Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ እባርካቹ በበሌላውም ቀፆሉ በርቱ:
አማሰግነለዉ ጥሩ ምክር ነዉ በርቱ።
አምላክ ስራችሁን ይባር በዚሁ አጋጣሚ እኔንም ያመኛል ግን ስተኛ በግራ ጎኔ በኩል ጭብጥ አድርጎ ይይዘኛል ካልዞኩ በስተቀር አይተወኝም በጣም ቆይቷል እባካችሁ ምን ትሉኛላችሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ኤልሳል እና ዶክተር ኢየሩሳሌም እኔም ሰሞኑ በዚህ በትርፍ አንጀት ሰርጀሪ ተደርጌአለሁ እና ጥያቄዬ እህቶቼ ከአመት በፊት ከአንድም ሁለት ሶስቴ ሆዴን በጣም ወግቶ ይዘኝና ትንፋሽ በማሳጣት የሚንቀሳቀስ ይመስልም በጣም ያመኝ ነበር ሲያመኝ ለአንድ ሰዓትም ከዛም በላይ ያመኝና በራሱ ጊዜ ይተወኛል በአሁን ግን አጋጣሚ ፔሬድ ላይ ነበርኩኝ ከእንብርቴ ዝቅ ብሎ ማህፀኔ አከባቢ ነው በጣም ያመመኝ እያመመኝ ቆየና ፔሬድ ጨርሼ ሳምንት ከሞላኝ በኋላም ህመሙ እንደቀጠለ ነበር ነገር ግን በመሃለ ቀን ካመመኝ ማታ ይተወኛል ማታ ካመመኝ ቀን እየተወኝ በመጨረሻ ህመሙ ከማህፀኔ ከፍ እያለ ወደ እንብርቴ ደረሰ ህመሙ ከእንብርቴ በታች ሙሉ ሆዴም ቢሆን እናንተ እንዳላቹትም በቀኝ በኩል ይብስ ነበር ሆስፒታል ሔጄ እስካነር ተነስቼ ትርፍ አንጀት ነው ተብዬ በሁለተኛ ቀን ቀዶ ጥገና ተሰራሁኝ አሁን ዛሬ 12 ቀኔ ነው ያልገባኝ ግን ህመሙ እንዲህ ምልክት አሳይቶ ይጠፋልን ደግሞ ለምን ከማህፀኔ አከባቢ ጀመረኝ ካላስቸገርኳችሁ ብታስረዱኝ
ማሬ ቁስሉ በስት ቀን ዳነልሽ
Yemtserut hospital yet new
በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ! ያለኝ ጥያቄ ከጀመረኝ 7 ወር አከባቢ ሆኖኛል በቀኝ በኩል ሆዴ ላይ ህመም ይሰማኛል መጀመሪያ አከባቢ ብዙ ስዓት ቆሜ ስሰራና ማታ አልጋ ላይ በጀርባ ስተኛ ነበረ የሚያመኝ ከዛ ትንሽ ትቶኝ ነበረ ማለቴ ማታ በጊዜ መተኛት ሳቆም አሁን ግን ማታ ስተኛ እንቅልፍ ሳይመጣ በጀርባ ተኝቼ ከቆየው ህመምም ይሰማኛል ደግሞ አብጦ ያስታውቃል ማለቴ አብጦ ይንቀሳቀስና ይወርዳል ኢንተርኔት ላይ እንዳየሁት ከሆነ ቦታው የትርፈ አንጀት ቦታ ነው ግን እናንተ የሚትሉት ምልክት አልታየብኝም። ምን ይሁን? ሀክም ቤት ለመሄድ መርከብ ላይ ነኝ አስፈቅጄ እንዳልሄድ በcovid ምክንያትና በአንድ አገር የሚንቆየው በጣም ትንሽ ቀን ከመሆኑ የተነሣ አይፈቀድም እግዚአብሔር ካለ ከተወሰነ ቀናት በኋላ የመውረድ ተስፈ አለኝ ብሆንም ከእናንተ ምክር እፈልጋለሁ ፤ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
እናመሰግናለን 🙏
አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ
Thank you D/r Elizabet & Eyorsalem .
Tebareku gate yebarkh 💕🙏🇪🇹
እናመሰግናለን
በርቱልን ልጆች ጎበዞች እናንተን ስናይ የትውልድ ተስፋ ድባብ እንደሚታዬን ሁላ የወሲብ አላስፈላጊ የ666 ት/ምት ምታስተምረውን ልጅ ያዙልን ባካችሁ
thank you docitor❤❤❤❤
Thanks doctors
መልካም !!
