Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ኢኤሚኤሶች እንወዳችኋለን
አቤት ትንታኔ እግዛብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ መልካም. አዲስ አመት
ስለጁዋር ሲያወሩ አያፍሩም ከእብይ በላይ ሀገራችን ላይ ወንጀለኛ ሰው የለም
እግዚአብሄር ይባርክሽ። ድርጅትን launch ባደረግሽበት እለት online ተከታትዬ እድናቆቴን ገልጫለሁ።እግዚአብሄር አላማሽን ያሳካልሽ።በእውቀቴና በልምድ የምረዳሽ ካለ ፈቃደኛ ነኝ
ወንድማገኝ እንወድሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
EMS❤❤❤❤happy new year 🎊 🎉
EMAS yeis EMAS👍
ትክክል ፔጥሮስ
ሰላም ❤❤❤❤❤
በፋኖ መዳከም ተስፋ በመቁረጥ ወደ ጀዋር ደጋፊነት ጥሩ ነው ።ኮንፊውዝድ እና ኮንፊውዥን ያለውን አስታውሱ እሽ ሰገጤዎች!!!!!!
ሚኖ አንቴ ሚን ማለቲ ኖ ኢንዴ አንቴ ኢፈሪ ኢስቲ ዚሚ ቢሌ ኢንቲን አቲበል ኢሊና ይኑሪ
በርቱ❤
ጴጥሮስ ትክክል
አይ የብልፅግና ጉዞ 😂 በ ሶስት ሳምንት ትጥቅ ብቻ ሳይሆን የ አማራውን ሱሪ እናስፈታለን ብሎ ገብቶ፣ አሁን ላይ የ አገዛዙ የ ህልውና አደጋ ውስጥ ግብቻለሁ፣ ማለቱስ? ገና ገና ፣ ብልፅግና እስኪያስገሳው ይቀጠቀጣል!! ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ!!
መንግሥት የፈራው WBO ወደ ፊንፊኔ እየገሠገሠ ስለሆነ ነው። ፋኖ አትበል።
ብልፅግና የ ጃዋርን ዋንኛ ሃሳብ ተግባራዊ እያደረገ ቢሆንም፣ የ ሀሳቡን ባለቤት ወደጎን በመግፋቱ፣ የ በቤተሰብ ፀብ መነሳቱ ተጠባቂ ነው፣፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ጃዋር ብልፅግናን በ ያዘው አጀንዳ ሳይሆን በ አተገባበሩ ዙሪያ ምክር ሲሰጥ ሰንብቷል፣፣ ነገር ግን ብልፅግና ሃሳቡን እንጂ ሰውየውን ወደ ሹመት ባለማምጣቱ እነሆ እሰጥ እገባው እየጋመ ይገኛል!! ኢትዮዽያዊያን ግን ማን ምን እንደሆነ እና ለምን እንደቆመ ጠንቅቆ ያውቃል፣፣
መንገዱ ነው መኪናው ነው ከሾፌሩ ነው ችግሩ እረ ፈጣሪ ታደገን እባክኽን!!!
አንቴ ኢውነቲን ኖ ሜንገዱ ኖ መሰለኝ ኢናስተካኪሎ
እስቲ ካንተ ጋር ሚያወራው ጴጥሮስ በደንብ ስማው ያላቹበት የሀሳብ ልዩነት ቢያንስ በጁሀር ጉዳይ ብቻ ያንተና የፒተር ሀሳቦች አወዳድር ሞተሀል ፒተር ከረባት ሸሚዝ ለብሰው ስለጁሀር ጊዜ ወይም ሚዲያ ላይ መውጣት ለምን አስፈለገ ብሏል ምርጥ ሀሳብ ነው ለጁሀር እውቅና መሰጠት ስለሆነ
🙏🙏🙏
ወደፊትከፋኖት
ብልፅግናን አምኖ የተኛ ህዝብ ተርፉ እልቂት ነው!! የ ኦህዴድ አገዛዝ የ ኢትዮዽያ ህዝብ በሙሉ ቢያልቅ ግድ የለውም
አብይ ደሀን አስለቅሴ የፍጠር ቁጠ ነው አለሀ ይቅር ይብለን
ወንድም አገኝ ደሴ ከተማላይም ለአካባቢ ጥበቃበሚል ወጣቱን ስራአጡን አየወሰዱነው ቤተሰቦቻቸውአነዳይሰሙመመዝገባቸውን ከዛም ወደካምፕለመውሰድ አየሰሩ ነው ደሴከተማ ላይሌሎች ከተማ ላይ አሚደረገው ዝርፌያ የፖሊስሀይሉ ሚንሻን በማሰማራት ዝርፌያላይናቸው ከዛም ወደ ፋኖለማሳበብ አየጣሩ ነው
PETER...ጁሓር ==ቄሮ ተነስ በማለት የግዲያ ቅስቄሳ በማድረግ በኩል ሚና በመጫወት= ስንቱን ሕዝብ ያስገደለ እንድሁም የሕዝብ ንብረት ያስወደመ ሰው ማሆኑን ትልቁዋ የኢትዮጵያ ከተማ የሆነቺው የ ሻሼመኔ= ከተማ==በቂ ማስሬጃችን ናት ====ኣፍ ያለው ይናገር==ጆሮ ያለው ይስማ
ድል ለአማራ ፋኖዎች❤❤❤
