Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አረበኛ +አማረኛ + እንግሊዘኛ =ለሰሚው አላርጅክ ይሆንብናል ትምህርትሽ ሀሪፍ ነው በአላህ ፍቃድ ከስደት መልስ የወደፊቱ ባሌ ጋር እረመዳን በዚህ አይነት እናፈጥራለን ኢንሻ አላህ ያድርግልሽ በሉኝ አይከፈልበትም
Hahaha 🤣🙄🤣
አላህ የ፭ሳካልሽ ውዴ
አረእኔም ስቄልሞት ክክክክክክረ አረኡኡኡኡበጣም ግራየሚያጋባ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሆይ ኦሜት
ሳህ ግራጋባችኝ
በጣም ጎበዝ ነሽ እንድያውም በጣም ሳላንቅሽ እማላልፎው ፅዳትሽ የሳላጣ አስታጣጠብሽ ዋው ነው በዛላይ የምግበቹ ስሙ በመጽሓፍሽ በጣም ጥሩ ነው እኔ ምግብ መስራት በደንብ ነው እምችለው አብዛኛው ግን ስሙ አላቀውም ካንቺ ብዙ ተምራለሁ ውዴ
ቲጂየ ከይቅርታገር አረበኛውን ተይውውውው ለመከታተል እፈልግና አረበኛውን ስሰማ ብዙም አልከታተል
እኔም ግራ እየገባኝ ነው ።መላ ኢትዬጰያዊ ነው ማወቅ የሚፈልግ የየትኛውም ሀገር ይሁን ።ወይም አማርኛ ለማይችሉት ስለሆነ ከታች ምን እንደጨመረች መፃፍ ይሻላል ።
አርቦችም ሊከታተሉት ይችላሉ እራስ ወዳድ አንሁን ምን ችግር አለው ብታወር😏😏😏😏
@@እሙየየነቴነፍቂ የቲጅን አረብኛ ቢሰሙትስ ይገባቸዋል?
ቲናይ ለዉ ሰማህቲ አረብኛዉ ይቅርብሽ ያዉም የኢምሬቶች አረብኛ ሁፍ ሲደብር ይባስ ደሞ አረብኛ በደብ ለማይችልማ ምን ልበልሽ ማይፍ ለኛ
አማረኛ እረስተሽ እዳይሆን የካርቶኑን ንገሪኝ አረበኛውን ተይው ያአገሬ ቋ ንቋ ይግደለኝ
ዱቄቱ ምድነዉ በኩባያ አድርገሽ የጨመርሽዉ
አንች ቆንጆ በጣም ጎበዝስነስረአት ያለሽ ባለሙያ ታኮሬለሽ ግን አረበኛ ተማሪምግብ ተፈላስፊ ይጠቅምሻል እናም ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ እህታችን።
ኮሜንቶች የምትሳደቡ አላህ ልብ ይስጣችሁ ቢላሂ አለይኩም ኸይር ላስተማረች ስድቡን ምን አመጣው የሚሳደቡትን ተሳድባችሁ ኸይር የሚያስተምሩትን ተሳድባችሁ እረተው
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
ቲጅ አረብኛ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ በተለይ በሀበሻ ለማንኛውም አሪፍ ነው በርቺ
ተባረኪ ቆንጆ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ማሻአላህ እህት አሁን ነው ያየሁሽ ገና በጣም ጎበዝ ነሽ 😘😘ቴጄየ ለምን አበረን ካፍተሪያ አንከፍትም 😊😊
ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ ማሬ ምግብ መስራት ወድ ነበር ግን እቃማጠብ ምንም አልወድ ጌታን offffff
ሚስኪን አሳቅሺን የት እደርሳለን
😂😂😂
Arbiga atewr ensun letsetamir kewna yeha yenesu migebi selhona yaklu ulum zem beleshi bekewankesi aweri
ቲጂ በጣም ነው ማደንቅሽ።በጣምየተቸገርኩት ግን የምትጠቀሚው ቃል በአረበኛ ነው እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ታድያ ለመግዛት ስፈልግ በጣም እቸገራለሁ እባክሽን ቪዲዮ ከመስራትሽ በፊት የምትጠቀሚዉን ቃል አጥኞው ከዛ በአረበኛም በአማረኛም ትይልናለሽ አደራ።
የኔም ሀሳብ ነው
ግሺጣ እና ቨኒላ ጨሚሪ በጣም ጥሩ ነው ከዛ ይበልጣል
እናመሰግናለን
❤❤
ሠላም ሠላም ለሁላቹህም ይሁን እኔ አምለው ስድቡን ምን አመጣው መማር አለመማር የራሣችን መብት ነው መማር የምንፈልግ ብዙ አለን እሩዝ መቀቀል የማንችል እንደኔ አይነት ማለት ነው እናሥታውል
Berchi ehete allah kanchi gar yehun
የግድታ ሙያት ውርድ ያሰፍልጋል???
