የሄቨን ገዳይ በሞት ሊቀጣ ይችላል ተባለ - Ethiopian Funny TikTok Videos -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024
  • በአንዳንድ የህግ በለሙያዎች የሄቨን ገዳይ በሞት ሊቀጣ ይችላል ተባለ እንዲሁም የአንዳንድ ሰዎችን አስተያየት በ ትኩስ ነገር እይታ በአጭሩ አቅርቤላችኋለሁ።Ethiopian Funny TikTok Videos
    Tikus Neger Ethiopian TikTok Videos Reaction
    #tikus #ethiopiantiktok, #ethiopiancomedy, #habeshatiktok, Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

КОМЕНТАРІ • 446

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 2 місяці тому +60

    እዉነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው እርሱ ይፍረድ🙏🙏😭😭😭ኢትዮጵያ የኛ ሀገር ናት ለማለት እየከበደን እያሳፈረን መጥቷል😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому +3

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

    • @Michiille
      @Michiille 2 місяці тому

      እውነት ብለሻል። ኢትዮጵያ የእኔ፣ የኛ አይደለችም። አበሻ አስቸገረን፤ ምን ይሻላል? ምን እናድርገው? ኢኢትዮጵን እንልቀቆላቸው? ወይስ ይልቀቁልን? ወደመጡበት የመን።

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 2 місяці тому

      መቸ ተደበቀ እናትየዋን የሚስማት ጠፍ እንጂ! ጭራሽ ጃን የበላባት ቆሻሻ ስይጣ አውሬ እሷን ለመግደል እያሳደዳት ነው! አሁን ግን እግዚአብሔር ጭሆቷን ስማት!

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 2 місяці тому +35

    አንቺ ጀግና መርማሪ ነሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ዘርሽ ይባረክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 місяці тому +22

    እንግዲህ ሁላችንም በጸሎት እንትጋ በየምነታችን እግዚአብሄር መልካሙን ነገር እንዲያመጣ በቃችሁ ብሎ ይቅር እንዲለን 🙏🙏🙏

    • @ethiopiakonjo9534
      @ethiopiakonjo9534 2 місяці тому

      Muhammad mene tedrege 9amte yedfere ena yageba demo afe alesh

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 місяці тому +45

    የሞት ቅጣትም ያንሰዋል ሞቶም ስጋው ለአውሬ ወይም እንደ ቋንጣ አስፋልት ላይ ዘልዝሎ መሥቀል አለበት

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 місяці тому

      ትክክል

    • @foz-c3z
      @foz-c3z 2 місяці тому

      ትክክክል

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 місяці тому +20

    ፍትህ ለሄቨን ኢትዮጵያ ላይ ለአውሬወች አድስ ህግ ይውጣ የአማራ ክልል ዳኞች እነሱም መጠየቅ አለባቸው

  • @DemsisLemma-1
    @DemsisLemma-1 2 місяці тому +14

    ከእሱ የሚበልጥ የሰማዩ ጌታ ፍርዱን ይስጥ። ውድ እህቴ የሰማይ አምላክ መጽናናቱን ይስጥሽ። እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም።ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому +1

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 місяці тому +23

    ይህን ሁሉ ወንጀል የማንሰማው የለም ዘንድሮ ላልሽዉ እድሜ ለሚዲያ ነጻነት እንጂ ይህ ሁሉ ነገር ከሚዲያ በፊትም አለ !!!

    • @lidyayismaw
      @lidyayismaw 2 місяці тому

      Aymselgnme

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 2 місяці тому +1

      @@lidyayismaw ይህንን እዉነት ልንገርሽ የዛሬ 16 አመት የተደረገ ወንጀል ወጣት ባልና ሚስቶች የኔ ጎረበቶች 3 ልጆች ሲኖራቸው የ13አመት የመጀመሪያ የገዛ ልጀን ደፍሮ ልጅቷ የአይምሮ ቀውስ ወዲያው ነው የገጠማት ሆዷ ከፍ እያለ ሲሄድ እራሷን መኪና ዉስጥ ከታ ሞተች የገዛ አባቷ ህይወቷን አሳጠረዉ !