እኔ ያልገባኝ ነገር በኦሮሞ ፖለቲከኞች ስንት ጊዜ ወይም እስከመቼ እንታለል? ምክንያቱም እነሱን የምትመስለውን ኢትዮጵያን እስኪገነቡ ድረስ እኛን ለማታለል እና ከእነሱ ጋር የምናደርገውን ትግል ለማደናቀፍ በፈለጉት ጊዜ አብረን አይደለንም ይላሉ ሲፈልጉ አብረን ነን ይላሉ። እኛን ለጦርነትና ረሃብ አጋልጠው እርስ በርሳቸው በደንብ ሲተባበሩ ከችግራችን ለመውጣት ከመስራት ይልቅ ፕሮፓጋንዳቸውን በማስተላለፍ እንከተላቸዋለን😡 ይህ የተቀረው ኢትዮጵያዊ በሶሻል ሚዲያ የሚያደርጉት ደደብ ተግባር ነው😡 እባካችሁ ከችግሩ ለመውጣት እንዴት እንደምንችል እንስራ⁉️ አሁን ኢትዮጵያ የምትፈልገው ይህ ነው ? ፕሮፓጋንዳቸውን ማስተላለፍ አቁም ወገኖቼ?? የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው የኦሮሞ ፖለቲካ 💔 ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ይጠብቅ🙏
❤❤❤❤❤❤❤
እረ እፈሩ ያወራችሁት ቨዲዮ አለ ያሳፍራል በአንድ ምላስ ሁለት እራስ ሲሳይን መተቸት ህጻንነታችሁ ያሳያል እፈሩሩ
👍👍👍👍👍👍
ብል*ግና ፓርቲ ከህዝብ ስለተነጠለ አብይን የሚተች ነገር ሲነገር ይደነግጣሉ ወንጀላቸው ያስደነግጣቸዋል
አይ ጴጥሮስ? አንተ ሲሳይ ያሽማግሌ በዚያን ወቅት ምን ብለህ ነበር? ለማንኛውም አጨብጫቢ የነበርክ ግን አሁንም መሻሻልህን አደንቃለሁ።
Abiye sold all the kings gold. Shame, he stole Ethiopian treasure !
Gizaw yet tefa yawum beIh gize betam hakeg a mizanaai besal gazetegna yihun activist melkam sew new ebakachihu Yale etin asawukun
ትጅ መቼም ላንቺ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቢቻል ከእኔ እስር አመት ብሰጥ ደስ ይለኛል ግን እግዚአብሔር ይህንኑ እድሜ ይሰጣል እጸልያለሁ
አሽቃባጮች ከናንተ በላይ ጀዋርንየተቸ የጮሀ ያስጮሀ ያኮረፈና የተበተነ ምስክር ናችሁ አሁንግን ብሔርተኝነት አንድ ሆናቸሁ የገርማል የምትሰሩ ያስቃል ግልብ ናችሁ አገርን አሰቀድሙ
Enkoin la 2025 adrasachihu lhulume ya Éthiopien selame selam salame yaregilen 😊😊😊era salame bakerebe kan aregilen selame🎉🎉🎉🎉
ወንድም አገኝ ባለህበት ነው አብይ ለጁሀር እንደዚህ ያለው? ልክ እንደነበረ ሰው ከጁሀር መጽሀፍ ላንተ ኮንተንቱ ይሄ ነው የሐሳብ መግማማት ገጠመህ እንዴ? ውነቴን ነው ትርፍ ትውልድ ነህ
ፒተርዬ ግድ የላችሁም የበለጠ የሚያምርባቹ ስለሰላም ስታወሩ ነው ጨክናቹ ስለሰላም አውሩ ኢትዮጲያ አታስሳዝንም?እወዳቹዋለሁ!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ሰላም
ጆኖሳይደር ሆድ አተሮች ውሸት አይሰለቻችሁ ፀረ ተጋሩ
ተጋሩህ ሚንዲኖ ሚን ማለቲኖ ኢስቲ አቢራራ
❤❤❤❤
❤❤❤
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ኢኤሚኤሶች እንወዳችኋለን
አቤት ትንታኔ እግዛብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ መልካም. አዲስ አመት
ስለጁዋር ሲያወሩ አያፍሩም ከእብይ በላይ ሀገራችን ላይ ወንጀለኛ ሰው የለም
እግዚአብሄር ይባርክሽ። ድርጅትን launch ባደረግሽበት እለት online ተከታትዬ እድናቆቴን ገልጫለሁ።እግዚአብሄር አላማሽን ያሳካልሽ።በእውቀቴና በልምድ የምረዳሽ ካለ ፈቃደኛ ነኝ
ወንድማገኝ እንወድሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
EMS❤❤❤❤happy new year 🎊 🎉
EMAS yeis EMAS👍
ትክክል ፔጥሮስ
ሰላም
❤❤❤❤❤
በፋኖ መዳከም ተስፋ በመቁረጥ ወደ ጀዋር ደጋፊነት ጥሩ ነው ።ኮንፊውዝድ እና ኮንፊውዥን ያለውን አስታውሱ እሽ ሰገጤዎች!!!!!!
