Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለንውን ለሀገራችን ያብቃን። ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😥😥😥😥💔💔💔
አሜን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Aman ❤❤❤😊😊😊
ጥሩ መያዛቸ መቀጣጫ ይሆናሉ እኔ እናት መቃብር ላይ የጨፈሩ ያህል ነበር ተሰምቶኝ ያዘንኩት የእናቴ የመቃብር ስፍራ ለኔ ሲከፋኝ ሄጄ ብዙ ነገሬን የማዋያት ቦታ ነው ብዙ የሚከፋው አለ እንዲህ አታድርጉ መቀጣታቸው ተገቢ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል!
የትግራይ ህዝብነው ለሞላው የኢትዮጵያን ህዝብ መከራላይነው የጣአላቹት ሁሉም የኢትዮጵያአህዝብነው ችግርላይ የወደቀው
አሰይ እኮን ተያዙ አነኚ ሰገጤዋች በጭራሽ መፈታት የለባቸውም የአዲስ አባ ልጆች አይደሉም አይደሉም እነኚ እልም ያሉ ሰገጤዋች ናቸው ሰገጤዋች በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን የአ.አ ፓሊሦች እንዳይፈቱ አደራ አደራ ፓሊስዬዬዬዬዬዬ
ቤንጃ በጣም ሰነ ምግባር የተሞላ አቀራረብህ ደስ ይላል አንዳንድ ዩቱበሮች አቀራረብን ከአንተ ቢማሩ
#የጉለሌ ፓሊስ ጣቢያና ሰመረ ባርያው እናመሰግናለን ቤንጃዬ አንተንም አመሰግናለሁ ...ተስፋ የሚሆነን ነው...🙏🙏#እንኳን ታሰረ...
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn yezichignawa yibisal !
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያሳይን ልጅም አዋቂውም ሁላችንም አብደናል እግዚአብሔር ሆይ ይማረን ክርስቶስ ሆይ ይማረን😢😢😢😢😢ምን አለ ለስድስት ምስኪን ብሰጪው እሰይ ሌቦችንም አድናቸው እሰሩልን
መቃብር ላይ የሚቀልዱ ልጆች አስተማሪ መቀጣጫ መሰጠት አለበት ትኩረት ትኩረት ለህግ አካል
እሳይ እኮን ታሰሩ እዴት ቅጥል እዳረጉኝ እሰይ እነዚንና መሰሎቻየውን ውትድርና ማሰልጠን ድበር ይጠብቅ ላገሩ ከቱ ሲያስጠሉ ከቱ
መቃብር የዘፈኑት ብቻ ሳይሆኑ የህፃልጅ ደም ጠጥተናል ስጋውንም በልተናል በለው በአደባባይ የተናገሩ እንዲሁም ሀሺሽ ነጋዴ ነኝ ብዙ ሰውም ከተቤላሁ በሎ በአባባይ የተናገረው እና የፓሊስን ስራ በግማሽ ያቀለሉትን ይህንን መሰል ወንጀል የሰሩትም ሰውች ቅጣታቸውን መስማት እንፈልጋለን ይጠየቁልን !!!!!!!!!!!!!!
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn yehes?
