AYANA 🇪🇹| አያና በስተ መጨረሻ ስለ ጀዋር ተናገረ | በስሜት በመኮርኮር ለማሰብ ለማገናዘብ የተሳናቸው ሰዎች አሉ የኦሮሞ ፓለቲካ ከተነቃቃ ቆይቶዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 День тому +21

    ታላቁን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን የምትተካልን አንተ ነህ ወንድም አያና ባለምጡቅ አዕምሮ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።

  • @motibiya9425
    @motibiya9425 День тому +15

    ትንሽ ማሰብ የቻለ ሁሉ PP እየተባለ ነው❤❤❤በጣም ወድጄዋለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 День тому +7

    አቤት ! ስለባህር በር ጉዳይ ብዙ ትምህርት አስተማረን :: እነዚህ ተቃዋሚ ነን ባዮች የውጭዎች ቢቃወሙናሁኔታዎችን ቢያጣምሙ አይገርምም::
    ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ባዮች ያለእኛ ኢትዮጵያዊነት ለአሳር የሚሉና የባህር በር ጉዳይ ሲነሳ ግን የሀገርቷ ጠላት ሆነው ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ቆመው የሚታዩት ምን ዓይነት እንደሆኑ ታዘብናቸው ::
    እንደ አያና ፈይሣ ያሉትን እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እንዲበዙልን ወደ እግዚአብሔር እንፀልያልእን ::
    አያና ተባረክ !

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 День тому +17

    አያና የልጅ አዋቂ ባለምጡቅ አዕምሮ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 23 години тому +4

    አዬ!ዜግነት ማለት የድርሻን ስለዕዉነት መናገርና ማስረዳ ካንተ ወዲያ ከንቱ ነዉ።ሁሌም በርታ!!!አንድ ቀን ኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ ዉለታህን ይከፍላሉ።❤❤

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 День тому +12

    ጀግኖች ናችሁ በርቱ

  • @adamibrahim7199
    @adamibrahim7199 11 годин тому +3

    I’m following you all the time From Canada 🇨🇦 AB. THANK YOU

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 День тому +7

    ኤርሚና አያና በእዉቀት ሰለምትወያዩ በጣም ደሰ ይላል 👌👌👌👌👌👌👌

  • @tesfayedame1347
    @tesfayedame1347 День тому +8

    ምርጥ ውይይት ነው። ሁለታቺሁም በእውቀት ላይ የተመሰረ😮ተ ውይይት ነው ያደረጋቺሁት

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y День тому +10

    ❤❤❤❤❤❤አያናችን

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 День тому +6

    አያና ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ !

  • @WondmegagnKesa
    @WondmegagnKesa День тому +8

    የሱማሌ ላንዱንም የአንካራውን ም ስምምነት የሚቃወሙት እኮ ኢትዮጵያ ሰታድግ ማየት የማይፈልጉ ባዳዎች አና ቅጥረኞች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው የናተ ውይይት ግን ገንቢና አስተማሪ ነወ በዚሁ መቀጠል አለብህ ኤርሚ።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День тому +6

    አያናችን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 День тому +8

    Excellent explanation

  • @shumyegebrehiwot854
    @shumyegebrehiwot854 День тому +3

    አያና በጣም ምርጥ አናሊስት!

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng День тому +4

    ጀግኖቻችን ናቹሁ

  • @GetanehDeressa
    @GetanehDeressa День тому +3

    አያና በርታ

  • @Simegn-s8f
    @Simegn-s8f 20 годин тому +1

    አቤት አንተ ልጅ ስንት ነህ ? መቼም አንድ ሰዉ ይኸን ሁሉ ብርሐንማ እዉቀት ? ተባረክልኝ።

  • @MohammedseidMohammedseid-d5l
    @MohammedseidMohammedseid-d5l День тому +1

    ይህ ውይይት መቀጠል አለበት ጡሩ ትህምርት ነውና

  • @habibaseid1974
    @habibaseid1974 День тому +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤርምያስ አያና ምርጥ ያሐገሬ ልጆች በርቱ

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 День тому

      ኤርሚያስን ከአያና ጋር የምትደምሩት ለማስተዛዘኛ ነዉ ወይስ...?አያና ወርቅ!ኤርሚያስ ...