ሚኖ አንቴ ሚን ማለቲ ኖ ኢንዴ አንቴ ኢፈሪ ኢስቲ ዚሚ ቢሌ ኢንቲን አቲበል ኢሊና ይኑሪ
በርቱ❤
ጴጥሮስ ትክክል
አይ የብልፅግና ጉዞ 😂 በ ሶስት ሳምንት ትጥቅ ብቻ ሳይሆን የ አማራውን ሱሪ እናስፈታለን ብሎ ገብቶ፣ አሁን ላይ የ አገዛዙ የ ህልውና አደጋ ውስጥ ግብቻለሁ፣ ማለቱስ? ገና ገና ፣ ብልፅግና እስኪያስገሳው ይቀጠቀጣል!! ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ!!
መንግሥት የፈራው WBO ወደ ፊንፊኔ እየገሠገሠ ስለሆነ ነው። ፋኖ አትበል።
ብልፅግና የ ጃዋርን ዋንኛ ሃሳብ ተግባራዊ እያደረገ ቢሆንም፣ የ ሀሳቡን ባለቤት ወደጎን በመግፋቱ፣ የ በቤተሰብ ፀብ መነሳቱ ተጠባቂ ነው፣፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ጃዋር ብልፅግናን በ ያዘው አጀንዳ ሳይሆን በ አተገባበሩ ዙሪያ ምክር ሲሰጥ ሰንብቷል፣፣ ነገር ግን ብልፅግና ሃሳቡን እንጂ ሰውየውን ወደ ሹመት ባለማምጣቱ እነሆ እሰጥ እገባው እየጋመ ይገኛል!! ኢትዮዽያዊያን ግን ማን ምን እንደሆነ እና ለምን እንደቆመ ጠንቅቆ ያውቃል፣፣
መንገዱ ነው መኪናው ነው ከሾፌሩ ነው ችግሩ እረ ፈጣሪ ታደገን እባክኽን!!!
አንቴ ኢውነቲን ኖ ሜንገዱ ኖ መሰለኝ ኢናስተካኪሎ
እስቲ ካንተ ጋር ሚያወራው ጴጥሮስ በደንብ ስማው ያላቹበት የሀሳብ ልዩነት ቢያንስ በጁሀር ጉዳይ ብቻ ያንተና የፒተር ሀሳቦች አወዳድር ሞተሀል ፒተር ከረባት ሸሚዝ ለብሰው ስለጁሀር ጊዜ ወይም ሚዲያ ላይ መውጣት ለምን አስፈለገ ብሏል ምርጥ ሀሳብ ነው ለጁሀር እውቅና መሰጠት ስለሆነ
🙏🙏🙏
ወደፊትከፋኖት
ብልፅግናን አምኖ የተኛ ህዝብ ተርፉ እልቂት ነው!! የ ኦህዴድ አገዛዝ የ ኢትዮዽያ ህዝብ በሙሉ ቢያልቅ ግድ የለውም
አብይ ደሀን አስለቅሴ የፍጠር ቁጠ ነው አለሀ ይቅር ይብለን
ወንድም አገኝ ደሴ ከተማላይም ለአካባቢ ጥበቃበሚል ወጣቱን ስራአጡን አየወሰዱነው ቤተሰቦቻቸውአነዳይሰሙመመዝገባቸውን ከዛም ወደካምፕለመውሰድ አየሰሩ ነው ደሴከተማ ላይሌሎች ከተማ ላይ አሚደረገው ዝርፌያ የፖሊስሀይሉ ሚንሻን በማሰማራት ዝርፌያላይናቸው ከዛም ወደ ፋኖለማሳበብ አየጣሩ ነው
PETER...ጁሓር ==ቄሮ ተነስ በማለት የግዲያ ቅስቄሳ በማድረግ በኩል ሚና በመጫወት= ስንቱን ሕዝብ ያስገደለ እንድሁም የሕዝብ ንብረት ያስወደመ ሰው ማሆኑን ትልቁዋ የኢትዮጵያ ከተማ የሆነቺው የ ሻሼመኔ= ከተማ==በቂ ማስሬጃችን ናት ==
==ኣፍ ያለው ይናገር
==ጆሮ ያለው ይስማ