ፍሬያት እዬ በጣም አስተዋይ ነሽ አሁንም ያለሽ ስነስረአትሽ በማንኛዉም ብሄር ትወደጃለሽ ።
ኤፍሬም!ትክክል ነህ። ለትግራይ ባለ ስልጣኖች ልቦና ይስጣቸው፡ ፡ እናንተም የአርት ሰዎች ለህዝቡ ሳይሆን ለሆዳች ው ለአደሩ መቆም የለባችሁ ም:: አንተ ጃም ረኸዋል በርቱ💔💔💔.💔💔💔💔💔💔
አስተማሪ፡ ቅጣት፡ ሊጠብቃቸው፡ ይገባል፡ በሠላም፡ ያረፉ፡ ወገኖቻችን፡ ላይ፡ ማሾፍ፡ ዋጋ፡ ያስከፍላል።
እንኳንም ታሰሩ እነዚህ ባለጌዎች
እኔም አንጀቴ የራሰው እነዚህ መቃብር ቦታ የጨፈሩ ልጆች መታሰር በደንብ በተቀጡ የስንቱ ቤተሰብ ያለቀሰበት የሀዘን ቦታ ላይ ጭፈራ ትውልዱ እየጠፋ ነው😢😢
አሚባራ የሚገነባቸው የመኖሪያ እና የንግድ ህንፃዎች ፡ ዘመናዊ ከመሆናቸው አንፃር ፡ስያሜያቸው ፡ ሀገርኛ እና ሰፈሩን ያማከለ ቢሆኑ ይመረጣል። እንደ አድዋ ፣ ፍልውሃ ፣ አክሱም ፣ ላሊበላ ፣ ሀዳር ፣ … ወዘተ አይነት በርካታ መጠሪያ ስያሜዎችን መጠቀም ይቻላል። 🌇1:40
ትመተኛለክ አስተማሪ ነገሮችን ነወ የምታቀርብልን ነገር ነዉ
መልካም ልደት ለለባ ልድቶች እድግ እድግ በሉ🙏👍👍👍👍
የቀጨኔ ክፍለ ከተማ ፓሊስንከመቀመጫዬ ተነስቼ.. በጣምአመስግኛለሁ :::ብዙ ነገሮች ልቤን ቢስብሩትይሄ ነገር ግን ልቤ ከስበሩትአንዱ ይሄ ነበር.. ምክንያቱምእናት @ አባቴእህቴ @ ወንድሜመቃብራችው ላይ... ተነሱ @ ተነሱ እጅ ወደ ላይ.. እጅ ወደ ላይ እያሉ... መቃብራችውን እንዲህ ሲረብሹ አሞኝ ነበር::ለእሄ መታስር ብቻ ሳይሆንተረሽነው ቢቃጠሉ.. ደስታዬነው .. እንዴት እንዳቃጠሉኝ ::😳😳😳🥲🥲🥲💔💔💔
ቤተሰብ ሰለሞተብኝ እና ሰላልሞተብኝ ሳይሆን ይሄ ከሰብዓዊነት የወጣ ድርጊት ነው ነውር ነው
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ተባረኪ
በጣም ደፋሮች ናቹ ለማች ቤተሰብ አለማሰብ ትክክለኛ ውሳኔ ነው::
ቤንጃ ጥሩ ትሰራና አንዳንዴ ቅን መስለህ በመርዝ የተቀመመች ምክር መሰል አመፅ ለመቀስቀስ ትሞክራለህ ይህቺኛው ድብቅ ማንነትህ ሳታውቃት አፈትልካ ትወጣለች ስለዚህ አገራችን ላይ ያለው ቀውስ በቂ ነው ያ እንዲረጋጋ ለተከታዮችህ ስትል መልካም መልካሙን አቅርብ that’s
ሠላም ቤንጃዬ እነዝያ በሰው መቃብር ስፍራ ላይ የሚጨፍሩት ስርኣት ቢሶች ስለተያዙ ደስ ብሎኛል ብልጥ ከሰው አይቶ ይማራል ሞኝ ስደርስበት ከራሱ ይማራል ❤😊
😅😅😅😅😅👍 አኔስ ሞኟ
የፓርላማዉ ደስ ይላል
የማይረባ ለፈን እ ስለማናውቅ ሌላ የለህም የመጀመሪያውን ስትሰራ የሰውንስ አስተያየት አታነብም የመከነ ትውልድ የተ ነው የበቀልከው ሜዳላይ መሆን አለበት እጅማ ከሰው ጋር ብትኖር ኑሮማ ነውርና ብልግናን ባወክ ነበር አይ ጊዜ ቤጃ ጥሩ እኮንም ታሰረ ቢያስ የሚሰሩትን ከዚ በሆላ ይመረምራሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን የምንከተለውን የማናውቅ ፍጡር አይ እኛ
Ahun gana leb ymehares nagar tasara bhege zureya ❤👏👏👏
ቤ እውነት ተኝተዋል😂😂
በጣም ልብ ይሰብራል መቃብር ላይ ጭፈራ
ቤንጃ ስወድህ
እነዚደንቆሮዎችናቸው በመቃአብር እንዴት ያዝናናልብለው ነው የሚሰሩት
መቃብር ቦታ የተጠቀሙባቸው ዘፈን ዘፋኞችም ሊከሱዋቸው ይገባል። ዘፈኖቻቸውን ባህል ባልሆነና ህብረተሰቡ ነውር ብሎ በሚወስደው ጉዳይ ላይ በመጠቀማቸው ሊከሱዋቸው ይገባል።
እናአ አንቺ እኮሆ ዘጠናአምስት ትያለሽ እዴኤ አይባልም ሁሉም ነው ያልሽው አምስት ፐርሰት ነው ሰው ቤት የሚሰራው😭😭😭💔💔💔
45:47 the first time which understood about political sheet
I respect eshe and his guest .
