በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 7)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e День тому +34

    የናርዶስ አይን ሲያምር ❤ማነው እደኔ ሚወዳት ❤❤👍👍👍

    • @DgvffFjcfy
      @DgvffFjcfy День тому

      እኔ😂😂😂

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo День тому +5

      ምን እማያምር ነገር አላት ሁሉ ነገሯ ትገመጣለች

    • @HananAbyssinia
      @HananAbyssinia День тому +1

      Exactly she is so beautiful 😍❤️❤️❤️

    • @Kadessa-y6s
      @Kadessa-y6s День тому +1

      ,ማነው,ናረዶሰን,እደኔ,የሚወዶት

  • @saratube7323
    @saratube7323 День тому +40

    የሰራተኛዋ አድናቂወች በላይክ

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc День тому +41

    በናታችዉ ሰራተኛዋን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍👍

    • @حياهمحمد-ح1ن
      @حياهمحمد-ح1ن День тому

      አይ ሶስና በጣም ነው የምትመቸኝ

    • @benimgirma
      @benimgirma 10 годин тому

      😂😂😂😂

    • @Yelman-nt4qc
      @Yelman-nt4qc 6 годин тому

      @@حياهمحمد-ح1ن እኔራሱ👍👍

    • @HHhx-w6p
      @HHhx-w6p 5 годин тому

      እኔም እወዳታለሁ👍👍👍👍

    • @benimgirma
      @benimgirma 5 годин тому +1

      @@HHhx-w6p aymlktenm bedat stflk

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ День тому +13

    _አንቀርቀረባቸውን አሳዩን 😂የሶስናን አንቀርቅባቸው😃_

  • @ትንሷዬ
    @ትንሷዬ День тому +5

    ሰራተኛዋን እደኔ ማነው የማደቃት ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ZemenNegash-k7u
    @ZemenNegash-k7u День тому +6

    የሸቃሌት ነገር እዴት ደስ እደመሰትለኝ እኮ 😂😂😂😂

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo День тому +6

    Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ
    6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
    7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
    8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
    9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 День тому +13

    ጥቁሩ ልጅ ውሽሜው የሱመያ ባል ሰኢድን ይመስላል ድምፁ ጭምር

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 8 годин тому +1

      @@rihennamehemmed9830 ለብዙ ግዜ ይሸውደኛል እኔም በቃ ሰይድን ቁጭ

  • @Oktmohammed
    @Oktmohammed День тому +6

    የሶስና አድናቂዎች ስወዳት😂😂😂❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 14 годин тому +4

    አቦ ሰራቴኛዋ ቴሜቸችኝ ጣፋጭ ድራማውን አሳመረችው😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade День тому +4

    የመዳም ቅመመሞ እነ ሸቃሊት የትም ብንሆን ሁሉ ያምርብናል የኔ ውድ የኔ ቢጤ ሰራተኛዋን ስወዳት ሁሉንም ትቦንሳቸዋለች😘😘😘😁😁😁😁

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ День тому +5

    የዚህን ድራማ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ😂😂😂😂

  • @lidyagashaw-h2p
    @lidyagashaw-h2p День тому +4

    ረበጣም ደስ ይላል ተሎ ተሎ ልቀቁልን ደግሞ ደቂቃ ጨምሩበት

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ День тому +6

    ሶስና😂😂😂😂😂አችኮ አታሽቃብጪ😂😂😂እደኔየተመቸይው❤

  • @AlemworkeHassen
    @AlemworkeHassen День тому +8

    ሶስና ስወድሽ🥰🥰🥰🥰

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo День тому +5

    እሳት የላሰች ሸቃላ😂😂😂እኛኮ በማሽቃበጥ ማንም አይችለንም

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu День тому +109

    የኛ እንቁዎች ይህንን ቻናል 200ሺ እናስገባዉ😢❤❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs День тому +4

