CHRISTIAN EMPIRE
CHRISTIAN EMPIRE
  • 82
  • 1 045 622

Відео

በፍፁም ወንዶች መስማት የሌለባቸው ምክር ለሚስቶች || ፓስተር ቸሬ Pastor Chere || የ2 ሰዓት ትምህርት አዉዱን ሳይለቅ በ15 ደቂቃ ሙሉ መልዕክት
Переглядів 17628 днів тому
ይህ ቪድዮ ከፓስተር ቸሬ ትምህርቶች ላይ እየተቀነጨበ የተዘጋጀ ሲሆን በተቻለ አቅም ፓስተር ቸሬ የሰበከበትን አውድ ባለቀቀ መንገድ እንዲሆን ሆ ተዘጋጅቷል። ስለሆነም በዚህ ቪድዮ እንድትባረኩበት ጋብዣችኋለሁ ፤ ቪድዮውንም ላይክ በማድረግ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ ! እናመሰግናለን
ጴንጤ ወይን መጠጣት ከፈለገ ማድረግ ያለባቸው ነገሮች 🤣🤣🤣 ||ዳዊት ፋሲል እያሳሳቀን እውነት እውነቱን ነገረን Dawit Fasil funny ||
Переглядів 277Місяць тому
ማሳሰቢያ በተቻለን አቅም የምንለቃቸው ቪድዮዎች የሙሉ መልዕክቱን አውድ እንዳይለቅ እና የተለየ አውድ እንዳይዝ እንሞክራለን ስለዚህ እርሶም Subscribe Like Comment በማድረግ ያበርቱን ተባረኩ !
"This is That is" 🤣 || የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ አስቂኝ ንግግሮች ስብስብ |Pastor Henok Singele funnies ||
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
🎙🎙🎙 ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire | ይህንን መልዕክት በተለያየ ስፍራ እና ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ የምትመለከቱ ወንድሞቼና እህቶቼ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ !! አሁን የምትገኙት በሐገረ ዩትዩብ ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire | በሚባል ከተማ ውስጥ ነው 🌇 እንኳን ደህና መጣችሁ 🎭 ይህ ቻናል መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ጨዋታዎች ፣ አስቂኝ ንግግሮች ፣ ስነ-ፅሑፍና ስነ-ተውኔት ፣ የተለያዩ አዝናኝ ጌሞች ፣ ከተለያዩ አገልጋዮች ጋር የሚደረግ አዝናኝ ቃለ መጠይቆች እና ሌሎችም ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች የሚቀርበበት በአጠቃላይ መንፈሳዊ ይዘታቸውን ያለቀቁ መዝናኛ ፕሮግራሞችን ...
አጭር ቆይታ || ከዘማሪ አውታሩ ከበደ ጋር || የኑሮ ውድነት አያስጨንቀኝም! | Awtaru Kebede |
Переглядів 348Рік тому
አጭር ቆይታ || ከዘማሪ አውታሩ ከበደ ጋር || የኑሮ ውድነት አያስጨንቀኝም! | Awtaru Kebede |
እጅግ አስቂኝ የዮናታን አክሊሉ ንግግሮች ተለቀቀ |የወንድ ዝንጅሮ ወንድ ሲወለድ አይወድም| Yonatan Aklilu Funny
Переглядів 3,4 тис.Рік тому
CHRISTIAN EMPIRE /ክርስቲያን ኢምፓየር / 👑በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች (Song lyrics) ከመልቀቅ በተጨማሪ የተለያዩ #የአልጋዮች አስቂኝ የመድረክ ንግግር #non stop የሆኑ የመዝሙር ውቅሮች (collections) #የተለያዩ መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልሞች #የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመንፈሳዊ ህይወት የሚጠቅሙ ዝግጅቶችን ያገኙበታል ስለዚህ Subscribe በማድረግ የደዉል 🔔 ምልክቷን በመጫን ዘወትር የምንለቀዉን ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ ቪድዮዉ ከተመቻችሁ Like መርሳት አግባብ አይደለም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ እና የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች | መልአክ 5 ማጂካል ቃላቶች አያውቅም | በሳቅ ገደሉን
Переглядів 18 тис.Рік тому
CHRISTIAN EMPIRE /ክርስቲያን ኢምፓየር / 👑በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች (Song lyrics) ከመልቀቅ በተጨማሪ የተለያዩ #የአልጋዮች አስቂኝ የመድረክ ንግግር #non stop የሆኑ የመዝሙር ውቅሮች (collections) #የተለያዩ መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልሞች #የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመንፈሳዊ ህይወት የሚጠቅሙ ዝግጅቶችን ያገኙበታል ስለዚህ Subscribe በማድረግ የደዉል 🔔 ምልክቷን በመጫን ዘወትር የምንለቀዉን ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ ቪድዮዉ ከተመቻችሁ Like መርሳት አግባብ አይደለም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Amazing Protestant Mezmur /2015/ CHRISTIAN EMPIRE/