የኛን የፓላማ አባላትን ዪተኙበት አትበጥጦቸው 😂😂😂
ሳጅን እነዚህን አስረው መቀለብ ሳይሆን በደንብ አርገው መግረፍ ነው እሄን በማድረግ ይተባበሩን ? እናመሰግናለን 🙏
መቃብር ላይ የጨፈሩት የመቅጫ ህግ ባይኖርም እንደ ባህል ሐይማኖታዊ ስሴት ወጉ አይፈቅም ዱሮ እንኳን መቃብር ቦታ ዘፈን በዛ በኩል ማለፍ ያስፈራ ነበር አይናውጣ በወሮበላ መንግሥት የመከተነ ትውልድ ይዞ ይመጣል
Wenjlegna mektcha hig ale selemakeber bota yesmere bariawin video temlket selzhe guday yeserawin higun hulu tekso sinager
Hig ale gn kitatu kelal new
ተሙ ግን 😂😂😂ገደልከኝ 😂😂😂 ፉፉ ነው ካካ ነው😂😂😂😂😂
Mekarewoch edme yestachehu bizzu afengach ena sereat albegnet eyebeza behonem ,be enante tesatfo hig makeber tegemerowal Bertu
አሪፍ በርታልኝ
አባ የእኛማ ከመተተኛትም አልፎ እያነኮራፉ ነው
ምንም ሳይሰሙ እጅ የሚያወጡት ነገርስ(ለድጋፍ)
እንዴት መቃብር ላይ ኤዶ መጨፈር ባገራችን የመጀመሪያ ሰሆች ናቸው በዚ ጊዜ ብዙ ቤተሰብ የምተበት አለ አዘን ላይ የተቀመጠ መቀጣት አለባቸው አሳፉሪ
ቤንጃ የትኛውን ተቃውሞ ነው የፈለከው አብራራልን ለመቃወም እንዲመቸን ለይቶ መቃወም ጥሩ ስለሆነ
Dank dir bro
ቤንጃዬ እረ ሳንቲማሜን ሳብሽው
ከነ ጥሩምባው እነ ጆን ዳንኤል ተቀላቀለ 😅😅😅😅 እሰይ
አፖናፓፓናፓ😂😂😂😂 ይህ እኛ አገርም ቢገባ
Yarefewen sewe alasarefe malet telik hateyeat newe metaser siyance newe
የኛ ፓርላማ ሞታችንን ነው የሚያፋጥኑልን አፈር ይብሉና
መቃብር ላይ የሚዘሉትን ልጆች ለሌሎች መቐጣጫ ይሆኑ ዘንድ በደንብ መቅጣት አግባብ ነው። ተው ተብለው ሲነገራ ተው ለምን ተባልን ብለው ሰዉን በስድብ አጥረገረጉት።መያዛቸው ተክትሎ የሰጡት መግለጫ የሚገርም ነው። አላወቅንም ነበር ብለው ሲቅለሰለሱ ለተመለከተ የምር ይመስለል። ሌቦች
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn Lelam alech!
ስለ ሴትየዋ መቀመጫ ያወራው እና በእንግሊዝኛ የሆድ ህመሟን የገለጸችው በጣም እወዳቸዋለሁ የቪዲዮህ ቅመም ስለሆኑ እዳይቀሩብን አደራ እልሃለው
ኢትዮጲያዊ ሁሉ መብትና ግዴታችንን እንወቅ በተለይ ሚዲያላይ የምትለቍት ብልግና ለምሣሌ ያህል ገበጣዉ ካንተ ጉርጓድ ከኔ ጀላቲ ይዞ እኔ አልደግመዉም ያልሸዉን እባካችሁ ሌላዉ ችግር ይበቃናል መደፈሩ ሌላም ሌላም
Antes mn eyeserah new?
Megest new yalshw megest ale endet??