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 2 місяці тому +1

      @@lidyayismaw እኛ ኢትዮጺያውያን ከኛ በላይ ሀይማኖተኛ የለም ባዮች ነን ከኔ ጭምር ግን የተደበቀ ማንነታችንን ሚዲያ ገለፀዉ!!!!!! ምንም በጊዜዉ ማሳበብ አይጠበቅብን !

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому +10

    የቁርአን ህግ ይስፈን እባካችሁ በሰዉ ህይወት አንጫወት የፍትህ ያለለለለለለለለ....

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 місяці тому +8

    የባህዳር የዳኞች መህበር በህግ ይጠየቁልን ከዳፋሪዉ በላይ ወንጀለኛ ሙሰኛ ናቸዉ

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 2 місяці тому

      ራሳቸው ህፃን ደፋሪ ናቸው።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +18

    ልጀች ሲያልቅሱ ያሳዝናሉ እደት ምን አዪነት ፍጡር ነህ

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 2 місяці тому +6

    ድሮስ ከእንደዚ አይነት ቤተሰብ ተገኝቶ ምን የጠበቃል ከሱ ይልቅ የቤተሰቡ አረመኔነት አቃጠለኝ ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ያኔ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ምናገኘው

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 місяці тому +8

    ፍትህ ከመንግስት ሳይሆን ከፋኖ እጠብቃለዉ ድል ለፋኖ

  • @abdulwahidhassen2805
    @abdulwahidhassen2805 2 місяці тому +7

    የህግ እና አፈፃፀም ሰፊ ክፍተት አለ! ደፋሪ እንዲሰቀል ህጉ ቢሻሻል ! ማንም አይሞክረውም ነበር!!

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 місяці тому +13

    የሚዘገንነዉ ከመድፈሩ በምላጭ መቆራረጡ በበኩሌ አሞኛል ልቤ ቆሥሏል 💔💔💔💔💔💔 የጭካኔ ጥግ😭😭😭

  • @awelsambi
    @awelsambi 2 місяці тому +11

    ተመጣጣኝ ፍርድ ከሰዉ አልጠብቅም ግን እግዝሐብሄር ይድረስ

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 2 місяці тому +6

    የታለ ፋኖ የብልፅግና ደጋፊዎችን ገደልን ስትሉ ነበር ታዲያ የፌቨብን ገዳይና ተባባሪ እርምጃ ወስዳችሁ አሳዪና

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 2 місяці тому +7

    ኧረ ፈጣሪ ምነው ዝም አልክ ኧረ የኢትዮጵያ አምላክ ወዴት ነው ያለክው ምነው ዝም አልክ ሁላቸንም ተንበርክከን ማልቀስ መፀለይ ነው ሀገራቸን ለይ ፍትህ የለም ጌታ ይድረሥልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 2 місяці тому +9

    የሞትቅጣቱ እሡላይብቻ አይደለም ያከሆነ ፍትህተሠጠለማለትም አልችልም በዚወንጀልላይ ያሉት በሙሉያካተተእንዲሆን እንፈልጋለን

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 2 місяці тому +11

    በእውነት ፋኖ ምን እየሰራ ነበር ሚዲያዎች ይህንን ወንጀል እንዴት ሊደብቁ ቻሉ ከዚህ የምረዳው ነገር ቢኖር ሀገር የለኝም ማለት ነው

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 2 місяці тому +12

    ይሄ ገዳይ እስላም ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሁኔታዉ የተለየ ይሆን ነበረ። አልሐምዱሊላህ አላህ ሰተረን🙏

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 місяці тому +9

    እጅግ የሚገርም እጅግ የሚያሳዝን ነገር ምን ዘመን መጣ ምን ዘመን ውስጥ ገባን እግዚአብሔር ይለመነን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 2 місяці тому +11

    የሄቨን ጉዳይ ችላ አትበል ወንድሜ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 місяці тому +6