የምታሳይው፣ለአበሻ፣ነው፣አረበኝው፣ምን፣ይባላል፣አትሟዘዢ፣አረባች፣ያደነቆሩን፣ይበቃናል
Ok mastemar turu hono manin new yemitastemeri arabochen new ways Ethiopianoch bekoankosh awuri
ሁሉንም ቢሆን ምን ችግር አለው
ዋው
Nesha mindinew ye bekolo duket nw? Melisulign mesrat felige nw
ቲጂዬ የዛሬ 3 አመት ያንቺን እየተከተልኩ ነበር አሁንም ተመልሼ መጣሁ
የኔ ውድ በርቼ ቪድዮን ሼር አድርጌልኝለጎደኞችሽ
እር አርበኛውን አበላሸሽው በአማርኛ ብታወሪ ተመራጭ ነው ባይ ነኝ በርች ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ለማይችሉ እቶቼ እኔስ እደሜ ላርቤ ሁሉንም አስተምራኛለይ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tijye ewedishalohu
Mashalhi ijishin yibariku
የኔ እህት የካርቶኑ ማህለብያ እዚህላይ አይጨመርም ወይ እስኪንገሪኝ
❤❤❤❤❤❤🎉
ማሻላ ይሰለም ኢድክ
👍👍👍🌹🌹🌹
ዋዉ yummy እናመሰግናለን ማር
ነሻ ምንድን ነው
Betam amsgnlew ehta
ማሽአላ
Tanks yana konjo
ጎበዝ የኔ ቅመም በርቺ አንበሳ የሚሳደቡት ተያቸው
አረብኛ ምን አስወራሽ ኤጭ ስራሽ ጥሩ ነበር ግን አረብኛ ምታወሪው ለማን ነው
ሀሪፍነዉበርቺ 👏👏👏👏👏👏👏👏ደሞጓደኞችአትሣደቡ
Betam enmsegenlen
Nesha mendenew
ጎበዝ በሰች
ዋውውውው ያምራል
harbik bixha yene konjo
ጅደን ሄሎ ያሀልዊ የት ነሽ አቡዳቢ መሰልሽኝ ቲጂ ከላም ነብስ ናአ ጎበዝ ነሽ አነ ማህብ ሽቁል ጠባቃ
እኔ ግን የምለው ማስተማር የምትፈልጉት ሀረቦቹን ነው እኛ እዚ ሀረብኛ ሰልችቶናል እናንተ ትዘባርቃላችሁ ወይ አማርኛው ጠፍቶባችሁ ነው
በርቺ ጎበዝ ቲጂዬ
Wwwww bareche ejeshine allah hibareke
ስራ ሽ ጥሩ ነው አርብ ኛውን ተይው ስታስረጂ ትቸኩያለሽ
በየ አመቱ ነዉ የማየዉ እሄ ቪድዮ🤣አይ ሸቃሊት
አታኮቂ ጆሮዬን አመመኝ ግን አረበኛሽ የት ሀገር ነው
ክክ የሁሉም ሀገረ ሲደመረ
ዋው ቲጅየ ያምራል በርች እጅሽ ይባርክ እማ ደግሞ ከስር ተሳዳቢወቹ ካልፈለጋችሁ ማን ተመልከቱ አላችሁ ለስድብ አንደኛ ነችሁ?mari Angel? የምትባይ አንች እስከ አሁን ሙያ ዜሮ ነሽ አፍ ብቻ ቋንቋ የፈለገችውን ትናገር ምን አገባሽ ደደምነሽ እሽ ዱቄት አለ የወኒ ማኛ መቸ ይሆን ከቶ የተሳዳቢወች መሰልጠኒያ በጥቁር ድንጋይ ላይ ወሀ ማፍሰስ ነችሁ
ቅንቅናም ቅናታሞች ናቸው ስድብ ሚያበዙት ምድረ ዥልጦች የቲጂ እግር ይጠቡ
