Ethiopia: ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 19 Gude_Fela new comedy drama part 19 #

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.Gud Fela is a comedy show which is a produced by shadow film.Only on Yarada Lej Tube.Gud Fela
    Ethiopian New Amharic comedy 2022
    Copyright ©2020 Shadow Film Production
    ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
    እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    Addis Ababa
    Ethiopia
    Ye Arada Lij Tube
    Shadow Film Producation
    #Ethiopian Movie
    #Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_)_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
    #ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
    #Mongu_Yearada_Lij_4
    #ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
    #Mongu_Yearada_Lij_4
    #ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
    #Yarada Lej 5
    #wayne Yarada Lej 5
    #ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
    #የአራዳ ልጅ 5
    #weyne yearada lij 5
    #yearada lij 5
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 94

  • @philips5757
    @philips5757 Рік тому +55

    ከሜላት ጋር የምትሰረው ልጅ እንደኔ የሚወደት

    • @mahammadabdu2108
      @mahammadabdu2108 Рік тому +1

      ወሬኛ ነሽ ማለት ክክክ

    • @rrrrrrrr2333
      @rrrrrrrr2333 Рік тому

      ሁሌምየሷፓርትቢመጣጥሩነበር

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 Рік тому

      እንዴ ማነው ያየብኝ እቺን ባሪያዬን በነፍሴ ነው የምወዳት ደግሞ አዲስ ነች መሰለኝ ቪዲዮውን ሁላ አቁሜ ነው የማያት

    • @mafiyo1040
      @mafiyo1040 Рік тому

      Batami nw dase mitlaw ka hulum

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ማነው እንድኔ እናትና ልጅ የሚመቹት እነሱን ለማየት ነው የምገባው 👍👍👍

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Рік тому +29

    እናትና ልጆች ጭቅጭቅ ወይይይ ትለያላችሁ እኮ🥰🥰

  • @wegf6808
    @wegf6808 Рік тому +8

    ዛሬ የይትባረክ የተጋነነ ገፀ ባህሪ አጭር ሆኖ መቅረቡ ድራማውን ቆንጆ አድርጎታል

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому +12

    እናት እና ልጆቹ ልክ አያቴን እና አጎቴን መሰሉኝ ልክ እዲህ ነበረ የሚቸካቸኩት♥♥♥

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому +3

    በጣምነውኮየሚአምረውእሄድራማ

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Рік тому +10

    የምር የአበደ ነው።ተስፋ የትዳር አገናኝ ማስታወቂያ የአበደ ነው፣ ለማንኛውም ደቂቃው ከማጠሩ ውጭ ሁሉም ምርጥየ ነው።💚💛❤️

  • @hw4347
    @hw4347 Рік тому +5

    ድራማው አስቂኝ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ነገር ግን በድራማው ተመስጬ አየተመለከትኩኝ ሳለ የደቂቃው ማጠር ወሽመጥን ይቆርጣል የደቂቃውን ነገር ትንሽ ብታስቡበት ማለትም ትንሽ ረዘም ቢል የሚል አስተያየት ነው ያለኝ በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቱ።