እረ ወልደሽ ሳትጨርሺ እንዲህ ማግጠጥ ምን ይባላል
አዎ አብዛኛው ሀበሾች ዱባይ ስራቸው የወሲብ ንግድ ነውይህ ደግሞ ያሳፍራል ቱቱ
😔😔ውይ ጉድ ሕግ ተፍራ አምላክን ሳይኦን 😔😔ውይ ኢትዮጵያ ምን ላይ ደረስሽ መቃብር ላይ መጭፍር ምን አይነት ቤተስብ 🤔🤔ቢአድጉ ነው 🤔እኔ የ ጎዳና ተዳዳሪ ነው የመስሉኝ
መታሰር ሲል አረ ጆን ዳንኤል እንዴት ሆነ?
ከቂሊንጦ ላይቭ ገብቷል ታብታብአርጉ😂😂😂
የኛ ሀገር ዴሞክራሲ ዝም ፀጥ ለጥ እጅ በደረት ነው ቁም መቆም አጨብጭብ ማጨብጨብ ተቀመጥ ቁጭ ነው ልዩ ነው የኛው እስሩ አፈናው ስድብ ስህላቅ ማላገጥ በህዝብ ላይ ነው ዴሞክራሲ ማለት 😂😂😂😂 የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ መቃብር ውስጥ ነው እራሱ ታግቷል
asragiche nw minagrehh benja temachagnalehhhkeep flying higher,..........................................
አመሰግናለው
ሞጣ የማይመቸኝ እኔን ብቻ ነው
አረ ሴቶች የስደቡኝ ማስታወቅያ ሆሆ 😮
yesss inzig newrgiwosch indet mekaber lay muzika mekfet min ayinet seltane new omg inkan teyazu 😭😭
ቪዲዮውን አንሱ ከዩቱብ ላይ ?
Keep it up
መስታወት የተሰበረው በፀጉር ምክኒያት አይደለም
2nd 🤗❤😅🤘
ቤንጃ መቃብር ስፍራ፡ስለጨፈሩት ልጆች በተያያዘ ዛሬ፡ጠኋት ዘጠነኛውሺ፡የሚባለው "ሲትኮም"ላይ አይቻለሁ ስለዚህ የቆየም ይሁም አዲስ እሡም ይታይልን።
❤❤❤
መቸም ሴቶች፣ለልብስቲክና ለሂውማንሄር የሚያወጡት ብር ገራሚነው😮😢እህነየ ደህና ምግብ ብትበሉኮ ውበታችሁ ከውስጥይወጣል😂😂😂
TikTok gn endi Tegemama 😂😂😂😂
A1
EGNA AGER BECHA MESLOGN NEBER SHELELA....
Benjaye enesu mokoachewal seyankorafu alayehechewm
😂😂😂emama eyayecheshe new 😂😂😂tesakeku eko😂😂😂
ቤንጃዬ ፓርላማ ውስጥ አንደዚህ እረ ዝም አትበሉ ትላለህ አነዴ ምነው መነው ጥሩ ሰው አልነበርክም እንዴ አሁን አሁን ሁሉም ነገር በጣም ጥሩ እየሆነ ነው ለ አቢቹዬ እድሜና ጤና መለመን ብቻ ነው
😂😂😂😂 ወደው አይስቁ አሉ ስለየትኛው አቢቹነው የሁለት አለም ሰወች ነን እኮ ሆሆሆ
አሽቃባጭ ዝናብ ወንዝ ዳር ያካፋል እድሜ ለአቢቹ አላለችም 😡😡😡
ፍርያት የማነ ያ ሰው በላው አባትሽ በራያ ወልቃይት ለሰላሳ አመት ያስጨፈ ነበር አምስት ሚሊዮን አምሀራ ከወያኔ ጋር ተባብሮ አሁን በአንቺ ቤት ሚዛናዊ ሰው ለመምሰል መኮላተፍ መጋጋጥ ጊዜው ሲደርስ በታሪክ ይወጣል
ቤተ መንግስት ያልሽውልጅ የቀን እራእይ መሆን አለበት😂😂
ከሶስት አመት በፊት 7መት5 ብር ነው የገዛውት
እህቴ ከነሱቁ ነው ወሬ ሳክሳም
Minlemlet new ager letrbesh!