ተመቻቹኝ እኔም ልነግራቸው ነበር ግን እኔም ለነሱ መሳደብ ደበረኝ እጂ እያያት እኬ ነው ግን የመሳደብ ሱስ ስለያዛቸው ሳይዘላብዱ አያፉም
💗💝👍
ማሻአላህ ይስለም የድክ በርች አላህከክፉ ነገር ሁሉይጠብቅሽ
ቲጅየ እናመሰግናለን እማ እጅጉን ይባርከው
አረበኛ ቋንቋ የማልሠማበት የት ልሂድ ጆሮየን እያመመኝ ከምማር ይቅርብኝ ባይ
Yane bite nesh welh
😚😚
Redi Yusuf በጥራቃ አዉረተሺ ሙተሻል
kkkkkk
very good
2 cup milk ybekagal gn zare kaster jeli serchalehu thanks
ነጭ እሩዝ እማሰሩሁላ አትሳዴቡ የኔማር ጎበዝነሺ
ነሻ በአማርኛ ምንድን ነው የሚባለው ፕሊስ ንገሩኝ
የበቆሎ ዱቄት ነዉ
Betam inamsgenalen berchi inema lemde honobegn yesrashew and aykergnim ke andande nw mesrawe berchilgn
ምንድነው ወይ በአማርኛ ወይበእንግሊዝኛ ወይ በአረብኛ አውሪ አንዱንምእንካ አስተካክለሺ አውቀሺ አውሪ አትደበላልቂ በቁዋንቁዋሺ ሚሻልሺ ይመስለኛል
Nesha mindinew
Wowwww
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ነው የሚጣፍጠው
nine wow
👏👏👏👏👍👍
Mehalebya mndnew?
😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😆
በርቺ እህት አለም ብርታቱ ጤናው ይስጥሽ በርቺ
Great
እናመሰግናለን ማር 👍👌
እኛ ሰልችቶናል አረበኛ ስታስጠይ ገፊ
Omg for you lang..😂good job
አይይይ አረበኛውን ተይዘው የኔቆጆ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ በርች ቲጂየ ውደ የሳሙኤል ማስረሻን ቁጥር ተባበሪኝ የምታቁም ንገሩኝ እባካችሁ
ሰላም ቴሌግራም ላይ ታገኝዋለሸ
@@tigistkasa2254 እማ አልወጣ ብሎኝ ነው ከቻልሽ ቁጥሩን ተባበሪኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው ግን አንዳንዱ ቃል አረብኛነው በ አማርኛ ተርጉማእ ቆንጆ
yena blemuya yemtaweraw hulu ewadesalhu tebrki yagera lej
አረበኛዉንብተይዉ ምንአለ ማየትእፈልግና አረበኛ ስታወሪ በመሀል እተወዉአለሁ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
Wow semart👌👌👌👌👌
ሚሚዬ ማር እንኳን በደና መጣሸ 💝💝💝💝
barchi yene konjo
ጭራሺ አረበኛ አችይም አረበኛ ለኛ ለሰኡድወች ተውት እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂😂
በርቺ
Lemokeraw efelgalhu Masha new nasha yalshw medenaw?
