Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Yasped knows what he is talking... gobez
ሰላም እርዮት እና እንግዳሽ መልካም ግዜ ይሁንላቹህ ❤❤🎉🎉
This is the most heartfelt discussion of where we are as a country.
አገርና ሕዝብ ወዳድ ኢትዮጵያውያን በትክክል መረዳት ያለብን ዐቢይ ጉዳይ በምን ገፊ ምክንያቶች አሁን ለምንገኝበት አገራዊ ኹለንተናዊ ቀውስ እንደተዳረግ ነው። በመቀጠል ደግሞ ከገጠሙን ተግዳሮቶች የምንላቀቅበትን መፍትሔ ማማተር አለብን።በተረፈ በመንግሥት ላይ የምንሠነዝረው የወረደ ስድብ ፋይዳ የለውም።
ሠላም ርዕዮት ጃ-war እኮ የለውጡን ካልኩሌተር እኔ ነኝ የሠጠኋቸው ሲለን ነበር ዋናው የእብድ ገላጋይ ሁኖ ድንጋይ ሲያቀብል ነበር ቀጥሎም ለሠው በላው ብልፅግና አቀባብሎን ሄደ ይሄም እያስፔድ የጃ-war አለቅላቂ የነበረ ነው ሁሉም አሁን ለውጥ አይቀሬ መሆኑን ሲያውቁ ነው ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
Yasped knows what he is talking... gobez
ሰላም እርዮት እና እንግዳሽ መልካም ግዜ ይሁንላቹህ ❤❤🎉🎉
This is the most heartfelt discussion of where we are as a country.
አገርና ሕዝብ ወዳድ ኢትዮጵያውያን በትክክል መረዳት ያለብን ዐቢይ ጉዳይ በምን ገፊ ምክንያቶች አሁን ለምንገኝበት አገራዊ ኹለንተናዊ ቀውስ እንደተዳረግ ነው። በመቀጠል ደግሞ ከገጠሙን ተግዳሮቶች የምንላቀቅበትን መፍትሔ ማማተር አለብን።
በተረፈ በመንግሥት ላይ የምንሠነዝረው የወረደ ስድብ ፋይዳ የለውም።
ሠላም ርዕዮት
ጃ-war እኮ የለውጡን ካልኩሌተር እኔ ነኝ የሠጠኋቸው ሲለን ነበር ዋናው የእብድ ገላጋይ ሁኖ ድንጋይ ሲያቀብል ነበር ቀጥሎም ለሠው በላው ብልፅግና አቀባብሎን ሄደ
ይሄም እያስፔድ የጃ-war አለቅላቂ የነበረ ነው ሁሉም አሁን ለውጥ አይቀሬ መሆኑን ሲያውቁ ነው ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