Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የፋኖን እንቅስቃሴ እራሱ ፋኖ አቀጨጨው በማን? መንግስት እንዴት ውፅጡን ያፅዳ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024
  • የፋኖን እንቅስቃሴ እራሱ ፋኖ አቀጨጨው በማን? መንግስት እንዴት ውፅጡን ያፅዳ?

КОМЕНТАРІ • 55

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Місяць тому +12

    ጀግናዬ ኮርዳዊት ቃልህ ሁሉ በተግባር ታየ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Місяць тому +7

    ክብር ለጠቅላይ ሚኒስትሪያችን ልዶ/ር አብይ አህመድ11111....❤❤❤❤❤❤

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Місяць тому +12

    ሰላም ነው ዴቭ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ 1111111

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Місяць тому +8

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉የነገን የነገን ነው ምርጫችን ጀግናው ዴቫችን ጀግናችን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +5

    ዴቭዬ እንበሳችን ፏ በልልን። ብርታት ጀግናችን። ጠላቶቻችንን ከእግራችን ሥር ይልልናል።

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le Місяць тому +10

    ሀገር እንዴት እንደምትመራ እና ሀገር እንዴት ማልማት እንደሚቻል ያሳየ ጀግና መሪ ነው። አእምሮአቸው የተበላሸና አይናቸው መጥፎን የሚያይ ያልታደሉ የቁም ሙታኖች ናቸው። ሆዳቸውን ሞልተው አእምሮአቸውን ያደሀዩ ናቸው።
    ዴቭ አንተና እንዳንተ አይነቶቹ በርቱ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Місяць тому +6

    ሠላም ሠላም ኮር ዳዉት በአቋምህ የፀናህ ያልተቀያየርክ አንተን አየሀዉ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Місяць тому +11

    አንበሳ ነሕ በራስሕ በስራሕ የምትኮራ ተባረክ እነ እንቶኔ እኮ ተንፈራፈሩ እኮ እራሳቸውን አጋለጡ የአንተ ወገን መሆኔ ኮራሁ በአንተ ዴቨዬ።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Місяць тому +5

    ዲብ ጀግና ሰላምህ ይበዛ ከባህሬን

  • @assefamitsiwa7960
    @assefamitsiwa7960 Місяць тому +5

    ይህንን ብዙ ጊዜ እላለው አማራው ፀሎት መስሎት የሚያስደግመው ድግምት አፍዞታል እንጂ እንዴት ይሄ የጃጄ ጄነራል አዋጊ ሊሆን ይችላል?ኤረ ተው እናንተ ሰዎች ይህንን ሕዝብ አትጫወቱበት።

  • @user-un1ts3bb5m
    @user-un1ts3bb5m Місяць тому +1

    ሐይ ዴቨ ተባረክ !!!!
    እባከህ ስልክህን

  • @african-2000
    @african-2000 Місяць тому +2

    God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Місяць тому +2

    I like that Core Dawit! When you are not happy, Ethiopia is not happy! That is for sure!🇪🇹❤️

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Місяць тому +3

    የሚዲያው ድሮን ኪንግ ኮር ዳዊት ❤❤❤❤❤

  • @user-ks2rv3nq1t
    @user-ks2rv3nq1t Місяць тому +2

    Bravo core dawit yechelema menfes tegefoal

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 Місяць тому +4

    ዳዊት ሠላም ሠላም ❤❤❤❤

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Місяць тому +1

    ድምቅ ድምቅ ብለሀል:: ይመችህ,,, ፈገግ እያደረከን ቁም ነገር ሰለምትገልፅልን ትመቸናለህ።

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Місяць тому +6

    ኮር ዳዊት አብቹ ይስራ እነሱ እጣ ክፍላቸው ቅናት ዘረኝነት እኔነት ነው መጽሃፉ የሚለው ሰው ከመልካም መዝገቡ መልካም ክፉ ሰው ክክፉ መዝገቡ ክፉ

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer Місяць тому +2

    ግንቦት 20 ኤርፖርት ብሎ ሲጭወት ጎጃም አዘነ ብሎ በየ ቤተክርስቲያን ለማኝ አሮጎት ጎጃምን እድሜ ለዶክተር አብይ ይበል አማራ 27 አመት ተቀብሮ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Місяць тому +5