      ውዶች ደምሩኝ

    • @FetaMedia
      @FetaMedia День тому +1

      እሺ

    • @زينبلمى
      @زينبلمى День тому +7

      ስራም አልጠፋብኝ ዝብዬነው የምከተለው ሠብስክራይብ አላደርግም

    • @HiyabMulugetaHyu
      @HiyabMulugetaHyu День тому

      አትዬ ማን አስገደደሽ ሰዎ እኮ ችግር አለበት😢😢

    • @Semutub
      @Semutub День тому +1

      @@HayatMeka-pt8hsእራሳችን ከፍተን እንስራ እልቅ ወላሂ አትሞኙ

  • @ktube8920
    @ktube8920 День тому +4

    ወላሂ ጉሮሮየን እስኪያመኝ ነው የሳኩት በመጨረሻው ቪድዎ 🤣🤣🤣😂 የገላገለይ መስላ ወገቧን በጥፊ 🤣😂

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 22 години тому +3

    ይሄን ድራማ ለሶሲ ስል ብቻ የማየው የኔ ቆንጆ ትችያለሺ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MewadedDarbe
    @MewadedDarbe День тому +5

    አረ የምር እንደዚህ ድራማ የተመቸኝ የለም ዋዉ አቦ ይመቻችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ День тому +4

    ሲያደባድቡ መኖር አይ ፉክክር ዬማያመጣው ነገር ዬለ😂😂😂😂😂

  • @እመቤትጥጋብ
    @እመቤትጥጋብ День тому +8

    ላይክ አድርጉኝ እርጉዝነኝ አምሮኝነው🙄🤗👍

  • @bortokala2241
    @bortokala2241 День тому +14

    እረ ሰራተኛ ዋ ነገር😂😂😂😂

  • @tiijiiasefaa6473
    @tiijiiasefaa6473 День тому +2

    ዳቂቃ ይጨመር pls በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 День тому +5

    ማነው እደኔ ጌድዮን ፈታ እሚያረገው😂😂😂

  • @genigemechuu5696
    @genigemechuu5696 10 годин тому +3

    ሰራተኛ በጣም ተሰምቶ በጣም ነው የወደድኩት ቶሎ ቶሎ በቻላቸው ታቅ ማፋት

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf День тому +4

    ወይኔ ሶስና ከዚህ ከዛ አቤት ማሺቃበጥ 😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 День тому +2

    ሶሰን እውነት ጥሩ ትምህርት እየሰጠቨ ነው እምነት የመጀመሪያ ሥረ ነው

  • @ItaItalk
    @ItaItalk День тому +5

    ዋዉዉዉ እናመሰግናለን

  • @DhjfJ-l5e
    @DhjfJ-l5e День тому +2

    ይህን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ እግዛቤር ተበልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z День тому

      አሚንንንን

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 День тому +5

    እኔ እዚህ ድራማ ላይ ሰራተኛዋ ናት ፍርስ የምታደርገኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ

    ከቡታጅራዎች እናተ ትሻላላችሁ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST День тому +7

    ❤❤❤❤welcome gays 1gna negn like argugn

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 14 годин тому +3

    የዚህ ድራማ ዋነኛነት የተወነችዉ ሸቃሊት ሶስና ናት😅🎉🎉🎉🎉❤😂😂

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 23 години тому +3

    😂😂😂ሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሰራተኛዋ ሙዙን ሰለጠቀችው😅😅😅

    • @FuFu-p8o
      @FuFu-p8o 23 години тому

      😂😂😂😂

  • @fhjghh3530
    @fhjghh3530 День тому +3

    ወላሂ ሸቃሊትየ እደት እደምታዝናናኝ😂😂😂😂 ስወዳት

  • @farhandawid
    @farhandawid День тому +3

    የሚገርም ፊልም ነው። where's the next part?
    I can't wait 🫷

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh День тому +5

    የሠራተኛዋ አድናቂ ነኝ 😂❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob День тому +2

    😂😂😂 ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማነው እደኔ ይህ ድራማ የተመቸው

  • @TijiDegen
    @TijiDegen День тому +4

    ሰራተኛዋን ስወዳት ❤❤❤❤😂😂😂

  • @MageMage-qg7ve
    @MageMage-qg7ve День тому +3

    ግን ይች ስትዮ የምረ መሰረት ትችልበታሌች ሜላት ግን አንድ አንዴ ታበዞወሌች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hነኝየለሚዋ
    @Hነኝየለሚዋ День тому +5

    እኔ ሠራተኛቱ ተመ ቸቺኝ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd День тому +3

