ታስፈልገኛለህ ሙሉ ፊልም - Tasefeligegnaleh Full Ethiopian Film 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ታስፈልገኛለህ ሙሉ ፊልም - Tasefeligegnaleh Full Ethiopian Film 2023
    Pillow Slippers - Double Buckle Adjustable Slides: amzn.to/3KBJ68a
    This song is written by Whitesand and song title
    Melody Of My Dreams • Inspiring Emotional Mu...
    TikTok : / blata_media
    Subscribe UA-cam : www.youtube.co....
    Facebook : / blatamedia
    Instagram : ....
    Blata Merch : www.youtube.co....
    #AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2023#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2023 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2022 #NewAmharicFilm #MinLitazez
    The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
    Copyright ©2023 Blata media

КОМЕНТАРІ • 172

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ይችን ውብ ልጅ ስወዳት አለባበሷ ስረአቷ ከትወናዋ በላይ የሚማርከኝ አለባበሷ ሜካፕ የለ የፈረስ ጭራ የለ ያለተበከለ ውበትና ማንነት ተባረኪ😘 ይሔወን ትልቅ አባት ስወዳቸው ምርጥና ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው

  • @zuzu-dt8jg
    @zuzu-dt8jg Рік тому +33

    ወቅቱን ያማከለ ፊልም ነው 😢ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን በማንነታችንም ለሚሞቱ ህዝቦች

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Рік тому +9

    እንደዚህ አይነት አዲስ ሀሳብ ያለው ፊልም ነው የናፈቀኝ ማድነቅ እና ማጨብጨብ ላለብኝ ፊልም አጨበጭባለሁ ለነገሩ ምርጥ ፊልም እንደሆነ ያወኩት ፊልሙን ገና ሳላይ ነው ምክንያቱም ፊልሙ ላይ አባባ አሉበት እሳቸው የሚሰሩበት ፊልም ደግሞ ሁልጊዜ ቁምነገር ያለው እና አስተማሪ ነው አባባ እወዶዎታለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому +12

    ወንዶች ሲወዱን ይገሉናል,ሲጠሉን ይገሉናል ስንወዳቸዉ በክህደት ይገሉናል 33:21

  • @nejulove
    @nejulove Рік тому +8

    ኬናዬ አለ ብየ ነበር የመጣሁት ኮሜትም የለ የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ እንሹፈው😌😌😌

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +10

    ጥላቻን አስወግደን ፍቅርን እንመሠርት ሰላም ለሀገራችን
    ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ጥሩ ፊልም ነው አብሶ መጨረሻው

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Рік тому +8

    ዎውውው ምርጥ ፊልም ተዎናዮቹም ምርጥ ናቸው እወዳቸዎለሁ አባባ ግን አረጁ እወዳቸው ነበረ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጣቸው💒💒💒

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +10

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ፈልም ነው👍
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Рік тому +5

    የልጁ ፍቅር ግን የጇን ነው ያገኝችው እንድዝህ ድስ ብሎኝ አያውቅም ስው የዘራውን ማጭድ አለበት።❤❤❤❤❤

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому +3

    አንተ ዶክተሩ ተባረክ እውነት የሚገባቸው ዓይነት ለዱዙዝ ወንዶች ትምህርት ነው

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Рік тому +6

    ዋው ከምወዳቸው ሰዎች የሚወደድ ስራ ሲታይ ደስ ሲል ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው በጣም የሚያስተምር ነው😘❤😘❤ 👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏💚💛❤🙏

  • @gentchane328
    @gentchane328 Рік тому +7

    ደኩተር ሁነህ የሰራኸዉ ልጅ ትትናህ ደስ ይላል

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 Рік тому +4

    This movie will be nominated for the award of the year.
    There are many things to learn from this movie, patience,forgiveness, caring and love. Bravo to all the casts and crews. 👍👍👍

  • @የሐይቋእርግብ
    @የሐይቋእርግብ Рік тому +7

    አድስ ይመስላል 😮 እንሹፈው

  • @HadeyaHadeya-l5p
    @HadeyaHadeya-l5p Рік тому +3

    ማነዉደኔ መጀመሪያኮሜትአብቦ የሚመጣ የማዳምቅመሞችየ ኑስኪ ንሹፍዉ😂😂😂😂😂

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Рік тому +7

    ጌዜውን የጠበቀና ትልቅ
    አስተማሪ ፊልም አንማርበትም እንጂ❤👍🙏

  • @فوفوعٹمان
    @فوفوعٹمان 10 місяців тому +2

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ Рік тому +6

    በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ከየት ይገኛል እግዚአብሔር ይባርክክ❤❤❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Рік тому +3

    ይችን ልጅ ስወዳት አለባበስዋና ስረአትዋ የፀጉር እስታይልዋን💕💐💐💕💐💕💐💕😊

  • @rahalalam1565
    @rahalalam1565 11 місяців тому +2

    ቆንጄ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Рік тому +10

    የምወዳቸው ተዋናዮች ❤❤

  • @senaytwerku5422
    @senaytwerku5422 Рік тому +5

    ብዙ ኮሜት ካለው ጥሩ ፍልምነው ማለት ነው

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 10 місяців тому +2

    በኃላ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @kallovekallove
    @kallovekallove Рік тому +4