  • @eliasayele8587
    @eliasayele8587 День тому +3

    የሐገርን ክብር መጠበቅ ወይም ማጉላት ማለት ለተተኪው ትውልድ እረፍትና መከታም ነው፡፡ ይህ ማለት የናንተም ልጆች በጠቅላላው የሁላችንም ልጆች መጠጊያን ማቆየት ማለት ነው፡፡ ከዚህ በተቃራኒ የሚሄዱ ግን እርግጠኛ ነኝ ልጆቻቸው ይሳለቁባቸዋል፡፡ የሚመጣው ትውልድ የተሸለ ስለሚሆን፤ እናንተ ግን በርቱ! ትጉ! እውነተኞች ከጎናችሁ ናቸው፡፡

  • @kumeralegesse3606
    @kumeralegesse3606 3 години тому

    WOW! Ayana Your Expression! God bless Dear!!!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL День тому +4

    ጠላቶችዋ ወደ ትፋታቸው የተመለሱ ውሾች እንደ ዕርያ በጭቃ ይንከባለላሉ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች።

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 День тому +5

    Ayana is a knowledgeable man.

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 День тому +6

    Bravo Ayana!

  • @ephremyigletu8754
    @ephremyigletu8754 5 годин тому

    ኢትዮጵያ ትልቅ ድል ነው ያገኘችው

  • @AbiyTibebu-n6c
    @AbiyTibebu-n6c День тому +6

    በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና ከፅንፈኝነት የፀዳ ።አያና

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba День тому +3

    ምርጥ ንግግር ሁለተቹም አየነ መማር ደጉ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 21 годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @atadesse
    @atadesse День тому +2

    The only time Ethiopia lost is when Meles gave Asseb to Eritrea. ኢትዮጵያ had a powerful Navy before and
    we will rebuild it again and have our own access to the Red Sea ❤❤❤

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 23 години тому

    This message for yu Ayuuu. Your strong, bold and Noble campaign brought the best solution for Oromia in general and for Jal Sagnii specifically... You took up your bold action 'm... NO WAR!!!!!! WE ALL PEACE LOVERS STOOD BEHIND YOU. YOU ARE THE WINNER. YOU ARE UNFORGETABLE ALWAYS.🎉🎉🎉🎉

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 14 годин тому

    በርቱ ሀቅን ለማድበስበስ የሚፍጨረጨሩተን አጋልጡ።🎄🎄🎄

  • @yaeangecha1916
    @yaeangecha1916 День тому

    You guys you are number one in the world ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chimdessa156
    @chimdessa156 День тому

    Interesting discussion. Bless!

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 18 годин тому

    Ato Ermias ur program really excellent 🎉

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 11 годин тому

    አያና ትልቅ ሰዉ የፀና አቋም ያለዉ፣ አገራዊ አስተሳሰብ ያለዉ ቀጥልበት ያንተ አይነቱን ያብዛልን። አጋጣሚ በሌላ ቭዲዮ ላይ ዘረኞችን አፋቸዉን ስታስይዝ አይቻለሁ። በራስ መተማመንህንም ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @dano7670
    @dano7670 19 годин тому

    ይቀርሀል ኤርሚ አስተሳሰብ ትንሽ upgrade ይጠይቃል ግን ይሻሻላል ብይ እጠብቃለሀ

  • @Jalallicaalaa
    @Jalallicaalaa День тому

    The right standing among the country issues

  • @multnet6087
    @multnet6087 День тому +5

    እናተ በውነት ለውነት የቆማቹ ሚዛናዊ በጥልቅ በርጋታ የተሞላ ውይይት 🎉

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День тому

      Plus being paid with Oromo blood.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День тому +1

      Funny thing people who were telling us yesterday 1 Amhara =1000 Oromo are telling us that is not so. Strange people., strange times. But nothing is going to stop Oromumma.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому +3

    Oromo is not joking!

  • @girgeb154
    @girgeb154 5 годин тому

    ይህ ሰው ለምንድን ነው ዙርያ ጥምጥም መሄድ የሚወደው። He is good at bluring the issues. Ayan needs to review his approach.

