የአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ የመጨረሻ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 3 роки тому +22

    ነብስ ይማር ታላቅ ሰው ሰው!!

  • @teddygo2605
    @teddygo2605 3 роки тому +19

    እውነተኛ ሰው ነብስህን በገነት ያኑር ፈጣሪ።

  • @addis2653
    @addis2653 3 роки тому +6

    በሙያው ብቃት ብቻም ሳይሆን በአገር እሳቤ ጭዋ አንደበት ከነዚህ እንጋፉዎች በዋላ ብለን እንድናብ ይደርገናል ጋሽ አለማየው ከልብ አጣንህ ስለ ስዘመናት አገልግሎትህ 🙏🏽 ነብስ ይማር🙏🏽

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 роки тому +15

    ሁሁሁሁሁሁሁ ነብስ ይማር ለመላው ቤትሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tebibusol
    @tebibusol 3 роки тому +1

    Well Said patriot,you will be in history books for generations to come. RIP.

  • @sebleabate766
    @sebleabate766 3 роки тому +3

    የኢትዮጵያ ብርቅ ሰው ነው ያጣነው እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን 🙏❤😭

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +11

    ለወዳጅ ዝመዶቹ መፅናናት ይሁን

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 роки тому

    ሞት ለማንም አይቀርምና ፡ ጉዞህን ጨርስህ ተሰናበትከን።
    *ፈጣሪ ነፍስህን ይማር!*
    የምትወዳት አገርህ ኢትዮጵያ ፡ "ይች አገር ከሚሏት"
    የፈረንጅ ውሾች እጅ ፡ ነጻ መውጣቷን ዓይተህ በማለፍህ ዕድለኛ ነህ።
    የሞያ አጋሮችህ እነ ጥላሁን ገሰሰ ፡ ለዚህ ባለመታደላቸው አዝናለሁ።
    መልክቱን ግን አድርስልን!
    *"ኢትዮጵያ ጠላቶችዋን ቀብራለች!"* በላቸው።
    💚💛❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    ኡፍ አይ ሞት 😭😭😭የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነብሱን ሰላም ያሳርፍል 😭🙏❤️🌹

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 роки тому +2

    የእምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟ ተመልሶ ሳታይ ማረፍህ ቢቆጭም ግን እግዜር ይማርህ ተብሎ በማዕረግ መቀበርም እድለኝነት ነውና ነፍስህ በሰላም ትረፍ😥

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 3 роки тому +5

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому

    ለአለማየሁ አድናቂዎች ኢትዮጵያ ነፃ የወጣችው በ 1966 ዓ ም ነው መላው ኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ብሄር ቋንቋውን ማንነቱን መሬቱን ተነጥቆ በአንድ ብሄር ቅኝ ከተገዛበት የሃይለስላሴ ስርአት ሲላቀቅ ነው

  • @abebesolomon1436
    @abebesolomon1436 3 роки тому

    MINEW BESELAM BITANKELAFAM
    YIHIN AGANINT ABIY PP KEMTDEGIF

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 3 роки тому

    የኛ ጀግና የኛ ምርጥ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 роки тому +1

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 роки тому

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን. አሜን ድንቅ ንግግር

  • @meazatesfaye2800
    @meazatesfaye2800 3 роки тому +1

    We love you our artists alemayew

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 3 роки тому +3

    እንደው በቲቪ አያቀረባችሁ ሥለ ኢትዮጵያዊነት ካወራ ሰው በቅርቡ በድንገት ሞት ይባላል።ለምን ይሆን???

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 3 роки тому

    Ante lemin motok😭😭😭😭😭 Alye we love you forever

  • @ethiopiawit6212
    @ethiopiawit6212 3 роки тому

    ኡፍ እንደዉ ምነዉ ዘላለም በህይወት በኖርክ አይ ሞት ክፋ ስንት መ ሞት እሚገባዉ እያለ አገር አፍራሽ እያለ አገር ወዳዱ እዉነተኛ ሰዉ ሲሞት በጣም ያሳዝናል ነብስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😭😭እንወድሀለን

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 3 роки тому

    ነብስህን ይማረው

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому

    ይህ ትውልድ አልደሩሰበትም የኢትዮጵያ ህዝብ ቅኝ ተገዝቷል በማን በራሱ ህዝብ ጋላ ደራሳ ወላሞ ሻንቅላ ቋንቋውን ማንነቱን ተነጥቆ በነፍጠኞች በቅኝ ተገዝቷል እንኳን አስተዳዳሪ ሊሆን ፖሊስ መሆን አይችልም ነበር

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa 3 роки тому

    Thank you Golden son of Ethiopia. RIP

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 3 роки тому

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን አባታችን

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 роки тому +1

    እንኳንም የነፍጠኛን መፈርጠጥ, መማረክ, እና መፍረስ አየህ ቀሪውን ደሞ በ Head phone ትሰማለህ።

  • @መሲሐበሻዊት
    @መሲሐበሻዊት 3 роки тому

    የኔ አባት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому +1

    በጣምነውያዘነነውወንድማችን😭😭😭😭😭

  • @nimaagaro5130
    @nimaagaro5130 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому

    ድሮ በሱማሌና በአፋር ክልል ኖሪያሉሁ እንኳን ባለስልጣን ፖሊስና ነርስ ከሱማሌም ከአፋርም አታዩም በደቡብም በኦሮሚያም እንዲሁ ዘላን ይባላሉ ሁለተኛ ዜጋ ነበሩ በመለስ ልስልጣን በቁ ፍትሃዊ ባይሆንም ለስልጣን በቁ እውነቱ

