Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍሮን ውስጥ ስት ደቂቃ አቆየሽው ቲጂ ማር ሴትዮየ ከውጭ ነው ሂለየ የምታመጣው ሰው ሲመጣባት እኔ ን ላለማስቸገር ግን ብችልበት እሰራላት ነበር ማሻአላህ ጥሩ ሰው ስለሆነች ይገባታል
አረ አንች ልጅ እድሜሽ ይርዘም ይህን አሰራር ስፈልግ ነበረ ተባረክ
ቲጂዬ ይሄን የመሰለ ምግብ የምትሰሪላቸው ሰዋች ግን ታድለዋል በስማም እጅሽን ስመው ነው መኖር ያለባቸው የኔ ባለሙያ
አይ መስኬ አንቼ ቅን እና መልክም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው እወድሻለው ማማዬ
እረ በጣም የኔ ማር እንደዚህ እየደከመችማ ጥሩ ደሞ ዝም መከፈል አለባት የውነት እነሱ እራሱ እንደዚህ አይችሉበትም ዋውውው ማሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እውነት ብለሻል
ጎደኞቼ ላይክ የደውላን ምልክት መጫንን አትርሱ ሰብእስክራይቭ ያላደረጋችውኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ እወዳችዋለው ሁላችውንም
ቲጂዬ በርችልን አድናቂሽ ነኝ ትልቅ ሙያ ነው ሼፍ ቲጂዬ ለ ወደፊቱ ትልቅ #A restaurant እንደምትከፍቺ አልጠጠርም ነገር ግን በተለያየ ምግብ እኮ አጨናነቅሽን በርችልን በመጨረሻም አለቃ ገብረሀናን በጣም ስለምወዳቸው ቀልድ ልንገርሽለፈገግታ እና ላብቃ አለቃ ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ። ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ ..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው። ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው እሳቸውም መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።
egnam wided
ማር ተባርኪ
ሰላምሽ ይብዛልን እናመሰግናል።ማንኛው ዱቄት ይሆናል?????
ዋው ዋው
Waw የኔ ባለ ሙያ ሁሌም ምግብ አሰራርሽን በጣም እወደው አለሁ በርቺ ማሬ
በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ እህቴ ከመጣም ሲገዙት በጣም ይጣፍጣል እና አሰራሩን ለማወቅ እፈልግ ነበር አሪፍ ነው ጎበዝ
ማሻአላህ ያምራል በርቺ❤❤❤
ጎደኞቼ ለመላ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለብራነ ጥምቀቱ አደረሳችው ሳልናገር የቀረውት በጣም በትንሽ እሳት ለ1ሰሃት ነው የሚበስለው ከታች ብቻ ከላይ እሳት አይለኮስበትም
ቲጂየ ሰላም ነዉ ልክ ነሽ ጠፍተናል የጥምቀት በአል ነዉ ያጠፋን ስራላይ ነበርኩ አሁን ተመልሻለሁ ስለፈለግሽን አመሰግናለሁ
ቲጂየ ግን አረብ ቤት ማነው እሚቀርጽሽ
Wawe wawe yamerale 👌👌👌👌👌👌👌👌👍
