Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጓድ መንግስቱ! የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መስራች አባት! Thank you for your service.👏
His love for Ethiopia makes him the top. History will remember him forever.
መንጌ ምርጥ መሪ
ኢትዮጵያ ትቅደም ብሎ እራሱን የጣለ ጀግና መሪያችን ኑርልን በጣም እወደዋለው
አይ መንጌ ልጅነቴን ነው የሚስታውሰኝ❤❤❤❤❤
.ውቢት እርጋታሽ አቀራረብሽ ድንቅ ነው። ተባረኪልኝ። ደግሞ ቆንጅዬ ነሽ። ሳቢ ተፈጥሮ። ለሊቀ ትጉኃኑ ወንድሜ ምስጋናዬ ይድረስህ። ሆዴ ተረበሽ። መሪ እያሉ በመሪ ወንበር ተቀምጠው ያ ለወጣት የሚያርድ ቢሯቸውንም ግርማ ሞገሳቸውን እርስት አስደርገው እንደ አባት የሚያግባቡበት ጥበብ እማረሳው ነው። ሁለቱንም አንባወች አውቃቸዋለሁኝ። የፖለቲካ ኮርሰኞች ሰንበት ቲያትር ቤት መደበኛ ግዴታ ነበር። ይህ ደግሞ ጥበብ እና መሪው ያላቸውን መስተዋድድ ያሳይ ነበር። ደልዳዋ ቀዳማዊዊ እመቤት እንደ ገለፃው የተረዳሁት ለኮ / መንግሥቱ የቤት ሃኪም፣ ቤተ መፃህፍት ጭምርም እንደሆኑ ነው። መፃህፋን ባገኜው በፀጋዬ ራዲዮም ባቀርበው እወዳለሁኝ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የዬዘመኑ ትውልድ ጉዳይ ጥልቅ ጥናት የሚደረግበት የምርምር ማዕከል ቢኖር ምርጫዬ ነው። የአለምዬን የህፃናት አንባ መዝሙር ካለ ዕንባ ማዳመጥ አልችልም። ህፃናት አንባ የነበሩ የሴት ልጆች አለባበስ፣ የፀጉራቸው ሪባን፣ የሁሉም ሥርዓት እንደ ወላጅ የሚንከባከቧቸው አዛውንታት ሳይቀሩ፣ መስኩ፣ የዬክፍሉ ጽዳት፣ የግቢው ውበት ልዩ ነበር። ግን የእኛ ነገር አፍሰን መልቀም፣ ለቅመን ማፍሰስ መደበኛችን ሆነ። እነኛ ትልቅ ተቋማት ለቅርስነት ሳይበቁ ፈረሱ። ነገም ይኽው ነው። ማስተዋል ጋር መቼ እንታረቅ ይሆን??? አቅልስ የት ይሸመት ይሆን? ማግሥትስ እንደምን ይደራጅ? በዬዘመኑ የሚገኙ ተመክሮወች መልካሞቹ ይቀጥሉ ዘንድ እንደምን ትውልድ ይቀረጽባቸው?? እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤ አሜን። 🙏🙏🙏.
የኮሚኒሰት ኢትዬጵየን መሰራችን ታሪክ አሰነበብከንአሁነ ደግሞየፈደራለ ኢትዬጵያ መሰራች የሕገ መንግሰታችነ,አባት የታላቁነ መሪየችን መለሰ ዜናዊተሪክ አንጠብቃለን በጉጉት
በመሸሹና ምህረት የለሽ ተወዳጅ የሀገራችን እንቁዎቻችንን ፈጅቶ ሀገርን ጥሎ ሀራሪ መሄዱ ነዉ ውዳሴው ? በአሥራ ስባቱ ዓመታት መልካም ሥራዎች ቢኖሩትም እንደ መሪ ግን አሳፋሪ መሪ ነዉ ።
ነውረኞች✔️በግብጽ ትራፊዎች በoromuma ወንበዴዎች ተንኮል ለቤንዛይን ተሸጠናል

የኮሚኒሰት ኢትዬጵየን መሰራችን ታሪክ አሰነበብከን
አሁነ ደግሞ
የፈደራለ ኢትዬጵያ መሰራች የሕገ መንግሰታችነ,አባት የታላቁነ መሪየችን መለሰ ዜናዊተሪክ አንጠብቃለን በጉጉት