"ፀሐይ ለአማራ ክልል ቢሰጥ ኦሮሚያ ይጨልም ነበር" 🤣 || የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 27 днів тому +2

    Keld yimeslal gin betam strong message hul giz gobez pastor geta yibarkih 🎉🎉🎉

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr Місяць тому +3

    Era Paster Henoki Eghizabiheri zemenhyin yibarekewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula Місяць тому +2

    አስተዋይ ከምንጩ ጥበብን ይቀዳል የሚስቅ ይስቃል እንደሰማኸው ነው

  • @marmardaniel4931
    @marmardaniel4931 Місяць тому +3

    You are a blessing to us!!!

  • @christianempirevictory
    @christianempirevictory  3 місяці тому +3

    Wow tebarek

  • @nanayeee27
    @nanayeee27 2 місяці тому

    Heni😂😂😂😂tabarek❤🙏🏾

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 27 днів тому

    ❤😂

  • @FrehiwotFisshaye
    @FrehiwotFisshaye 2 місяці тому

    gata abzto ybarkh lemdrachn lebereket hun

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Місяць тому

    Je zak wey chweta gezeye aydelem geta Jesus yemetal 😢😢😢

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Місяць тому

    Tililik tsimam hitsanat ekaka eyetechawetu😂😂😂

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh Місяць тому

    Ayesewu ahya,,,,

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 Місяць тому +7

    ስታንዳፕ ኮሜዲ ነው ስብከት አልገባኝም

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 25 днів тому +1

      ልብህን ክፈተው

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 19 днів тому

      ምንድን ነዉ ልብ መክፈት? አጉል ማጎብደድ ​@@Michael-b2w7u

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Місяць тому +1

    ለማሳቅ ብለህ እንደማትሰብክ እርግጠኛ ነኝ....

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh Місяць тому +2

    Amhara,,,,,erasu tshayi new,,,,

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 Місяць тому +2

    መክነሀል!!! እግዚአብሔር ይማርህ!

  • @dawitl6796
    @dawitl6796 12 днів тому

    ወንጌል comedy ሆነ ማለት ነው? የትኛው ደቀመዝሙር እንዲህ ሰብኳል? ይሄ ፌዝ የት ያደርሰን ይሆን?

  • @Samila10
    @Samila10 26 днів тому

    ፖስተሮቻችን ቀልድ አበዙ. ተዉ ተመለሱ

  • @MazaMaza-ep9gd
    @MazaMaza-ep9gd 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂heni ዎድሃለዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @bisratb7989
    @bisratb7989 24 дні тому

    እርእሱን ብታስተካክሉት

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Місяць тому

    አይ የጅል ቀልድ

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he Місяць тому

    Joke አይብዛ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Місяць тому +4

    አንተ ለምን ኮሜዲነት አትገባም አርቲስት እናንተ እያላቹ ወንጌል እንዴት ይድረስ

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 25 днів тому +1

      ወንጌል ማለት ይህ ነው ከሀይማኖተኝነት ውጣ

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 Місяць тому

    ጅላጅል ጅሎችን ሲያስቅ.

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 Місяць тому +1

    አይ ፓስተርዬ ፈረንጅኛው ፍፁም አያምርብህም ተወና በተሰጠህ ቃል አስተምር የሚያምርብህ እሱ ነው ካልሆነ ይበልጥ እየተሳቀብህ ትሳቀቃለህ እውነቴነው ይቅርብህ ለቀልድም ብለህ አትሞክረው

  • @demekesisay5886
    @demekesisay5886 Місяць тому

    denkoro pastor!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Місяць тому +2

    እረ ባካችሁ ጴንጤዎች ጊዜው የሚፀለይበት እንጂ የሚገለፈጥበት አይደለም መፅሐፍ ዘመኑን ዋጁ ይላል ።

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 28 днів тому

      ትክክክል

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 19 днів тому

      ሲገባህ እኮ የነቃ ሰዉ ቢኖር ከመድረክ ዉረድ ይለዉ ነበር ይኼንን ፌዘኛ።

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh Місяць тому

    Ye Durye sbsb,,,,,!!!

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh Місяць тому

    Ethiopia west yemigegn ,,,,Essa,,,,Ante neh,,,!!!

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 28 днів тому +1

    እኔ እንደዚህ ያለ ወንጌል አልሰማሁም

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 25 днів тому

      ምን አይነት ነው የሰማህው

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh Місяць тому

    Tsdk be deret,,,yetawekal!!!

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Місяць тому +1

    የማዝነዉ አንተን አሰተማሪ ብለዉ የተቀመጡት ድንዙዞች ናቸዉ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Місяць тому

    አሁን ይህ ስብከት ነው ወይስ የኮሜዲያን ምሽት እምነቱ በቁም የሞተና የማንም መጫወጫ እንደሆነ ያሳያል።

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Місяць тому +1

    የሰዎች መገልፈጥ ድንቁርና ጌታ ይገስፅህ አንተን የሚሰሙ ስራፈቶች

    • @TsegabMageru
      @TsegabMageru Місяць тому +1

      Anchin erasu geta yigesitsish

    • @karemkabadade
      @karemkabadade Місяць тому +1

      Yamiyaweraw lamigebaw saw kum ngr nw

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 25 днів тому +1

      እንኳን እኛ ልኡሉ በሰማይ ይስቃል ይላል መሳቅ ሀጢአት አደለም

  • @haileladank9128
    @haileladank9128 Місяць тому +1

    አቤት ውሸት

  • @SagePro1
    @SagePro1 Місяць тому +1

    አንተ ደሞ የመቼው አስቂኝ ነህ በስተእርጅናህ ትፈነዳለህ እንዴ አይደብርህም