የኪዳኑ ታቦት በኢትዮጵያ የለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @AseguEndashaw
    @AseguEndashaw 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ የምል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 місяці тому

    Egzabhir yesteh. Endatetefa le Ethiopian setenn. Temesgen emebrhian temesgen...

  • @abebaamare383
    @abebaamare383 Рік тому +4

    ንግስት ሳባ ንጉስ ሰለሞንን ለመጠየቅ ስትሄድ ንጉስ ሰለሞን ገና ቤተ መቅደስ እየሰራ ነበር። ቤተመቅደሱን የሚሰራበት እጅግ ብዙ ወርቅ ይዛ ሄዳ ነበር። ግብረ ነገስቱን ከማቃለልህ በፊት ትክክለኛውን ታሪክ ብትመረምር መልካም ነው። ለማንኛውም ታቦተ ጺዮን በኢትዮጵያ እንደምትገኝ ባታምኑም: እውነታው ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ተጠብቃ ትኖራለች።

    • @jewish7
      @jewish7  Рік тому

      ቪዲዮውን በአጽንዖት ካለማዳመጥኽ የተነሣ የተሰጠኸው አስተያየት እንጂ ንግሥተ ሽቫ (ሳባ) ወደ ንጉሥ ሽሎሞ (ሰሎሞን) የኼደችው ቤተ መቅደሱ ካለቀ ወዲህ እንደ ነበር ቪዲዮው ውስጥ ተጠቅሷል። የኪዳኑ ታቦት የት እንደሚገኝም በቀጣይ ሌላ ቪዲዮ ይለቀቃል። አስተያየት ከመስጠትኽ በፊት አንብብ።

    • @משהאדגו-כ6ו
      @משהאדגו-כ6ו Рік тому

      Abeba ለምን አታነቦም ታቦቱ እስከ 16ኛው ንጉስ እዪሲያስ ድረስ በቤተ መቅደሱ ነበረ መፅሐፍ ዜና መዋዕል ካልዕ ምእራፍ 35

    • @jewish7
      @jewish7  Рік тому

      ጣቢያችንን መከታተል አዘውትር !

  • @gediongetachew
    @gediongetachew Рік тому +2

    መልካም የሆነ ትምህርት ነው ሀሸም ይባርካችሁ

  • @MaruMekuriyaw
    @MaruMekuriyaw 2 місяці тому

    አንተ ትለያለህ በርታ ወንድማችን

  • @SMulugeta
    @SMulugeta Рік тому +1

    Ethiopians are too emotional for the truth!!

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 місяці тому

    😂😂😂

  • @rexpax
    @rexpax Рік тому +2

    ወንድሜ ኃሳብህን ማካፈሉ መልካም ሆኖ ሳለ፤ "ቅጥፈት ነው". ምናምን እያልክ ማቃለሉ ያልከውን ሰዎች እንዳይስሙ ያደርጋል። ያሳዝናል። ለማንኛውም እንደአዋቂ እንደገና ስትተርከው እንሰማሃለን።

    • @jewish7
      @jewish7  Рік тому

      ቅጥፈት ከኾነ ቅጥፈት ነው ይባላል። ሰዎችም ያለ መስማት መብት አላቸው። ንቀኽ ዕለፈው።

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 місяці тому

    Errrr ebakh

  • @princelg
    @princelg Рік тому

    ትዉልድ ሣይጠይቃቹ በርትታቹ ብትሠሩ ጥሩ ነዉ

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2up 5 місяців тому

    ቀጣይ ቪዲዮ

  • @habteabhaileab7885
    @habteabhaileab7885 Рік тому

    The background noise is distrac me

    • @jewish7
      @jewish7  Рік тому

      Actually it's not disturbing.