  • @SiyamregnShura-j6d
    @SiyamregnShura-j6d День тому +2

    Ayana and Ermi tichilalachu ye enate ayinet well-educated yehone sew yabizalin

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu545 День тому +3

    Ayyana abdii boruu

  • @YitagesuDerara-r7e
    @YitagesuDerara-r7e 13 годин тому

    Ayana fes😊

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 19 годин тому +1

    ምነው አኖኒ አኖኒ እያልክ አልነበር አምና እና ካቻምና ምነው የመጨረሻ እስስት ነህ

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 19 годин тому +1

    አያና ምርጥ ጫት ነው የቃምከው አይንህ አልተረጋጋም ተቀለበለበ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 12 годин тому

    ማን አለ መን አለ ባህሩ ከየት ይገኛል?

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa 3 години тому

    አቶ አየኔው ማለት አያና የተባሉት እንደሚሉት •

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu День тому

    Assab must restore to Ethiopia

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz 19 годин тому +1

    Ayu teleyaleh

  • @gashahunhailu1757
    @gashahunhailu1757 4 години тому

    Erimii sijibbineeti turret Amma reefu daandii sirrii qabatte galatoomi!!

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 11 годин тому

    አያና ማለት በቀን ማለት ነው
    በተለያየ ቋንቋ ያለማመድከውን መልሶ እየደጋገመ የሚናገር,, በየቦታው ግለቱን እያየ እራሱን የሚያገለባብጥ አቋም የለሽ ሰው ነው::

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu День тому

    Do not worry all Oromoos stand with Omn.

  • @fikadufeleke9285
    @fikadufeleke9285 День тому +1

    Ermi! please try to apply the principles as well that Ayu always applying while conducting any social media with some immoral and ignorat participants

  • @gashahunhailu1757
    @gashahunhailu1757 4 години тому

    Ayyaanaa akkanatti dhiyeessitee bifa kanaan mar'achuu keessaniif guddummaa keessan nutti muldhisaa jabaadhaa.

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 7 годин тому

    ኤርሚያስ መጨረሻህ ሰው ጨቅላ አሰተሳሰብ ካለው ሰው ጋር ተዋረድህ ትቀር

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 7 годин тому

    አያና ተደብቆ ነበር ይህ አራጅ ከየት መጣ የሙህር ደንቆሮ አያና አራጅ አሳራጅ ገዳይ አስገዳይ

  • @YitagesuDerara-r7e
    @YitagesuDerara-r7e 13 годин тому

    Ayana fesamu

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Daniel kebret is your game

  • @YitagesuDerara-r7e
    @YitagesuDerara-r7e 13 годин тому

    Ayana anqiwu

  • @mhbedhassen
    @mhbedhassen 9 годин тому

    Ethio. not Invested in SLand

  • @MohammedseidMohammedseid-d5l
    @MohammedseidMohammedseid-d5l День тому

    ኢሪሚያስ አንተኮ አልነበርክም አያናን መጠየቅ ያለብህ የውጭ ሚዲያ የሚጠይቁትን
    ጥያቄ
    ስጠይቅ ያሳፍራል ውይይቱን ወድጀዋለሁ
    ግን ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ችግሮን እንዴት እፍታ ወይስ ምንያስፈልጋታ እያላችሁ
    ስትውያዩ ለኛም ትምህርት
    ለባዳወችም ክሳር ይሆናል
    እባካችሁ ህሌና ግዙ

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 3 години тому

    የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 День тому +1

    ከ86 ብሔሮች ለኢትዮጵያ መመስረት መጠንከር በበለጠ አስተዋጽኦ ያደረገ ኦሮሞ ነው, የቱለማ ኦሮሞ ፊንፊኔ ን ሰጥቶ በሌሎቹ ኦሮሚያ ምድር ተሰዶ, በመከላከያ ከሁሉ ኦሮሞ ውስጥ በብዛት ተሰልፎ በየጥሩ እየተሰዋ ሰላም ያስጠበቀ። ውሐውን እርሻውን አዲስ አበባ ለሰፈረው ለሌላ ብሔር ስብስብ ያቀረበ ብሔር ነው።ቤተሰቦቼ ከሰሜን አማረኛ ተናጋሪ የመጡ ናቸው እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ አደኩ ኦሮሞ ከጉለሌ ከእንጦጦ አዲሱ ገበያ .... ሲፈናቀሉ አይቻለሁ ስለዚህ አዲስ አበባ ወደ ቱለማ ኦሮሞ ሊመለስ ይገባል። ኤርምያስ አ.አ የኛ የአዲስአበቤ ነው ብለኻል ልክ አይደለም። ስማ አሁንም የወያኔ አሽከርነትህን ቀጥለሐል ወይ??

