Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ።Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ!ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።አመሰግናለሁ።
ዶክተር ባክህ ስልክህን እናቴ ታማለች 😪😪😪
Please f/b kalki
በቴሌግራም ግሩፕ ያገኙኛል። 👇👇👇t.me/premiumethio
ሰላም ዶክተር በጣም ያስለኛል እና በምስልበት ስአት በአፌ ደም ይመጣል ምን ይሆን በጣም ነው የፈራሁት ትንፋሽም ያጥረኛል እና ምን ላድርግ
እባክህ መልስልኝ
በጣበጣም እናመሰግናለን በደብ አርገክ ነው የገለፅክል እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከእግዛብሔር በታች ክብር በዓለም ሁሉ ላሉ ዶክቶሮች
በጣም ጥሩ አገላለጽ thank you
በጣም አመሠግናለሁ።Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
በጣም በሚገባ መንገድ ነው የምታስረዳው ዛሬ ነው ያየሁህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተር ❤
በጣም አመሰግናለሁ። ሌሎች ቪዲዮቼንም ይመልከቱ። ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
❤❤አመሰግናለው ዳክተር
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር 😇
ዶክተርየ በጣም ምርጥ ምክር ነው በዚህ ህመም ተጠቂነኝ
አሁንያለሁት አረብሀገር ነው ምንማድረግአለብኝ
መመርመር የሚችሉ ከሆነ ተመርምረው ውጤቱን ቢያውቁ መልካም ነው። የማይችሉ ከሆነ ግን ቪዲዮው ላይ ያለውን መድሃኒት መጠቀም ይችላሉ።እርግዝና እና አለርጂ ካለ ዶክተርን ያማክሩ።ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳምባ ነቀርሳ የመሆን እድል ስላለው መመርመር ያስፈልገዋል።ለበለጠ መረጃ 👇👇👇t.me/premiumethio
ይቅርታ ወድሜ። ካየኽው እብክህ መልሥልኝ ዛሬ። እናቴ ተመርምራ። ሳባሽ ተንፍሷል ተባለች። እና ዶክተሮች ደግሞ እረፍት አርጊበት ነው ያሏት ትንሽ ቲሽታት ያፍናታል። ምገድ መሄድ አትችልም። ምን ትመክረኛለህ እስካሁን እደቀላል አይቸዋለሁ አሁን ግን ፈርቻለሁ ስደት ነው ያለሁት እባክህ የሳባ መተንፈሥ ማለት ምን እደሆነ አስረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ወድሜ ጤና እና ፍቅር ይስጥሕ
your the best doctor
እውነት ትለያለህ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
ልጄ በዚህ ህመም ተጠቂ ነው ዱአ አድርጉልኝ ገና 4 አመቱ ነው እኔም ስደት ነው ልጄም ሆስፒታል ነው 😢
መልካሙን ተመኘው።
ይማርልሽ
ማማዬ አይዞን ይሄ እኮ በጣም ቀላል ነው :: የኔልጅ ገና 2 ዓመቱ አስም ተብዬ እስካሁን ይመላለሳል እናም የባሰ አለ በርታ በይ❤
የእኔም ልጅ ነው ሀኪም ቤት መመላለስ ይዟል ስሩ ሁኘ ባስታመምኩት እናለሁ አላህ ይድረስልን ውዴ አይዞን ዱአ እንደራረግ
አብሽሪ ውደ
you are vere good d/r thanks
አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለሁ
Thank you
Thank's ❤❤
አመሰግነዋለሁ ዶክተር
Tnx doctor ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የእኔ ጥያቄ ድንገት በቀኝ ጎኔ በኩል ዉጋት የመኝና ክልኒክ ሔጄ ታየሁት ስታይ ሳንባየ ላይ ዉሀ ያሳያል ተብየ ceftriaxone እና jentamacen እየተወጋሁ ነዉ በጀርባ በኩል የሚወጋኝ ትቶኛል ግን ዉስጤ በጣም ቁስለት የሰማኛል ደረጃ ስወጣ ትንፋሸ ያጥረኛል ሳል እና ማዛጋት ነገር ሲሰማኝ ይወጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ
ሰላም ውዱ ዶክተር ሰላም የሰፈነበት ህይወት እመኝልሀለው ጥያቄ አለኝ የሳንባ ኢንፌክሽን ማለት ነው ዶክተር
ሰላም ለእርሶም ይሁን። ጥያቄዎትን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁኝ። 👇👇👇t.me/premiumethio
ዶ/ር የአፍንጫ ሳይነሽ አለብኝ እና ደግሞ ያስጨነቀኝ በጣም ያስለኛል መተንፈስ ያቅተኛል ደረቴ ላይ የሚኩረፈረፍ ድምፅ አለው አያስተኛኝም ያፍነኛ እባክህ መፍትሔውን ንገረኝ ያለሁት በአረብ ሀገርነው
እረ 😢እኔም እደዚሁ ታምሚያለሁ ትልቁ ችግር አላርጂክ ነው ምንም ሽታ ማሽተት አልሽልም ታከምኩ ግን መፍትሄ የለውም
የአስም በሽታ ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ መልካም ነው። ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.htmlsi=zLH5O3bShOrrlgSu
ለሳይነስ በሽታ ሙሉ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇ua-cam.com/video/EYxX5rMCk94/v-deo.htmlsi=Ko1EsRez1eoUarqj
ዶክተር ኒሞኒያ ታመምኩ አኪም ታይቼ Dextromethophan Hydrobromide. አዘዙልgn. የጉብት መዳኒት እየውስድኩ ነው side effect የለውም ዶክተር ሽሮበ እየፍራው ነው የምውስድው። 1 ድቂቃ ምክር ዶክተር ስለ ትምርትህም አመስግናለው .
በአብዛኛው ጊዜ ምንም ጉዳት አያደርስም ነገር ግን በውስጡ Acetaminophen ወይም paracetamol የያዘ ከሆነ የጉበት በሽታን ሊያባብስ ይችላል። ግን በጣም ያልተለመደ ነው።
@@dr.abrahamkassahun አመስግናለው ዶክተር ሌላ መድህኑትም አዞልgn ነበር Co-Amoxiclav Tablets BP 625 mg) የሚል ነው በቅን 3ቴ ነው mg ) ከበዛ ችግር አይኖርሁም ለጉበት .ስለ መክርሆት ከልቤ አመስግናው .
thank you ❤❤❤❤❤
እባክህ ደኩተር እኔ መተንፈስ ኣቃተኝ ራሴ ያመኛል ስደት ላይ ነኝ ህክምና ደሞ በቀላል ኣላገኝም ስጨነቅ የሆነ ሽታ ስሸተኝ በቃ ባጭሩ መተኛት ኣልቻልኩም ምን ላርግ😢
ሳል?ትኩሳት?የአስም ወይም አለርጂ በሽታ አለቦት?ደረቶት ላይ ሰው የተቀመጠ ያህል ይከብዶታል?ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ይሰማዎታል?
@@dr.abrahamkassahunክጀመረኝ 3 ኣመት ክግማሽ ይሆናል ግን ኣሁን ባሰኝ ሳል ትኩሳት የለኝም ብቻ እንዳልኩ መተንፈስ ኣልቻልኩም ህማሜ ምን እንደሆነ ኣላዉቅም ችግሩ ደሞ ክቤት ኣልወጣም 😢 በሃይል ስለምተንፍስ ድክምይለኛል ደረተ ይመኛል
ዶክተር እባክህ እኔ የቲቢ መዳኒት እየወሠድኩ ነበር እና ደረቴ እና ጡቴ ያመኛል እና አለቀቀኝ ይሆን ምንድነው መመገብ የለለብኝ ያለብኝስ
ስለ ሳንባ ነቀርሳ የሰራሁት ቪዲዮ ከታች አለ። ሙሉ መረጃውን ያገኙታል። (ፕሮቲን ያላቸውን ምግቦች ቢያዘወትሩ ጥሩ ነው)ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
አዱርስ ሲሸተኝ ትን ትን ይለኛል እና ደረቅ ሳል ያመጣል ምን ይሆን ዶክተርየ
ስለ አስም በሽታ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት።
ዶክተር ስልክ ብታስቀምጥልኝ
ፈረቻለሁ ግን ህክምና ማገኝት አልችልም😢😢
ቪዲዮውን በደንብ ይመልከቱት መፍትሄ አለው።
ዶክተር እኔ መተፈሰ ይቆራርጣል ምን ይሻለኛል ሰደት ነው ያለሁ ሀኪም ብዙግዜ ሄጃለሁ ግን ምን መፍተሄ የለውም
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇t.me/premiumethio
ሰላም ያንተ ይሁን ወንድሜ አዲስ አመት እንኳን ደረሰ አንድ ነገር ልጠይቅ መጣ ሳምባምች ቁስልበት ማጠፋት ይችላልን መዳኒት አለ ይቅርታ ጋራ መልስ ማለት ነው ሌላ ጋር ማውጣት ፈልጋት ግን ምርመራ ታጋይቶ ነው
የቴሌግራም ግሩፕ 👇t.me/premiumethio
ዶክተር በአለሀ አቲፈኝ የሰበ ጠበሰ በተፈጥሮ አለ ወይ ወድሜ ሁሱፒተል ሆዶ የተፈጥሮ የሰበ ጠበሰ አለክ አሉት እበክክ ጨቆኛል መለ በለኝ 😢😢😢😢
ከታከሙ በሃላ መላብ/switining ምን ነው
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇👇👇ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
በናትህ የሳምባ ጠባሳ ይዞኝ ነበር ምን ይሻለኛል
አድራሻ የት ነው እከምና ለማድርግ ከአገረ ሰገባ እከምና ካለው ሰልክ ቁጥር ላኩልኚ ሰምጣ እድውል አለሁ
አድራሽህ ብትገልፅልን መታከም እፈልጋለህ
አድራሽ ንገራ😢😢😢😢 የአክስ ልጅ አሞወተል 😭😭
አድራሻህ የት ነው
በጣም እናመሰግናለን።።
ዶክተር አንድ ጥያቄ ምንስልኝ በአላህ ወንድሜ የሳንባ እጢ አለበት እና የሳባ እጢ እደሆነ ያወቅነዉ ዛሬ ነዉ ምን መረግነዉ ያለብል መዳሀኒት ምንድነዉ ጨንቆኛል ነግረኝ
የሳንባ እጢ ሲሉኝ፤ Cyst ነው ወይስ tumor?