    ፍትህ ለሔቨን እና በተመሳሳይ ጥቃት ለደረሰባቸዉ እህቶቼ😢😢😢

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 2 місяці тому +5

    ለዚች ፕሊስ ፈጣሪ ይጠብቃት ልጆቻን ያሳድግላት

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +6

    ሁላችንም ፕሮፋየላችንን ቀይረን የሳን Justice for Heven and other kidsየሚለውን እንቀይርና እንተባበር፣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому +1

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 2 місяці тому +4

    ወቅቱ ባይሆንም አንድ ነገር ልናገር ዘረኝነት ጥንብ ናት እራቁዋት አሉ ረሱላችን ሰ.አ.ወ። ይህ ሰዉ ጀግና ቢሆን ኖሮ ዘሩን እየጠራን በተኩራራን ነበር። ግን በመጥፎ ስራዎቹ ሲሆን ግን ይህ የለም በዘራችን ታዉረን ዘር ከዘር ስንሰዳደብ ወንጀለኞችን የምንኮንንበት ጊዜ ሲጠፋ ወንጀለኞች እንደተበዳይ እንደፈለጉ የሚሆኑበት ተበዳይ የሚሳደድበትን ሁኔታ ፈጠርን። አላህ ይዘንልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +12

    ትኩስ፡ ነገር፤ አዝናለሁ፤ ተዋረድን፡ በዓለም፡ ሚዲያ! ፖለቲካ፡ አረጉትና፡ የአማራ፡ ዳኞች፡ ማሕበር፤ ድምፃችንን፡ ሊያግቱ፤ ደፈሩ!!!

    • @SisayEnat
      @SisayEnat 2 місяці тому +2

      የዚህ ን አረመኔ ዘር እግዚአብሄር ፍርዱን ይሥጣቸው ዘረቻው ይጥፋ መካን ይሁኑ ዘራቸው ይቋረጥ

    • @Tilakhun
      @Tilakhun 2 місяці тому

      አማራ በጣም ሲበዛ ሆዳም ነው በቀላሉ የሚገዛ ብሄረሰብ ነው ድል ለፋኖ!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 місяці тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 місяці тому +2

    በርቱ በጀምር እንዳትተዉት የእናትየዉ ደስታ ፍትህ ስታገኝ ነዉ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 місяці тому +6

    በጣም ከባድ ጊዜ የሚያም ዘመን መቸም ፈጣሪ ማስተካከል ይችልበታል ፈጣሪ ለኢትዩጵያ ይድረስላት ፍትህ ለህጻናት ፍትህ ለተበዳይ ፍትህ ፈጣሪ እባክህ ተለመነን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 місяці тому +7

    ህግ መቀየር አለበት !!!!!! መገደል አለበት አለበት!!!!

  • @hanaaraya6823
    @hanaaraya6823 2 місяці тому +14

    ስሙኝማ ... እናንተ በደፋሪ ላይ ሞት ይፈረድበት የምትሉ ሰዎች እንዴ እስኪ አንዴ ቆም ብላችሁ አስቡ... ማንም ደጋግ ጥሩ ሰው ፣መልካም ሰው እኮ ይሞታል እና ይሄ አውሬ እንደነሱ አንዴ ይሙት እና ይገላገል ነው የምትሉት? በፍጹም በፍጹም.... ይህ አረመኔ መሰቃየት ነው ያለበት ብልቱ በሁለት አመት ውስጥ እየተቆራረጠ ብልት አልባ ማድረግ፣ እጁን ወይም እግሩን አይኑ እያየ መቁረጥ አንዴ ሳይሆን በተደጋጋሚ... ሌላም ካለጨምሩበት...
    መሞት ግን የለበትም!!!!