የበረዶ መንሸራተቻ ምን ያረጋል በረዶ በሌለበት ሀገር😂😂😂😂
አብይ ያዘንብልናል😂😂
😂😂😂❤😂
ቤንጃ አናስገባም ሰርገኛ በጣም ኦበር ሆነ ልብስ እስኪ ቀደድ ላብላብ ሸተን ልብሳችን ተጨማልቀን ነዉ የምንወጣዉ ወልደዉ ፍቅር ጨርሰዉ ነዉ የሚጋቡት ይህ አናስገባም ሰርገኛ ቢቀርስ
ከመታ ከመታ የሚሉት ፖርላማ ላይ የተፈጠረው እንዴት እንደተመቹኝ 🫡💪 አብሬአቸው ሁሉ ከመታ ብያለሁ 😂 ግን ዝርዝሩን ...ከቻፕ... እጠብቃለሁ ..
ቤንጃ ቢኒ ነው ስምህ
Egha hager eko parelama west tegetew aydelem ....mutan nachew eko
እረ ስፖርት ስሩ
z video of z deportation😂😂😂🎉
❤❤😂🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ቤንጃዬ ሞጣን በአይኔ አይቸዋለው እንዳትለኝ
አዎ አግኝቸዋለው
@@benjatube2፦ ምነው ቤንጃ ይሄን ሰፌድ ፊቱን ለጤፍ ማበጠሪያ ብታመጣልኝ ወሮታውን እከፍልህ ነበር
Backgroundehen swedew
አይ ፓርላማ የኛወቹንማ ቀን አለ የምንፋረድበት ብቻ ብልጽግናአ ሰልጣን ይልቀቅ የተኙበትን የወንበር ሂሳብ ሁሉ ይከፍሏታል 😂 መድረ እቅልፋም አጨብጫቢ
ሱባዬ ገብቼ ያተን ፕሮግራም የምከታል ጉድ ነኝ እኮ ቤጃዬ ኡራኤልን
እናንተዬ ይህ የአፖርትመንት ማስታወቂያዎች አንዳንዱ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እስቲ እዪልኝ የበረዶ መንስሸራተቻ ምናምን አረ ብዙ ነገር ነው የሚያሳዩን ሰው ነገሩ ሁሉ ብርድ ብርድ ብሎታል አረ! ምን ያህሉ ነው አቅም ያለው ችግር ውስጥ ላለ ያለ ህዝብ ይህንን ማስታወቂያ ሲያይ አስቡት ኢትዮጵያ ሆሊውድ ውስጥ ያለ ፊልም ነገር እየመሰለኝ ነው
ሰዉግን ጤነኛ አይመስለኝም
Were atabzi yekerta beki new beka gin…… ayasfelgem
አዘጋጅ ይሄ የፖርማላው ድርጊት ኢትዮጲያ ውስጥ መደረግ አለበት እውነቴን ነው ይሄ አብይ ሲለፈልፍ አፍን ማዘጋት ነው 😁😁😁😁
ከዛሬ በኋላ አላይህም አንተም ዘባራቂ ሆነሀል ለካ ምን እንዲያደርጉ ነው የእኛን ፓርላማዎችን የምትወቅሰው
አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለንውን ለሀገራችን ያብቃን። ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😥😥😥😥💔💔💔
አሜን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Aman ❤❤❤😊😊😊
ጥሩ መያዛቸ መቀጣጫ ይሆናሉ እኔ እናት መቃብር ላይ የጨፈሩ ያህል ነበር ተሰምቶኝ ያዘንኩት የእናቴ የመቃብር ስፍራ ለኔ ሲከፋኝ ሄጄ ብዙ ነገሬን የማዋያት ቦታ ነው ብዙ የሚከፋው አለ እንዲህ አታድርጉ መቀጣታቸው ተገቢ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል!
የትግራይ ህዝብነው ለሞላው የኢትዮጵያን ህዝብ መከራላይነው የጣአላቹት ሁሉም የኢትዮጵያአህዝብነው ችግርላይ የወደቀው
አሰይ እኮን ተያዙ አነኚ ሰገጤዋች በጭራሽ መፈታት የለባቸውም የአዲስ አባ ልጆች አይደሉም አይደሉም እነኚ እልም ያሉ ሰገጤዋች ናቸው ሰገጤዋች በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን የአ.አ ፓሊሦች እንዳይፈቱ አደራ አደራ ፓሊስዬዬዬዬዬዬ
ቤንጃ በጣም ሰነ ምግባር የተሞላ አቀራረብህ ደስ ይላል አንዳንድ ዩቱበሮች አቀራረብን ከአንተ ቢማሩ
#የጉለሌ ፓሊስ ጣቢያና ሰመረ ባርያው እናመሰግናለን ቤንጃዬ አንተንም አመሰግናለሁ ...ተስፋ የሚሆነን ነው...🙏🙏#እንኳን ታሰረ...