  • @kidyadad
    @kidyadad 3 роки тому

    አባቴን መሳይ 😭⁠😭⁠😭⁠

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 3 роки тому

    ነብስ ይማር🙏

  • @peacea4486
    @peacea4486 3 роки тому +1

    ነበስ ይማር።

  • @hanymulugeta3784
    @hanymulugeta3784 3 роки тому

    Nifse yemre

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 роки тому

    Nbeshene yimarew gasha

  • @sami-rs8of
    @sami-rs8of 2 роки тому

    nebsih gehanem nat ergitegna negn

  • @TheMerahi
    @TheMerahi 3 роки тому

    who is here after the death of Alemayehu Eshete

  • @yidnekachewdamte7509
    @yidnekachewdamte7509 3 роки тому

    RIP 🙏 🙏 🙏

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 3 роки тому +1

    😭😭😭

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 роки тому

    ሰው ከመምቱ በፊት ክፉ ተናግሮ ይሞታል ዘረኝነት ንሰሀ መግባት እይቀልም ብዙ ውሸትና በሰው ላይ መፍረድ ቅዝፈት ያመጣል አይ ውሸት በአደባባይ እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому

    መለስ ዜናዊ ነብስህን ይማረው ብሄሮችን ለስልጣን አበቃህ በራሳቸው ቋንቋ ማንነት ባህል ባለቤት እንዲሆኑ የሱሜሌ የደቡብ የኦሮሞ የአፋር ባለስልጣን አየን እራሳችውን በራሳቸው መሩ ነፍጠኞች ይህን ሊነጥቁህ ነው

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 роки тому

    😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 3 роки тому

    Nefes yemar lebeteseb metsenanatun yestelen

  • @zenebechbekele7936
    @zenebechbekele7936 3 роки тому

    Rest in peace

  • @ኪንግናትኢትዮጵያ
    @ኪንግናትኢትዮጵያ 3 роки тому

    So ahuni ye ante lijochi aluti

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 3 роки тому

    Nefshin yimarewo

  • @abrishdereje4280
    @abrishdereje4280 3 роки тому

    naftegna ye naftegna media

  • @negatwamaru3303
    @negatwamaru3303 3 роки тому

    Rip

  • @abesema4572
    @abesema4572 3 роки тому

    ትልቅ ሰው አጣን 😭

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 роки тому +1

    ሳስበው ጁንታው ነው ያስገደለው

  • @kd4512
    @kd4512 3 роки тому

    Great speech.

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 роки тому

    RIP

  • @Umuhajuri9241
    @Umuhajuri9241 3 роки тому

    Rip Alex

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 3 роки тому

    ወያኔ ገደለው እንድ? ንግግሩ ለነሱ አይመቻቸውምና።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 роки тому

    Rip 😭

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 3 роки тому

      ፍርያት?

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 3 роки тому

      ፍርያት ነሽ??

    • @doshidandon7676
      @doshidandon7676 3 роки тому

      ያችን በቁምሽ የሞትሽውን እስከ አባትሽ ድርስ ነብስሽ ወደ ሲኦል ምክንያቱም የሀገር ሸክም ስለ ሆናችሁ ምክንያቱም ትግሬ ስትባል እባብብብ ልባችሁ አይገንም

    • @doshidandon7676
      @doshidandon7676 3 роки тому

      @@wedikiltemareb9855 አተ ደንቆሮ ኪኪኪኪ

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 роки тому

    ኢናሊላሂወኢናሂልራጁኡን
    ለቤተሰቦቹመጽናናትንእማኛለሁ

  • @ElhamKeren1
    @ElhamKeren1 3 роки тому

    እንኳ ሞተ ይሄስ

  • @olmayadessa3791
    @olmayadessa3791 3 роки тому

    ይረግፋሉ እያልክ ረገፍክ ፡፡

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 3 роки тому +2

      *ሞት ለሁላችንም አይቀርም!*
      ዓለመየሁ ጉዞውን ጨርሶ ነው ፡ ወደማይቀርበት የተጓዘው።
      የአንተ ዓይነቱ እሱ የደረሰበት ደርጃ አካባቢ መድረስ አይችልም።
      እናም ወደማትደርስበት አትንጠራራ!
      ዱቄት!

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 3 роки тому +1

      Mot le Junta lebaaaaaa le ant ayinet. We love Alex 💘

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 3 роки тому

    ቀዝኖ ሞተ 😂 አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግለት

    • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
      @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 роки тому

      ውሻ አተም ትሞታለ ደነዝ

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 3 роки тому +1

      *ሞት ለሁላችንም አይቀርም!*
      ዓለመየሁ ጉዞውን ጨርሶ ነው ፡ ወደማይቀርበት የተጓዘው።
      የአንተ ዓይነቱ እሱ የደረሰበት ደርጃ አካባቢ መድረስ አይችልም።
      እናም ወደማትደርስበት አትንጠራራ!
      ዱቄት!

  • @haneyhailu2146
    @haneyhailu2146 3 роки тому

    RIP😭😭😭

  • @azebberhane3794
    @azebberhane3794 3 роки тому

    Rip

  • @kd4512
    @kd4512 3 роки тому

    RIP