  • @MesfinShimelis-y5i
    @MesfinShimelis-y5i 19 годин тому +1

    አያና ግን አታፍርም አንተ እኮ ፈርስ ኦሮሞ እያል አማራን ያሳረድክ ነህ ምነው ዛሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አልክ በኮሮሞኛ ቤትህ ላይ ሌላ ዛሬ ሌላ።

  • @bilemoha5753
    @bilemoha5753 День тому +1

    Ethiopia maxaay u qal qashaa markaay maqasho masar 😂😂😂 loma baahna ciidanka somalia ayaa kufilan. Ethiopia ma ilowday 1977 hilibka cayriinkana inaad cuntaan yaa idin baday hahaahah

  • @Hiwot-b5i
    @Hiwot-b5i 32 хвилини тому

    አያና ማድቤት አፍ ነህ ከንፈርህን እየው

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 22 години тому

    ልጄ አያና ጃዋር ማለት ዕብድ ውሻ ነው
    ይናካሰል

  • @HusenZayinu-v7p
    @HusenZayinu-v7p 3 години тому

    ግም ለግም ጠያቂም ተጠያቂም

  • @adisujegora6129
    @adisujegora6129 День тому

    Of-hin tuffattuu sareen kofa ishee arraabdii jedhu Ayyaana, siyyaasa jechuu ati nutti himi mee. Beekaa of hin godhiin siin kan agarre tiktookii gubbaatti malee beekumsa ati qabduun miti. Erga si barrees joonja'uu kee ilaalaa jirra.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    League of nations destroyed and replaced by un.

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому

    እንደሱ አልተባለም አታምታታ

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 День тому +1

    ፈረሳይ የምትሉት በታሪካችሁ ጂቡቲን አስይዘናት ቀኑ አለፈበት እያልክ ስታደናቁሮት የነበረውን አሁን ለምን መጠየቅ ተሳናችሁ እደተለመደው ውሸታችሁ በመሆኑ ነው ፈረሳይስ ማነች እናተ ጎበስ ቀናው ልትፈጥረው የምትችለው ምንድነው የገዛቻቸው አገሮች በካልቾ ስትባረር ባንዳዋቹ ፈረሳይ ከኛጎን ነች እሪቦ የልመናም የማቃጠርም አጎብዳጅነትም መላቅጡ ጠፋችሁ ዘመናዊ ልመና መሆኑነው?

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 День тому

    አንተም ተከርብተኃል አስተዉለህ ተናገር ለህልናህ ኑር

  • @makkocrown184
    @makkocrown184 День тому +1

    ይህ የታሪክ ሙሁር የፖለቲካ መሀይም።ለሚበልጠው ኮምፕሌክሳም የሆነ ሰው ነው

  • @movieYohannes
    @movieYohannes День тому +1

    😂😂😂😂😂😂ብልጽግና ታጥቦ ተቀሽሮ😂😂😂😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Ayana oromo never your game

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому +1

    Ayana! Oromo got enough your game

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir3649 День тому +2

    አያና ማነው?ሀሀሀሀሀ

    • @abdurahimababilo-w2n
      @abdurahimababilo-w2n День тому

      Ayana is ❤❤❤ , you just eyeeee ..

    • @tilayewendimageng
      @tilayewendimageng День тому +2

      አየና ስለ ሃገሩ ስለ ሃገሩ ብሔራዊ ጥቅም ጥብቅና የቆመ ውስልትና የሌለው መልካም ሰው ነው

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 День тому

      እውነተኛ ኢትዮጵያ ነው።

  • @bilisummanimoona7761
    @bilisummanimoona7761 День тому

    Ayana is beginning to look like a PP Cadre and Abiy's mouthpiece. I really advise him not to stand against Jawar. It is not fair to look like neutral but still advocating for all of Abiy's policies.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    What is Ethiopia?