    • @abrahamtesfai6597
      @abrahamtesfai6597 2 місяці тому +1

      ሌላ እንዲማር በኣደባባይ ህዝብ እያየ መቆረጥ ኣለበት።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 місяці тому +1

      Leke neshen abezhagochu eko sawedi seratgoche nachew negerun telkew sayaweku sawedi sawedi eyalu limotu new sawedi eko yerasewa mekenyat slat yegedele yegedle bela endaewm teru sewchen bedebk yegedelalu enam mendenew sibalu gedlo new yelalu ETHIOPIAWE SERATGOCHU DEGMO LRMEN EGU ENDEWTA SAYAWEKU YENEDALU ESU NEW YE ETHIOPIA EZEBEN GEDEL YEMIKETEW ENDEWM YEHEDMI LEKE BIFERDEBET BEYEGEZIW YEGEBAG EYETEBALE KETATU BIBERTABET NEW YEMIYASETEMEREW ENDEWM YEGEDELE BIGEDEL TOLO YAREFAL EKO

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 2 місяці тому +1

      አሁን የህዝብ ፍርድ ቢፈረድበት ህጉ አይፈቅድም ይሉን ይሆናልና ጌታ ብቻ ይፍረድ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 2 місяці тому +6

    አቀራረብህ በጣም እሚገርምነው በጎጎት አዳምጨ ጨረስኩት በርታልን ወድማችን አደባባይ ላይ ተስቅሎ መቃጠል አለበት😭😭😭😭

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @DiresewdikasoDakero
    @DiresewdikasoDakero Місяць тому +1

    ሁላችንም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ገልፀን በግፍ እና በአሰቃቂ ለተገደለች ህፃን ሔቬን ፍትሕ እንዲሰጥ ድምፃችንን አሰምተናል! ምላሽ ግን ዘገየ !

  • @fttg5315
    @fttg5315 2 місяці тому +3

    እዴት ባሕር ዳር ወንድ ጠፋ እደዚህ አይነት አጋንት ለአንድ ቀን ያድራል ግባሩን የሚለው ጠፋ ይህ እኮ የፅድቅ ፅድቅ ነው !!!!!!

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 2 місяці тому +5

    የገደለ ሳይሆን የሰባት አመት ልጅ የበላ ነው የሚባለው ፍትህ ለፌቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EtagegnAssefa938
    @EtagegnAssefa938 2 місяці тому +2

    እዉነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው እርሱ ይፍረድ እንግዲህ ሁላችንም በጸሎት እንትጋ በየምነታችን እግዚአብሄር መልካሙን ነገር እንዲያመጣ በቃችሁ ብሎ ይቅር እንዲለን

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 місяці тому +4

    Justice. justice Justice for Heaven!!!

  • @andud9200
    @andud9200 2 місяці тому +5

    ህጉ ራሱ ይጠየቅልን ያልከዉ ልጅ በጣም ያስማማኛል ሌላዉ ስንት ወንድ ህፃናት አዲስ አበባ ላይ ግብረ ሰዶም ተፈፅሞባቸዋል መችነዉ የኢትዮጵያ መንግስት ለህፃናት የሚቆመዉ ሌላዉ ይህ ትግል እንዳይቆም

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ያጽናሽ ልብሽን ያበርታ፤ አንድ አመት ሙሉ ታፍኖ እንዲቆይ የፈቀደ ህግ???? በጣም ያሳምማል።

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому +4

    ህጿኗን በአሰቃቂ ሁኔታ እንደ ገደላት ራሱም እንደዛ ተደርጎ ይገደልልልልልልልል

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 місяці тому +4

    ይሔ. ነገር. የታፈነ ጬኸት. ነው. ብዙ. የኸፃናት. ደም. አለ. ሀገሪቷ. ላይ. ኸግ. የለም. የትም. ሀገር. ኸግ. ይሻሻላል. የማይሻሻለው. ኢትዮጵያ. ብቻ. ነው.