እናመስግናለን ግን ስለምልክቱ ተናግራችኋል ወይስ ጆሮዬ ነው
ሰላም እንዴት ናቹ ለምትሰጡን መረጃ እና መሰግናለን
❤ደስ 🎉🎉🎉ብሎኛል😮
❤🎉🎉🎉ጎበዝ በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
0:28 Wow arif new
enamesegenalen doctor ename ke 5 kene befit neber yeteserawet ena kuselu betame new yechemededeg
በልቶ እንቅስቃሴ ማድረግ ወይም sport መስራት ትርፍ አንጀት ያመጣል?
1 ጊዜ ትርፋንጀት ይዞን ሰርጀሪ ከተደረግን በውሀላ ድጋሚ እንታመማለን?
ከሆስፒታል በኦፕሬሺንተሰርቸነበርነገርግንአሁንምቁርጠትአለብኝ እናሆዴአልፎአልፎሆዴይጮሃል ምንድምነው
የት ሆስፒታል ነው የምትገኝት እባካችሁ ለመታየት እፈልጋለሁ
የ5አመት ልጅ ሆድ ቁርጠት በተደጋጋሚ የማታል በቀኝ በኩል ከንብረት በታች ይወጋታል ማስመለስ እና የምግብ ፍላጉታ በጠም ቀንሳል አኪቤት ወስጃለሁ ቫክቴርያ ተብሎ ሽሮፕ ወስዳለች ለወጥ የለውም
ከቀዶ ጥገና በኋላ በስንት ቀን ነው መታጠብ የሚቻለው
Thank you
ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጣችኝ አመሰግናለሁ ።
Terekez akababi ememu endet nw ?
ine yimilachu geta iyesus yibarikachut gin andi tiyake alegn isum migib salibela koyiche ke belawit behohala betam woden iyamemegn new ke himemu yetenesa jerbayenim betam iyamemegn nw 4 amet honolignal himemu litwegn alichalem min alibat yetirif anjet neger yihun ?takimiyalew gin minim ayishalegnm yejeribaye himem betam beza hodem betam bolichi bolichi yemil dimetsi yasemagnal min yihun alawikim please ?????
no answer
Enamsegnalen yene ken Ehetoche
የስልክ ቁጥራችሁን ብሰጡን ምናለኡውነት ለኛብላችሁከሆነ የምመከሩን
Ere motehrn endez yamtal gn alitrasawind taye bilewat aytayaim minim yelem aliwat gn yamatal
eshi teyakeye megeb belto situp mesrat terf anjet yasizal de ??
ሰላም ለነት የሆን በናታችሁ እኔ በጣም ጨንቆኝል የምኖርው ዱባይ ነው በግራ ጉኑ የሆነ ነገረ የሰማኝል እባካች እረዱኝ
ዳክተር በአላህ ጥያቄነበርኝ በምን ላነግርሽ እህቴ በአላህ መልሽልኝ
እንብርት ጋር ከላይ ህመም ይሰማኛን ይህ ትርፍ አንጀት ነው ወይ
Terf anjet opreaiyoun hog nebr 1 amet hong meleso yemetal endi eski melesulg
የአንጀት መውረድ ሚባለው ምንድነው?