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 День тому

    1/2 Oromo “ killisoch “. May be minalachew Simachew was right after all.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Your king called abiy will go to UAE or face justice for genocide

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Ayana your fiction of no more war is game

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir3649 День тому +1

    አንድ ተራ የብልጽግና ካድሬ ከመሆኑ ያለፈ የትኛው እውቀቱ ለፖለቲካዊ ትንታኔ ይሰጥና ነው?

    • @abdurahimababilo-w2n
      @abdurahimababilo-w2n День тому +1

      Who babe boy ? Are u talking about ayana ? are u serious? Kkkkkk

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Oromo is not your game. Ayana you got no clue about Madagascar

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Abiy never elected by majority

  • @qamarmohammed9230
    @qamarmohammed9230 День тому

    Ayyaanaa lemin inde Ermias Bilstigina mehonihin begilsti yifa ataragim

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Abiy is not elected

    • @hanihairdin
      @hanihairdin День тому

      አረ ባክህ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День тому

      Next to Hitler Abiy is the one person who is responsible for the death of over 1.5 million people.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Abiy is modern gobena

    • @etaferahubarane6381
      @etaferahubarane6381 День тому +1

      ጎበና ጀግና ነው አንተ በ እናት ቀሚስ ተደብቀህ ወረ ና ሰድብ ፋብርከት ከማድረግ ለላ ምን ታዉቃለህ ደደብ

  • @debelabayisa9087
    @debelabayisa9087 День тому

    ኤርምያስ አንቴ ውር ነህ ከአያና ጋር መውራትህ ሙሉ ሰው እንድትሆን ይጠቅህመል

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Fano committed genocide in tigray, abiy is the culprit!

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому

    ሲጀመር ኤርቲሪያን ጋብዛችሁ ስታስወርሩ ምነው

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Ayana your fiction is not working in oromia

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 День тому

    I donot get it why you guys are standing with እየወደቀ : እየተ ዝረከረከ:ካለ: መንግስ ት: ጋር: መቆም : for what?
    You guys are Oromoma and trying to save Abyie nothing you can save him. He is unable to pay and the economy is ተዝረክርኳል: ተ ፍ ረክ ኳል :ም ኑን: ነው: what do you save ? አይኦሮሞ?????? Leading a country needs skill. ability, education, diplomacy, the Oromoma acting likens child. the Oromo needs all these skills.
    Take the Oromoma Mengistue and the Oromoma Abyie similarity.

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 День тому

      You guy if you the best dictionary go and search the meanings of stupid,syupidity,and stupor.rif-raff!

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 День тому

    እሬቻ የምታከብሩበት ነው የምትፈልጉት?።ፈረንሳይ እኮ ለጅቡቲ ነው የምትሰራው አባዬ ስለ እናንተ አማራው መስሚያው ጥጥ ነው

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 День тому

    Ayana doesn't represent a Comon Oromo who is suffering from his brutal govt

    • @ftsunion8365
      @ftsunion8365 18 годин тому

      First who Is sufferimg Is Amhara going into genocide for 3 years in a row caused by Galla mad dictator

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 День тому

    Ethiopia must be like Yugoslavia

    • @ayeleshawel5173
      @ayeleshawel5173 День тому

      You want Ethiopia to break up like Yugoslavia or you’re saying, it could break up like Yugoslavia?

  • @eritr
    @eritr День тому

    Leboch Oromo

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 День тому +1

    አቤት ! ስለባህር በር ጉዳይ ብዙ ትምህርት አስተማረን :: እነዚህ ተቃዋሚ ነን ባዮች የውጭዎች ቢቃወሙናሁኔታዎችን ቢያጣምሙ አይገርምም::
    ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ባዮች ያለእኛ ኢትዮጵያዊነት ለአሳር የሚሉና የባህር በር ጉዳይ ሲነሳ ግን የሀገርቷ ጠላት ሆነው ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ቆመው የሚታዩት ምን ዓይነት እንደሆኑ ታዘብናቸው ::
    እንደ አያና ፈይሣ ያሉትን እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እንዲበዙልን ወደ እግዚአብሔር እንፀልያልእን ::
    አያና ተባረክ !