Переглядів 337Рік тому
Amazing Protestant Mezmur /2015/ CHRISTIAN EMPIRE/
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር |ተማር ልጄ" ሚለው ዘፈን ምን ችግር አለው ? ምክር ነው| Bishop Dawit Funny
Переглядів 124 тис.Рік тому
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር |ተማር ልጄ" ሚለው ዘፈን ምን ችግር አለው ? ምክር ነው| Bishop Dawit Funny
የቢሾፕ ዳዊት እና የፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ) አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |ሰበታ ላይ ካርታ ተሰቶኝ መሬቱ የለም🤣|
Переглядів 107 тис.Рік тому
የቢሾፕ ዳዊት እና የፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ) አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |ሰበታ ላይ ካርታ ተሰቶኝ መሬቱ የለም🤣|
የሳምንቱ አዝናኝ ቲክቶክ |በረከት ተስፋዬ ለቴዲ ታገባለህ የሚል ትንቢት አመጣለት|
Переглядів 278Рік тому
የሳምንቱ አዝናኝ ቲክቶክ |በረከት ተስፋዬ ለቴዲ ታገባለህ የሚል ትንቢት አመጣለት|
አገልጋይ ዮናታን ስለ ልብሱ ምላሽ ሰጠ /እጅግ የሚያስቁ የበረከት ተስፋዬ እና የሌሎች አገልጋዮች አስቂኝ ፎቶዎች🤣/
Переглядів 548Рік тому
አገልጋይ ዮናታን ስለ ልብሱ ምላሽ ሰጠ /እጅግ የሚያስቁ የበረከት ተስፋዬ እና የሌሎች አገልጋዮች አስቂኝ ፎቶዎች🤣/
የ2014 አዝናኝ እና አስተማሪ የፕሮቴስታንት ቲክቶክ ስብስብ /ዮናታን አክሉሉ ለምህረታብ ምላሽ ሰጠ/
Переглядів 266Рік тому
የ2014 አዝናኝ እና አስተማሪ የፕሮቴስታንት ቲክቶክ ስብስብ /ዮናታን አክሉሉ ለምህረታብ ምላሽ ሰጠ/
የኔ ሚስት ድብ አይደለችም 🤣 /የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች/ Pastor Chere
Переглядів 209 тис.Рік тому
የኔ ሚስት ድብ አይደለችም 🤣 /የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች/ Pastor Chere
የአለማችን አስር ትላልቅ ቤተክርስቲያኖች /Top 10 mega churches/
Переглядів 2712 роки тому
የአለማችን አስር ትላልቅ ቤተክርስቲያኖች /Top 10 mega churches/
የመልካም ወጣት እጅግ አስቂኝ ምስክርነቶች ስብሰብ /ዮናታን አክሊሉን በሳቅ የገደሉ ምስክርነቶች/ የሽመልስ አብዲሳን ምክትል ኮት ሰረኩት😂
Переглядів 7592 роки тому
የመልካም ወጣት እጅግ አስቂኝ ምስክርነቶች ስብሰብ /ዮናታን አክሊሉን በሳቅ የገደሉ ምስክርነቶች/ የሽመልስ አብዲሳን ምክትል ኮት ሰረኩት😂
ርኆቦት አርት ሚኒስትሪዎች በሳቅ ገደሉን /የተመረጡ የርኆቦት አርት ሚኒስትሪ አስቂኝ ጭውውቶች/ Rehoboth Art Ministry funny
Переглядів 15 тис.2 роки тому
ርኆቦት አርት ሚኒስትሪዎች በሳቅ ገደሉን /የተመረጡ የርኆቦት አርት ሚኒስትሪ አስቂኝ ጭውውቶች/ Rehoboth Art Ministry funny
የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /ኢትዮጵያዊያን የቻይና እቃ ሲገዙ ምን ይላሉ ? 🤣/ Pastor Henok Funny
Переглядів 2,3 тис.2 роки тому
የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /ኢትዮጵያዊያን የቻይና እቃ ሲገዙ ምን ይላሉ ? 🤣/ Pastor Henok Funny
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /የትግራይ ልጆች ያስታውቃሉ/ Bishop Dawit Funny
Переглядів 257 тис.2 роки тому
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /የትግራይ ልጆች ያስታውቃሉ/ Bishop Dawit Funny
ኤፍሬም አለሙ/#አትሂድብኝ/ አዲስ መዝሙር ተለቀቀ
Переглядів 8252 роки тому
ኤፍሬም አለሙ/#አትሂድብኝ/ አዲስ መዝሙር ተለቀቀ
አስፋው መለሰ/በጅምር አይቀርም የኔ ነገር/(ማክሰኞ ከቤቱ አስክሬን ይወጣል) በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር
Переглядів 3992 роки тому
አስፋው መለሰ/በጅምር አይቀርም የኔ ነገር/(ማክሰኞ ከቤቱ አስክሬን ይወጣል) በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር
Kaleab Tsegaye_ ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ /ከመንገድ ላይ አነሳኸኝ/ ይህንን መዝሙር ሰምቶ ነፍሱ የማይለመልም የለም
Переглядів 56 тис.2 роки тому
Kaleab Tsegaye_ ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ /ከመንገድ ላይ አነሳኸኝ/ ይህንን መዝሙር ሰምቶ ነፍሱ የማይለመልም የለም