ዶክተርዩ እባክኽ ከእግዚአብሔር ጋር እርዳታ እናቴ በጣም እያሳላት ሓኪም ጋር ስትሄድ እራጅ ተነስታ የሳንባ ቁስለት እና የልብ መጨነቅ አላት አሞክሲ እና ሽሮብ ታዞላት ሳሉአልቆምላት አለ አክታ አለው ምን አይነት መድሀኒት ይሻላል? ,እባክኽ ዶክተር ተጨንቂያለሁ
ሳሉ ስንት ጊዜ ሆነው? ከ 2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና በ Antibiotics ኪኒን ለውጥ ከሌለው ለሳንባ ነቀርሳ መመርመር አለበት።
,ሳሉ 2ሳምንት ሆኖታል ግን የሳንባ ምችና የሳንባ ቁስለት ልዩነት አለው ? ,እባክህ ዶክተር የወሰደቻቸውን መድሀኒት በቪዶዮ ልላክልህና መድሀኒት የሚቀይር ከሆነ ሀኪሙ እየቆየ ይሻላቸዋል አለኝ
የኔ ጥያቄ ታክሞ መዳን ይችላል ወይ ዶክተር
ዶክተር በአሏህ የሣንባ ምች ያለበት ሠዉ ሙሉ በሙሉ የሚድንበትን መድሀኒት ንገረኝ እና ኮቦልቻ ወይም ደሴ ህክምናዉን የሚያደርግ የታወቀ ዶክተር ቁጥር ወይም የሀኪም ቤቱን ስም ንገሩኝ ባለቤቴ እየተሰቃየ ነዉ ተባበሩኝ
Pls part tow❤❤
ወንድሜ ታሞብኛል ደኩተር እባክህ ምን አባትየ ላድርግ ህክምና እየተመላለሰ ነዉ ግን ዝም ብለዉ ብር ከመጨረስ በስተቀር ምንም ቱሩጉም የለዉም ደኩተር አንተጋ መጥቶ እንድታከም በምን ላገኝህ እችላሎሁ የ26 አመት ወጣት ወንድሜ ነዉ እባክህ ደኩተር የት ነዉ ያለሀዉ አድራሻህ ስጠኝ በእግዚአብሔር
Thanks
ያለሁት አረበ አገረ ነው ግን እያምመኝ ነው አሁንመ አሞኛለ ያሰለኛል በጣም መፍቴህው ምንው
ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ የመሆን እድል አለው። ከ2 ሳምንት በታች ከሆነ ግን የሳንባ ምች ሊሆን ይችላል። ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ከሌለቦት።በአቅራቢያው ባለ ጤና ድርጅት በመሄድ ይታዩ።ይህ ምላሽ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like, Share እና Subscribe ያድርጉ።አመሠግናለሁ።
ዶክቶር አሀብራም አሁን የለዉት ስደት ናዉና ያዘሬ አረት ዎር አከበብ ረጅ ታይቶልኝ ሰንበ ምች ታጋኝቶብኝ መደንት ሰጡኝ ግን በአሁ ዎክት ህመሙ እያታሰመኝ ናዉ እሽ ምን መፍቴ አሌ ?
መደንት ብጠቃምነ ብየጋኝ ከዝ በሽታ ናጸ ሆነለዉ ዶክቶር ?በጠም ጨንቆኘል
err doctor ene yezoghn medanitem chereshe teweghn ena ahun merote alechelem yafeneghal ahun 3 amete new sale menamen yeleghm bicha serote yaseleghale ena endet
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት።ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
ዶክተራ ጸጋህን ያብዛልክ
ዶክተር እባክህ የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለህቴ ሙሉ ምርመራ ተብላ ስታደርግ የሳምባ ቁስለት አሉና ጉዞዋ ሊበላሽብኝ ነው እና እባክህ ቶሎ እምድንበት መንገድ ካለ
ዶክተር ወይ ስልክ ወይ ለጥያቄ መልስ እባክህ ከቻልክ እርዳን
t.me/premiumethio
ሠበ ክፍ ነው እናቴን ደም ነወ ያስተወከት😢😢
አድራሻ ህን አስቀምጥልን መታከም እምን ፈልግ እንድን መጣ
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇@Dr_AbrahamK
ስልክህን አስቀምጥልን
❤
@@dr.abrahamkassahunቴሌግራምህን እንዴት እናግኘዉ
❤ Thanks
ዶክተ እኔ በስደት ነው ያለሁት ባለቤቴ በሳንባ ምች ታሟል ብለው ነገሩኝ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ
ሃኪም ያዘዘለትን መድሃኒት የሚወስድ ከሆነ እና በአግባቡ ክትትል የሚያደርግ ከሆነ ጥሩ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@@dr.abrahamkassahun እሺ አመስግናለሁ ዶክተር
ምግብ ከበለሁ ቦሀለ ወፈር እና ጦቀር የለ አክተ አለኝ እና ምን ሊሆን ይችለል
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል እና ደም የቀላቀለ አክታ የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
እነ በግረ ጎኔ ውገት አለኝ እክሲራ ረሱ ተነስቼ ረሱ ሂመሜ ልተዎቅ አልቸለም ለዎገን ወገን ደረሽነው ውድ ዶክተረችን መፊቴ ከለው መለ በለኝ
ዶክተር አትለፈኝ እባክህ እኔ ስደት ላይ ነኝ ልጄ በዚ በሽታ ተጠቅቶብኛል አድራሻህን ንገርኝ እንድታይልኝ ፈልጋለዉ የቀረኝ ስምንት ወር ይቀረኛል😢
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።t.me/premiumethio
ሰላም ዶከተር እባክህን ባለቤቱ የዚህ በሸታ ተጠቂ ነው ገና አዲስ ነው ሁለት ሳምንት ይሆናል ከጀመረ ምግብ መብላት አልችል አለ እያስታወከው ሆስፒታል ሄዶ ነበር ግን ምን የለብህም የትቪው ሰጡት ተጠቀመው አሉት እሱ ግን ክብደቱ ቀንስ እባክህ ዶከተር ስለምግብ ስራልኝ ምን ምን እንደሚበላ ምን እንደ ሚከለክለው ❤
Thanks Dr
ወይ ስልክህን ስጠኝና እናውራ እባክህ ወዲሜን ታደግልኝ
ወንድሜ በሳንባ የታመመ ሰው አለኝ እባክህ መፍቴው አንተጋር ካለ ልምጣ በጣም ጨንቆኛል 21:34
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ሳል ከጀመርኝ 10 ቀኔ ነው አክታ ይለኛል ስሞኑኑን በጣም ያስለኝና ወደላይ ይለኛል
አባቴ አስምአለበት በጣምሲያመው አኪምቤትሄደ ሲምረመር የሳባሚቺነውተባለ ስድስትምርፌተሰጠው እስቲ ለሱመልስ ብትነግረኝደስይለኛል
መሉ መረጃው ቪዲዮው ላይ አለ።
ውይ እህቴ ይህበሽታ ተይዛብኝለቻ ሀኪምም ስቴድ ለውጥ የለውም😢😢
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ መመርመር አለበት።ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ሰላም ዶክተር ወንድሜ ታሞብኝ ነበር ወደታችና ወደላይ ነው የሚለው ሀኪም ቤት ሄዱ የሳንብ ምቻ አለብህ አለት አሁን ገና ነው የጀመረው መደሀኒት አልታዘዘለትም በባህል መደሀኒት ሞክርው አለት ምን ቢጠቀም ይተወዋል
እባክህ ወዲሜ ታሞብኛል ሳንባህ ደም ግፊት ብለውታል መመፍትሄ ካለህ እባክህ ወዲሜን ላጣው ነው ቀዶ ጥገና ብለውታል ግን ምን ያክል አስተማማኝ ነው እባክህ ንገረኝ ገና ወጣት ነው
እባክህ ዶክተር ለህፃን ልጅ የሳንባ አስም ስራልኝ ሆስቢታል ገብቸ ለዉጥ የለም የትስ አገኝሀለሁ
ዶክተር ከአንድ አልሞላውም ቲቪ ታክሜ ድኛለሁ በዚህ አመት የካቲት 7 /16 ኤክስሬ ታይቼ የሳንባ ምች ነው አሉ እና መድሃኒት ጀምሬያለሁ ።ችግር ያመጣብኝ ይሆን 🥺ቲቪው የሳንባ ሳይሆን የመተንፈሻ አካሌን ነበር ያጠቃኝ እና ጨንቆኛል የ 2 ትንንሽ ልጆች እናት ነኝ ፈራሁ 😢
የሳንባ ምች እና የሳንባ ነቀርሳ በአንድነት ሊከሰቱ ይችላሉ። ነገር ግን መድሃኒቶቹን በአግባቡ የሚወስዱ ከሆነ እና እራሶን የሚንከባከቡ ከሆነ መዳን ይቻላል።ቤተሰቦት አብሮት ሲኖሩ ከነበረ እነሱም ለሳንባ ነቀርሳ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
እባክህ እርዳኝ ምናልባች ባተ ስበብ ቢተርፍ ምን ያክል እረፍት እንዳለው ይገባሀል እባክህ እርዳው ተስፍ ቆርጧል