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn yezichignawa yibisal !
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያሳይን ልጅም አዋቂውም ሁላችንም አብደናል እግዚአብሔር ሆይ ይማረን ክርስቶስ ሆይ ይማረን😢😢😢😢😢ምን አለ ለስድስት ምስኪን ብሰጪው እሰይ ሌቦችንም አድናቸው እሰሩልን
መቃብር ላይ የሚቀልዱ ልጆች አስተማሪ መቀጣጫ መሰጠት አለበት ትኩረት ትኩረት ለህግ አካል
እሳይ እኮን ታሰሩ እዴት ቅጥል እዳረጉኝ እሰይ እነዚንና መሰሎቻየውን ውትድርና ማሰልጠን ድበር ይጠብቅ ላገሩ ከቱ ሲያስጠሉ ከቱ
መቃብር የዘፈኑት ብቻ ሳይሆኑ የህፃልጅ ደም ጠጥተናል ስጋውንም በልተናል በለው በአደባባይ የተናገሩ እንዲሁም ሀሺሽ ነጋዴ ነኝ ብዙ ሰውም ከተቤላሁ በሎ በአባባይ የተናገረው እና የፓሊስን ስራ በግማሽ ያቀለሉትን ይህንን መሰል ወንጀል የሰሩትም ሰውች ቅጣታቸውን መስማት እንፈልጋለን ይጠየቁልን !!!!!!!!!!!!!!
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn yehes?
ፍሬያት እዬ በጣም አስተዋይ ነሽ አሁንም ያለሽ ስነስረአትሽ በማንኛዉም ብሄር ትወደጃለሽ ።
ኤፍሬም!
ትክክል ነህ። ለትግራይ ባለ ስልጣኖች ልቦና ይስጣቸው፡ ፡ እናንተም የአርት ሰዎች ለህዝቡ ሳይሆን ለሆዳች ው ለአደሩ መቆም የለባችሁ ም:: አንተ ጃም ረኸዋል በርቱ💔💔💔.💔💔💔💔💔💔
አስተማሪ፡ ቅጣት፡ ሊጠብቃቸው፡ ይገባል፡ በሠላም፡ ያረፉ፡ ወገኖቻችን፡ ላይ፡ ማሾፍ፡ ዋጋ፡ ያስከፍላል።
እንኳንም ታሰሩ እነዚህ ባለጌዎች
እኔም አንጀቴ የራሰው እነዚህ መቃብር ቦታ የጨፈሩ ልጆች መታሰር በደንብ በተቀጡ የስንቱ ቤተሰብ ያለቀሰበት የሀዘን ቦታ ላይ ጭፈራ ትውልዱ እየጠፋ ነው😢😢
አሚባራ የሚገነባቸው የመኖሪያ እና የንግድ ህንፃዎች ፡ ዘመናዊ ከመሆናቸው አንፃር ፡ስያሜያቸው ፡ ሀገርኛ እና ሰፈሩን ያማከለ ቢሆኑ ይመረጣል። እንደ አድዋ ፣ ፍልውሃ ፣ አክሱም ፣ ላሊበላ ፣ ሀዳር ፣ … ወዘተ አይነት በርካታ መጠሪያ ስያሜዎችን መጠቀም ይቻላል። 🌇1:40
ትመተኛለክ አስተማሪ ነገሮችን ነወ የምታቀርብልን ነገር ነዉ
መልካም ልደት ለለባ ልድቶች እድግ እድግ በሉ🙏👍👍👍👍
የቀጨኔ ክፍለ ከተማ ፓሊስን
ከመቀመጫዬ ተነስቼ.. በጣም
አመስግኛለሁ :::
ብዙ ነገሮች ልቤን ቢስብሩት
ይሄ ነገር ግን ልቤ ከስበሩት
አንዱ ይሄ ነበር.. ምክንያቱም
እናት @ አባቴ
እህቴ @ ወንድሜ