    ዋው በጣም ትልቅ መለክት ያለው ፍልም ነው ቀጥሉበት❤❤

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ የማዳም ቅመሞች አየት አየት አድርጉት

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 2 місяці тому +1

    አባባ ያሉበት ሁሉ አስተማሪ ነው እወደወት አለሁ❤❤❤🎉

  • @MekdelawitNigatuMekdelawitniga
    @MekdelawitNigatuMekdelawitniga 11 місяців тому +1

    ማነው እንደ እኔ ኮመንት አንብቦ ፊልም የሚያይ

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому +1

    ይቺ ደሞ እንቁራሪት የሐያትሽን ንብረት ትሽጫለሽ እብድ

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 Рік тому +5

    Wow wow wow💐💐💐💐እንድዚህ ምርጥ ፊልም ካየሁ ቁየሁ እውነተኛ. ፊልም ነው 🌾🌿💞💞💞🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Рік тому +3

    እነኝክን አባት ስወዳቸው እስቲ ልየው

  • @Amerymahomde
    @Amerymahomde Рік тому +5

    ❤❤❤❤በጣም ምርጥ እና አሰተማሪ ነው ወድጄዋለው

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому +1

    ምድረ ጥፍራም የሴቶቹ ጥፍር ሲያስጠላ!! እንጀራው ጀርሙ ምኑ ወደሀፍ 😮 እስኪ ይህ አገር ውሀ በመከራ የሚገኝበት ምግብ በእጅ የሚበላበት አገር ይህ አይነት ጥፍር!! ዶክተሮች ወይ ነርሶች ሆናችሁ የምትሰሩ ሴቶች ፀጉራችሁን ጥፍሮቻችሁን በደንብ አስተካክሉ ድራማም ቢሆን ለህዝብ ትክክል ትምህርት አስተምሩ.

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @buzekebede9156
    @buzekebede9156 Рік тому +5

    Wawooo bexam arif new bertu

  • @fvv1680
    @fvv1680 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Рік тому +2

    እኔ እምለው የበሬ ቀንድ የሚያካክል ጠፊር የሚቀጥሉት እንኳን ለመስራት ለመብላት ይችላሉ?

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    ዋው ደስ ይላል በርቱ❤❤

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому

    የዘራሽውን እጨድሽ ማናችንም ከአምላካችን እናመልጥም ለግዜው ያሽነፍን ቢመስለንም ገባሽ

  • @ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ
    @ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ 2 місяці тому +1

    አደባልቀው😂

  • @sabito316
    @sabito316 8 місяців тому +1

    Mahder konjowa adnakish negn welahi

  • @ሀበሻሀበሻ-ኘ2ጘ
    @ሀበሻሀበሻ-ኘ2ጘ 11 місяців тому +1

    በሆላ😂😂

  • @ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር

    ምርጥዬ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому +1

    Btam yamadnkachawu artistocha alubet btam yamerale ❤❤❤❤

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Рік тому +2

    ዋው በጣም ደስየሚል ፊልም በርቱ❤❤❤

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል እና ትምህርት አዘል ናቸው አመሰግናለው ❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 11 місяців тому +1

    አስተማሪ ፊልም ነው😢😢😢

  • @yedonoko6306
    @yedonoko6306 Рік тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ባልታ ሚዲያ በርቱ ❤️❤️

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Рік тому +3

    አረፈ ይመሥላል እንየው

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b Рік тому +2

    ማርያምን ይህን ትልቅ ሰው ስወደው🥰🥰🥰🥰

  • @Aste221
    @Aste221 Рік тому +2

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @WudaseAbebe-j4v
    @WudaseAbebe-j4v Рік тому +1

    #wow le zemenu mihon mirt film

  • @heyatseid-ly6by
    @heyatseid-ly6by Рік тому +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ትምህርት አለው

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 Рік тому +3

    አሪፍ ነው👍👍

  • @SamiFifa-oj9vz
    @SamiFifa-oj9vz Рік тому +1

    ላአዎቃ ትልቂ ቱሩጉም ያልዎ ፊልም ናዎ እኔ ባባኩሌ ብዙ ታምረዋላዎ 👍👍👍👌👌❤️

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Рік тому +1

    ጥሩአስተማሪነዉ😢😢😢😢

  • @fekerteh157
    @fekerteh157 Рік тому +2

    ዋው ምርጥ ነው

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 Рік тому +1

    አለምእደዚሕነች በጣምየሚገርም የሕይወት አሥተምሮነው የምር!!!!!!!