ኒሻ ማለት ያባቆሎ ዱቄት ነዉ
አው እህቴ
Awo
አወ ኒሻ የበቆሎው ነው ማር
ጆሰል ህድ ነው ሚባለው
Wawwwwwwou
እህቴ ለማሥተማረከፈለግሺ እንግሊዘኛውንእና አረበኛውንትተሺ በአማረኛው በትነግሪን ጥሩ ይሆናል
ትጅየ እጅሽ ይባረክ ግን ንሻ ማለት በአረበኛ ንሻ ነዉ ከቻልሽ በፈቶ አሳይኘ መሐለብያ በጣም ነዉ የሚወድ
አዎ ነሻ ይባላል ወይም የበቆሎ ነው
Yen konjo enmsegnale.😘
እናመሠግናለን እህታችን ሰላምሽን ያብዘው
ምንሽም አያምርም አረበኛ እግልዘኛ አረበኛ ምንድነው?
good job! keep it up sister!
ጎበዝ ነሽ ግን ቛንቜ በየአይነት ባይሆን
mamy berchi betam arif new ejshen yebarhkw tejy gizey kalsh shoreba asayen
አረበኛሽ ይዘጋል
ነሻ ምንድነዉ አንዳንዴ አረብኛ ታበዣለሽ
ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት (ወይም ኮርን እስታርሽ)
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ዊ፦ው።
ማሬ ሳልነግርሽ አረበኛ አትጠቀሚ እሽ ሆዴ ባማርኛ ስታስተምሪ በደብ ነው ሚገባኝአረበኛውን አቀላጥፌ ባቀውም እነሱ ሲናገሩት ይሻላል ለኛ በቋንቋሽ አስረጅን ማማ በሌላ አትይው እዲገባን ስለፈለኩ ነው በርች የድንግል ልጅ ካንች ጋ ይሁን ወድሻለው
እኔም እስማማለሁ ።ማወቅ እየፈለግሁ ግን ስለማልችል ይደበላለቅብኛል
አረበኛ +አማረኛ + እንግሊዘኛ =ለሰሚው አላርጅክ ይሆንብናል ትምህርትሽ ሀሪፍ ነው በአላህ ፍቃድ ከስደት መልስ የወደፊቱ ባሌ ጋር እረመዳን በዚህ አይነት እናፈጥራለን ኢንሻ አላህ ያድርግልሽ በሉኝ አይከፈልበትም
Hahaha 🤣🙄🤣
አላህ የ፭ሳካልሽ ውዴ
አረእኔም ስቄልሞት ክክክክክክረ አረኡኡኡኡ
በጣም ግራየሚያጋባ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሆይ ኦሜት
ሳህ ግራጋባችኝ
በጣም ጎበዝ ነሽ እንድያውም በጣም ሳላንቅሽ እማላልፎው ፅዳትሽ የሳላጣ አስታጣጠብሽ ዋው ነው በዛላይ የምግበቹ ስሙ በመጽሓፍሽ በጣም ጥሩ ነው እኔ ምግብ መስራት በደንብ ነው እምችለው አብዛኛው ግን ስሙ አላቀውም ካንቺ ብዙ ተምራለሁ ውዴ
ቲጂየ ከይቅርታገር አረበኛውን ተይውውውው ለመከታተል እፈልግና አረበኛውን ስሰማ ብዙም አልከታተል
እኔም ግራ እየገባኝ ነው ።መላ ኢትዬጰያዊ ነው ማወቅ የሚፈልግ የየትኛውም ሀገር ይሁን ።ወይም አማርኛ ለማይችሉት ስለሆነ ከታች ምን እንደጨመረች መፃፍ ይሻላል ።
አርቦችም ሊከታተሉት ይችላሉ እራስ ወዳድ አንሁን ምን ችግር አለው ብታወር😏😏😏😏
@@እሙየየነቴነፍቂ የቲጅን አረብኛ ቢሰሙትስ ይገባቸዋል?