መቃብራችው ላይ... ተነሱ @ ተነሱ እጅ ወደ ላይ.. እጅ
ወደ ላይ እያሉ... መቃብራችውን እንዲህ ሲረብሹ አሞኝ ነበር::
ለእሄ መታስር ብቻ ሳይሆን
ተረሽነው ቢቃጠሉ.. ደስታዬ
ነው .. እንዴት እንዳቃጠሉኝ ::
😳😳😳🥲🥲🥲💔💔💔
ቤተሰብ ሰለሞተብኝ እና ሰላልሞተብኝ ሳይሆን ይሄ ከሰብዓዊነት የወጣ ድርጊት ነው ነውር ነው
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ተባረኪ
በጣም ደፋሮች ናቹ ለማች ቤተሰብ አለማሰብ ትክክለኛ ውሳኔ ነው::
ቤንጃ ጥሩ ትሰራና አንዳንዴ ቅን መስለህ በመርዝ የተቀመመች ምክር መሰል አመፅ ለመቀስቀስ ትሞክራለህ ይህቺኛው ድብቅ ማንነትህ ሳታውቃት አፈትልካ ትወጣለች ስለዚህ አገራችን ላይ ያለው ቀውስ በቂ ነው ያ እንዲረጋጋ ለተከታዮችህ ስትል መልካም መልካሙን አቅርብ that’s
ሠላም ቤንጃዬ እነዝያ በሰው መቃብር ስፍራ ላይ የሚጨፍሩት ስርኣት ቢሶች ስለተያዙ ደስ ብሎኛል ብልጥ ከሰው አይቶ ይማራል ሞኝ ስደርስበት ከራሱ ይማራል ❤😊
😅😅😅😅😅👍 አኔስ ሞኟ
የፓርላማዉ ደስ ይላል
የማይረባ ለፈን እ ስለማናውቅ ሌላ የለህም የመጀመሪያውን ስትሰራ የሰውንስ አስተያየት አታነብም የመከነ ትውልድ የተ ነው የበቀልከው ሜዳላይ መሆን አለበት እጅማ ከሰው ጋር ብትኖር ኑሮማ ነውርና ብልግናን ባወክ ነበር አይ ጊዜ ቤጃ ጥሩ እኮንም ታሰረ ቢያስ የሚሰሩትን ከዚ በሆላ ይመረምራሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን የምንከተለውን የማናውቅ ፍጡር አይ እኛ
Ahun gana leb ymehares nagar tasara bhege zureya ❤👏👏👏
ቤ እውነት ተኝተዋል😂😂
በጣም ልብ ይሰብራል መቃብር ላይ ጭፈራ
ቤንጃ ስወድህ
እነዚደንቆሮዎችናቸው በመቃአብር እንዴት ያዝናናልብለው ነው የሚሰሩት
መቃብር ቦታ የተጠቀሙባቸው ዘፈን ዘፋኞችም ሊከሱዋቸው ይገባል። ዘፈኖቻቸውን ባህል ባልሆነና ህብረተሰቡ ነውር ብሎ በሚወስደው ጉዳይ ላይ በመጠቀማቸው ሊከሱዋቸው ይገባል።
እናአ አንቺ እኮሆ ዘጠናአምስት ትያለሽ እዴኤ አይባልም ሁሉም ነው ያልሽው አምስት ፐርሰት ነው ሰው ቤት የሚሰራው😭😭😭💔💔💔
45:47 the first time which understood about political sheet
I respect eshe and his guest .
የኛን የፓላማ አባላትን ዪተኙበት አትበጥጦቸው 😂😂😂
ሳጅን እነዚህን አስረው መቀለብ ሳይሆን በደንብ አርገው መግረፍ ነው እሄን በማድረግ
ይተባበሩን ?
