#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 91

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  25 днів тому +1

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @FsehaTela
    @FsehaTela 25 днів тому

    በርትዕ አዞካ እስቴ በዓል ብሩህ አእምሮ❤

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 25 днів тому +1

    በጣም ይገርማል በጣም ባለገ ነገር ነው

  • @yonimekonnen7466
    @yonimekonnen7466 25 днів тому +3

    እንኳን ትግራይ እና ጎንደር
    በሻሻና ጎንደርም ተጋብተዋል

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 25 днів тому +4

    ትግራይ ሀገር መሆን አለባት

    • @debelasefere
      @debelasefere 25 днів тому

      Ke Tekeze mado hager mehon yichalal

    • @stopplaying6875
      @stopplaying6875 24 дні тому

      @@debelaseferegonder’n chemro ke wello ansto Tigray hager tihonalech

    • @debelasefere
      @debelasefere 23 дні тому

      @@stopplaying6875 dream on Hagos 😂😂😂 half of Tigray belongs to Eritrea … legizew afer eyekoferachu tilatil temegebu

  • @YA2O23
    @YA2O23 25 днів тому

    Thanks!

  • @Sunbet-r9q
    @Sunbet-r9q 25 днів тому +3

    የምን ቅደም ተከተል ማዛባት፣ ለራስ የሚመችን መምረጥና ትርጉም ማጣመም ነው! የፕሪቶሪያ ስምምነት በተግባር የሚፈጸም በቅደም ተከተል መሰረት ሲሆን ከቁጥር አንድ ጀምሮ ነው፡፡ ቁጥር አንድ ሙሉ በሙሉ ሲተገበር፣ ቁጥር ሁለት ነው፡፡ ከዚያም ሶስት፣ አራት እያለ ነው እስከ መጨረሻው የስምምነት ተራ ቁጥር የሚደርስ እንጂ ለራስ የሚስማማን መምረጥ የሚባል የትግሬዎች መጫወቻ የሚሆን ምንም ነገር የለም፡፡ መጀመሪያ ተራ ቁጥር አንድ፣ ሁለትና ሶስት ይተግበሩ፡፡ ከዚያም አራት፣ አምስት እያለ እስከ መጨረሻ ተራ ቁጥር ይቀጥላል፡፡ ከዚህ ውጪ ለመሆን ለፍልፉ እንጂ የሚሆን ነገር ግን ምንም የለም፡፡

    • @afubunnawi390
      @afubunnawi390 25 днів тому +1

      አንተ መንደርተኛ ሾርት ሜሞሪ
      ሰፈር ተሳስተህ ነው የገባኸው
      ውጣ ከዚህ የሙርከኛ ልጅ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 25 днів тому +3

    ህወኸት መብቱ ነዉ ተወዉ ሌላዉን በተሰጠዉ ፈቃድም ቢሆን ህጋዊ ነዉ:: የትግራይ ህዝብ ከነችግሩ ከህወኸት ጋር ነዉፐመቆም ያለበት

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 25 днів тому +1

    Egzabiher amlak tselaeti hzbi tigray guhuf abilu yetfeaeyom amen

  • @VivaBravo
    @VivaBravo 25 днів тому

    Nice explanation....good point!

  • @jeremyabreha1941
    @jeremyabreha1941 25 днів тому +1

    🙏✌️💊

  • @beletegirma5894
    @beletegirma5894 25 днів тому +1

    በሠላም ነው የጠፋሖው እኔ ያንተ አዲናቂነኝ ስጠፋብኝ በጣም አዘንክ

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 25 днів тому +2

    Statalin gegna wedey tigray kulu ytimelka zewrday

  • @samuelseyfu-o6e
    @samuelseyfu-o6e 25 днів тому

    ዘረኝነትማ ወልዳችሁ አሳድጋችሁት እዚህ አደረሳችሁት።

  • @jordan5469
    @jordan5469 25 днів тому

    Selam Bicha

  • @Grailt
    @Grailt 25 днів тому

    እና በዚ ጉዳይ ላይ ጌታቸው እረዳ ምን አስተያየት ይሰጥበታል ???

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 25 днів тому

    Getachew is the key problem.

