የቅኔ ዜማ ልክ አቆጣጠር / ክፍል-2(ሁለት)የጉባኤ ቃና ዜማ ልክ/qinie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @AbenezerTsegaw-r7x
    @AbenezerTsegaw-r7x 5 днів тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራች
    ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 Рік тому +2

    kalehiwot yasemalin

  • @zenebeaweraris9014
    @zenebeaweraris9014 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @mathewdam3600
    @mathewdam3600 2 місяці тому

    ሰናይ ውእቱ🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому +1

    Betam enameseginalen egiziyabhir tegawun yabzalih I

  • @ስንክሳር-ሰ2ዠ
    @ስንክሳር-ሰ2ዠ 3 роки тому +4

    ኦ መምህርነ ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 роки тому +1

      አሜን ... 'ወልደ ሰማዕት' ብላችሁ አስቡኝ.

  • @eyuelefrem3638
    @eyuelefrem3638 3 роки тому +6

    በጣም ነው ደስ ያለኝ። ቀጣዩን ክፍል
    የቤት መምቻ እና ተቀባዩን ለማር አጠብቃለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 роки тому +1

      አሜን .ተለቋል. ጥያቄዎችን መንሳት ይችላሉ

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 Рік тому +1

    Betam tiru new...kale hiwot yasemalin

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን የዜማ ልክ አቀቆጣጠር እስከ መወድስ ምሳሌ በዛ ተደርጎ ቢሰጥ

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 роки тому +1

      እንቀጥላለን.... የናንተ ጸሎት እና ድጋፍ ትርዳኝ

  • @abbathachan1023
    @abbathachan1023 3 роки тому

    በጣም ጥሩ በእውነት እኛም የረሳነውን እያስታወስን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DT-cz4fo
    @DT-cz4fo 10 місяців тому +1

    Qale hiwet yasemalena,memhirachin

  • @yaredtesfamariam5044
    @yaredtesfamariam5044 3 роки тому +1

    በጣም ነው ደስ ይላል

  • @mihreteabalebachew5199
    @mihreteabalebachew5199 3 роки тому +1

    kale hiwot yasemalin

  • @neusmesfin8657
    @neusmesfin8657 3 роки тому +4

    ትምህርትህ ወብ ነው ግልጽ ነው በቀላሉ ይገባል እ/ር አብዝቶ ይባርክህ የዘአምላኪየ እና የሌሎች የዜማ ልክ አቆጣጠር እንዴት እንደ ሆነ ብታሳየን

    • @bezaitalemtesema4830
      @bezaitalemtesema4830 23 дні тому

      @@neusmesfin8657 እግዚአብሔር ብለው ይጻፉ እባክዎ

  • @gjjkljkkhffgyjj
    @gjjkljkkhffgyjj 3 роки тому +1

    መልካም!!!

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 8 місяців тому

    ቃለ ሰናይ እኁየ❤

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 9 місяців тому +1

    Thanks

  • @TemesegenAweke-s4o
    @TemesegenAweke-s4o 9 місяців тому +1

    የ ዘአምላኪየ ዜማ ልክ ስሩልን

    • @Zetsion
      @Zetsion  8 місяців тому

      አሞክራለሁ

  • @MengistuTesfa-j6f
    @MengistuTesfa-j6f Рік тому

    memhir bertu

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 3 роки тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
    የኔ ጥያቄ መደቡ ተነሽ ከሆነ የተቀባሊ መደበ ተነሽ መሆን ይቻላል ወይስ ?
    ተጣይ እና ሰያፍ በ ሳድስ ፊደል ብቻ ነው የሚጨርስ በምን መለየት ይቻላል
    መደቡ ሰያፍ ከሆነ ተቀባሊ ሰያፍ መሆን ይቻላል ?

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 роки тому +1

      16ኛ ደቂቃ ላይ ያለውን ሰንጠረዝ ይመልከቱ።
      1ኛ መልስ=አዎ፥ ተቀባዩ 2 ይሆናል።
      2ኛ መልስ=ተጣይ እና ሰያፍ በንባብ ይለያያሉ። ሰያፍ እንደ ተነሽ ተነስቶ(ድምጽ ከፍ ተደርጎ ) የሚነበብ ሲሆን ተጣይ ደግሞ አይነሳም። ቪድዮ ስላለ ሌሎቻችሁም መመልከት ትችላላችሁ።
      3ኛ መልስ= አዎ፤ ተቀባዩ ሶስት ይሆናል

  • @JK-ws6qr
    @JK-ws6qr 3 місяці тому +1

    Audio from የኔታ ዮሐንስ ዘደብረ ምጥማቅ

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 місяці тому

      ተባረክ።
      ሌላ Audio ካላቸው ማግኘት ይችላሉ?

  • @weldetsadikabatneh3518
    @weldetsadikabatneh3518 Рік тому +1

    የሚበዝኁን እና ዋዜማ ስላሴ ዘይእዜ በሐረግ ቢለቁልን መምህር

  • @DT-cz4fo
    @DT-cz4fo 10 місяців тому +1

    10q

  • @weldetsadikabatneh3518
    @weldetsadikabatneh3518 Рік тому

    T

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 2 роки тому

    subscribe ምን ይባላል በግዕዝ ?

  • @asmeromtekeste7675
    @asmeromtekeste7675 2 роки тому +1

    እኔ ጉባኤ ቃና ከጨረስኩ ማለት ከኣሰብኩ በኋላ ለኣንተ መቅረብ ይቻላል ወይ?

    • @Zetsion
      @Zetsion  2 роки тому

      አሁን መምህር እየተመደበ ስለሆነ መማር ትችላለህ!

  • @filmonadebretsion3500
    @filmonadebretsion3500 3 роки тому

    በምንት ቆመት ደንግለ ሙሴ ወዮሳ፣
    ሰማይ ወምድር እስመ ሀለዉ በከርሣ።
    ሰማይ ወምድር 2 ናቸው ሰለዚ “ሀለዉ እንጂ ሀለወት ማለት ኣይቻልም” ጸያፍ ነው። ጸያፍ ማለት (የወንድ ለሴት፣ የሴት ለወንድ፣ የብዙ ለኣንድ: የአንድ ለብዙ፣ የቅርብ ለሩቅ፣ የሩቅ ለቅርብ አይሆንም።

    • @Zetsion
      @Zetsion  3 роки тому +1

      አዎን ትክክል ነዎት!!!
      ስላዳመጡን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 Рік тому

    ድንግልን 3ቀለም ያሉት ን አይቆጠርም ?

    • @fairyeshetu8661
      @fairyeshetu8661 Рік тому

      አጽባዕት ደሞ 3አልከው አልገባኝም

    • @Zetsion
      @Zetsion  Рік тому

      አዎ 3 ነው

    • @Zetsion
      @Zetsion  Рік тому

      አዎ ን አይቆጠርም

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 8 місяців тому

    ስለ ንባቡም ብቴነግረን ኣይሻልም ለምሳሌ ድንግል (ድን እስጢፋኖስ (እስ.....

    • @Zetsion
      @Zetsion  8 місяців тому

      Eshi , emokiralehu