እናመሰግናለን 🙏
መቃብር ላይ የጨፈሩት የመቅጫ ህግ ባይኖርም እንደ ባህል ሐይማኖታዊ ስሴት ወጉ አይፈቅም ዱሮ እንኳን መቃብር ቦታ ዘፈን በዛ በኩል ማለፍ ያስፈራ ነበር አይናውጣ በወሮበላ መንግሥት የመከተነ ትውልድ ይዞ ይመጣል
Wenjlegna mektcha hig ale selemakeber bota yesmere bariawin video temlket selzhe guday yeserawin higun hulu tekso sinager
Hig ale gn kitatu kelal new
ተሙ ግን 😂😂😂ገደልከኝ 😂😂😂 ፉፉ ነው ካካ ነው😂😂😂😂😂
Mekarewoch edme yestachehu bizzu afengach ena sereat albegnet eyebeza behonem ,be enante tesatfo hig makeber tegemerowal Bertu
አሪፍ በርታልኝ
አባ የእኛማ ከመተተኛትም አልፎ እያነኮራፉ ነው
ምንም ሳይሰሙ እጅ የሚያወጡት ነገርስ(ለድጋፍ)
እንዴት መቃብር ላይ ኤዶ መጨፈር ባገራችን የመጀመሪያ ሰሆች ናቸው በዚ ጊዜ ብዙ ቤተሰብ የምተበት አለ አዘን ላይ የተቀመጠ መቀጣት አለባቸው አሳፉሪ
ቤንጃ የትኛውን ተቃውሞ ነው የፈለከው አብራራልን ለመቃወም እንዲመቸን ለይቶ መቃወም ጥሩ ስለሆነ
Dank dir bro
ቤንጃዬ እረ ሳንቲማሜን ሳብሽው
ከነ ጥሩምባው እነ ጆን ዳንኤል ተቀላቀለ 😅😅😅😅 እሰይ
አፖናፓፓናፓ😂😂😂😂 ይህ እኛ አገርም ቢገባ
Yarefewen sewe alasarefe malet telik hateyeat newe metaser siyance newe
የኛ ፓርላማ ሞታችንን ነው የሚያፋጥኑልን አፈር ይብሉና
መቃብር ላይ የሚዘሉትን ልጆች ለሌሎች መቐጣጫ ይሆኑ ዘንድ በደንብ መቅጣት አግባብ ነው።
ተው ተብለው ሲነገራ ተው ለምን ተባልን ብለው ሰዉን በስድብ አጥረገረጉት።
መያዛቸው ተክትሎ የሰጡት መግለጫ የሚገርም ነው። አላወቅንም ነበር ብለው ሲቅለሰለሱ ለተመለከተ የምር ይመስለል። ሌቦች
ua-cam.com/video/qkZuih72nPg/v-deo.htmlsi=zNk-9SnSo2LGN_Jn Lelam alech!
ስለ ሴትየዋ መቀመጫ ያወራው እና በእንግሊዝኛ የሆድ ህመሟን የገለጸችው በጣም እወዳቸዋለሁ የቪዲዮህ ቅመም ስለሆኑ እዳይቀሩብን አደራ እልሃለው
ኢትዮጲያዊ ሁሉ መብትና ግዴታችንን እንወቅ በተለይ ሚዲያላይ የምትለቍት ብልግና ለምሣሌ ያህል ገበጣዉ ካንተ ጉርጓድ ከኔ ጀላቲ ይዞ እኔ አልደግመዉም ያልሸዉን እባካችሁ ሌላዉ ችግር ይበቃናል መደፈሩ ሌላም ሌላም
Antes mn eyeserah new?
Megest new yalshw megest ale endet??
እረ ወልደሽ ሳትጨርሺ እንዲህ ማግጠጥ ምን ይባላል
አዎ አብዛኛው ሀበሾች ዱባይ ስራቸው የወሲብ ንግድ ነው
ይህ ደግሞ ያሳፍራል ቱቱ
😔😔ውይ ጉድ ሕግ ተፍራ አምላክን ሳይኦን 😔😔ውይ ኢትዮጵያ ምን ላይ ደረስሽ መቃብር ላይ መጭፍር ምን አይነት ቤተስብ 🤔🤔ቢአድጉ ነው 🤔እኔ የ ጎዳና ተዳዳሪ ነው የመስሉኝ
መታሰር ሲል አረ ጆን ዳንኤል እንዴት ሆነ?
ከቂሊንጦ ላይቭ ገብቷል ታብታብአርጉ😂😂😂
የኛ ሀገር ዴሞክራሲ ዝም ፀጥ ለጥ እጅ በደረት ነው ቁም መቆም አጨብጭብ ማጨብጨብ ተቀመጥ ቁጭ ነው ልዩ ነው የኛው እስሩ አፈናው ስድብ ስህላቅ ማላገጥ በህዝብ ላይ ነው ዴሞክራሲ ማለት 😂😂😂😂 የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ መቃብር ውስጥ ነው እራሱ ታግቷል
asragiche nw minagrehh benja temachagnalehhh
keep flying higher,..........................................