ቲናይ ለዉ ሰማህቲ አረብኛዉ ይቅርብሽ ያዉም የኢምሬቶች አረብኛ ሁፍ ሲደብር ይባስ ደሞ አረብኛ በደብ ለማይችልማ ምን ልበልሽ ማይፍ ለኛ
አማረኛ እረስተሽ እዳይሆን የካርቶኑን ንገሪኝ አረበኛውን ተይው ያአገሬ ቋ ንቋ ይግደለኝ
ዱቄቱ ምድነዉ በኩባያ አድርገሽ የጨመርሽዉ
አንች ቆንጆ በጣም ጎበዝ
ስነስረአት ያለሽ ባለሙያ
ታኮሬለሽ ግን አረበኛ ተማሪ
ምግብ ተፈላስፊ ይጠቅምሻል እናም ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ እህታችን።
ኮሜንቶች የምትሳደቡ አላህ ልብ ይስጣችሁ ቢላሂ አለይኩም ኸይር ላስተማረች ስድቡን ምን አመጣው የሚሳደቡትን ተሳድባችሁ ኸይር የሚያስተምሩትን ተሳድባችሁ እረተው
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
ቲጅ አረብኛ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ በተለይ በሀበሻ ለማንኛውም አሪፍ ነው በርቺ
ተባረኪ ቆንጆ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ማሻአላህ እህት አሁን ነው ያየሁሽ ገና በጣም ጎበዝ ነሽ 😘😘ቴጄየ ለምን አበረን ካፍተሪያ አንከፍትም 😊😊
ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ ማሬ
ምግብ መስራት ወድ ነበር ግን እቃማጠብ ምንም አልወድ ጌታን offffff
ሚስኪን አሳቅሺን የት እደርሳለን
😂😂😂
Arbiga atewr ensun letsetamir kewna yeha yenesu migebi selhona yaklu ulum zem beleshi bekewankesi aweri
ቲጂ በጣም ነው ማደንቅሽ።በጣምየተቸገርኩት ግን የምትጠቀሚው ቃል በአረበኛ ነው እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ታድያ ለመግዛት ስፈልግ በጣም እቸገራለሁ እባክሽን ቪዲዮ ከመስራትሽ በፊት የምትጠቀሚዉን ቃል አጥኞው ከዛ በአረበኛም በአማረኛም ትይልናለሽ አደራ።
የኔም ሀሳብ ነው
ግሺጣ እና ቨኒላ ጨሚሪ በጣም ጥሩ ነው ከዛ ይበልጣል
እናመሰግናለን
❤❤
ሠላም ሠላም ለሁላቹህም ይሁን
እኔ አምለው ስድቡን ምን አመጣው መማር አለመማር የራሣችን መብት ነው መማር የምንፈልግ ብዙ አለን እሩዝ መቀቀል የማንችል እንደኔ አይነት ማለት ነው እናሥታውል
Berchi ehete allah kanchi gar yehun
የግድታ ሙያት ውርድ ያሰፍልጋል???