  • @SalihAbdelkadir-g2b
    @SalihAbdelkadir-g2b 25 днів тому

    Go on you have already understood the worst strategy of Ethiopia

  • @joeflacco9658
    @joeflacco9658 25 днів тому +1

    STALIN BRO 👍

  • @YA2O23
    @YA2O23 25 днів тому

    Good morning brother Stalin 🦁

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 25 днів тому +1

    አንድ ጥሩ ነገር ባአምራችሁ የላም ማለት ነው??? ለህዝብ ለሀገር??

  • @David4858k4
    @David4858k4 25 днів тому

    እስተልን አሁን አሁን አሰዘንከኝ አንጀቴን በለህ አይዞህ ትግራይ ትዕሰር!!

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 25 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadelechhalefom3121
    @tadelechhalefom3121 25 днів тому

    Netda Gazetegana Malet uko Hasabu Meglets Malet Newu Stalin 👍👍👍

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 25 днів тому +1

    በአብይ አሕመድ የሚመራ ህዝብ ተብሎ ይጠራል በሩቶ የሚመራውም የኬንያ ህዝብም እኲል እንደ ኢትዮጵያው ህዝብ ተብሎ ሊጠራ ይሆን?

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t 25 днів тому

    TDF ንትግራይ ክርከባ ይግባእ።

  • @hanihasen
    @hanihasen 25 днів тому +1

    ወያኔ የሚባለው ነገር በዝህ አደገኛ ወቅት የትግራይ ህዝብ ሁለተናዊ ችግር ውስጥ እያለ በዝህን ሠዓት እንደዝህ መሆኑ አሳዛኝ ክስተት ነው ❤❤❤አንተ ስታሊን ወደአንዱ ወግነህ አትቁም ለደፂ የምትደግፍ ትመስለኛለህ እንደተለመደው ጥሩ ሙያዊ ሚና ተጫወት ተጋሩን ሴንተር አርገህ ❤❤❤❤❤i

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 24 дні тому

    አሁን ከአብይ ጋ ማንም አይቆምም ጀምሩት tdf

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 25 днів тому

    አብይ ህወሀትን ከቻለ ወደ ብልፅግና ማስገባት ካልሆነ ማጥፋት ነው አላማው ግን ተነቃቅተዋል ሚሆን አይመስለኝም፡፡ ሁለተኛው ጉዳይ ህወሀት ካልፈረሰ የጥቅም ግጭት አለ ስለዚህ የቀን ጉዳይ እንጂ ገና ብዙ ነገር እናያለን፡፡

  • @SalihAbdelkadir-g2b
    @SalihAbdelkadir-g2b 25 днів тому

    Go on with that Stalin

  • @yemanetesfaye2108
    @yemanetesfaye2108 25 днів тому

    ሕዝብ ድኻ ትድግፍ ደብረጽዮን

  • @tsegatsega1930
    @tsegatsega1930 24 дні тому

    Denez mhayem adeew aywegam

  • @EathopiaStar
    @EathopiaStar 25 днів тому

    Ina gech min nakachow gin ?exactly this is technique that pp used to eliminate tplf from next election

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 25 днів тому

    Gubaew ewkina yellewm eshi mindvew tikimu

  • @abubilal887
    @abubilal887 24 дні тому

    አርእስቱ የፃፍከው በአማርኛ ንግግር ያደረከው በኢትዮጵያ ቋንቋ በአማርኛ ቀን የፃፍከው ደግሞ-- አንተው መልሰው! ይስተካከል

    • @stopplaying6875
      @stopplaying6875 24 дні тому

      Be Tigray fidel new ante borko. Egna nen ende sew yefeternih aydelem fidel.

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 днів тому +1

    ወሽመጥህን የቆረጠው አብይ ጀግና ነው

    • @Dats09
      @Dats09 25 днів тому

      "ABEY JEGN NEW ?? " You must be a prosperity party cadre to call SHINTAM ABEY AHMED A HERO .