እኛ ቤት እንዲ አይደለም እምንሰራው እርድ አንጨምርም በዘይት ነው የሚጠበሰው ከለሩ ቀይ ነው በሙቆጫ ይወቀጣል
እኔም ያየሁት በዘይት ስጠበስ ነው ከዛን በሙቀጫ ይውቀጣል
@@medinayasin2188አዳድ ሰወች በሙቀጫ ነው የሚወዱት ግን በጣም ያደክማል የሙቀጫው እኔ እኮ የሞጣሙ እዴት ነው ይጣፍጣል በዛላይ አይደርቅም እላለሁ ለካ ለካ ሊጡን እደዳቦ ሊጥ ነው የሚያበኩት እኔም እሄ እማ እራሱን የቻለ ስራ አይደል
ጎበዝ
እናመሰግናለን ቲጂ ያምራል
Shkurn sistu
ጎበዝ ነሽኮ
Berechi konjo yamerale
ማሻ አላህ የኔ ቆጆ በጣ አሪፍ ነው
በጣም ያምራል ትጄዬ እጂሽ ይባረክ
አሜን አንቼም ብርክ በይልኝ
በርቺ ለአገርሽ ያብቃሽ ባለሙያ ነሽ
ቲጅየ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባርክ እኔም እሰራለሁ ምግቡንም በጣም ነው የሚመቸኝ ሄል ጥቁር አዝሙድ አልጨምርም ያችን አሰራር እሞክረዋለሁ በርች
በርቺ እናት ዊ ድካሙ ያረቦች ምግብ ያደክማል እራስሽን ጠብቂ እናት አይዞሽ የኔ ባለሞያ አበረታቶት ብቀምሰው ደስ ባለኝ አጉርሺኝ
የኔ ውድ የኔ አስተዋይ የኔ አዋቄ አመሰግናለው ስለ ተረዳሽኝ እማ ማማዬ እወድሻለው
ማማዬ ጉረሽልኝ ውይ አጠገቤ ብትሆኜማ ኖሮ ውይውይ ብቻ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ
@@memehmgf2887 የኔ ቆንጆ ብይልኝ የኔ ፋንታ በርቺ
Tabaeake
ዋው የኔቆጆ ያምራን እኔም እዚሁነኝ ግን ዜሮነኝ ግን ሳላመሰግንሽ አላልፋም ጀግናነሽ በጣም አለን አይደል ወሬብቻ ።
Be etiyopia ቅቤ mesrat yechalal?
ዎው ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሬ ይባረከው እጅሺን ማሬ በረች ከአች ብዙ ተምሬ አለሁ ማላቀውን ነገረ አሣውቀሺኛል መዳም ሥሬ ሥትለኝ የአችን ቪድወ ነው ማይ
ማሻአላህ
ቲጂየ የኔውድባለሙያ እጂሽ አላህይባርክልሽ ማማዬ
እኔ ወላሂ በጣም እወድሻለው ጎበዝ በርቺ አላሀ አመቸችቶልሽ ለራስሽ ለቤትሽ ኢንሻአላሀ ልጆችሽ የምታዘጋጂ ያድርግሽ አቢቢቲ በረቺ አላሀ ያቆይሽ
በጣም ነው የማድንቅሽ በርቺ እኔም በጣምብዙተምእሪያለው ስለእውነት በርቺ
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይስለም
ማሻአላህ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋው ውዴ እጅሽ ይባረክ የሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Wawwww
ዋውው ሲያምር
ማሻአህ❤
አንችስ የማችይው የለሽም ይሄ ዋዋዉ ነው አልበላም እያልኩ ተሞኝቸ ኑሪ
ቲጂየ በጣም ነው የሚያምረው በርች በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያለሽ እጂሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውው
ወዴ በርቺ እንዳንቺ ሰርቼ በጣም ነወ የወደዱት ማርያምን
👌👌