КОМЕНТАРІ

  • @Almetshay
    @Almetshay День тому

    ፖስተር ቸሬ ይሻላል ያለው ነገር በቀልድ እያደረገ ለማስተማር እየሞከረ ነው ያለው መሰለኝ ያው ስድቦቹሁ የእ/ር ቃል ላይ ባይገቡ ይመረጣል ሌባ ጨረራም ሌላም ሌላም ያኛው ግን ኦርቶዶክሶቹን መናገሩ ነው ሊቀድስ ሲገባ ብሔራዊ ውትድርና ምናምን ምን አገናኛው ለመደመጥ ለትኩረት ብላቹሁ ከእድሜያቹሁ አትውረዱ ገብርኤል የቆሎ ጓደኛ መሰለክ እንዲህ የምታወራ ስለ መላዕክት ያሳፍራል ምድረ ወረኛ አሁን አንተም አገልጋይ ነክ ወጣቱኑን ከጥፈት የምትመልስ አንተ ራሱ መላሽ አሰተካካይ ያስፈልግጋል ከክብራቹሁ አትወረዱ ያመነ የፈለገ ይመጣል ግዴታ የሌላውን እምነት ማንቋሸሽ አይጠበቅብክም እኮ ለዛው እየቀለዳቹሁ ልቦና ይስጣቹሁ😕😕😕

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational 4 дні тому

    😂😂😂

  • @user-ky4gs3gz5m
    @user-ky4gs3gz5m 4 дні тому

    መምህር ቸሬ ብሰማክ ብሰማክ የማይሰለቸኝ ምክር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @GetachewEjara
    @GetachewEjara 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @yonasbogaleshai4113
    @yonasbogaleshai4113 7 днів тому

    Amen

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 8 днів тому

    Amennn

  • @user-zf6kp4ij4e
    @user-zf6kp4ij4e 10 днів тому

    ❤tabarke.

  • @user-zk5fq2wx5q
    @user-zk5fq2wx5q 12 днів тому

    gata abzto ybarkh lemdrachn lebereket hun

  • @YoniZhabehą
    @YoniZhabehą 13 днів тому

    ❤አሜን

  • @michaelt5773
    @michaelt5773 13 днів тому

    teba tebe sel bekang 😂😂😂😂😂😂

  • @BibleVoice1
    @BibleVoice1 15 днів тому

    ua-cam.com/video/6dFq-_B0lcc/v-deo.html

  • @BibleVoice1
    @BibleVoice1 15 днів тому

    ua-cam.com/video/6dFq-_B0lcc/v-deo.html

  • @GaneteDabebe-bt9qf
    @GaneteDabebe-bt9qf 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 amennnnnnnn

  • @MdAnam-zz9vh
    @MdAnam-zz9vh 16 днів тому

    ameeeeen❤❤❤❤

  • @MdAnam-zz9vh
    @MdAnam-zz9vh 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @user-wp8hy4kp2v
    @user-wp8hy4kp2v 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 17 днів тому

    የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ሞላልኝ ለዘላለም ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።የአህዛብን ስራ በመቃወም ለእግዚአብሔር ክብር ስትቆም አየንህ።

