርቾችነቸቸዉ ከልብ እናመሠገናለንን
    አቡማሂር ልኮኘ ነዉ

  • @HawimechareTubeTube
    @HawimechareTubeTube 2 роки тому

    አቦ ጊዳ ወድማችን. ካተ ብዙ ነገር ተም ረናል በርታልኝ ወዳጀ

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ጣናይስጥልኝ ወድም ካተ ብዙ ተምረናል በጣም አሪፍ ነዉ ለኛላዲስች በጣም አሪፍ ነዉ እናመስግናለን አቡ ማሂር መልክት

  • @AwelTube
    @AwelTube 2 роки тому

    ሰላም ወድም ሰላምህ ይብዛ ዋው ምርጥ ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ካተ ብዙ ተሚራለሁ. አቡ ማሂር ልኮኝ ነው

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛህይብዛልንውንድሜችን
    በጣምአነመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወንድማችን ካንተ ብዙ ተምረናል አመሰግናለ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በርታ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ወንዲማችን እደት ነክ ዋዉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሣየከን ክበርልን ወንደማችን ብዙ ነገር ተምራለሁ ታተ እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን በቀጣይ በጣም አሪፍ አሪፍ ነገሮች እደምትለቅልን ተሥፋ ለን ከአቡ ማሂር ቤት ነዉ የመጣሁ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 роки тому

    ሠለም ሠላምህ ይብዛልኝ ወንዲሜ ተባረክ እውነት የብዙ ሠወቺ ቺግር ነው ሰወቺን መርዳት መልካም እነት ነው እግዚአብሔር ይባረክህ ከትልቁ ደረጃ ያዲርስህ እንኳንም ተዛመዲንህ እናመሰግን አለን ወንዲማቺን መልካሙን ሠው ያብዛልን በስፈለገኝ ግዜ ገብቸ አያለሁ ስለሚደርስኝ የምለቀው የኔም ብዙ ይቀረዋል ሌላ ሠው ነው የከፈተልኝ ሁሉንም አይቻለሁ ለሌባ አትምቺም የምሰርቁ ተጠንቀቁ ዋ ክክክክ በአብ ማሒር ነው የመጣነው 👌👌👌👌👌👍👍👍👍🙏

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ቴዶ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ ሁልጊዜ ለኛ የሚጠቅምና እኛን የሚያሳድግ ነገሮችን ታመጣለህ እግዜአብሄር ይስጥልኝ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልኝ በዚህ ስአት የመጣሁት በአቡ ማሂር ትዛዝ ነው

  • @aesmene5358
    @aesmene5358 2 роки тому

    ስላም ወንድም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጥህ እናመስግናለን እንዳንተ ያሉ ቅን ስወችን ያብዛልን ተባርክ እናመስግናለን ከአቡ ማሂ ቤተስብ ነው የመጣሁት

  • @amartube7927
    @amartube7927 2 роки тому

    አህለን ወሳህለን አቦጊዳ ወድማቺን ተባረክ አሪፍ ትምህርት ነው በርታ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቅልብ ብረሀነው ብረሀን ቢጨልምም በቅንነት እና በትግስት ይነገል በርታ ተአቡ ማሂር ቤት ልዘይርህ መጥተነው

  • @asg47
    @asg47 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አቡ ጊዳ ከልብ እመግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በራሳችንን ሰርተን መለወጥን እጅ በሰውች የሰወችን መውሰዱ ጥሩ ነው ብየ አላስብም ግን አዳዴ አዲስ ስንሆን በዙ ባለማወቅ እናጠፋለን አብሽሩ በአቡ ማሂር

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 2 роки тому

    ተዳችን፡እንካን፡ደናመጣህ፡አረ፡ጠቃም፡እንደሁ፡የምንፈልጋቸዉ፡ነገሮች፡ሁለም፡ስለምታጋራን፡እናመሰገናለን፡፡ክበረልን👍🙏♥️

  • @ሰአዳብንትሙሀመድቲዩብ

    ሀቂቃ በአንተ ምክንያየት ብዙነገሮችንማስተካከል ችያለሁ አመሰግናለሁ

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ወንድም ቲዲ በአንተ ብዙ ነገር ተምረንል ወንድም አችን ወቅቱን ይጠብቅ ስራ ስለማትሰራልን በጣም እናመስግን አለን በአንተ ብዙ ነገር ተምሪ አለሁ ክብር በል 🇪🇹 ከአቡ ማሒር
    🇪🇹Abu Mahir 🇪🇹 ቤት ነው የመጣሁ