  • @yeshiworkgetaye8246
    @yeshiworkgetaye8246 Рік тому +2

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @SifanMk-r4y
    @SifanMk-r4y Рік тому +2

    Wow betam arifi new 🥰🥰

  • @ruqia2274
    @ruqia2274 Рік тому +1

    ያሀገራችን ችግር 😢😢

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Рік тому +1

    Hulachenem yemewedacheu aretistoch nacheu beteley abat hunacheu yeseracheut arif film naew beretu

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ይህ ፊልም የተሰራው ሴቶች ህዓናትን ከማረዳቸው በፊት መሆን አለበት የሰው ልጅ ክፋት ሴት ወንድ አይልም በጥንተ ዘመን የ ዮዲት ጉዲትን ታሪክ አስታውሽ

  • @almanal7784
    @almanal7784 Рік тому +2

    ቀጥሉበት ተመችቶኛል 🎉

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Рік тому +2

    Wendemu honk yedferkew yemch kemr afekry

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому

    ይቺ ደሞ እንቁራሪት የሐያትሽን ንብረት ትሽጫለሽ እንድ

  • @natanibpower7408
    @natanibpower7408 Рік тому +1

    በጣም ደስ እሚል ማህደርዬ ድምቀት ነሽ በርቺ

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +1

    በጣም በጣም ምርጥ ፊልም

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому

    አንቺ ገልቱ አይሽ ስራሽን ለወንድምሽ ተረፍሽ ምን መሀይም ነሽ

  • @MadinaAhmad-o2t
    @MadinaAhmad-o2t Рік тому +2

    😮 27:38 27:39 27:41 27:42 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Рік тому +2

    ዋው ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @lubbunjira-zs8dk
    @lubbunjira-zs8dk Рік тому +1

    ፊልሙ ከአቫተር ጋ ተመሳሰለብኝ ሰዎች ፔ

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Рік тому +1

    Waw Yemr Mrt Astemari Film New

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Рік тому +1

    ቀጥ አርገህማ አላሳደካትም፣ንግግሯ ያስታውቃል!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    waw gerami film new baleqemiswan swedat iko yene qonjo

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl Рік тому +1

    ዋው ዋው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ Рік тому +1

    ገራሚፊልም😢😢😢

  • @ያብስራ-ቘ3ቈ
    @ያብስራ-ቘ3ቈ Рік тому +1

    😂😂ቅድምም ብኃላ ነው አሁንም በኃላ ነው😅😅

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Рік тому +1

    Wow ትልቅ ትምህርት ይቅር ማለት ጥበብ ነው

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul Рік тому +1

    Batme batam batam batam batam Arif film 🎥🎥 nwe des yelale eyute

  • @husab29
    @husab29 Рік тому +1

    ❤❤❤በጣም ደስ ይላል❤❤መጨረሻው❤❤ግን ትልቅ ትምህርት አለ❤❤

  • @sewihebite
    @sewihebite Рік тому +1

    wow❤❤😊

  • @robelwoldu8156
    @robelwoldu8156 Рік тому +2

    Amazing movie ❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Рік тому +2

    በ😭😭ነዉየሰማዉት ቃልጣምአሰለቀሰችኝ ወቅቱንያማከለነዉ ትልቅትምህረት የመጨርሻዉለይደግሞበ ጣም ይሚገርም ታረክ
    አምላክሆይ ሀገራችንበምህረትህአሰብልን😭

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Рік тому +2

    ቡሀላ😂😂😂😂

  • @sebleyehuns9776
    @sebleyehuns9776 Рік тому +1

    በእውነቱ አስተማሪ ነው።

  • @Kingkassa1
    @Kingkassa1 Рік тому +3

    😍😍😍

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Рік тому +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ

  • @mohamedmohamed-xy2gv
    @mohamedmohamed-xy2gv Рік тому

    አሰተማሬ የምትሉት ምኑ ላይ ነው በቃና አይነት ሰላየሁት ይሁን ምንም አልተመቸኝ በተለይ ጓደኛዋ የተገደለቸባት

  • @henokaregahegne845
    @henokaregahegne845 Рік тому

    አዳም ከመንግሰተ ሰማያት የወጣው በማን እንደሆነ እንዳይረሳ
    ጋሽ ደራሲ😮

  • @helisenhelen3568
    @helisenhelen3568 Рік тому +1

    Setochi Ke goneshe nen

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 11 місяців тому

    እውነትም እትዬ ሰሎሜ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Рік тому +1

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው መማር ብችል

  • @abebech8547
    @abebech8547 Рік тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ምረጥ ፊልም ነዉ

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Рік тому +1

    ቡሀላ😂😂😂😂

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 10 місяців тому

    እሾህን በእሾህ

  • @saras3348
    @saras3348 Рік тому +1

    Bexam arif new❤❤❤😢😢😢

  • @henokaregahegne845
    @henokaregahegne845 Рік тому

    "ወንዶች ክፉዎች ጨካኞች... ናቸው" ብላ ለአባዬ መናገር😂😂😂

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Рік тому +1

    Wawwww aref film new des yelele

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ Рік тому +1

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Рік тому +16

    Aerif new Egzabehir ye Ethiopian selam yamatalan