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 17 днів тому

    ዋው ምርጥ ስርአት የሞላበት ክርስትና ነው በርግጥ??????? ሀሀሀሀ

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 17 днів тому

    ምርጥ ኮመዲ አስቂኝ

  • @amanuelb9083
    @amanuelb9083 20 днів тому

    Shalom

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 20 днів тому

    Yemibtebte Negere Yebtbethe Werna Eyamrhe Yekere Zengroe Mesaye 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yemizgahe Bshta Yezgahe Werena 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Turinafa Werna Gonboe Rase hhhhhaaaa😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 20 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Mesakiya Duba Rase Hodame Mene Yemeselale Ebkachue 😂😂😂😂😂

  • @Yohannes-l3t
    @Yohannes-l3t 21 день тому

    Wow Paster chere I love you!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yohannes Ahmed yiwedihal!!! Tebarekilin!!!

  • @user-tt6zf2wu6p
    @user-tt6zf2wu6p 22 дні тому

    የአቀማመድ ስርአት አስተካክል

  • @user-tt6zf2wu6p
    @user-tt6zf2wu6p 22 дні тому

    የአቀማመድ ስርአት አስተካክል

  • @Samuel.Anulo.
    @Samuel.Anulo. 22 дні тому

    ወው በሳቅ ገደልከኝ 😃😄😄

  • @user-nk5ps7kh2q
    @user-nk5ps7kh2q 24 дні тому

    Lemigebaw talk melikt alew ❤

  • @ShelerMan
    @ShelerMan 24 дні тому

    ወኔ ሰውነለካ ከብት የከብት ጥርቅም

  • @ShelerMan
    @ShelerMan 24 дні тому

    በዚልክ ሰው ሲጃጃል ያገርማል የሳቅ ጃም እራሱ ከዚህ የተሻለ አያዝናናም ምድረ ሌባ

  • @ShemketzakrasShema
    @ShemketzakrasShema 26 днів тому

    ሚዛን አልመጣህም

  • @nanayeee27
    @nanayeee27 27 днів тому

    Heni😂😂😂😂tabarek❤🙏🏾

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 27 днів тому

    Wowww egezabher yemsgni

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 27 днів тому

    ሄደህ ለአዲሶ ሰው መስክረህ ስንት ሰው ዳነ?

  • @WorqeTadesseWorqeTadesse
    @WorqeTadesseWorqeTadesse 28 днів тому

    Amenn❤

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 29 днів тому

    ክብር ማለት ምን እንደሆነ "የምታውቅ"አይመስለኝም"አንተ "ክብር የምትለው የአለምን ዝና"ነው።ምስኪኖች!!!

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 29 днів тому

    ፌዘኛን ይቀጣል አትሳቱ አይዘበትበትም አራዳነትህ ሲቀፍ ማፍያ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe 29 днів тому

    መቀለጃ ኮሜዲ አታርጉት ዋጋቹ አለ ህዝቡ ግን መዝናኛ መስሏቸዋል ቲያትር ብትሰራ ያዋጣሀል

  • @asetesfu9107
    @asetesfu9107 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AsmamawAsheber
    @AsmamawAsheber Місяць тому

    ቦረደዮ

  • @AlemshitDaru
    @AlemshitDaru Місяць тому

    Amen Yemtlu Yihnnm Amen Belu Lbonachhun Yimelsilachihu

  • @BirtukanBurte-wz7bt
    @BirtukanBurte-wz7bt Місяць тому

    ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው ሰለ ትዳር እንድትመክረኝ ነበር

  • @BirtukanBurte-wz7bt
    @BirtukanBurte-wz7bt Місяць тому

    ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው ሰለ ትዳር እንድትመክረኝ ነበር

  • @BirtukanBurte-wz7bt
    @BirtukanBurte-wz7bt Місяць тому

    ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው ሰለ ትዳር እንድትመክረኝ ነበር

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co Місяць тому

    ua-cam.com/video/IafnST0FdPE/v-deo.html

  • @FkruZeleke
    @FkruZeleke Місяць тому

    God blesss bro

  • @BetelehemBeyene-l8r
    @BetelehemBeyene-l8r Місяць тому

    Pastor chere, I am really likes your speech. Keep it up ❤

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 Місяць тому

    Wow 👌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @abrehettesfazgyi3784
    @abrehettesfazgyi3784 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Місяць тому

    😁😁❤❤❤❤

  • @lillshula4902
    @lillshula4902 Місяць тому

    You are a blessing for our time. Tebarek ❤