የዩቱብ ጥያቄና መልስ ክፍል 38 YouTube Q&A

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 роки тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውዶ ውንድማችን አላህ ይጨምርልህ ያርቢ መሻአላ ለምታድርግልን ትምህርት እመስግናለሁ

  • @Nattiy
    @Nattiy 2 роки тому +1

    ቴዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ቴዲዬ እንኳን ሰላም መጣህልን ሁሌም በመልካም ቆየን የኔ ልጅ እናመሰግናለን ሼር ላይክ🙏👍

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 роки тому

    መጀመሪያ እኛን እንይ !
    አብዛኛውን ግዜ ላሳኩ ሰዎች አስተያየት መስጠት ይቀናናል ፣ እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ እንደዚያ ቢፈጥሩ እኮ የተሻለ ያገኙ ነበር የተሻለ ይሆንላቸው ነበር ፣ እንደዚህም ቢጨምሩበት እንላለን እነሱ ያንን ነገር ሲያሳኩ እኮ ብዙ ነገሮችን ሞክረው አይተው ተረድተው ነው! ምን አልባት ግን እኛ እነሱ የደረሱበት ሩቧን እንኳን አልሞከርናትም አንዳንዴ አስተያየት ለመስጠት የምናባክነውን ግዜ ከነሱ ለመማር ብንጠቀመው ከእኛም አልፈን ለብዙዎች እንተርፋለን 😊

  • @bakartup8191
    @bakartup8191 2 роки тому

    ቴድዬ በጣም እናመሰገናለን

  • @Rahema322
    @Rahema322 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ቴዳችን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በለህበት ሰላምህ ይብዛልን

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 роки тому

    thanks for the sharing good gob bro 👌 👍

  • @AEHRIBU-WELO
    @AEHRIBU-WELO 2 роки тому

    ሰላምሰላምቴዴእደትነህ.ቴድእባክህቢድወስራልን.በሰሞኑ ቡዙሲቲጎችተቀያየር.እደትእደምናስተካክል

  • @Shekla296
    @Shekla296 2 роки тому

    ሰላም ቴዲ ፕሊስ አድሱ ያለፓስታ ማስተካከል የምንችልበትን ስራልን ሞኒታዜሺንሆነን ቬሪፋይ ለማረግ ተቀይሯል ተቸግሬ አለሁ

  • @soromedia6992
    @soromedia6992 2 роки тому

    ሠላም ላንተ ይሁን ውድ ወንድሜ ቴዲ በምትለቃቸው ቪዲዮ በጣም ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሠግናለሁ በመቀጠል አንድ ጥያቄ አለኝ በጠቆምከን አፕ kine master app ቪዲዮ ማቀናበሩን ችያለሁ ግን ከራስጌ ያለውን የkine master ሎግ ከቪዲዮዬ ላይ ማጥፋት አልቻልኩም እንዴት ላጥፋው?

  • @ethiopiatube2204
    @ethiopiatube2204 2 роки тому

    ሰላም ቴዴይ ስለዩትዩብ እንዳንድ ነገሮችን እድታግዘኝ እፈልጋለሁ ወንድሜ ቴሊግራም ግብር ላይ ገብቻለሁ ግን ዝግ ነው እምትችን ከሆነ የምትገባበትን ሰአት አሳውቀኝ በውስጥ ከይቅርታ ጋር

  • @ethioreactHD
    @ethioreactHD 2 роки тому

    Teda sh

  • @ethioreactHD
    @ethioreactHD 2 роки тому

    Teda subscriber alchemr alegn

  • @keetube3666
    @keetube3666 2 роки тому

    gn ine mech nw mmixeyiqewu min alebet live inde mitigeba asqedime bitnegren

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 2 роки тому

    ቴዶ በውስጥ አውራኝ ቴክስት ልኬልክ ነበር በቴሌግራም pleas ቼክ አድርገው 🙏

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 роки тому

    ሠለም ቴደ በጠም ነበር የነፈከን እንከን ደና መጠእ የኘ ጀግነ የኘ መልከም በጉጉት እንጠብቀለን ለይክ ሼር እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @mahideremelekottube2127
    @mahideremelekottube2127 2 роки тому

    Teddoo

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 2 роки тому

    1

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 2 роки тому

    ደምሩኝ ፍቅሮቼ

  • @AMENRECORDS
    @AMENRECORDS 2 роки тому

    1