Selam doctor leje 8month nat betam yaselatal yesanba mech new tebeyalehu meleketun negeregn yehesanatn medehanetunem
በህፃናት ላይ የሚያሳየው ምልክቶች👉 ሳል👉 የትንፋሽ መጨመር👉 ትኩሳት👉 የምግብ ፍላጎት መቀነስ👉 በጣም አብዝቶ ማልቀስሲካተቱበት; እንደ ደረጃው ሊታከም ይችላል።ዝቅተኛ ደረጃ ወይም ያልከፋ ከሆነ በሽሮፕ ልናክም እንችላለን። ነገር ግን የከፋው ወይም severe ከሆነ በመርፌ መድሃኒት ልንሰጣቸው እንችላለን።ጥሩ የሚሆነው ጥሩ ሃኪምን በማማከር መፍትሔ ማግኘት ነው።
ደክተርዬ ከቅርታጋ መልክቴን መልሰልኝልክ እደተናገርከው እግሬላይም የማበጥ ምልክቶቸአሉ ከዚህ በኩል ሀኪም ሂጀ ንፋሰነውአሉኝ አሁን ደግሞ ልክባመቱ መጣብኝ ሳልም አለው ያለሁት በሰደትነው መዳኒቶቹን አብራራልኝ ቤትውሰጥ ለመጠቀም ፈልጌነው
አረ ዶክተር ወድሜ በጣም በጣም በሳንባ በሽታላይ ነው እባክህን ስልክህን ተባበረኝ
ሀይ ዶክተር የት ነዉ ያለህዉ የት ነዉ የምትሰራዉ አድራሻህ ብትነግረን
ዶክተር የት ከኒልክ ወይም ሆስፒታል እንደምትገኝ ማወቅ እፈልግ ነበር እባክህ
ዶክተር ባክህ የትነው የምሰራው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እናቴ በሳባ በሽታታማለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ዶክተርዬ እረ ወድሜ ሁለት አመት ሆነው እያሳለው ሀኪም ሲሄድ ምንም የሽታ አላሳየንም ይሉታን እድሜው ሀያ ስባትነው እና እየባሰበት መጣ ያስታውከዋል አሁንማ እየተቀየረበት ነው ወድሜ ምን ትለኛለህ ያለደበት ህክምና የለም ባህር ዳርም የመላልሷል እና ምን ይሻሻል ዴክተርዬ የድሜ ሊሞትብኝነው እባክህ እርዳኝ እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነኝ አሳብ ሞትኩኝ ሳላይው ይሞትብኛል ብየ በሀሳብ እኔው ቀድሜልሞትነው
አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርገው ወላሂ እኔም በጣም ያስለኛል ያስመልሰኛል 2ወር ሊሆነኝ ነው
እንደዝ አይነት ጎደይናየ ግጥም ነበር በየቀናኑ አሳ ሾርባ ጠጥቶ ጠፋበት
ዶክተር መልስልኝ ቲቢ አለብኝ የምኖርው ድባይ ነው መዳኒት እየወሰድኩ አራተኛ ወሬ ባለቤቴኤ ችግር የለውም ብሎ ሴክስ አደርግን ችግርእ አለው እንዴ ፈራሁኝ
የሳንባ ነቀርሳ ወይም TB ያለባቸው ሰዎች ከ 2 ሳምንት እና ከዚያ በላይ መድሀኒት ከወሰዱ በኋላ ለሌላ ሰው የማስተላለፍ እድላቸው ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ አብሮሽ እየኖረ ከነበረ እሱ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሰዎችም ለ TB መመርመር አለባቸው።
tnxs ግን ሰፋ ባለ መልኩ ብታቀርብልን መልካም ነው
ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
ዶክርተር እናቴ በጣም ያስላታል ከህፆንነቷ አንስቶ መንገድ ስትሄድ ስራ ስሰራ በጣም ይደክማታል ሀኪም ቤት ህዳ ሳባው ተለጥቷል እና ቆስሏል አሏት ከዛ መዳሀኒት ሰጧት እኔ በጣም ጨንቆኛል ይሻላት ይሆን
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት እና ተመሣሣይ ስሜት ካላቸው ይንገሩኝ። 👇👇👇ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
@@dr.abrahamkassahun አወ ልክ እደጠቀስከው ነው
@@dr.abrahamkassahun የጠከስካቸው ሁሉ ከእናቴ ላይ ይታያሉ
ዶክተር ባለቤቴ የዚህ ተጠቂ ነዉ ግን ያወቅነዉ አሁን ነዉ በአረብ ሀገር ነበር የሚኖረዉ ብዙ ቦታ ህክምና አድርገዋል ግን ጨጎራና አስም ነዉ ያሉት ግን ሳሉ አክታ አለዉ ሳሉ በጣም ከባድ ነዉ ከተለከፈ ቢያስ 10 አመት በላይ ሁኖታል አሁን ሀገር ከገባ ቡሀላ ሲመረመር የሳባ ምችና የጨጎራ እፌክሽን ነዉ አሉት ግን አሁን የተጨነኩት ከሁለት ሳምት በላይ ከሆነ ሳባ ነቀርሳ ይሆናል ኮመት ላይ አየሁ ዶክተርየ የወገብ ዉጋት አለበት
የሳንባ ነቀርሳ ብዙ ምልክቶች አሉት በብዛት ግን ከ2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል, ደም ያለው ወይም የሌለው አክታ, ክብደት መቀነስ, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ እና ትኩሳት ናቸው። ይህ ምልክቶችን ካዩበት ለሳንባ ነቀሮሳ መመርመር ጥሩ ነው።የአስም በሽታ ምልክቶችን እና ምርመራውን በዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
Hi doctor
Hi
ዶክተርየ እዳታልፈኝ ከአሁን በፊት ቲቢ ታምሜ መደሀኒት ታዞልኝ የ6 )ወር ጨርሾ ሌላ ሀኪም ቤት ሂጀ ሥመረመር ለቆሻል ብለውኝ ነበር የሚራባ ጠጠር የሚመሥሉ እብጠት ነበር ሣልታከም በፊት አገቴላይ እብጠት ጀመረኝ አስወጣሁት እጉያ ውሥ ጥ አበጠብኝ ከዚያም እጡቴ ላይ መደሀኒቱን ከተጠቀምኩ በሃላ አይራባም ግን አለቀቀም እብጠቱ እናም ቲቢው ከለቀቀ ብየ አግብቸ የ6ወር እርጉዝ ነኝ ፮ ወር እሥከሚሞ ድረሥ ምንም አይነት ህመም አልገጠመኝም አሁን ግን ጧት ጧት ሥነሣ አፍጫየን በጣም ያፍነኛልጉሮሮየን ይዘጋኛል በአንደኛው አፍጫየ ወፈር ያለ ንፍጥ ከደም ጋር ይወጣኛል ምን ይሆን ተጨንቄ ሞትኩ😢😢😢
👉 ሳል?👉 ደም የቀላቀለው አክታ?👉 ውፍረት መቀነስ?👉 ትኩሳት?👉ማታ ማታ በላብ መጠመቅ?ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ሰላም ሰላም ዶክተር ከትግራይ ነኝ።እና ቀደም ሲል ከ 11ወር በፊት ታመሜ የግል ህክምና ኣልትራሳውንድ ራጂና የደም ምርመራ ሲታይ ኒሞንያ ኣለብህ ተባልኩ።እና ሁሉም ምርመራ ኣርጌ የኣክታ ምርመራ ብቻ ስላልነበራቸው ወደ ሆስፒታል ሄጀ የኣክታ ምርመራ ሳርግ ቲቪ ኣለብህ ግን በደንብ ማሽኑ ስላላጣራ ጧት ምግብ ሴትበላ ና ኣሉኝ።ሄድኩኝና ስመረመር ቲቪ ኣለብህ ብለው የመድሃኒት ማዘዣ ወረቀቱ ሲስጡኝ ያዶክተሩም ወረቀቱ ካየ በኋላ ምን ኣይነት መድሃኒት ነኝ ታድያ ምሰጠው ብሎ ውጤቱን እያነበበ ለሌላ ዶክተር ይነግረዋል።ከዛ እሱም ተመልሶ ለስዎስተኛ ግዜ በደንብ ተመርመር ኣለኝ።ተመረመርኩት በቃ ውጤቱ የበፊቱ ነው ሲሉኝ እንደገና ስመለስ በቃ መድሃኒት ጀምር ኣሉኝ።እናም በጣም ኣክታው ድካም ትኩሳት ስለነበረኝ።በዛ ግዜ ተወኝ።መድሃኒቱ መወስድ ሲጀምር ደም የመሰለ ኣክታ ጀምሮኝ ነበር ለ 7ቀን ሚያህል።ከዛ ታክሜ ስጨርሽም ስመረምፈር ነፃ ተባልኩ።እና ኣሁን ከ3ወር በኋላ ሳል የለኝም ግን መተንፈስ ሌሊት ይቆራረጠኛል ኣያስተኛኝም እና በግራ ደረቴ ከባቢ ቦታው እየተዘዋወረ የህመም ስሜት ይሰማኛል።ከዛ ወደ ትልቅ የግል ህክምና ሄጀ ኣሁን ስመረመር ኒሞንያ ነው ኣሉኝ።መድሃኒትም የሚቀባም ሰጠኝ።እና ዶክተር በእግዚኣብሄር ምክርዎ ይለግሱልኝ።ቲቪ ኣደለም ማለት ነው የታከምኩት ወይስ ምን ማረግ ኣለብኝ??????😢😢😢😢
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ ወንድሜ የሳባምች ታማሚ ነው ህፃን እያለ ለብዙ ግዜ ታሞዋል ከዛ ደና ሆነ ግን ትላትና በጣም አሞት ሆስፒታል ነው ያደረው ከደም ምርመራ ብዃላ መልሰው የሳባ ምች ነው አሉት ይህማለት በሽታው አይድንም ምልክት ነው ?