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 роки тому

    አህለን ቴዳ እካን ዴህና መጣህ እናመሰግናለን ይህን ሁሉ ስለምታስትምረና ስለምታሳውቀን ባንተ ነው እኔ ዩቶቤን እማስተካክለው ከአቡ ማሂር ቤት ነው የመጣሁት

  • @Eነኝከወሎ32
    @Eነኝከወሎ32 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ወንድማች ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ. ከልብ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን መልካም ነገሮች

  • @sied5195
    @sied5195 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም አህነኳን ደህነ መጣህ ወንድሜዋ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆይት ነው👍👍👍👍👍

  • @jemurade
    @jemurade 2 роки тому

    ከአቡ ማሒር ነው የመጣሁት

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 2 роки тому

    ሰላም አቡጊዳ ዋውው ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙ ነገሩችን ተምረናል ወዲማለም በተለይ ለኘ ለጀማሪወች ይጠቅመናል ብዙ እጠብቃለን ካተ አቡ ማሂሪ መልካም ሰው ልካኘ ነው

  • @halima6958
    @halima6958 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ምርጥ ትምሀርት ነው እንኳን ደህና መጣህ እለን ምርጡ ወንድማቸውን የኛን ቀን ለእኛም ምንም ነገር ለምናውቀው እንዳንተ አይነቱን የበዛ እለን አቡ ማሒር እና ከልቤ ቤተ በንሱ መልክት ነው የመጣሁ ስለነበርን አቆይተ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mominatube
    @mominatube 2 роки тому

    ሰላምክ ይብቃ ቴዲ ዋው አሪፍና ወሳኝ ቪድወ ነው ያሳየከን ሁሌም የምትሰራቸው ቪድዎች እጅግ አሪፍና ወሳኝ ናቸው ባንተ ቪድዎች ብዙ ተጠቅመንባቸዋል ጠቃሚና ወሳኝ ቪዶ ስለምትሰራልን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ወደፊትም ባንተ ቪዶ ብዙ እንጠቀማለን በአቡ ምክር ሽር ነው የመጣሁ

  • @jabeltube.
    @jabeltube. 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ወድ ያቦጊዳ ቤተሰቦ ሰላማቹህ ይብዛ ለምታሰተምረን ትምረት ከልብ እናመሰግናለን ላተ ቃለት የለኚ ሰላምህ በዝት ይበለ እዳተ አይነቱን ያብዛን ካተ ብዙ ተመረናል ቀን ነህ በዚሁ ቀጥልበት ከብር በልልን
    አቡ ማሂር ነው የላከኚ ከወድ አቡ ማሂር ቤት

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 роки тому

    አቦጊዳ ወድማቺን ተባረክ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አሪፍ ነው እናመሰግናለን ለሰከን መረጃ ተባረክ ሁሌም አዲስ ነህ እናመሰግናለን አደቺግር ሲመጣ አበጊዳ ምን አለ እንላለን ሁላቺን ም በያለንበት ሰላም ጤና ተመኘሁ ነአቡ ማሂር ቤት ነው የመጣነው

  • @እሙሱመያፍቅርቲዩብ

    ሰላም ሰላም ወዲም እንኳን ሰላም መጣህ ወንዲም ማሻ አላህ ሀሪፈ ትምህረት ነወ አላህ ይሰጥልኝ የኛ ቅን ወነዲማችን ክብረ በልልኝ ዋው ነወ 👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን ሰላም ህይብዛልህ
    እናመሰግናለን
    በባቡ ማሒር መልክት ነው

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube884 2 роки тому

    ሰላም ወንድሜ የኛ መምህር እናመሰግናለን ስላሳየከን ወንድማችን በርታ ጎበዝ መምህር ነክ አዛኝ ነክ ለሰው የምታስብ ወንድም ወንድ ነክ ጎበዝ

  • @maryemhamedtubez920
    @maryemhamedtubez920 2 роки тому

    ሠላም ሠላም አቡ ጊዳ ቡዙ ጊዜ በቪዲዮህ ለመማር እሞክራለሁ ግን ምንም አይገባኝም ደጋግሜ ባየውም ለምን እንደሆነ አላቅም እሴኪ እባክህ ሥታወራ አትፍጠን ደግሞ እንግሊዝኛ አታብዛ እንዲገባን ሌላው ሥለምትሠጠን ትምህርት እናመሠግናለን

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 2 роки тому

    ሰላም ቴድሻ እኮን ደህና መጣህ ካተ ብዙ ተምረናል እውነት ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ብዙ ብዙ ነገር ተምረናል ያተን ቨደወ አይቶ ያልተጠቀመ አለ ብየ አላምንም በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አናመሰግናለን ክበርልን ካቡ ማሂር ቤት ነው ጎራልኩት

  • @madetube
    @madetube 2 роки тому

    ሰለም ሰለም ዉንድማችን በጠም አረፊ መረጀ ነዉ ክበርልን መልከም ሰዉ ነክ

  • @zekihopetube3852
    @zekihopetube3852 2 роки тому

    ወንድም ቴዲ🙏

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Hamzolina
    @Hamzolina 2 роки тому

    how to change AdSense USA to Ethiopia?