    ወይኔ በሳቅ ሞኩ ምናለ እረዘም ብታረጉት😂😂😂😂😂

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي День тому +3

    መዳምዪ እስከምጨርስ እዳጠሪኝ ያረብ😢

  • @zed9651
    @zed9651 День тому +2

    ሰራተኛዋና ጌድዎን በጣም ነዉ የሚመቹኝ😂😂😂

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz День тому +4

    አረ ሸቃሊት ዛሬ አች ብቻ ኑሪልኝ አቦ
    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 День тому +4

    እንዴ አረ ሶስና ሙዙ ጨጓራሽን እንዳይልጠው 😂😂

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 День тому +4

    እኔ የናፈቀኝ መጨረሻው ነው😂😂😂ፈታ ነው እሚያረጉት😅

  • @NvNs-bv7dj
    @NvNs-bv7dj День тому +7

    ዛሬ ኣደኛ ነኝ ላይክ❤❤❤❤😊

  • @fozyafozyq8203
    @fozyafozyq8203 День тому +9

    አንደኛ ነኝ 🎉❤❤

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c День тому +6

    የሰራተኛዋ ነገር😅😅

  • @neeaimneeaima8081
    @neeaimneeaima8081 15 годин тому +1

    የኔውድ. ሰራተኛዋ. ስትመችኝ ሰጠቻትእኮ ደህናአርጋ ወገቧላይ😂😂😂😂

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf День тому +3

    ለባለትዳር አይሆንም ሆ😢😢 ደግነቱ ባሌ አያያውም🤣🤣

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me День тому +4

    እኔኮ ሰራተኛ ተብየዋ ነች እምታስቀኝ😂😂😂😂

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 10 годин тому +4

    ሳራታኛዋየተመቻችሁ በላይክ አሳዩን 😂😂😂😂😂

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 12 годин тому +3

    አይ ሶስና በሳቅ ጨረሽን እኮ 😂😂😂😂

  • @ማርያም-የ2ተ
    @ማርያም-የ2ተ День тому +4

    ሠራተኛዋ ደስስትል❤

    • @ለዩ
      @ለዩ День тому

      ሳህ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Gnber
    @Gnber 23 години тому +1

    እኔ በጣም የገረመችኝ ሰራተኛዋ ነው በግርግር ሙዙን ጨረሰቺው እኮ😂😂😂😂😅😅😅😅 ደሞ መጨረሻ ላይ አገላጋይ ይመስል ስትመታት ቱቱቱ😂😂😂😂

  • @retareta8675
    @retareta8675 День тому +3

    ሶሲ እና ጌዲዮን ስወዳቸዉ

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p 15 годин тому +2

    ወይኔ ሦሥና. ዬድራማው ድምቀት ናት ሥወዳት. ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g День тому +15

    ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ደምሩኝ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x День тому +3

    እዚህ ቤት ፈታ ብቻ ነው የሚል😂😂😂😂😂

  • @HtveFet
    @HtveFet День тому +3

    ሶሲየ እንደኔ የተመቸችው 😂😂😂

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w День тому +3

    ኧረ ወየዉ በሳቅ ቶቶሎ ልቀቁልን 😂😂😂😂😂

  • @saadahbashwte5875
    @saadahbashwte5875 День тому +5

    ሱስ ሆኑብኝ ስወደቹ😂😂❤❤❤❤

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg День тому +2

    ወይኔ በሣቅ ገደለለችኝ የመዳሞች ቅመም 😂😂😂😂 ቆሎ ባላለቀ

  • @መድነኝወሎየዎ
    @መድነኝወሎየዎ День тому +4

    ሠራተኛዎ እደት እደምታስቀኝ😂😂😂😂

  • @Aster-dd3cl
    @Aster-dd3cl День тому +4

    መጨረሽዉ ናፍቀኝ

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት День тому +4

    መጨረሻ ላይ ስራተኝዋ😂😂😂😂😂😂

  • @Sus0912-q7p
    @Sus0912-q7p День тому +3

    የምር ትላያላችሁ ቶል ቶል ይላቃቅ 🙏💞💞😅😅😅😅

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ День тому +3

    የሸቃላዋ ነገርስ የኔውድ😂😂😂❤❤❤❤

  • @KiyaLove-n3l
    @KiyaLove-n3l День тому

    ዋው ከዮአ ዳን ቀጥሎ የምወደዉ ድራማአነዉ ሲተዉኑ እዉን አርገዉ ነዉ ስሜታቸዉን የሚያወጡት ይመቻቹ

  • @HanaAyeleAnjajo
    @HanaAyeleAnjajo День тому +3

    ሰራታነ ተመቸተናለቸ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HhHh-k5g9w
    @HhHh-k5g9w День тому +3