Dr.ይህ ህመም መተላለፉን ለምን አይናጋሩም? ለመጀመራ ጊዜ መተላለፉን ሰማው
ዶክተር እንዴት ነህ፣ ታማሚው አባቴ ነው ከ አንድ አመት ተኩል በላይ ይሆነዋል ከጀመረው። ያው ተመርምሮ የሳንባ ምች ነው ያሉት ግን መድሃኒቱ ን ሲጨርስ መልሶ ያመዋል። በጣም ያስለዋል፣ ኪብደቱ ቀንሷል፣ እናም እጁ ደግሞ ያብጣል። ምን ሊሆን ይችላል?
ሆስፒታል ሄደው ለሳንባ ነቀርሳ (TB) ቢያስመረምሩ ጥሩ ነው። የደረት ራጅ, የደም ምርመራ እና የአክታ ምርመራ ይደረግ እና ይረጋገጣል። ከልብ ጋር የተገናኘ ስሜት አላቸው? (ልክ እንደ ደረት ህመም, የትንፋሽ ማጠር እና የእግር ማበጥ)
ጥያቄ ያላቸው ኮመንቶች ተፅፈዋል ለምን መልስ አትሰጣቸውም እየተማፀኑ ነው ።
እህቴን ዱአ አርግልኝ😢
Ok
እናመሠግናለንዶክተር ባልተቤቴ ያሥለውነበር ሁሌምሣይሆንአልፎአልፎ አሁንግን ልቤንአደከመኝይላል ሣምባይሆናል ብለን ሆሥፒታልሂዶነበር ግንምንምአልተሻለውም
የቆየ ከ ሁለት ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና የደረት ህመም ካለው፤ የሳንባ ነቀርሳ፣ የአስም በሽታ ወይም ከልብ ጋር የተገናኘ ህመም ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም በመሄድ የሚሰማውን ሁሉ በመናገር ምርመራ ያድርጉ።
እኔ አላርጅክ አለብኝ ምንም አይነት ነገር ከሸተተኝ ያመኛል ግን በቀኝ ደረቴ በኩል ልቤን በጣም ነው እሚያመኝ እና እስከ እጄ ነው ሰብስቦ እሚይዘኝ አየር ማስወጣት ማስገባት ይከብደኛል ጉንፉን ባይዘኝም ድምፄን ይዘጋኛል ስስል ደግሞ ልቤ ላይ ከባድ ቁስለት ይሰማኛል ታክሜ ነበር አላርጂክ እና ጋዝ ነው ብለው መድሀኒት ሰጡኝ ግን መልሶ ተነሳብኝ ከቻልክ መልስልኝ
እህቴ መፍትሄ አገኘሽ ወይ😢@@bintmoha3172
ዶክተር እኔ ማንስትሬሽን 17 ,16ቀኔነው እሚመጣው ሁሌም ችግር አለውደ
ኒሞንያ በመዳኒት ይድናል ወይ
አዎ።
እግዚአብሔር ይባርክህ አስም አለብኝ ቅዝቃዜ አልችልም በተለይ ጀርባዬ
ሳባሽ ጋር ዉሀ ቆጥርዋል ትብየ መድሀኒት ከኔን ታዘዘልኝ መፍትሂ የለዉም ምን ይሻላል😢😢😢😢😢
ሳሉ ለስንት ጊዜ ቆይቷል? የደም እና የራጅ ምርመራ ውጤት ካለሽ በቴሌግራም ላይ ማውራት እንችላለን 👇👇👇@Dr_AbrahamK
@@dr.abrahamkassahun እሽ በቴሊግራም መጣዉ
ሰላም ዶክተር እድሜ እና ጤናውን አላህ ይስጥህ እኔ ጉንፋን ሲይዘኝ ነው የሚነሳብኝ ሳሉ 2አይቆይም በጣም ሚብስብኝ ማታ ስተኝ እናም ማንኝውም ጭስ እናም መጥፎ ሽታ በጣም ትንትን ብሎ ያስለኝል አንዳዴ ባልታከምም 1ሳምንት ቆይቶ ይተውኝል መዳሀኒትም ስወስድ መድሀኒ ስጨርስ አይተወኝም በራሱ ጊዜ እጂ ችግር አለው?
የአስም በሽታ አለቦት?ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
@@dr.abrahamkassahun አሰም ዬለብኝም የሳባ ምች አለብኝ ጉንፋን ሲይዘኝ ይነሳብኝል አንዳዴ ሳልታከምም ይተወኝል ችግር አለው ይሁን
የደረት ህመም, የመተንፈስ ችግር, ሲተነፍሱ ክር ክር የሚል ድምፅ እና አገጭን ወይም ጀርባን ማሳከክ? በቤተሰብ ውስጥ የአስም በሽታ ያለበት ሰው አለ?
የልም ግን መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
እሺ ወድመችን እኔ ወደ ውጭ ለመሄድ የሜድከል ሚሪመረ አድራጌ የሰበ ጠበሰ በግረ ጎኔ አለብህ ተብዬለው መደኒቱ ሚድነው ሲትሲከንም ተነሲቼ መፊቴ አለገኜሁም
Dr Amydramine ba irgithana maysad Ichalaal
ጭቀቴን ጨመርክው ልጄ ይሄ ህመም አሞብኛል ደሞ ገና ልጅ ነውኮ 13 አመቱ ነው በምን ምክንያት ነው የሚነሳው መተፍስ ያጥርኛል ይላል
የሚገርሞት ነገር የሳንባ ምች በህፃናት እና በልጆች ላይ በጣም የተለመደ ነው። ቪዲዮው ላይ እንደጠቀስኩት በብዙ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። ወደ ጤና ተቋም ሄደው ቢያስመረምሩት እና የመከላከያ ዘዴዎቹን ቢጠቀሙ ይሻላል።
ክላሞክስ 625ግራም ክላሞክስ 1000 ግራም አዚክ ብወስድም ውጋትና ላብ ህመሙ አልተሻለኝም
የሳንባ ነቀርሳ ወይም ቲቢ እንዳይሆን ይመርመሩ።ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱት።ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
መከላከያ መንገዶቹን ብንጠቀም ራሳችንን ብንከባከብ ሊጠፋ የሚችል በሽታ ነው???🙏
ድክቶር መዳን ይችላል ?