የምታሳይው፣ለአበሻ፣ነው፣አረበኝው፣ምን፣ይባላል፣አትሟዘዢ፣አረባች፣ያደነቆሩን፣ይበቃናል
Ok mastemar turu hono manin new yemitastemeri arabochen new ways Ethiopianoch bekoankosh awuri
ሁሉንም ቢሆን ምን ችግር አለው
ዋው
Nesha mindinew ye bekolo duket nw? Melisulign mesrat felige nw
ቲጂዬ የዛሬ 3 አመት ያንቺን እየተከተልኩ ነበር አሁንም ተመልሼ መጣሁ
የኔ ውድ በርቼ ቪድዮን ሼር አድርጌልኝለጎደኞችሽ
እር አርበኛውን አበላሸሽው በአማርኛ ብታወሪ ተመራጭ ነው ባይ ነኝ በርች ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ለማይችሉ እቶቼ እኔስ እደሜ ላርቤ ሁሉንም አስተምራኛለይ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tijye ewedishalohu
Mashalhi ijishin yibariku
የኔ እህት የካርቶኑ ማህለብያ እዚህላይ አይጨመርም ወይ እስኪንገሪኝ
❤❤❤❤❤❤🎉
ማሻላ ይሰለም ኢድክ
👍👍👍🌹🌹🌹
ዋዉ yummy እናመሰግናለን ማር
ነሻ ምንድን ነው
Betam amsgnlew ehta
ማሽአላ
Tanks yana konjo
ጎበዝ የኔ ቅመም በርቺ አንበሳ የሚሳደቡት ተያቸው
አረብኛ ምን አስወራሽ ኤጭ ስራሽ ጥሩ ነበር ግን አረብኛ ምታወሪው ለማን ነው
ሀሪፍነዉበርቺ 👏👏👏👏👏👏👏👏ደሞጓደኞችአትሣደቡ
Betam enmsegenlen
Nesha mendenew
ጎበዝ በሰች
ዋውውውው ያምራል
harbik bixha yene konjo
ጅደን ሄሎ ያሀልዊ የት ነሽ አቡዳቢ መሰልሽኝ ቲጂ ከላም ነብስ ናአ ጎበዝ ነሽ አነ ማህብ ሽቁል ጠባቃ
እኔ ግን የምለው ማስተማር የምትፈልጉት ሀረቦቹን ነው እኛ እዚ ሀረብኛ ሰልችቶናል እናንተ ትዘባርቃላችሁ ወይ አማርኛው ጠፍቶባችሁ ነው
😂😂😂
በርቺ ጎበዝ ቲጂዬ
Wwwww bareche ejeshine allah hibareke
ስራ ሽ ጥሩ ነው አርብ ኛውን ተይው ስታስረጂ ትቸኩያለሽ
በየ አመቱ ነዉ የማየዉ እሄ ቪድዮ🤣አይ ሸቃሊት
አታኮቂ ጆሮዬን አመመኝ ግን አረበኛሽ የት ሀገር ነው
ክክ የሁሉም ሀገረ ሲደመረ
ዋው ቲጅየ ያምራል በርች እጅሽ ይባርክ እማ ደግሞ ከስር ተሳዳቢወቹ ካልፈለጋችሁ ማን ተመልከቱ አላችሁ ለስድብ አንደኛ ነችሁ
?mari Angel? የምትባይ አንች እስከ አሁን ሙያ ዜሮ ነሽ አፍ ብቻ ቋንቋ የፈለገችውን ትናገር ምን አገባሽ ደደምነሽ እሽ ዱቄት አለ የወኒ ማኛ መቸ ይሆን ከቶ የተሳዳቢወች መሰልጠኒያ በጥቁር ድንጋይ ላይ ወሀ ማፍሰስ ነችሁ
ቅንቅናም ቅናታሞች ናቸው ስድብ ሚያበዙት ምድረ ዥልጦች የቲጂ እግር ይጠቡ
ተመቻቹኝ እኔም ልነግራቸው ነበር ግን እኔም ለነሱ መሳደብ ደበረኝ እጂ እያያት እኬ ነው ግን የመሳደብ ሱስ ስለያዛቸው ሳይዘላብዱ አያፉም
💗💝👍
ማሻአላህ ይስለም የድክ በርች አላህከክፉ ነገር ሁሉይጠብቅሽ
ቲጅየ እናመሰግናለን እማ እጅጉን ይባርከው
አረበኛ ቋንቋ የማልሠማበት የት ልሂድ ጆሮየን እያመመኝ ከምማር ይቅርብኝ ባይ
Yane bite nesh welh
😚😚
Redi Yusuf በጥራቃ አዉረተሺ ሙተሻል
kkkkkk
very good
2 cup milk ybekagal gn zare kaster jeli serchalehu thanks
ነጭ እሩዝ እማሰሩሁላ አትሳዴቡ የኔማር ጎበዝነሺ
ነሻ በአማርኛ ምንድን ነው የሚባለው ፕሊስ ንገሩኝ
የበቆሎ ዱቄት ነዉ
Betam inamsgenalen berchi inema lemde honobegn yesrashew and aykergnim ke andande nw mesrawe berchilgn
ምንድነው ወይ በአማርኛ ወይበእንግሊዝኛ ወይ በአረብኛ አውሪ አንዱንምእንካ አስተካክለሺ አውቀሺ አውሪ አትደበላልቂ በቁዋንቁዋሺ ሚሻልሺ ይመስለኛል
Nesha mindinew
Wowwww
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ነው የሚጣፍጠው
nine wow
👏👏👏👏👍👍
Mehalebya mndnew?
😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😆
በርቺ እህት አለም ብርታቱ ጤናው ይስጥሽ በርቺ
Great
እናመሰግናለን ማር 👍👌
እኛ ሰልችቶናል አረበኛ ስታስጠይ ገፊ
Omg for you lang..😂good job
አይይይ አረበኛውን ተይዘው የኔቆጆ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ በርች ቲጂየ ውደ የሳሙኤል ማስረሻን ቁጥር ተባበሪኝ የምታቁም ንገሩኝ እባካችሁ
ሰላም ቴሌግራም ላይ ታገኝዋለሸ
@@tigistkasa2254 እማ አልወጣ ብሎኝ ነው ከቻልሽ ቁጥሩን ተባበሪኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው ግን አንዳንዱ ቃል አረብኛነው በ አማርኛ ተርጉማእ ቆንጆ
yena blemuya yemtaweraw hulu ewadesalhu tebrki yagera lej
አረበኛዉንብተይዉ ምንአለ ማየትእፈልግና አረበኛ ስታወሪ በመሀል እተወዉአለሁ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
Wow semart👌👌👌👌👌
ሚሚዬ ማር እንኳን በደና መጣሸ 💝💝💝💝
barchi yene konjo
ጭራሺ አረበኛ አችይም አረበኛ ለኛ ለሰኡድወች ተውት እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂😂
በርቺ
Lemokeraw efelgalhu Masha new nasha yalshw medenaw?
ኒሻ ማለት ያባቆሎ ዱቄት ነዉ
አው እህቴ
Awo
አወ ኒሻ የበቆሎው ነው ማር
ጆሰል ህድ ነው ሚባለው
Wawwwwwwou
እህቴ ለማሥተማረከፈለግሺ እንግሊዘኛውንእና አረበኛውንትተሺ በአማረኛው በትነግሪን ጥሩ ይሆናል
ትጅየ እጅሽ ይባረክ ግን ንሻ ማለት በአረበኛ ንሻ ነዉ ከቻልሽ በፈቶ አሳይኘ መሐለብያ በጣም ነዉ የሚወድ
አዎ ነሻ ይባላል ወይም የበቆሎ ነው
Yen konjo enmsegnale.😘
እናመሠግናለን እህታችን ሰላምሽን ያብዘው
ምንሽም አያምርም አረበኛ እግልዘኛ አረበኛ ምንድነው?
good job! keep it up sister!
ጎበዝ ነሽ ግን ቛንቜ በየአይነት ባይሆን
mamy berchi betam arif new ejshen yebarhkw tejy gizey kalsh shoreba asayen
አረበኛሽ ይዘጋል
ነሻ ምንድነዉ አንዳንዴ አረብኛ ታበዣለሽ
ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት (ወይም ኮርን እስታርሽ)
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ዊ፦ው።
ማሬ ሳልነግርሽ አረበኛ አትጠቀሚ እሽ ሆዴ ባማርኛ ስታስተምሪ በደብ ነው ሚገባኝ
አረበኛውን አቀላጥፌ ባቀውም እነሱ ሲናገሩት ይሻላል ለኛ በቋንቋሽ አስረጅን ማማ በሌላ አትይው እዲገባን ስለፈለኩ ነው በርች የድንግል ልጅ ካንች ጋ ይሁን ወድሻለው
እኔም እስማማለሁ ።ማወቅ እየፈለግሁ ግን ስለማልችል ይደበላለቅብኛል