    ሰራተኛዋ😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @عليعبده-د5ب9ش
    @عليعبده-د5ب9ش День тому +3

    ሸቃሊት😂😂😂ስትመችኝ የኔአያ😂😂😂

  • @GalKeshi-t9x
    @GalKeshi-t9x День тому +3

    የመዳም ቀመምዋ ደስ ትላለች 😂😂😂

  • @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ День тому +4

    የሶስናን አቀርቅባቸውን አሳዩን 😂

  • @mhretmhuru5537
    @mhretmhuru5537 День тому +2

    ሰራተኛ ጎበዝ እኮ አሩግሻት 😂😂❤❤❤

  • @amaamm-v2x
    @amaamm-v2x День тому +4

    ይቺሜላትየምትባል ሁልግዜሰውሰውላይፊጥ ስታስጠሊ ሌላአታቂም

  • @MihretFekadu-j1t
    @MihretFekadu-j1t День тому +5

    ዛሬ 8ኛ ላይ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 День тому +5

    ሰራተኛዋ😂😂 እዴዉ በሳቅ

    • @fuiutdfghjg3209
      @fuiutdfghjg3209 День тому

      እምታገላግልመስላአልደበዘያትም በጥፊ

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir День тому +5

    የሰራተኛዋ ነገር😅

  • @gufh9364
    @gufh9364 День тому +3

    እኔ አማታሰቀኝ ሰርተኛዋ ነች የምታሰቅኝ😂😂😂

  • @FenetMuleta
    @FenetMuleta День тому +3

    ይሄ ጥቁር ልጅ ❤ሲያምር❤ስወደው❤

  • @muehikma
    @muehikma День тому +6

    የናተሥ ከፋ ትዳሪ እቃቃ አረጋችሁት

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv День тому

      አዎ አሁነስ አስጠላኝ

  • @SenaytSenayt-d6w
    @SenaytSenayt-d6w 15 годин тому +2

    የፊልሙ አክተር ሰራተኛዋን ቅመም ብያታለሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel День тому +5

    ኑ የመዳም ቅመሞች እንደበር ትንሽ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n День тому +3

    ኧረሰራተኛይቱ 😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdelaAme-l9u
    @AbdelaAme-l9u День тому +5

    ሰራተኛዋ እንዴት እንደምትመቸኝ

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 День тому +3

    እረ ጠይሙ ልጅ ስወደው😅😅😅

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo День тому +5

    ሸቃሌት ግን😂😂😂😂ኬክ ናት

  • @GenetWende
    @GenetWende День тому +1

    ሶሲቲ የኔ አዝግ ውድድ ይዚህ ድራማ ድምቀት ሶሲ ናት

  • @ሮማል
    @ሮማል День тому +3

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 День тому +2

    እኔ በሳቅ የምትገለኝ ሰራተኛዋ ዋው

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 День тому +5

    ስወዳቹ

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r День тому +1

    ወይኔ ሡስና በሳቅ ልትገለኝ ነው ፈታ ነው. የምታደርገው ግን ባልዬው እራሡ ጀምሮ እራሡ ተቃጠለ😅😅

  • @FgHj-hy3ke
    @FgHj-hy3ke День тому +3

    እኔኮ የሚገርመኝ የሸቃሊት ማሽቃበጥ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretDemisse-kq5ro
    @MeseretDemisse-kq5ro 15 годин тому +1

    ወይኔ ሰረራተኛዋ ግን የኔውድ ፋልሙን አንችነሽ ያሳመርሽው ሶሲዬ❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww День тому +2

    ሶስና እደኔ የተመቸቺው ስወዳት ❤❤❤❤❤❤

  • @AtseduTalebachew
    @AtseduTalebachew День тому +2

    በረከት የተረገምክ