ጥሩ ህክምና ካገኙ መዳን ይቻላል።
እናቴ አሞብኛል ዱዓዋ አርጉልኝ
eni btam teteki neberku yalkuhulen temermri keguroroshe wede lbshe dem mefses gemrol alugi mknyatu mndnow gn lezih yabekagi
ዶክተር እኔ ሲጀምረኝ ጉፋን ነበር ግን ሁለትሳምንት ሆነኝ እያሳለኝ
በጌታ ስልክ ቁጥር🙏🙏😭👆
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።
ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ።
Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ!
ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ።
አመሰግናለሁ።
ዶክተር ባክህ ስልክህን እናቴ ታማለች 😪😪😪
Please f/b kalki
በቴሌግራም ግሩፕ ያገኙኛል። 👇👇👇
t.me/premiumethio
ሰላም ዶክተር በጣም ያስለኛል እና በምስልበት ስአት በአፌ ደም ይመጣል ምን ይሆን በጣም ነው የፈራሁት ትንፋሽም ያጥረኛል እና ምን ላድርግ
እባክህ መልስልኝ
በጣበጣም እናመሰግናለን በደብ አርገክ ነው የገለፅክል እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከእግዛብሔር በታች ክብር በዓለም ሁሉ ላሉ ዶክቶሮች
በጣም ጥሩ አገላለጽ thank you
በጣም አመሠግናለሁ።
Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
በጣም በሚገባ መንገድ ነው የምታስረዳው ዛሬ ነው ያየሁህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶክተር ❤
በጣም አመሰግናለሁ። ሌሎች ቪዲዮቼንም ይመልከቱ። ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
❤❤አመሰግናለው ዳክተር
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር 😇
ዶክተርየ በጣም ምርጥ ምክር ነው በዚህ ህመም ተጠቂነኝ
አሁንያለሁት አረብሀገር ነው ምንማድረግአለብኝ
መመርመር የሚችሉ ከሆነ ተመርምረው ውጤቱን ቢያውቁ መልካም ነው። የማይችሉ ከሆነ ግን ቪዲዮው ላይ ያለውን መድሃኒት መጠቀም ይችላሉ።
እርግዝና እና አለርጂ ካለ ዶክተርን ያማክሩ።
ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳምባ ነቀርሳ የመሆን እድል ስላለው መመርመር ያስፈልገዋል።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
t.me/premiumethio
ይቅርታ ወድሜ። ካየኽው እብክህ መልሥልኝ ዛሬ። እናቴ ተመርምራ። ሳባሽ ተንፍሷል ተባለች። እና ዶክተሮች ደግሞ እረፍት አርጊበት ነው ያሏት ትንሽ ቲሽታት ያፍናታል። ምገድ መሄድ አትችልም። ምን ትመክረኛለህ እስካሁን እደቀላል አይቸዋለሁ አሁን ግን ፈርቻለሁ ስደት ነው ያለሁት እባክህ የሳባ መተንፈሥ ማለት ምን እደሆነ አስረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ወድሜ ጤና እና ፍቅር ይስጥሕ
your the best doctor
እውነት ትለያለህ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
ልጄ በዚህ ህመም ተጠቂ ነው ዱአ አድርጉልኝ ገና 4 አመቱ ነው እኔም ስደት ነው ልጄም ሆስፒታል ነው 😢
መልካሙን ተመኘው።
ይማርልሽ
ማማዬ አይዞን ይሄ እኮ በጣም ቀላል ነው :: የኔልጅ ገና 2 ዓመቱ አስም ተብዬ እስካሁን ይመላለሳል እናም የባሰ አለ በርታ በይ❤
የእኔም ልጅ ነው ሀኪም ቤት መመላለስ ይዟል ስሩ ሁኘ ባስታመምኩት እናለሁ አላህ ይድረስልን ውዴ አይዞን ዱአ እንደራረግ
አብሽሪ ውደ
you are vere good d/r thanks
አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለሁ
Thank you
Thank's ❤❤
አመሰግነዋለሁ ዶክተር
Tnx doctor ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የእኔ ጥያቄ ድንገት በቀኝ ጎኔ በኩል ዉጋት የመኝና ክልኒክ ሔጄ ታየሁት ስታይ ሳንባየ ላይ ዉሀ ያሳያል ተብየ ceftriaxone እና jentamacen እየተወጋሁ ነዉ በጀርባ በኩል የሚወጋኝ ትቶኛል ግን ዉስጤ በጣም ቁስለት የሰማኛል ደረጃ ስወጣ ትንፋሸ ያጥረኛል ሳል እና ማዛጋት ነገር ሲሰማኝ ይወጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ
ሰላም ውዱ ዶክተር ሰላም የሰፈነበት ህይወት እመኝልሀለው ጥያቄ አለኝ የሳንባ ኢንፌክሽን ማለት ነው ዶክተር
ሰላም ለእርሶም ይሁን። ጥያቄዎትን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁኝ። 👇👇👇
t.me/premiumethio
ዶ/ር የአፍንጫ ሳይነሽ አለብኝ እና ደግሞ ያስጨነቀኝ በጣም ያስለኛል መተንፈስ ያቅተኛል ደረቴ ላይ የሚኩረፈረፍ ድምፅ አለው አያስተኛኝም ያፍነኛ እባክህ መፍትሔውን ንገረኝ ያለሁት በአረብ ሀገርነው
እረ 😢እኔም እደዚሁ ታምሚያለሁ ትልቁ ችግር አላርጂክ ነው ምንም ሽታ ማሽተት አልሽልም ታከምኩ ግን መፍትሄ የለውም
የአስም በሽታ ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ መልካም ነው። ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.htmlsi=zLH5O3bShOrrlgSu
ለሳይነስ በሽታ ሙሉ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
ua-cam.com/video/EYxX5rMCk94/v-deo.htmlsi=Ko1EsRez1eoUarqj
ዶክተር ኒሞኒያ ታመምኩ አኪም ታይቼ Dextromethophan Hydrobromide. አዘዙልgn. የጉብት መዳኒት እየውስድኩ ነው side effect የለውም ዶክተር ሽሮበ እየፍራው ነው የምውስድው። 1 ድቂቃ ምክር ዶክተር ስለ ትምርትህም አመስግናለው .
በአብዛኛው ጊዜ ምንም ጉዳት አያደርስም ነገር ግን በውስጡ Acetaminophen ወይም paracetamol የያዘ ከሆነ የጉበት በሽታን ሊያባብስ ይችላል። ግን በጣም ያልተለመደ ነው።
@@dr.abrahamkassahun አመስግናለው ዶክተር ሌላ መድህኑትም አዞልgn ነበር Co-Amoxiclav Tablets BP 625 mg) የሚል ነው በቅን 3ቴ ነው mg ) ከበዛ ችግር አይኖርሁም ለጉበት .ስለ መክርሆት ከልቤ አመስግናው .
thank you ❤❤❤❤❤
እባክህ ደኩተር እኔ መተንፈስ ኣቃተኝ ራሴ ያመኛል ስደት ላይ ነኝ ህክምና ደሞ በቀላል ኣላገኝም ስጨነቅ የሆነ ሽታ ስሸተኝ በቃ ባጭሩ መተኛት ኣልቻልኩም ምን ላርግ😢
ሳል?
ትኩሳት?
የአስም ወይም አለርጂ በሽታ አለቦት?
ደረቶት ላይ ሰው የተቀመጠ ያህል ይከብዶታል?
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ይሰማዎታል?
@@dr.abrahamkassahunክጀመረኝ 3 ኣመት ክግማሽ ይሆናል ግን ኣሁን ባሰኝ ሳል ትኩሳት የለኝም ብቻ እንዳልኩ መተንፈስ ኣልቻልኩም ህማሜ ምን እንደሆነ ኣላዉቅም ችግሩ ደሞ ክቤት ኣልወጣም 😢 በሃይል ስለምተንፍስ ድክምይለኛል ደረተ ይመኛል
ዶክተር እባክህ እኔ የቲቢ መዳኒት እየወሠድኩ ነበር እና ደረቴ እና ጡቴ ያመኛል እና አለቀቀኝ ይሆን ምንድነው መመገብ የለለብኝ ያለብኝስ
ስለ ሳንባ ነቀርሳ የሰራሁት ቪዲዮ ከታች አለ። ሙሉ መረጃውን ያገኙታል። (ፕሮቲን ያላቸውን ምግቦች ቢያዘወትሩ ጥሩ ነው)
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
አዱርስ ሲሸተኝ ትን ትን ይለኛል እና ደረቅ ሳል ያመጣል ምን ይሆን ዶክተርየ
ስለ አስም በሽታ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ይመልከቱት።
ዶክተር ስልክ ብታስቀምጥልኝ
ፈረቻለሁ ግን ህክምና ማገኝት አልችልም😢😢
ቪዲዮውን በደንብ ይመልከቱት መፍትሄ አለው።
ዶክተር እኔ መተፈሰ ይቆራርጣል ምን ይሻለኛል ሰደት ነው ያለሁ ሀኪም ብዙግዜ ሄጃለሁ ግን ምን መፍተሄ የለውም
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
t.me/premiumethio
ሰላም ያንተ ይሁን ወንድሜ አዲስ አመት እንኳን ደረሰ አንድ ነገር ልጠይቅ መጣ
ሳምባምች ቁስልበት ማጠፋት ይችላልን መዳኒት አለ ይቅርታ ጋራ መልስ ማለት ነው ሌላ ጋር ማውጣት ፈልጋት ግን ምርመራ ታጋይቶ ነው
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ዶክተር በአለሀ አቲፈኝ የሰበ ጠበሰ በተፈጥሮ አለ ወይ ወድሜ ሁሱፒተል ሆዶ የተፈጥሮ የሰበ ጠበሰ አለክ አሉት እበክክ ጨቆኛል መለ በለኝ 😢😢😢😢
ከታከሙ በሃላ መላብ/switining ምን ነው
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
በናትህ የሳምባ ጠባሳ ይዞኝ ነበር ምን ይሻለኛል
አድራሻ የት ነው እከምና ለማድርግ ከአገረ ሰገባ እከምና ካለው ሰልክ ቁጥር ላኩልኚ ሰምጣ እድውል አለሁ
አድራሽህ ብትገልፅልን መታከም እፈልጋለህ
አድራሽ ንገራ😢😢😢😢 የአክስ ልጅ አሞወተል 😭😭
አድራሻህ የት ነው
በጣም እናመሰግናለን።።
ዶክተር አንድ ጥያቄ ምንስልኝ በአላህ ወንድሜ የሳንባ እጢ አለበት እና የሳባ እጢ እደሆነ ያወቅነዉ ዛሬ ነዉ ምን መረግነዉ ያለብል መዳሀኒት ምንድነዉ ጨንቆኛል ነግረኝ
የሳንባ እጢ ሲሉኝ፤ Cyst ነው ወይስ tumor?