Wegebu tebab suri melbes hodachenen machenanekm menseaw nw berase yaregagetkutnw
ጥሩ መልዕክት ነው ግን አንችኛዋ ደረትሽን ሸፍኚ ማንም ለማሳሳት ነው
አረ የወገብ መዳሄነት ንገሩኝ
ወይባ ሙቂ
ኧረ ዶክተር መቀመጫዬ ውስጥ እብጠት አለ ሠገራ ለማውጣት እቸገራለሁ ሆዴን ይነፋኛል ምግብ አይፈጭልኝም በቃር መልክ ይወጣል በጣም ተቸገርኩኝ መፍትሄ ካለሽ የሠው ሀገር ነው ያለውት መላ በሉኝ በጌታ
ኪንታሮት ነው ችሀችክ
Sistren selam nachu enys kitty gon lay yabtebgal
አልገባኝም
Ande gize ketekesete behuala dgami yefefeter edel alew ende
Yehone gize lay hoden tnsh gize amogn keza ahun lay mnamn be kegn bekul yamegnal gnn lela mnm yelem , gn abzagnawn gize tayfod yeyzegn nbr so ahun hode dmts alew ena be qegn bekul himem ..... eski amakrugn
እመስግናለን ግን አንድ ጠያቂ አለኝ እኔ በጣም በአንድ ጉኒ ያመኛል ከዛደሙ እግሪ ነው በቅኝ በኩል አንድ አመት ሁንይ የአለሁ አረብ አገር ነው
እኔም እንደዞወ እኔኮን እግሬን ነወ ያሚያመኝ ተኝቼ ሰነሳ መቆም ነወ የሚያቅታኝ
እስቲ ንገሪኝ አሞኝ ነበር እንብርቴ ዙሪያውን ነው የሚያመኝ ዶክተ ስንሄድ ደም ምርመራ ብቻ አድርጋ ሰላም ነው አለች መጀመሪያ ሆዴን አስተኝታ ስትዳብሰኝ ትርፍ አንጀት ነው ብላ በርግጠኝነት አስባ ነበር
እኔ ትርፍ አጅት መቶቢን።ዎፕርሽን ተደርገለሁ
እናዳንሽ
ምልክቶቹ እንዳሉ ሆነው ግን ይሄ በሽታ ምንም አይነት ምልክት ሳያሳየን የትርፍ አንጀቱ መጠን ሊያድግ እና መጥፎ ደረጃ ላይ ሊያደርሰን ይችላል????
አረ መላ በሉኝ በቀኝ በኩል ሺሼጋ በጣም እያመመኝ ነው ምድነው የምታውቁ
ቴንኪዪ ከልብእነመሰጊነሌ
በህጻን ልጅ ሲከሰትስ
ሀይ
አለመሳቅ አይቻልም የአርቲስታቻችን የቲክቶክ ቪድይዎ ቅሌት በማየት ቤተሰብ ይሁኑ
Thank you for your information but Pls just remove your mask when you talk
10Q
doctor endalechu endalechu endalechu abezachu doctor adelachum ende
ጌታ እባርካቹ በበሌላውም ቀፆሉ በርቱ:
አማሰግነለዉ ጥሩ ምክር ነዉ በርቱ።
አምላክ ስራችሁን ይባር በዚሁ አጋጣሚ እኔንም ያመኛል ግን ስተኛ በግራ ጎኔ በኩል ጭብጥ አድርጎ ይይዘኛል ካልዞኩ በስተቀር አይተወኝም በጣም ቆይቷል እባካችሁ ምን ትሉኛላችሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ኤልሳል እና ዶክተር ኢየሩሳሌም እኔም ሰሞኑ በዚህ በትርፍ አንጀት ሰርጀሪ ተደርጌአለሁ እና ጥያቄዬ እህቶቼ ከአመት በፊት ከአንድም ሁለት ሶስቴ ሆዴን በጣም ወግቶ ይዘኝና ትንፋሽ በማሳጣት የሚንቀሳቀስ ይመስልም በጣም ያመኝ ነበር ሲያመኝ ለአንድ ሰዓትም ከዛም በላይ ያመኝና በራሱ ጊዜ ይተወኛል በአሁን ግን አጋጣሚ ፔሬድ ላይ ነበርኩኝ ከእንብርቴ ዝቅ ብሎ ማህፀኔ አከባቢ ነው በጣም ያመመኝ እያመመኝ ቆየና ፔሬድ ጨርሼ ሳምንት ከሞላኝ በኋላም ህመሙ እንደቀጠለ ነበር ነገር ግን በመሃለ ቀን ካመመኝ ማታ ይተወኛል ማታ ካመመኝ ቀን እየተወኝ በመጨረሻ ህመሙ ከማህፀኔ ከፍ እያለ ወደ እንብርቴ ደረሰ ህመሙ ከእንብርቴ በታች ሙሉ ሆዴም ቢሆን እናንተ እንዳላቹትም በቀኝ በኩል ይብስ ነበር ሆስፒታል ሔጄ እስካነር ተነስቼ ትርፍ አንጀት ነው ተብዬ በሁለተኛ ቀን ቀዶ ጥገና ተሰራሁኝ አሁን ዛሬ 12 ቀኔ ነው ያልገባኝ ግን ህመሙ እንዲህ ምልክት አሳይቶ ይጠፋልን ደግሞ ለምን ከማህፀኔ አከባቢ ጀመረኝ ካላስቸገርኳችሁ ብታስረዱኝ
ማሬ ቁስሉ በስት ቀን ዳነልሽ
Yemtserut hospital yet new
በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ!