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 25 днів тому

      Denkoro neh ayidel

    • @user-mj5mo1ij6d
      @user-mj5mo1ij6d 25 днів тому +1

      @@Dats09 ብሆን ሀጢያት አይደለም!! ግን አይደለሁም ሀይማኖት የለሽ ፈጣሪን የሚክድ አብዮታዊ ዲሞክራሲም ሰው አባል ይሆን የለዴ?

    • @Dats09
      @Dats09 25 днів тому

      You are supporting genocidal and fake Protestant Abey Ahmed. What do you know about revolutionary democracy ?

    • @yematawerktadesse9361
      @yematawerktadesse9361 25 днів тому

      ​@@user-mj5mo1ij6d ሀይማኖት ትላለህ እንዴ😂😂😂 አብይ'ኮ ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤነት አሁን ደሞ የብልፅግና ወንጌል(ሴጣኒዝም) እንደሸሌ እምነት የሚቀያይር .....😅😅😅

  • @YA2O23
    @YA2O23 25 днів тому +2

    Pretoria agreement must be implemented fully.

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 25 днів тому

    የምን የኢትዮጵያ ነው ፈራሳለች ሰለ ምርጫ ታወራለህ

  • @AlemGebre-jx2jv
    @AlemGebre-jx2jv 25 днів тому

    ሌቦቹ ከነበራቸው ስልጣን ወርዶም ተራ ኣባላት እዲሆኑ ተወስነዋል ደስየምል ሓሳብ ነው
    በህግ መጠየቅም ኣለባቸው።

  • @joeflacco9658
    @joeflacco9658 25 днів тому

    ABIY AHMED DENQORO 😂😂😂

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew 25 днів тому

    stalin ahunm telat atabezu. Ke Amhara eras wuredu

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 25 днів тому

      Sayterut abet 😂😂

  • @siyoumtemesgen2081
    @siyoumtemesgen2081 25 днів тому

    ታ ጉጅለ ክትአኑ አለዋ

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 25 днів тому +1

    Acherbari nk..zrgent.abyi.adlm.yamtaw banda weyane becha new..lzi.hulu.chger.tetyaki.. ethiopian hulu.ymyakew.adise hasab wuta.kzi. trash new. Ymtawraw

  • @tesfachekol5168
    @tesfachekol5168 25 днів тому +1

    ህዋት እንኮ የዘራችውን ያገኘች;ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ የጁን ያገኛል

  • @user-fi3dv4qt6j
    @user-fi3dv4qt6j 25 днів тому

    አብቲ መኸተ ግዜ ዝነበረ ክብርኻ አይተውረዶ

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 25 днів тому

      Malt

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 25 днів тому

      We have a great respect for Stalin. Before after & forever

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm 25 днів тому

    gd3ery

  • @MebrahtuHailu-sm1or
    @MebrahtuHailu-sm1or 25 днів тому

    Stalin geltegna ktkon eyu ntsebyka

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 25 днів тому

    ጉባዔ ሕግ ገለመለ 👈 .... ምን ሆነክ ነዉ Stalin 😡 ... በነጉሥ ኧንደምትተዳደር ረሳኸዉ እሳ ! 🤔 .... ትግራይን ጋምቤላ ለማድረግ ... 🙄 (ይኧሬታ ለጋምቤላ መናቄ አይደለም😂) .... ለጋምቤላ አደርጎታል ....😂😂😂😂

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 25 днів тому

    ይህ ሰውዬ ባለፈው የእስክንድር ነጋ ቃል አቀባይ ነበር;;አሁን እድሜ ለአብይ አህመድ በራሱ ቤት እንዲጠመድ አድርጎታል

  • @sintayehusamungus9912
    @sintayehusamungus9912 25 днів тому

    እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ትግራይ እንዳይገናኝ እና ተሰባስቦ ለክፍም ለደጉም እንዳይማከሩ ለምን ይለከላሉ? የእነሱ አንድ መሆን ሌላውን ይጎዳል እንዴ?

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 25 днів тому

      Abiy ferto newe enji minim cheger alneberewim.