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ

    እናትና ልጅ ይመቻችሁ🌹🌹😘

  • @wudassabogale8023
    @wudassabogale8023 Рік тому +6

    ሁላችሁም አሪፍ ናችሁ, እናትናልጅ ❤መቅዲ ለፍላፊት 👍

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Рік тому +9

    እኛ እንድንስቅ ከሆነ ምትለቁት አጃቢውን ሳቅ አንሱት

  • @fkeryohannes
    @fkeryohannes Рік тому +1

    በጣም ነው የምትመቹት ግን የአየር ጊዜአችሁ በጣም አጠረብኝ ነገር ግን ሁላችሁም ትወናችሁ ያዝናናል thank you !! 🎉

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому +6

    አቤት ሜሉ ጉድ ነው የቻልሽው ይቺ ልጅ እና እኔ ብንገናኝ ሀገሪተቷን እና ቃጥላት ነበረ ሳይጠሩን አቤት በማለት😁😁😂

  • @zd5125
    @zd5125 Рік тому +5

    አይ እናትናልጂ ስውዳቸው አራዳ እናት😂😂😂

  • @ሠከላ
    @ሠከላ Рік тому +8

    ለፍላፊዋ ልጅ መቅደስ ትመቸኛለች እሧን ለማየት ነው ጉጉት የምለው

  • @trueHero495
    @trueHero495 Рік тому +7

    ከሜላትጋር የምትሰራው ልጅ ፍቅር አስያዥ ነገር ናት

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Рік тому +3

    የተስፉናት ሆና የምተዉነዉ የማንረሳት 3 ወፎችላይ ሲዘርፉ ትወና 90 ላይቀረ😍😍

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Рік тому +7

    I Love mother and son they are doing good❤

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Рік тому +1

    Arebakachu dekikaw betam anese lelaw demo ye yetebarek guday beza tenesh wede eredenaw meta adergut beterefe betam arif new tesafa Ena motheryew betam new yemimechuge

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому +3

    አሪፍ ነበር ግን የደቂቃዋን ነገር ሰሚ አጣሁጅ🙄😁😁

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +3

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱልን❤❤❤💞💞💞💚💛❤😘😘😍😍😍😍
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ💚💛❤

  • @matusala8322
    @matusala8322 Рік тому +3

    መቅደስ 👍

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Рік тому +3

    ክክክክክእንደው ስወዳቸው

  • @Biniban_21
    @Biniban_21 Рік тому +2

    መቅዲ ምላሳም ለፍላፊ!👍👍👏🥰🥰🥰😍❤✌️

  • @scorpionscor1955
    @scorpionscor1955 Рік тому +2

    ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍👍👍✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 Рік тому +4

    ሀሀሀ በጣም ነው ምትመቹት ይመቻቹ

  • @ፈቲያአሰፋ
    @ፈቲያአሰፋ Рік тому +1

    እናትና ልጅ ባይኖር ኖሮ ይሄ አዝግ ይትባክን አላየውም ነበር

  • @askalmesfin6669
    @askalmesfin6669 Рік тому +4

    Enem yemgebawu enatna lijun lemayet newu edet edemwedachewu

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Рік тому +3

    አሪፍ ሰርታችሁታል ጎበዞች

  • @User-abubeker_
    @User-abubeker_ Рік тому +2

    እኔ ሁሉም ይመቹኛል።

  • @abidushefa377
    @abidushefa377 Рік тому +3

    ኧረ ይትቤ በፎንቃ ከምጨልል አግብተህ ጨፍር ምርጦቼ

  • @isha59932
    @isha59932 Рік тому +1

    የዝንብ ቀፎ አላለም ተመቼኝ

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 Рік тому

    እናትና ልጅ ደስ የሚሉ ገጸ ባህሪያት ናቸው። ሌላዋ ያቺ ሙጢ በቀጣይነት ስትቀመጥ ጋሽ ሃይሉ ይከተላሉ።

  • @ከዱነኝእናቴንመሳይ

    እናትና ልጂ ብቻ በቂ ናቸውኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሰላምሰላምላገራችን

    😂😂ዉይይ ፈታ አረጉኚ

  • @ኢክሩነኝየአላህባሪያየረሡ

    ወይኔ እናትና ልጅ ደስ ሲሉ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Рік тому +1

    yemwedachu betam arfi new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Рік тому +1

    አረ ገደላቹኝ በሳቅ ማርያምን ።

  • @mulugetaabebe7896
    @mulugetaabebe7896 6 місяців тому

    መቅዲ ትመችኛለሽ❤

  • @ltube9958
    @ltube9958 6 місяців тому

    Enatuna lij 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ2ኸ

    ስራችሁ አሪፍ ነው ግን አጃቢው ሳቅ ስራውን አበላሸሰቶታል አጃቢ ሳቁን አንሱት

  • @nahizeleke8520
    @nahizeleke8520 Рік тому +1

    ሸዋፈራሁ እና ዶላር ተሟዙ ኤጭ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Рік тому +2

    Nice

  • @ruhamarich1652
    @ruhamarich1652 Рік тому +2

    Kkkkk

  • @kadirnura1705
    @kadirnura1705 Рік тому

    😂😂😂wowye

  • @menesha3583
    @menesha3583 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Рік тому