ያለኝ ጥያቄ
ከጀመረኝ 7 ወር አከባቢ ሆኖኛል በቀኝ በኩል ሆዴ ላይ ህመም ይሰማኛል መጀመሪያ አከባቢ ብዙ ስዓት ቆሜ ስሰራና ማታ አልጋ ላይ በጀርባ ስተኛ ነበረ የሚያመኝ ከዛ ትንሽ ትቶኝ ነበረ ማለቴ ማታ በጊዜ መተኛት ሳቆም አሁን ግን ማታ ስተኛ እንቅልፍ ሳይመጣ በጀርባ ተኝቼ ከቆየው ህመምም ይሰማኛል ደግሞ አብጦ ያስታውቃል ማለቴ አብጦ ይንቀሳቀስና ይወርዳል ኢንተርኔት ላይ እንዳየሁት ከሆነ ቦታው የትርፈ አንጀት ቦታ ነው ግን እናንተ የሚትሉት ምልክት አልታየብኝም። ምን ይሁን? ሀክም ቤት ለመሄድ መርከብ ላይ ነኝ አስፈቅጄ እንዳልሄድ በcovid ምክንያትና በአንድ አገር የሚንቆየው በጣም ትንሽ ቀን ከመሆኑ የተነሣ አይፈቀድም እግዚአብሔር ካለ ከተወሰነ ቀናት በኋላ የመውረድ ተስፈ አለኝ ብሆንም ከእናንተ ምክር እፈልጋለሁ ፤ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
እናመሰግናለን 🙏
አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ
Thank you D/r Elizabet & Eyorsalem .
Tebareku gate yebarkh 💕🙏🇪🇹
እናመሰግናለን
በርቱልን ልጆች ጎበዞች እናንተን ስናይ የትውልድ ተስፋ ድባብ እንደሚታዬን ሁላ የወሲብ አላስፈላጊ የ666 ት/ምት ምታስተምረውን ልጅ ያዙልን ባካችሁ
thank you docitor❤❤❤❤
Thanks doctors
መልካም !!
እናመስግናለን ግን ስለምልክቱ ተናግራችኋል ወይስ ጆሮዬ ነው
ሰላም እንዴት ናቹ ለምትሰጡን መረጃ እና መሰግናለን
❤ደስ 🎉🎉🎉ብሎኛል😮
❤🎉🎉🎉ጎበዝ በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
0:28 Wow arif new
enamesegenalen doctor ename ke 5 kene befit neber yeteserawet ena kuselu betame new yechemededeg
በልቶ እንቅስቃሴ ማድረግ ወይም sport መስራት ትርፍ አንጀት ያመጣል?
1 ጊዜ ትርፋንጀት ይዞን ሰርጀሪ ከተደረግን በውሀላ ድጋሚ እንታመማለን?
ከሆስፒታል በኦፕሬሺንተሰርቸነበርነገርግንአሁንምቁርጠትአለብኝ እናሆዴአልፎአልፎሆዴይጮሃል ምንድምነው
የት ሆስፒታል ነው የምትገኝት እባካችሁ ለመታየት እፈልጋለሁ
የ5አመት ልጅ ሆድ ቁርጠት በተደጋጋሚ የማታል በቀኝ በኩል ከንብረት በታች ይወጋታል ማስመለስ እና የምግብ ፍላጉታ በጠም ቀንሳል አኪቤት ወስጃለሁ ቫክቴርያ ተብሎ ሽሮፕ ወስዳለች ለወጥ የለውም
ከቀዶ ጥገና በኋላ በስንት ቀን ነው መታጠብ የሚቻለው
Thank you
ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጣችኝ አመሰግናለሁ ።
Terekez akababi ememu endet nw ?
ine yimilachu geta iyesus yibarikachut gin andi tiyake alegn isum migib salibela koyiche ke belawit behohala betam woden iyamemegn new ke himemu yetenesa jerbayenim betam iyamemegn nw 4 amet honolignal himemu litwegn alichalem min alibat yetirif anjet neger yihun ?takimiyalew gin minim ayishalegnm yejeribaye himem betam beza hodem betam bolichi bolichi yemil dimetsi yasemagnal min yihun alawikim please ?????
no answer
Enamsegnalen yene ken Ehetoche
የስልክ ቁጥራችሁን ብሰጡን ምናለ
ኡውነት ለኛብላችሁከሆነ የምመከሩን