ዶክተርዩ እባክኽ ከእግዚአብሔር ጋር እርዳታ እናቴ በጣም እያሳላት ሓኪም ጋር ስትሄድ እራጅ ተነስታ የሳንባ ቁስለት እና የልብ መጨነቅ አላት አሞክሲ እና ሽሮብ ታዞላት ሳሉአልቆምላት አለ አክታ አለው ምን አይነት መድሀኒት ይሻላል? ,እባክኽ ዶክተር ተጨንቂያለሁ
ሳሉ ስንት ጊዜ ሆነው? ከ 2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና በ Antibiotics ኪኒን ለውጥ ከሌለው ለሳንባ ነቀርሳ መመርመር አለበት።
,ሳሉ 2ሳምንት ሆኖታል ግን የሳንባ ምችና የሳንባ ቁስለት ልዩነት አለው ? ,እባክህ ዶክተር የወሰደቻቸውን መድሀኒት በቪዶዮ ልላክልህና መድሀኒት የሚቀይር ከሆነ ሀኪሙ እየቆየ ይሻላቸዋል አለኝ
የኔ ጥያቄ ታክሞ መዳን ይችላል ወይ ዶክተር
ዶክተር በአሏህ የሣንባ ምች ያለበት ሠዉ ሙሉ በሙሉ የሚድንበትን መድሀኒት ንገረኝ እና ኮቦልቻ ወይም ደሴ ህክምናዉን የሚያደርግ የታወቀ ዶክተር ቁጥር ወይም የሀኪም ቤቱን ስም ንገሩኝ ባለቤቴ እየተሰቃየ ነዉ ተባበሩኝ
Pls part tow❤❤
ወንድሜ ታሞብኛል ደኩተር እባክህ ምን አባትየ ላድርግ ህክምና እየተመላለሰ ነዉ ግን ዝም ብለዉ ብር ከመጨረስ በስተቀር ምንም ቱሩጉም የለዉም ደኩተር አንተጋ መጥቶ እንድታከም በምን ላገኝህ እችላሎሁ የ26 አመት ወጣት ወንድሜ ነዉ እባክህ ደኩተር የት ነዉ ያለሀዉ አድራሻህ ስጠኝ በእግዚአብሔር
Thanks
ያለሁት አረበ አገረ ነው ግን እያምመኝ ነው አሁንመ አሞኛለ ያሰለኛል በጣም መፍቴህው ምንው
ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ የመሆን እድል አለው። ከ2 ሳምንት በታች ከሆነ ግን የሳንባ ምች ሊሆን ይችላል። ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ከሌለቦት።
በአቅራቢያው ባለ ጤና ድርጅት በመሄድ ይታዩ።
ይህ ምላሽ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like, Share እና Subscribe ያድርጉ።
አመሠግናለሁ።
ዶክቶር አሀብራም አሁን የለዉት ስደት ናዉና ያዘሬ አረት ዎር አከበብ ረጅ ታይቶልኝ ሰንበ ምች ታጋኝቶብኝ መደንት ሰጡኝ ግን በአሁ ዎክት ህመሙ እያታሰመኝ ናዉ እሽ ምን መፍቴ አሌ ?
መደንት ብጠቃምነ ብየጋኝ ከዝ በሽታ ናጸ ሆነለዉ ዶክቶር ?በጠም ጨንቆኘል
err doctor ene yezoghn medanitem chereshe teweghn ena ahun merote alechelem yafeneghal ahun 3 amete new sale menamen yeleghm bicha serote yaseleghale ena endet
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት።
ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
ዶክተራ ጸጋህን ያብዛልክ
ዶክተር እባክህ የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለህቴ ሙሉ ምርመራ ተብላ ስታደርግ የሳምባ ቁስለት አሉና ጉዞዋ ሊበላሽብኝ ነው እና እባክህ ቶሎ እምድንበት መንገድ ካለ
ዶክተር ወይ ስልክ ወይ ለጥያቄ መልስ እባክህ ከቻልክ እርዳን
t.me/premiumethio
ሠበ ክፍ ነው እናቴን ደም ነወ ያስተወከት😢😢
አድራሻ ህን አስቀምጥልን መታከም እምን ፈልግ እንድን መጣ
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
ስልክህን አስቀምጥልን
❤
@@dr.abrahamkassahunቴሌግራምህን እንዴት እናግኘዉ
❤ Thanks
ዶክተ እኔ በስደት ነው ያለሁት ባለቤቴ በሳንባ ምች ታሟል ብለው ነገሩኝ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ
ሃኪም ያዘዘለትን መድሃኒት የሚወስድ ከሆነ እና በአግባቡ ክትትል የሚያደርግ ከሆነ ጥሩ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@@dr.abrahamkassahun እሺ አመስግናለሁ ዶክተር
ምግብ ከበለሁ ቦሀለ ወፈር እና ጦቀር የለ አክተ አለኝ እና ምን ሊሆን ይችለል
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል እና ደም የቀላቀለ አክታ የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
እነ በግረ ጎኔ ውገት አለኝ እክሲራ ረሱ ተነስቼ ረሱ ሂመሜ ልተዎቅ አልቸለም ለዎገን ወገን ደረሽነው ውድ ዶክተረችን መፊቴ ከለው መለ በለኝ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ዶክተር አትለፈኝ እባክህ እኔ ስደት ላይ ነኝ ልጄ በዚ በሽታ ተጠቅቶብኛል አድራሻህን ንገርኝ እንድታይልኝ ፈልጋለዉ የቀረኝ ስምንት ወር ይቀረኛል😢
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ሰላም ዶከተር እባክህን ባለቤቱ የዚህ በሸታ ተጠቂ ነው ገና አዲስ ነው ሁለት ሳምንት ይሆናል ከጀመረ ምግብ መብላት አልችል አለ እያስታወከው ሆስፒታል ሄዶ ነበር ግን ምን የለብህም የትቪው ሰጡት ተጠቀመው አሉት እሱ ግን ክብደቱ ቀንስ
እባክህ ዶከተር ስለምግብ ስራልኝ ምን ምን እንደሚበላ ምን እንደ ሚከለክለው ❤
t.me/premiumethio
Thanks Dr
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ወይ ስልክህን ስጠኝና እናውራ እባክህ ወዲሜን ታደግልኝ
ወንድሜ በሳንባ የታመመ ሰው አለኝ እባክህ መፍቴው አንተጋር ካለ ልምጣ በጣም ጨንቆኛል 21:34
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ሳል ከጀመርኝ 10 ቀኔ ነው አክታ ይለኛል ስሞኑኑን በጣም ያስለኝና ወደላይ ይለኛል
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
አባቴ አስምአለበት በጣምሲያመው አኪምቤትሄደ ሲምረመር የሳባሚቺነውተባለ ስድስትምርፌተሰጠው እስቲ ለሱመልስ ብትነግረኝደስይለኛል
መሉ መረጃው ቪዲዮው ላይ አለ።
ውይ እህቴ ይህበሽታ ተይዛብኝለቻ ሀኪምም ስቴድ ለውጥ የለውም😢😢
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ መመርመር አለበት።
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ሰላም ዶክተር ወንድሜ ታሞብኝ ነበር ወደታችና ወደላይ ነው የሚለው ሀኪም ቤት ሄዱ የሳንብ ምቻ አለብህ አለት አሁን ገና ነው የጀመረው መደሀኒት አልታዘዘለትም በባህል መደሀኒት ሞክርው አለት ምን ቢጠቀም ይተወዋል
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እባክህ ወዲሜ ታሞብኛል ሳንባህ ደም ግፊት ብለውታል መመፍትሄ ካለህ እባክህ ወዲሜን ላጣው ነው ቀዶ ጥገና ብለውታል ግን ምን ያክል አስተማማኝ ነው እባክህ ንገረኝ ገና ወጣት ነው