እናመሰግናለን ቆጆነዉ እኔም እወደዋለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆ በርቺ
nice lk yumyyyyyyyy
ቲጅየ እሮሾ ሳደርግ አብክቶ ወዳውኑ በሰይት ጠብሶ መፍጨት አይቻልምደ ሳይቦካ እደሚጋገር እማቀው
በጣም፡ነዉ፡ሚያምር፡ኢሻአላ፡እኔም፡እሠራለሁ
ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ 😍😍😍😍
ዋዉ በጣሞ ያምራል አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
እኔ ገጭቼሻለው ማማዬ
Like 6. Wow. Yummy. 👍👍👍👏👏👏
Thanks my dear
አርቦክሺ የርስሺይሾላል እሺ እርብብክት እንፍልጋማ
አመሰግናለሁ ዉዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ካቺአይቼ ሰርቼ በጣም ወደዉታል አስቸገሩኝ አንዳዉም ሁሌ አንድሰራ
ሱካር ክምታድርጊ ተመር አድርጊበት እና ሞክሪው ማር እኔ እስራለው ግን የኔ አውሪ ስኮር አትውድም በተርፍ እናመስግናለን
ዋው በዓይኔ ብቻ ጠገብኩኝ እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን
Betam tru new gobez berchi. Gin feremun yarekshw kelaym ketachim new yeabselsh enat
ማማዬ ከታች ብቻ ነው የሚበስለው ከላይ እሳት አይለኮስም በትንሽ እሳት ለአንድ ሰሃት ሆቭን ውስጥ ክተቼው
ዶቄቱ አይታመሥም እደ ቢታመሠ የበለጠ ሀሪፍነዉ
እኔ አቡክቸ ወድያው ነው ፉርን ውስጥ የምከተው እስኪ ያንችንም ሞክረዋለክሁ ማር በርችልን ውድድድ
ቲጅየ እኳን ደስ ያለሽ ሞላሽ ጠንክረሽ ስሪ እግዲህ ዉዴ ደስ ይላል
የኔ ውብ ማማዬ በጣም አመሰግናለው የኔ አስተዋይ እግዚሐብሔር ይስጥልኝ እሼ እጠነክራለው
እጅሽ ይባረክ
👏🏾 good job 👍
እመሰክራለሁ
ለነሱ ሰርቶ መሰየ ተዪውነ ለረሰችን እንወቅ የወቅነውም ስንሰረ አልቸልነቸውም
Enamasgenalen
Waw Samer Konjo Bereci
Wooooow MAmayi bericha
Este Kabisa Asarari Asayegn Sis
በጣም እናመሰግናለን::
ያምራል
እናመሰግናለን ሜርየ
God bless you
ቲጂዬ በጣም ምፈልገው ምግብ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለው
እሼ ማማዬ እኔም አመሰግናለው የኔ ውብ
@@tgarabianfood2937 ምንም አይደል ማር በርቺ
በጣም ያምራል እህት በርች
እሼ ማማዬ
ዋዉ በጣም አሪፉ! በገበታ ቅቤ ቢሰራ ችግር አለዉ ቲጂ?
በርች ቲጂየ ጎበዝ ነሽ
ጥያቄአለኝዱቄቱየፍርኑዱቄትነዉ?ወይስ
mar amesegenalew betam yamral Konjo
እኔም አመሰግናለው ማማዬ
I was watching your video all night. Today
ዋው፡ቲጂዬ፡ስራዎችሽን፡ሁሉ፡ስወዳቸው
የኔ ፍቅር
ሰላም የሀገሬ ልጆች ትጂዬ አስማረ የምበላው ዱቄት የትኛው ነው ቅጣ የምገግሩባት ነው ?