    😂😂😂😂enatna lji 👌👌👌

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Рік тому

    Lefilafiwa lij andegna nech degimo desss sitil yamiribatal berichilin

  • @danielgeda7849
    @danielgeda7849 Рік тому +1

    ማየት ነበር ብላቹ ጨረሳቹት

  • @feyisagetachew3415
    @feyisagetachew3415 Рік тому

    😀 wow amazing drama

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому

    ማስታወቂያ ብሎ ዝም

  • @MuraadooMusaa
    @MuraadooMusaa 6 місяців тому

    😊

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому +2

    Welcome

  • @berhanehabte18
    @berhanehabte18 Рік тому +6

    ❤100% ግን 30 ደቂቃ ኣርጉት

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv Рік тому +1

    😂😂😂😂🥰🥰🥰👌

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Рік тому +1

    😍🤔😜😜😜😜😘😍🙄🙄

  • @mengeshayoutube8253
    @mengeshayoutube8253 Рік тому +1

    wow

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Рік тому

    😁😁😁

  • @Ng21-Ak
    @Ng21-Ak Рік тому

    Teblashe

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Рік тому

    😂😂😂

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Рік тому +1

    የትባረክ ሱፎን አብረው ነው የነቀሶክ

  • @سعدسليمان-ج5غ
    @سعدسليمان-ج5غ Рік тому

    እነ ጋሸ ግን ወረ ያበዛሉ 2ሎት ባሪት
    በህክማሚና ጠረሳቹ
    ለማንኛው ኣስፈረትሻል ሳቁ ብወጣ ጡሩ ነው

  • @Nani-py5qm
    @Nani-py5qm Рік тому

  • @trueHero495
    @trueHero495 Рік тому

    ሶፊዬ

  • @wudeyeshi5001
    @wudeyeshi5001 Рік тому

    Enis bty

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ Рік тому +2

    ደቂቃ ጨምሩበት

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 місяців тому

    አማን ግን ለምን ከፍልም ጠፋ?❤❤❤❤🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

    ማስታወቂያው የሌለ ነው የተመቸኝ የትዳር አገናኙ 😂😂

  • @melakumathewos7661
    @melakumathewos7661 Рік тому

    🤕🤕🤕🤕

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 Рік тому

    Mekdes,ertale Milas,uuffff

  • @mohammedseid1768
    @mohammedseid1768 Рік тому +1

    ምነው እርሱን እርሱን አላችሁ ቶለቶለ ልቀቁልን ንንቴ ልናገር

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 Рік тому +1

    አቦ ይመቻችሁ እናትና ልጅ ወደር የላችሁም ደግሞም በደንብ አርጋችሁ ንገሩን...እንጂ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Рік тому

    አሁንስ አስጠላችሁ በሁለት ሳምንት 16 ደቂቃ ኧረ ሼም ነው።

  • @shumaiya5915
    @shumaiya5915 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 Рік тому

    ስሜት አይሰጥም የተሻለ ብታደርጉት ደስ ይለኛል ሽዋን የመሰለ አንጋፋ አርቲስት እያለ ዮሃንስን እንዲህ ማስተወን መልካም አይደለም
    የመግቢያ እና መውጫ መንገዶቻቹህም ጊዜው የረዘመ ነው
    አዝናኝነታቹህ ምንም ጥርጥር የለውም አመሰግናለሁ!❤ዩ ኦል🙏

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Рік тому +1

    የሚያይላችሁ አኮ አንዳለ ፋራ ነውና መክሰራችሁ ነው ደግሞ ባብዛኛው በትዳር በስራአት የተወለደ ነው አንጅ አንተ ትክክለኛው የአራዳ ትርጉም አባቱን ያአማይውቅ አይደለም አናም ይቀይሙኣችሁና መክሰራችሁ ነው

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Рік тому

    እናመሠግናለን @getfanmedia እስኪ ቤተሰብ እንሁን

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehdiseid5394
    @mehdiseid5394 Рік тому +1

    😀😀