ፋንቱ ማንዶዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @fashilo888888
    @fashilo888888 17 днів тому +1

    Gash Fantu is Legend...ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 15 днів тому

    Fantu Mandoye is a golden legend of theatre, we wish him long life💛

  • @WestShambel
    @WestShambel 13 днів тому

    ጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን አባታችን 🙏🙏🙏 ጋሼ ካንተ ቤት ላጤ እያለሁ ብዙ በአሎችን አሳልፌያለሁ ካንተ ቤት ነበር ፆሜን የምፈታው!! አሁን ግን ካንተ ቤት አልፎ ያለናት ያለአባት ያሳደገችንን ፒያሳን ሁሉንም ነገር አፈረሰብን !!!

  • @EyobFantu
    @EyobFantu 15 днів тому

    ❤❤የኔ ንጉስ ባባዬ የደስታዬ ምንጭ እወድሀለዉ❤❤

  • @paparazy8406
    @paparazy8406 15 днів тому

    ጋሽ ፋንቱ ማንዱዬ ትንሽ ትልቁን አክባሪ የፒያሳ አድባር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 17 днів тому

    ስታምሩ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 17 днів тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 16 днів тому

    ❤❤❤

  • @ካሴትTUBEOFFICAL
    @ካሴትTUBEOFFICAL 16 днів тому

    ጋሼ በጣም መልከም ሰው ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነው ማለት እችላለው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @metimeti1998
    @metimeti1998 17 днів тому

    ፋና የዚህ ዝግጅት አቀራረቡ የተቆራረጠ ለ ዝግጅቱ የማይመጠን ነው። ይህ የተቆራረጠ አቀራረብ ወይ ለመግቢያ ወይ ደግሞ በጣም አጭር ለሆነ ዝግጅት ነው።

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 17 днів тому

    የሚያመኝ የሚያበግነኝ የማን ልቃሚ ቆሻሻ ፋንቱዮ ፍንቱዮ በአንተ ሙያ አርቲሰት ሲባሎ አለማፈራቸው ሳሰብ የበግነኛል ፈጣሪ የጠብቅ