አዎ ልክ እንደኢትዮጵያ ቀይ ስንዴ እምደሚባል ነው። መዳምሽን ጠይቄያትና ትገዛልሻለች
ጎበዝ በርቺ
አመሰግናለው ማማዬ
Sisye
ጎበዝ የኔ መልካም በርቺ
ዋዉ እህት ገና አድስነኝ በጣም ደስትያለሽ በርቺ ሰብስክራይም አድርጌሻለሁ በጫም ባለሙያ ነሽ🌹🌹👍😚
እግዚሐብሔር ይባርክሽ ማማዬ አመሰግናለው
Wwww Hodee
እንክዋን ደስ አለሽ ቲጂዬ 1ሺ ገባሽ ይገባሻል ጎበዝ በርቺ
ውይውይውይ የኔ አስተዋይ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ የኔ እርጎዬ አሜን አሜን እንካን አብሮ ደስ አለን ማማዬ
ቲጂ መጠጡን ስትሰሪ እስካሁን አላየሁም ስሪልና አሳይን????እጠብቃለሁኝ ተባረኪልኝ
Wawwww adenakishe nge ehita
እግዚሐብሔር ይባርክሽ
ዱቄቱ ፍርኖ ነዉ ወይ ????በታም ጎበዝ ነሸ ማር በርች ትጅ
Ow my god bzu sera alew
betm mefelgew new yaseyesh enamsegenalen
አፊያ 👌💕💕💕💕
ዋዉ ያምራል በርች እኛ ቤት ሌላ ነው የሚሰራው
ግን እኮ በመሺን ከምትፈጪው በጂሽ ኢሺው የሸለል
እህቴ አሰራርሽ ቆጆ ቢሆንም ምግቡ በጣም ቆጆነው በሌላም መልኩ መስራት ይቻላል ያም ሁኖ ስራሽ ላይ ጥራት የለሽም አደጃን ምግብ ስሰሪ እጅጊ አጭር ልብስ ልበሽ ሁለተኛ ስራ ሰጨርሽ መወልወያ ፎጣውን አትኪ ሦስተኛ ምንም ነገር ስሰሪ ቅድሚያ እጅሽን ታጠቢ የህትነት ምክሬ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ።
ሳህ
ere anchi lij atasgozsin betam yamral
ማማዬ ሰርታችው ብልት አርጉልኝ
ቲጂ ማሬ ድቄት የትኛው ነው ማንኛውም የዳቦ ይሆናል?
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰሽ ማሬ
የኔ ውድ እኔ አድስ ነኝ የአንችን አይቸ ሰርቸ ይክ ኬክ ነው አለችኝ ጎደኛየ ናት የነገረችኝ ስላት የት አካባቢ ናት ምግባችን ሊለያይ ይችላል አለችኝ እኔ መርፋ እሚባል ቦታ ነኝ
እጅሽን ይባርከዉ
ዉዴእጀሸይባረክእኔእዲሰነይከመጣሁእራቴዉሬነዉእናበጣምነዉደደኩለሸአሰራረሸን
ፍሮን ውስጥ ስት ደቂቃ አቆየሽው ቲጂ ማር ሴትዮየ ከውጭ ነው ሂለየ የምታመጣው ሰው ሲመጣባት እኔ ን ላለማስቸገር ግን ብችልበት እሰራላት ነበር ማሻአላህ ጥሩ ሰው ስለሆነች ይገባታል
አረ አንች ልጅ እድሜሽ ይርዘም ይህን አሰራር ስፈልግ ነበረ ተባረክ
ቲጂዬ ይሄን የመሰለ ምግብ የምትሰሪላቸው ሰዋች ግን ታድለዋል በስማም እጅሽን ስመው ነው መኖር ያለባቸው የኔ ባለሙያ
አይ መስኬ አንቼ ቅን እና መልክም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው እወድሻለው ማማዬ
እረ በጣም የኔ ማር እንደዚህ እየደከመችማ ጥሩ ደሞ ዝም መከፈል አለባት የውነት እነሱ እራሱ እንደዚህ አይችሉበትም ዋውውው ማሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እውነት ብለሻል
ጎደኞቼ ላይክ የደውላን ምልክት መጫንን አትርሱ ሰብእስክራይቭ ያላደረጋችውኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ እወዳችዋለው ሁላችውንም
ቲጂዬ በርችልን አድናቂሽ ነኝ ትልቅ ሙያ ነው ሼፍ ቲጂዬ ለ ወደፊቱ ትልቅ #A restaurant እንደምትከፍቺ አልጠጠርም ነገር ግን በተለያየ ምግብ እኮ አጨናነቅሽን በርችልን
በመጨረሻም አለቃ ገብረሀናን በጣም ስለምወዳቸው ቀልድ ልንገርሽለፈገግታ እና ላብቃ
አለቃ ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ። ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ ..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው። ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው እሳቸውም መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።