    ዴቭዬ አብቹና አንተ የከፈላቹት ለአገራቹ ተመን ማንም አልከፈለም የቶፕ ሚዲያዎች ለብቻ ነው የሚዘጋጀው

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd Місяць тому +6

    መሬት ላይ አልቆላቸዋል ነገር ግን ህዝብ በሆነ ባልሆነው እዲማረር በተለይ በከተሞች አካባቢ እየሰሩ ነው እዚ ላይ መንግስት ወደ ህዝቡ ወርዶ መስራት አለበት

  • @GetanehHabtewld
    @GetanehHabtewld Місяць тому +5

    የሚታየው ለውጥ እኮ ከሽልማትም በላይ ነው በፕሮፓጋንዳ የሚከፋ ኮር የምትፈርሥ ኢትዮጵያ የለችም

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l Місяць тому +3

    Selam dave Selam wde Ethiopiaweyan

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Місяць тому +4

    ጽንፈኛ ዘረኛ ገንዘብ ወዳጆች ምን ይጠበቃል ታላቁ መጽሃፍ እንዲህ ይላል ከክፉ አድራጊዎች ክፉ ድርጊት ይወጣል ከክፉ ጽንፈኛይሄ ነው የሚጠበቀው

  • @user-ic5uy1em7t
    @user-ic5uy1em7t Місяць тому +7

    ዴቭ,,,,,ፋኖ አረቄ ባይኖር አይዋጋም 😂😂 አረቄው የአራት ኪሎን መንገድን ወለል አድርጎ ያሳያል😂

  • @birhanuwoyessa8048
    @birhanuwoyessa8048 Місяць тому +1

    ኮር ዳዊት አውነተኛ መረጃ የሚንሰማ በአንተ ሚዲያ የንተ ብቻ ነው ኢያልኩኝ የቀድም የኢትዮጵያ ሠራዊት የመብት ጉዳዮች ላይ ለሀገር ባለውለታ መሆናቸውን በፕሮግራም ላይ ለመንግሥታችን አሳውቅልን አንተ ተቀባይነትና ተሠምነት እንድሁም ታማኝ ስለሆንክ ነዉ ❤

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @Black-2024
    @Black-2024 Місяць тому +3

    ▫️Thank you #Core_Dawit | #Maebel_Mereja
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Місяць тому +6

    ዴቨ! ፋኖማ ፉንን አለ እኮ😅 ደሞ ይሄ ለመሞት አንድ ሀሙስ የቀረው ጄኔራል ምን ሊፈይድ?? ሬሳውን ባያርቅ ይሻለው ነበር።
    ❤ዴቫችን ጀግና❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🌟🌟🌟🌟🌟🌟💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Місяць тому +4

    ሰላም ዴቭ

  • @abde4160
    @abde4160 Місяць тому +3

    11111

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Місяць тому +5

    እራሡ አቀጨጨው ይኸው ይባላሉ
    ዴቭ አረ ምንድን ነው ነገሩ በጅምላ ያልቃሉ
    ምነው መካሪ አጡ አራት ኪሎ ብለው
    ዴቭዬ አለቁ ወደ ዐፈር ገብተው
    አራት ኪሎ ማለት ዐፈር መግባት ነው ወይ
    አቤት የዚህ ህዝብ መከራና ስቃይ
    ሁሉም በያለበት የሚለው ዋይ ዋይ
    አክቲቪስት ወሬኛው በሚነፋው ፊሽካው
    ይህንን ወገኔን እውነት አስጨረሠው።

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 Місяць тому +5

    ዴቭዬ ሴት የሌከዉ ጫ አይፈም አይ ተፈራ መነን መጠሻ ጫ ልሽዉ

  • @YihuneNegatu-d4s
    @YihuneNegatu-d4s Місяць тому +3

    Gegena Nk Core

  • @YihuneNegatu-d4s
    @YihuneNegatu-d4s Місяць тому +3

    ኮረዬ አሁን ያለው በመንግሰት ቤት ውሰጥ ጡረታ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ሰዎችን ማራዘም ይታያ በዚህ ላይ ሰራበት።አሰፈላጊም ከሆነ መሰሪያቤቱን ከነሰማቸው ልነግረክም እችላለው።

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf Місяць тому +3

    ኮርዳዊትምንይገርማልብለህነወ።ኢትዮጵያሐገሬሞኝነሽታላላየሞተልሽቀርቶ።የገደለሽበላብሎየለምአጅሬው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fioria9181
    @fioria9181 Місяць тому +1

    Ere Dave corridor limat lay anitifewuu yeminegidutt ayitehal wey???? Ebakih yitasebibetttt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Місяць тому +1