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 роки тому

    ሰላም እንኳን መጣህ መልካም ሰው. ዋዉወወው በጣም አስፍላጌ. እና በጣም. አስተማሪ. ከግዜው አንፃር የሚሄድ ትምህርት ነው የምትለቀው አስተማሪ እና የምፍልገውን ስለምትለቅልን ያወከውን ስለምታካፍለን ወድሜ በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገር ተምሪለው ወደፊትም ሊያስተምሩን ለኢቶብ ሊጠቅሙን የሚችሉ ነገር ይዘህ እደምትመጣ አልጠራጠርም. በጣም እናመሰግናልን የምፈልገው ትምህርት ነው

    • @KEDIChannel
      @KEDIChannel 2 роки тому

      በአቡ ማሂር መልእክት ነው

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ውንንድማችን ቴድዬ የአንተን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ለዪትዩብ የሚጠቅሙ ነገራችን ስላሳወከን በጣም እናመሰግናለን ባለፈው ሪውዝ ሆኖብኝ ባንተ ነው ያስተካከልኩት ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን

    • @fafiwollotube
      @fafiwollotube 2 роки тому

      በአቡ ማሂር ነው የመጣሁት

  • @bamaethiozemaridngezahegnk924
    @bamaethiozemaridngezahegnk924 2 роки тому

    Teyke nebergn

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 роки тому

    ሠላም ወድማች በእዉት ለምያቅሂሉን ነገር ዛሬብቻሳይሆን ሁልጌ ለሁሉም ኢቹብ ለሆኑ እዳተሜርካን ነዉ በሚቡባ በደብ አርገህ ነዉ የምታረዳን እናም እናመስናለን ከሚባዉ በላይ እግዚብሄ ይባርህ ወድማችን ካቡ ነዉ የመጣዉት ካቡ ማሄር

  • @seadifamily
    @seadifamily 2 роки тому

    ሠላም ሰላም ስፈልገው የነበረ ቪደውው እናመሰግነለንፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያድልልን እስረኞችንም በሰላም ለአገራቸው ያብቃልን እኛንም አንዳችን ለአንዳትችን የምንተዛዘን ያድርገን ዘረኝነትና ችግርን ያጥፍልን ከጠላት ከሸረኛ የፀዳች ያድርግልን ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን እምንዋደድ ያድርገን ያረብ

    • @seadifamily
      @seadifamily 2 роки тому

      @ ባአቡ ማሄር ትዛዝ ነው የመጣሁት

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому

    ሰላም ሱላም ቴዳችን እንኳን ደህና መጣህ ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ እናመስግናለን በርታልን እና ቴዳችን ቻናሌን ጎብኝልኝ አላድግም ብሎኛል ከዛም በላይ ብዙ ጊዜ እስትራክ ልኮብኝ ቪድዮዉን ዲሊት ነው የማደርገው እና ችግር አለው ወይ ?ባለፍው ስለ እስትራክ የሰራሀውን አይቼው ነበር ግን ወደ ክሩም ለመግባት አልቻልኩም ክሩም ላይ ፕሮፍይልም መቀየር እቢ አለኝ እስቲ አንዴ ብቻ እይልኝ ቻናሌ አትለፍኝ ቴዳችን

  • @nurmidia8487
    @nurmidia8487 2 роки тому

    ቴዶ ሞኒታይስ ማስታወቂያ ለተነሳብን ዩቱበሮች ቪድዮ እንድትሰራልን ጠይቄክ ነበር ሰርተህልናል እጅግ በጣም ከ❤አመሰግናለሁ።አሁንም አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ''contact form'' የሚል አይመጣም ምክኒያቱ ምን ይሆን????

    • @AbugidaExtra
      @AbugidaExtra  2 роки тому

      ከአንድ ሰምንት በኋላ ሞክረው

    • @nurmidia8487
      @nurmidia8487 2 роки тому

      እሽ ወንድሜዋ አመሰግናለሁ

  • @dajutube3819
    @dajutube3819 2 роки тому

    Find your tax reporting documents online
    working Video By month to send very cut down on the getting by month birr .so please solve working solution Teddy Thanks