  • @mulugetakebede7429
    @mulugetakebede7429 25 днів тому +1

    አየ ሰታሊን ለትግራይ ህዝብ የውጭም የውስጥም አፍና ደጀን ሆኖ ሲያገለግና እያገለገለ ያለው ጌታቸውን ያለስሙ ስም እየሰጣችሁ ገለል ለማድረግ እጅ እግር ከሌላቸው አለምና ደብረፅዮን ያስቀደምክበት ምክንያት ምን እንደሆነ ግልፅ ነው። ከአሁን በፊት ደጋግመህ ጌታቸውን አውቀዋለሁ ትላለህ ነገር ግን ጌታቸውን በርግጠኝነት አታውቀውም ።ጌታቸው ሴራ አይወድም፤አያስመስልም፤አይዋሽም፤ሙስና የለበትም ።።----ስታሊን ሚዛናዊነት የለህም፤ የነአለምን ሴረኝነት እያወክ የነሱ አቀንቃኝ መሆን ግን ስታሊን ማነው ይነግረናል።።---ይሄ ለአፏ መረን የሌላት ማርያማዊትንም የሚመለአከት ነው (አሁን ሚዲያህ በግልፅ ልክ እንደ ሀብታሙ አያሌው )የአለምና ደ/ፂ ሆኗል እንኳን ለዚህ አበቃህ

    • @kirubelabiyot3242
      @kirubelabiyot3242 25 днів тому +1

      አንተ ከስታሊን በላይ ጌችን አውቀዋለሁ አልክሳ ጅል🤣🤣 ጎደሎ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 25 днів тому

      ​@@kirubelabiyot3242ሹክረን ❤❤❤🎉

  • @zewdiegebretsadik7581
    @zewdiegebretsadik7581 25 днів тому +2

    ውድ ወንድሜ ምንም ሾርት ሜሞሪ ብንሆንም ጎሰኝነትን (ፅንፈኝነትን) ዘርቶና አሳድጎ በመላ ኢትዮጵያ ያሰራጨው ህወሃት የሚባል ቡድን መሆኑን ስለ ምናምን ምንም ብትለን አንሰማም።

    • @stopplaying6875
      @stopplaying6875 24 дні тому

      Ye Gebretsadik lij enatish tibeda ena anchi dikala zer. Yanchi aynetu ende ebab yiketeketal

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 25 днів тому +2

    መነሻ መድረሻ የለዉም ንግግርህ ስለምነድነዉ የምታወራዉ?????ከእንቅልፍህ ተነስተህ ነዉ እንዴ ሱቱዲዮ የምትገባዉ????

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 25 днів тому +2

    አይ እስታሊን!እናንተም ስለህግ ስታወሩ ብልጽግናም ስለህግ ሲያወራ እንዴት እንደምታቅለሸልሹን ባየህ!በህግ አልገዛችሁንም በህግ እንድትገዙ አትጠብቅ።የሸወደ ይሸውድ አሁንም።ሌላውን እርሳው።ህግን ለሰከንድ ያላስተማራችሁት ልጃችሁ ኦሆዴድ እንደዚህ ሲጫወትባችሁ ማየትን የመሰለ ምርጥ ፊልም በሂወቴ አላየሁም።እናም ካንተ ያነሱትን ጅሎች አጃጅል እንጂ ሚሊዬኖች እየሳቅን አለን።

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 25 днів тому

    እረተውለትግራይህዝብእዘኑለት
    ከአብይም
    ከህዋትምነፃአውጡት
    እናተዳስቦራወቹናችሁ
    የትግራይንህዝብየጨቆናችሁት
    እምገዲፉትህዋትነው
    የወላዲመሀንአረጋችኋቸውወሏሂበጣምነውእሚያሳዝኑኝ
    ከአማራፋኖተማሩ
    ፋኖማነንምአይገዲፍ
    ህዝቡንብቻነው😢😢😢😢😢

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 25 днів тому +1

    ዘረኛ ቢሆን አይገርመንም ዘረኛዋ ወያኔ ያሳደገችው ነውኮ!ቢሆንም አቢቹ ዘረኛ አደለም

  • @David4858k4
    @David4858k4 25 днів тому

    አስተልን ስለወልቀይት ምን አድስ ነገር አለ ከዝህ ሁሉ ጠጣ ወልቀይትን ይዞ ተለቋን ትግራይን መገንት !!!

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 25 днів тому

    Getachew is the key problem.