እባክህ ዶክተር ለህፃን ልጅ የሳንባ አስም ስራልኝ ሆስቢታል ገብቸ ለዉጥ የለም የትስ አገኝሀለሁ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር ከአንድ አልሞላውም ቲቪ ታክሜ ድኛለሁ በዚህ አመት የካቲት 7 /16 ኤክስሬ ታይቼ የሳንባ ምች ነው አሉ እና መድሃኒት ጀምሬያለሁ ።ችግር ያመጣብኝ ይሆን 🥺ቲቪው የሳንባ ሳይሆን የመተንፈሻ አካሌን ነበር ያጠቃኝ እና ጨንቆኛል የ 2 ትንንሽ ልጆች እናት ነኝ ፈራሁ 😢
የሳንባ ምች እና የሳንባ ነቀርሳ በአንድነት ሊከሰቱ ይችላሉ። ነገር ግን መድሃኒቶቹን በአግባቡ የሚወስዱ ከሆነ እና እራሶን የሚንከባከቡ ከሆነ መዳን ይቻላል።
ቤተሰቦት አብሮት ሲኖሩ ከነበረ እነሱም ለሳንባ ነቀርሳ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
እባክህ እርዳኝ ምናልባች ባተ ስበብ ቢተርፍ ምን ያክል እረፍት እንዳለው ይገባሀል እባክህ እርዳው ተስፍ ቆርጧል
Selam doctor leje 8month nat betam yaselatal yesanba mech new tebeyalehu meleketun negeregn yehesanatn medehanetunem
በህፃናት ላይ የሚያሳየው ምልክቶች
👉 ሳል
👉 የትንፋሽ መጨመር
👉 ትኩሳት
👉 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
👉 በጣም አብዝቶ ማልቀስ
ሲካተቱበት; እንደ ደረጃው ሊታከም ይችላል።
ዝቅተኛ ደረጃ ወይም ያልከፋ ከሆነ በሽሮፕ ልናክም እንችላለን። ነገር ግን የከፋው ወይም severe ከሆነ በመርፌ መድሃኒት ልንሰጣቸው እንችላለን።
ጥሩ የሚሆነው ጥሩ ሃኪምን በማማከር መፍትሔ ማግኘት ነው።
ደክተርዬ ከቅርታጋ መልክቴን መልሰልኝ
ልክ እደተናገርከው እግሬላይም የማበጥ ምልክቶቸአሉ ከዚህ በኩል ሀኪም ሂጀ ንፋሰነውአሉኝ አሁን ደግሞ ልክባመቱ መጣብኝ ሳልም አለው ያለሁት በሰደትነው
መዳኒቶቹን አብራራልኝ ቤትውሰጥ ለመጠቀም ፈልጌነው
አረ ዶክተር ወድሜ በጣም በጣም በሳንባ በሽታላይ ነው እባክህን ስልክህን ተባበረኝ
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ሀይ ዶክተር የት ነዉ ያለህዉ የት ነዉ የምትሰራዉ አድራሻህ ብትነግረን
ዶክተር የት ከኒልክ ወይም ሆስፒታል እንደምትገኝ ማወቅ እፈልግ ነበር እባክህ
ዶክተር ባክህ የትነው የምሰራው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እናቴ በሳባ በሽታታማለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ዶክተርዬ እረ ወድሜ ሁለት አመት ሆነው እያሳለው ሀኪም ሲሄድ ምንም የሽታ አላሳየንም ይሉታን እድሜው ሀያ ስባትነው እና እየባሰበት መጣ ያስታውከዋል አሁንማ እየተቀየረበት ነው ወድሜ ምን ትለኛለህ ያለደበት ህክምና የለም ባህር ዳርም የመላልሷል እና ምን ይሻሻል ዴክተርዬ የድሜ ሊሞትብኝነው እባክህ እርዳኝ እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነኝ አሳብ ሞትኩኝ ሳላይው ይሞትብኛል ብየ በሀሳብ እኔው ቀድሜልሞትነው
አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርገው ወላሂ እኔም በጣም ያስለኛል ያስመልሰኛል 2ወር ሊሆነኝ ነው
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
እንደዝ አይነት ጎደይናየ ግጥም ነበር በየቀናኑ አሳ ሾርባ ጠጥቶ ጠፋበት
ዶክተር መልስልኝ ቲቢ አለብኝ የምኖርው ድባይ ነው መዳኒት እየወሰድኩ አራተኛ ወሬ ባለቤቴኤ ችግር የለውም ብሎ ሴክስ አደርግን ችግርእ አለው እንዴ ፈራሁኝ
የሳንባ ነቀርሳ ወይም TB ያለባቸው ሰዎች ከ 2 ሳምንት እና ከዚያ በላይ መድሀኒት ከወሰዱ በኋላ ለሌላ ሰው የማስተላለፍ እድላቸው ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ አብሮሽ እየኖረ ከነበረ እሱ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሰዎችም ለ TB መመርመር አለባቸው።
tnxs ግን ሰፋ ባለ መልኩ ብታቀርብልን መልካም ነው
ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
ዶክርተር እናቴ በጣም ያስላታል ከህፆንነቷ አንስቶ መንገድ ስትሄድ ስራ ስሰራ በጣም ይደክማታል ሀኪም ቤት ህዳ ሳባው ተለጥቷል እና ቆስሏል አሏት ከዛ መዳሀኒት ሰጧት እኔ በጣም ጨንቆኛል ይሻላት ይሆን
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት እና ተመሣሣይ ስሜት ካላቸው ይንገሩኝ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
@@dr.abrahamkassahun አወ ልክ እደጠቀስከው ነው
@@dr.abrahamkassahun የጠከስካቸው ሁሉ ከእናቴ ላይ ይታያሉ
ዶክተር ባለቤቴ የዚህ ተጠቂ ነዉ ግን ያወቅነዉ አሁን ነዉ በአረብ ሀገር ነበር የሚኖረዉ ብዙ ቦታ ህክምና አድርገዋል ግን ጨጎራና አስም ነዉ ያሉት ግን ሳሉ አክታ አለዉ ሳሉ በጣም ከባድ ነዉ ከተለከፈ ቢያስ 10 አመት በላይ ሁኖታል አሁን ሀገር ከገባ ቡሀላ ሲመረመር የሳባ ምችና የጨጎራ እፌክሽን ነዉ አሉት ግን አሁን የተጨነኩት ከሁለት ሳምት በላይ ከሆነ ሳባ ነቀርሳ ይሆናል ኮመት ላይ አየሁ ዶክተርየ የወገብ ዉጋት አለበት
የሳንባ ነቀርሳ ብዙ ምልክቶች አሉት በብዛት ግን ከ2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል, ደም ያለው ወይም የሌለው አክታ, ክብደት መቀነስ, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ እና ትኩሳት ናቸው። ይህ ምልክቶችን ካዩበት ለሳንባ ነቀሮሳ መመርመር ጥሩ ነው።
የአስም በሽታ ምልክቶችን እና ምርመራውን በዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇
ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
Hi doctor
Hi
ዶክተርየ እዳታልፈኝ ከአሁን በፊት ቲቢ ታምሜ መደሀኒት ታዞልኝ የ6 )ወር ጨርሾ ሌላ ሀኪም ቤት ሂጀ ሥመረመር ለቆሻል ብለውኝ ነበር የሚራባ ጠጠር የሚመሥሉ እብጠት ነበር ሣልታከም በፊት አገቴላይ እብጠት ጀመረኝ አስወጣሁት እጉያ ውሥ ጥ አበጠብኝ ከዚያም እጡቴ ላይ መደሀኒቱን ከተጠቀምኩ በሃላ አይራባም ግን አለቀቀም እብጠቱ እናም ቲቢው ከለቀቀ ብየ አግብቸ የ6ወር እርጉዝ ነኝ ፮ ወር እሥከሚሞ ድረሥ ምንም አይነት ህመም አልገጠመኝም አሁን ግን ጧት ጧት ሥነሣ አፍጫየን በጣም ያፍነኛልጉሮሮየን ይዘጋኛል በአንደኛው አፍጫየ ወፈር ያለ ንፍጥ ከደም ጋር ይወጣኛል ምን ይሆን ተጨንቄ ሞትኩ😢😢😢
👉 ሳል?
👉 ደም የቀላቀለው አክታ?
👉 ውፍረት መቀነስ?
👉 ትኩሳት?
👉ማታ ማታ በላብ መጠመቅ?