  • @SaraSara-po1jw
    @SaraSara-po1jw 2 місяці тому +2

    እኔን፡እሕቴ፡አፍር፡ይብላኝ፡እግዜአብሔር፡ሆይ፡ፅናቱን፡ስጣት፡የሁላችንም፡ልጅ፡ናት፡ጌታሆይ፡ፍረድ😢😢😢😢😢😢

  • @tgabera1206
    @tgabera1206 2 місяці тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 місяці тому +7

    Justice for Heven Justice for children.💔💔😭😭😭

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 місяці тому +4

    ጠበቃ ማለት ግን የውሸት ነገር ይዞ ነው የሚከራከረው ለገንዘብ ብሎ😢😢😢

  • @RichiRichi-v8k
    @RichiRichi-v8k 2 місяці тому +3

    ዳኛዉም ዝንጀሮ ፍርድ ቤቱም ገደል ከምን ላይ ተቆሞ ይነገራል በደል አይይይይይይ ኢትዮጲያ የታፈነ ጩኸት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 2 місяці тому +2

    በየመጨረሻው ቀን ክፉና የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ :: 2 ጢሞ 3:1

  • @hankufun8463
    @hankufun8463 2 місяці тому +3

    #Justice for Heven#

  • @meselechabate-k5n
    @meselechabate-k5n 2 місяці тому +3

    በጣም እጅግ እጅግ ያሳዝናል ፍርድ ከእግዚአብሔር።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 місяці тому +2

    ድክም ያደርጋል ያገራችን ነገር

  • @emeba951
    @emeba951 2 місяці тому +4

    አቀራረብህ ግሩም ነው እናመሠግናለን ! እግዚአብሔር ፍርድ አለው ይምጣልን ፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @ועח
    @ועח 2 місяці тому +2

    ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 😭😭💔💔🇪🇷

  • @DanelAmare-w4p
    @DanelAmare-w4p 2 місяці тому +5

    ወድሜ አተ በርታ ይሄን ሚድያ ብዙ ሰው ይከታተለዋል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለሔቨን በጣም ያማል ቀኑን ሙሉ ስንረበሽ ነው የምንውለው 😭😭😭😭😭😭

  • @bilalmohammed3843
    @bilalmohammed3843 2 місяці тому +2

    እኛንንቆንአይደለም የነብዪመሀሠድዱአነውየኔንትውልድበምድርላይአትቅጣብኝብለውአላህንለምነውቅጣታችንበዛኛውአለምሆነቅጣታችንይሄነው

  • @ajmanasf9362
    @ajmanasf9362 2 місяці тому +4

    ፈትህ
    ፈትህለሔበን
    ከምንምትወለድእሱንአኘአይመልክትንም

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 2 місяці тому +4

    በርታ ወንድሜ ሁለየም እከታተልሀሉሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 2 місяці тому +2

    ትክክል ውድሜ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому +2

    የኔ እንቁላል ተቀጠፈች ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 місяці тому +2

    እግዚኦ እንደው እግዚኦ

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 2 місяці тому +33

    እሽ እኔ የገረመኝ አመት ሙሉ ለምን ከሚዲያ ተደበቀ ፋኖችሥ የታላችሁ ለምኑ ነዉ መቆማችሁ😭😭😭😭😭 ለምን አንድ እርምጃ አልወሠዳችሁበትም ለህፃናት ካልቆማችሁ ቅሩብን የአማራ ፋኖች😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ ፍትህህህህህህህ

    • @HanaHttt
      @HanaHttt 2 місяці тому +10

      አማራ ክልል ኔት የለም እድሜ ለአብይ😭😭

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 2 місяці тому +4

      አጂብ መግደሉ ቀርቶበት የፍትህ ዘብ ሆነ ይገርማል ሙስሊሙን እያደነ እሚጨፈጭፈው የናንተው ጠበቃው ፋኖ ተብየው አይደለምዴ ብቻ አላህ ትናት ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን

    • @Etegen-xc7fz
      @Etegen-xc7fz 2 місяці тому +10

      @@hnegnkeqatar3895 ወዲት ወዲት ደሞ ፋኖ ከመች ወዲህ ሙስሊም ክርሥቲያን ብሎ ለይቶ የሚገለዉ እኔ እምኖረዉ እራሡ አሁን ሙስሊም ክርስቲያን አማራ ኦሮሞ ሣይል ያጠፋዉን እየቀጣ እያሥተካከለ ባለዉ ፋኖ ማሀል ነዉ እድሚ ለነሡ የህግ አካልማ የባሠ ነዉ የጨፈጨፈን

    • @emeba951
      @emeba951 2 місяці тому

      ​​@@HanaHtttለዛ አይደለም ሴትየዋ መጀመሪያ ስትናገር ስሚያት በገዳይና ቤተሰቦቹ ምክንያት ብላለች ፡፡

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 2 місяці тому

      ኽረ በስማም በይ ማነው የትኛው ፋኖ ነው ሙሲላም የገደለ በይ እኛው እራሳችን ነን ቦለቲካ እያወጣን በብሔር የተከፋፈልነው ሙስሊም ክርስታኑ ተዋዶ የሚኖርበት​@@hnegnkeqatar3895

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለፌቨን ይገደልልልልል ይሄ የቀን አዉሬ የህግ ያለለለለለለለለለለለ.......

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 2 місяці тому +6

    ይድረስ ለኢትዮጵያ ለህግ አውጪዎች
    "ሴትንም ሆነ ወንድ ደፋሪዎቾ ላይ ህጉ ይከለስ"
    ቢቻል ቢቻል ሞት አልልም፤ አረፍት ነውና ግን የህግ ውሳኔ ከአመታት ፍርድ በተጨማሪ እኔ እንደምፈርደው እግዝአብሔር ባይፈርድም "ወንድነቱን ማጣት" አለበት እላለሁ ።

    • @abrahamtesfai6597
      @abrahamtesfai6597 2 місяці тому +1

      ቁላዉን መቅረጥ ከዛ ወንድ ነኝ የሚል እንኯን ህጻን ሰት የሚባል ኣይነካም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 місяці тому +3

    If there is a real man, a real father, please look for him and pay him the price accordingly. I do not believe there is just in the justice system in that Country.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 2 місяці тому +3

    ፍትህለህታቺን❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 2 місяці тому +4

    የባህርዳር ህዝብ እንዲ ጨካኘነዉ ❤🎉ነገ በኔ የሚል ነገር የለም❤😢አገሩንም አሰደባችሁት ❤😢ልጀየሌለዉ ሰዉእንካን ❤😢እንዲ አይጨክንም 😅😊አኘበኘሰንጨካከን 😢🎉❤እግዚአብሔር ❤🎉እራሱ ፈት ያምጣ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @shewatrading
    @shewatrading 2 місяці тому +4

    በአደባባይ ይገደልልን

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 2 місяці тому +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ያረብ ፍርድህ አታርቅብን!!!!

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 місяці тому +2

    Ewnt new Feteh Feteh

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 2 місяці тому +2

    #Good_Information . keep it up !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 місяці тому +5

    አዎ እሳት ያንሰናል

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 2 місяці тому +4

    Ye Amhara wetat chaka yegebawu lezih newu. Fth slelele.

  • @samsonabera5969
    @samsonabera5969 2 місяці тому +1

    Perfect collection 😢😢😢

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 2 місяці тому +2

    Great poem

  • @YoditDerebe
    @YoditDerebe 2 місяці тому +2

    Ewenete new wedm

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 2 місяці тому +5

    በሞት ሊያሥቀጣ የሚችል ወንጀል በምድር ላይ፣ ከዚሕ የበለጠ ምን ወንጀል ዐለ፣ ይሞት ዘንድ ብሎም ለሌላውም ሁሉ መቀጣጫ ይሆን ዘንድ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ዘንድ ግድ ብቻ ሣይዞሆን መፈፀም ያለበት ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 2 місяці тому +2

    Pleas report to UNCEF and send her medical report. If they scape him to abroad very easily to get Justice for Faven 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnyewZebeny
    @EnyewZebeny 2 місяці тому +2

    እውነት ፋኖ ለህዝብ ከቆማችሁ የዚህን ግፈኛ ከነተባባሪወች በህዝብ ፊት አቁሟቸው ፍርዱን ህዝብ ይስጥ።

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 місяці тому +1

    ህጉ ይቀየር አዎ የደፈረ ማንኛውም እድሜ ይሁን ግድያ እንዲሆን እንፈልጋለን

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 2 місяці тому +1

    እና ለምን ዝም አለችሁ ፍሪዱን ለእግዚያብሔር ............

  • @teklesanke8369
    @teklesanke8369 2 місяці тому +1

    በጥይት ተደብድቦ መገደል አለበት እንጂ ቁጭ ብሎ መቀለብ የለበትም

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana628 2 місяці тому +1

    አገራችን ሰላምን ያምጣል😂😂😂😂😂

  • @girmabekele422
    @girmabekele422 2 місяці тому +1

    Please everybody work on your children, because to build decent community starts at home, upraising is very important.

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 2 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ወንድምዬ እንዴት ከረምክ ሰላም ከረምክ ወይ እጅግ አሳዛኝ ቅስም ሰባሪ ነው መቼም ጥሩ አቀርበሃል እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሄር ያክብር 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      አሜን ኑኒ! ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 місяці тому +2

    ምስኪኗ ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ የደፈራት የሰው ባህሪይ ሳይሆን የእንስሳ ወይም የውሻ ባህሪይ ቢኖረው የተባለው ...እንስሳም ሆነ ውሻ ሴቷ ፍላጎት ሳታሳይ አይነኩም፡፡ ቢሆንም አህያ እንዲህ አይነቱን አስነዋሪ ተግባር በአደባባይ ይፈፅማል፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፣ከእግዚአብሔር

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 місяці тому +8

    በእውነት እግዚአብሔር ንቆናል እንደ ሰው እንደፈጠረን እረስቶናል ክዶናል ....😭😭....

    • @AMGey-j7m
      @AMGey-j7m 2 місяці тому +3

      አረሳንም ጌታ ፍጡሩን ፈፅሞ አይረሳም ነገር ግን ነኛን ጥግ የደረሰውን ጭካኒያችንን ማሳያ ነው

  • @Helendemissie-e2p
    @Helendemissie-e2p 2 місяці тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ እንፈልጋለን😂😂😂

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 місяці тому +1

    በአደባባይ ይሰቀል ፈትህ ፈትህ ወላህ ያማል ለማንስ አቤት ይባላል ለአንድ ፈጣሪ ማልቀስ ከሎነ በስተቀሪ መንጊስት ይህን ሰምቶ ዝም አይበል ኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot 2 місяці тому +1

    ያማል ያማል ያማል 😢😢😢😢😢

  • @Mezgebu-zy6cv
    @Mezgebu-zy6cv 2 місяці тому +2

    Justica for heaven
    Justica for heaven
    Justica for heaven 💔🖤😭

  • @YegileBelay
    @YegileBelay 2 місяці тому +1

    እኔ የምለው ዳኞቹ ሴት ልጅ እህት አክስት የላቸው ይሆን እንደዚህ አይነት ፍርድ የሚፈርዱት ዳኞቹም መጠየቅ አለባቸው ደግሞ ይግባኝ መጠየቁ

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiMulu-m6l
    @NatiMulu-m6l 2 місяці тому +1

    የሞት ፍርድ ይጀመር ሀገራችን ላይ

  • @sofiahailu3390
    @sofiahailu3390 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለፍቬን በጌታ

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 2 місяці тому +2

    ኡኡኡኡኡኡ ኧረ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 2 місяці тому +1

    መንግስት ግን በስልጣኑ ቢመጣት አንድ ሰው እስኳሁን ገሎታል
    የዚህች ልጅ ልጅ ነፍስ ከእናተ ስልጣን አይበልጥም

  • @tigiesttolera1622
    @tigiesttolera1622 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid 2 місяці тому +1

    እሕሕሕሕእኔማአልቻልኩም😢😢😢😢😢