    ውይ በትጠሩኳን ይሄዳሉ ለምን ይዋሻል👍👍

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +2

    ሞጣ ይሻላል ሌላው ቢቀር በመልክ ልወዳደር እችላለሁ ብሎዋል በምርጫ ያምናል ወይ ዘንድሮ እነ ነውር ጌጡ ወይኔ ወገኖቸ አጃጃሉዋቸው ሊያለቁ ነው ጠቅላላ ከ30 ዓመት በላይ አይመስሉኝም ወጣቶች ናቸው ሌላው በንግድ ዙሪያ ለምሳሌ ፍሪጅ የሚጠግን ፣የኤሌትራክ ምጣድ የሚሰራ ፣ቴሌቪዥን የሚጠግን አናጺ፣ግበኛ ፣ክሊኒክ ወ.ዘ.ተ ፈቃድ የተሰጡ ጠቅላላ ብዝበዛ ላይ ናቸው የሙያ ማረጋገጫ እና አውነት ባለሙያ መሆናቸው አይታወቅም አየተዘረፍን ነው ፈቃድ ከመሰጠቱ በፊት ለምን ወረዳዎች ሁሉን ነገር ቢያጣሩና ቢመለከቱ ለመሳሌ አንድ አቃ አነዱ ጋር 60ብር ይሸጣል ሌላው ጋር 120 ብር ይሸጣል አኔ ይሄ ጉድ ሰለገጠመኝ ነው ሲታይ ቀላል ሊመስል ዬችላል ግን ትኩረት የሚሻ ነገር ነው ቤት ተከራይተው ታፔላውን አዬቸ ፍሩጅ ለማሰጠገን ዘጠኝ ሺ ብር ተቀብሎ ጭራሽ አበላሼቶ ሰጠኝ፣ምጣድ ለመቀየር ሁለት ሺ ሁለት መቶ ከፍዬ ወፍ የለም አይለማ አይሰማ ይሄ ምን ይባላል ብቻ ለማማረር ከታች ጀምሮ በሁሉም ዘርፍ ተሰማርተዋል ልክ አንደ ደርግ ዘበን ማለት ነው ግን አይሳካላቸውም ስለዚህ ህዝቡ ውሰጥ ያሉ ጽፈኞች መጋለጥ አለባቸው በተለይ ለመንግስት እቅፋት የሆኑ ከውስጥ ካልጸዳ ለፍቶ መና ነው ጊዜ መስጠት አያስፈልግም አኔ እውነት ለመናገር ለዚህ ሚዲያ ያላሳሰብኩት ምንም ነገር የለም በህይወት ዘመኔ አንደ አብቹ የተወደደ መሪ አይቸም አላቅም የመረጃ ችግር አንዳይኖር ከህዘቡ ጋር ትስስር ቢኖር በሁሉም ከልል ሌላ ምንም ችግር የለም 0.5 ሢቲም የማይነካ ሕግ አክባሪ ህዘብ አሁን ምን ሰለሆነ ነው ይሄ ሁሉ ዘረፋና መጭበርበር አይገርምም

  • @YihuneNegatu-d4s
    @YihuneNegatu-d4s Місяць тому +2

    ሰድሰት ኮረኪ የሚባለው ኮረዬ ዲሞረ ይባላል።

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Місяць тому +3

    💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegngamo863
    @gezahegngamo863 Місяць тому +3

    1ኛ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Місяць тому +3

    Zemene (from Ras Ali dynasty) most probably is leading to claim the leadership of so called 'Fano' .

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 Місяць тому +1

    Core Dave! Ye Bahir Dar Hault Kezekezeke Neftegna wode Semay Anetatari FUN NOs. Yekeyerew Mani Honena 😅 BAGORESKUT TENEKESKUGN 😢

  • @user-un1ts3bb5m
    @user-un1ts3bb5m Місяць тому +2

    የቆሻሻ ኮልኮሌ ስብስብ ናቸው ???

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Місяць тому +3

    1111111111111

  • @user-pw6je9gi6l
    @user-pw6je9gi6l Місяць тому +1

    የሁሉም ሸልማት አንቴ ቀድመህ ተሸልመዋል ሸሏማት ላንቴ አድሰ አይደለም

  • @BiluSuma
    @BiluSuma Місяць тому

    ቤት ሳብሮ ተዘረረፉ አልሰመህም

  • @user-xc7sx9pu3i
    @user-xc7sx9pu3i Місяць тому

    11111111