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇
ua-cam.com/video/mRwhg3EyxB4/v-deo.html
ሰላም ሰላም ዶክተር ከትግራይ ነኝ።እና ቀደም ሲል ከ 11ወር በፊት ታመሜ የግል ህክምና ኣልትራሳውንድ ራጂና የደም ምርመራ ሲታይ ኒሞንያ ኣለብህ ተባልኩ።እና ሁሉም ምርመራ ኣርጌ የኣክታ ምርመራ ብቻ ስላልነበራቸው ወደ ሆስፒታል ሄጀ የኣክታ ምርመራ ሳርግ ቲቪ ኣለብህ ግን በደንብ ማሽኑ ስላላጣራ ጧት ምግብ ሴትበላ ና ኣሉኝ።ሄድኩኝና ስመረመር ቲቪ ኣለብህ ብለው የመድሃኒት ማዘዣ ወረቀቱ ሲስጡኝ ያዶክተሩም ወረቀቱ ካየ በኋላ ምን ኣይነት መድሃኒት ነኝ ታድያ ምሰጠው ብሎ ውጤቱን እያነበበ ለሌላ ዶክተር ይነግረዋል።ከዛ እሱም ተመልሶ ለስዎስተኛ ግዜ በደንብ ተመርመር ኣለኝ።ተመረመርኩት በቃ ውጤቱ የበፊቱ ነው ሲሉኝ እንደገና ስመለስ በቃ መድሃኒት ጀምር ኣሉኝ።እናም በጣም ኣክታው ድካም ትኩሳት ስለነበረኝ።በዛ ግዜ ተወኝ።መድሃኒቱ መወስድ ሲጀምር ደም የመሰለ ኣክታ ጀምሮኝ ነበር ለ 7ቀን ሚያህል።ከዛ ታክሜ ስጨርሽም ስመረምፈር ነፃ ተባልኩ።እና ኣሁን ከ3ወር በኋላ ሳል የለኝም ግን መተንፈስ ሌሊት ይቆራረጠኛል ኣያስተኛኝም እና በግራ ደረቴ ከባቢ ቦታው እየተዘዋወረ የህመም ስሜት ይሰማኛል።ከዛ ወደ ትልቅ የግል ህክምና ሄጀ ኣሁን ስመረመር ኒሞንያ ነው ኣሉኝ።መድሃኒትም የሚቀባም ሰጠኝ።እና ዶክተር በእግዚኣብሄር ምክርዎ ይለግሱልኝ።ቲቪ ኣደለም ማለት ነው የታከምኩት ወይስ ምን ማረግ ኣለብኝ??????😢😢😢😢
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ ወንድሜ የሳባምች ታማሚ ነው ህፃን እያለ ለብዙ ግዜ ታሞዋል ከዛ ደና ሆነ ግን ትላትና በጣም አሞት ሆስፒታል ነው ያደረው ከደም ምርመራ ብዃላ መልሰው የሳባ ምች ነው አሉት ይህማለት በሽታው አይድንም ምልክት ነው ?
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
Dr.ይህ ህመም መተላለፉን ለምን አይናጋሩም? ለመጀመራ ጊዜ መተላለፉን ሰማው
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ዶክተር እንዴት ነህ፣ ታማሚው አባቴ ነው ከ አንድ አመት ተኩል በላይ ይሆነዋል ከጀመረው። ያው ተመርምሮ የሳንባ ምች ነው ያሉት ግን መድሃኒቱ ን ሲጨርስ መልሶ ያመዋል። በጣም ያስለዋል፣ ኪብደቱ ቀንሷል፣ እናም እጁ ደግሞ ያብጣል። ምን ሊሆን ይችላል?
ሆስፒታል ሄደው ለሳንባ ነቀርሳ (TB) ቢያስመረምሩ ጥሩ ነው። የደረት ራጅ, የደም ምርመራ እና የአክታ ምርመራ ይደረግ እና ይረጋገጣል። ከልብ ጋር የተገናኘ ስሜት አላቸው? (ልክ እንደ ደረት ህመም, የትንፋሽ ማጠር እና የእግር ማበጥ)
ጥያቄ ያላቸው ኮመንቶች ተፅፈዋል ለምን መልስ አትሰጣቸውም እየተማፀኑ ነው ።
እህቴን ዱአ አርግልኝ😢
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
Ok
እናመሠግናለንዶክተር ባልተቤቴ ያሥለውነበር ሁሌምሣይሆንአልፎአልፎ አሁንግን ልቤንአደከመኝይላል ሣምባይሆናል ብለን ሆሥፒታልሂዶነበር ግንምንምአልተሻለውም
የቆየ ከ ሁለት ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና የደረት ህመም ካለው፤ የሳንባ ነቀርሳ፣ የአስም በሽታ ወይም ከልብ ጋር የተገናኘ ህመም ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም በመሄድ የሚሰማውን ሁሉ በመናገር ምርመራ ያድርጉ።
እኔ አላርጅክ አለብኝ ምንም አይነት ነገር ከሸተተኝ ያመኛል ግን በቀኝ ደረቴ በኩል ልቤን በጣም ነው እሚያመኝ እና እስከ እጄ ነው ሰብስቦ እሚይዘኝ አየር ማስወጣት ማስገባት ይከብደኛል ጉንፉን ባይዘኝም ድምፄን ይዘጋኛል ስስል ደግሞ ልቤ ላይ ከባድ ቁስለት ይሰማኛል ታክሜ ነበር አላርጂክ እና ጋዝ ነው ብለው መድሀኒት ሰጡኝ ግን መልሶ ተነሳብኝ ከቻልክ መልስልኝ
እህቴ መፍትሄ አገኘሽ ወይ😢@@bintmoha3172
ዶክተር እኔ ማንስትሬሽን 17 ,16ቀኔነው እሚመጣው ሁሌም ችግር አለውደ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ኒሞንያ በመዳኒት ይድናል ወይ
አዎ።
እግዚአብሔር ይባርክህ አስም አለብኝ ቅዝቃዜ አልችልም በተለይ ጀርባዬ
ሳባሽ ጋር ዉሀ ቆጥርዋል ትብየ መድሀኒት ከኔን ታዘዘልኝ መፍትሂ የለዉም ምን ይሻላል😢😢😢😢😢
ሳሉ ለስንት ጊዜ ቆይቷል? የደም እና የራጅ ምርመራ ውጤት ካለሽ በቴሌግራም ላይ ማውራት እንችላለን 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
@@dr.abrahamkassahun እሽ በቴሊግራም መጣዉ
ሰላም ዶክተር እድሜ እና ጤናውን አላህ ይስጥህ እኔ ጉንፋን ሲይዘኝ ነው የሚነሳብኝ ሳሉ 2አይቆይም በጣም ሚብስብኝ ማታ ስተኝ እናም ማንኝውም ጭስ እናም መጥፎ ሽታ በጣም ትንትን ብሎ ያስለኝል አንዳዴ ባልታከምም 1ሳምንት ቆይቶ ይተውኝል መዳሀኒትም ስወስድ መድሀኒ ስጨርስ አይተወኝም በራሱ ጊዜ እጂ ችግር አለው?
የአስም በሽታ አለቦት?
ua-cam.com/video/5E-TmFLVqAM/v-deo.html
@@dr.abrahamkassahun አሰም ዬለብኝም የሳባ ምች አለብኝ ጉንፋን ሲይዘኝ ይነሳብኝል አንዳዴ ሳልታከምም ይተወኝል ችግር አለው ይሁን
የደረት ህመም, የመተንፈስ ችግር, ሲተነፍሱ ክር ክር የሚል ድምፅ እና አገጭን ወይም ጀርባን ማሳከክ? በቤተሰብ ውስጥ የአስም በሽታ ያለበት ሰው አለ?
የልም ግን መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
እሺ ወድመችን እኔ ወደ ውጭ ለመሄድ የሜድከል ሚሪመረ አድራጌ የሰበ ጠበሰ በግረ ጎኔ አለብህ ተብዬለው መደኒቱ ሚድነው ሲትሲከንም ተነሲቼ መፊቴ አለገኜሁም
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
Dr Amydramine ba irgithana maysad Ichalaal
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ጭቀቴን ጨመርክው ልጄ ይሄ ህመም አሞብኛል ደሞ ገና ልጅ ነውኮ 13 አመቱ ነው በምን ምክንያት ነው የሚነሳው መተፍስ ያጥርኛል ይላል
የሚገርሞት ነገር የሳንባ ምች በህፃናት እና በልጆች ላይ በጣም የተለመደ ነው። ቪዲዮው ላይ እንደጠቀስኩት በብዙ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። ወደ ጤና ተቋም ሄደው ቢያስመረምሩት እና የመከላከያ ዘዴዎቹን ቢጠቀሙ ይሻላል።
ክላሞክስ 625ግራም ክላሞክስ 1000 ግራም አዚክ ብወስድም ውጋትና ላብ ህመሙ አልተሻለኝም
የሳንባ ነቀርሳ ወይም ቲቢ እንዳይሆን ይመርመሩ።
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱት።