Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዮየ መጀመሪ ንብረቷ በሰሞ ያድራግላት ከዛ አብረዉ ይሁኑ❤❤❤❤
አሁንም ቢሆን ከወንድምሸ ፈፅሞ እንዳትወጪ ይሄ አያሰፈልግሸም እህቴ 🙏🙏🙏🙏
❤❤🙏
ሰዉየዉ ምንም ደሰ አላለኚም የሆነ ነገር ያረጋታል ብየ እፈራለሁ እራሰሺን ጠብቂ እህት አለም😢😢😢 አይ የኛ ፈተና
ይመርመር ደግሞ ኤድስ
እኔም አላምነው ይሄን ሰውየ አንዴየ እጁ ለማስገባት ብቻ ነው እሚፈልገው ፀፀት አይታይበትም
አዎ የተወዛገበ ነው ሠውየው የቤቱ ጉዳይ ነው እንደዚህ የሚለሢልሰው
አረአይባልም የስውንልብአላህብቻነውአዋቂ
@@vvvffff1290 እስኪ እይው በትቢት ነው እሚናገረው
እንዳታስገድሏት ከወንድሙዋ ውጭ መውጣት የለባትም
ክክክክክክክክክክ አላቀውም የምናገረውን ይላል እዴ ማርያምን ወይ አይናን አጥፍቶ የወነቦታ ሊጥላት ነው የበቀል ንግግር ነው ሚናገረው ቢቱን እዳትጠይቀው እዳትከሰው የወነነገር ያሰበ ይመስላል
😂😂😂😂
ባትመለስ ቢቀርባት ይሻላል እኔ መቸም ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም በጣም ነው የሚስፈራራው እንዳይገላት ይቅርባት
እንድትመለስ ለምን ተፈለገ ንብረቷን ይስጣትና የራሷን ውሳኔ ትወስን ፡፡ እንዴት አምናው ትግባ ፡፡ ይህ አደገኛ ነገር ነው ብዬ አስባለሁ፡፡
በቅዱስ ቁርባ ተጋቡ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ ወይን በእድሜሽ ቁማር እየተጫወትሽ ነው በቃ ወስኝ
አዩዮይሄሰውዬእስከዛሪቆይታስትገባስላምአይሰጣትምስለዚህአንችከኑሮአንዕርሊከብድሽይችላልእናንተአሁንሆይሆይብላችሁአስገብታችሁነገእዳትጽጽቱ
እሱየልሁመወጫእደሜረጋትመቶበማቶእርግጠኞነንየወይኖባልናየገነትባልሁለቱምጥቁርሺጣደደቦችአስተሳሰባቸውየዘቀጡየማይሻሻሉአህዬች
አው ሰውዬው ትክክልኛ አይደለም እስኪ ጠበል ተጠመቅ ስይጣን የሰውን ጠባይ ይቀይራል
አዎ እውነት ነው በመጀመሪያ በሱባይ እግዚአብሔርን ጠይቂ ሁለታችሁም ንስሐ ግቡ
Tekekele
ኧረ አዩ ይኸ ሰውየ ጤነኛ አደለም ኧረ የገላታል በፈጣሪ
ኧረ ይህ ሰውዬ በጣም ጠማማ ሰው ነው እራስሽን ጠብቅ😢❤
አላህ ያሥማማችሁ በሀይማኖት. ፀልዩ አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ያማረ ትዳረ ያረግላችሁ ያድረግልን ለሁላችንም ያረብ
😢😢እረ እዳትገባ በናትሺ አዩየ የሆነ ነገር ያርጋታል ምንም ጥርጥር የለው ሲያወራ እራሱ የንዴት ነው
ይገላታእውነትነው
ይህችን ልጅ ተውት በጣም ነው ያስጠላትና አንድ ነገር ቢያደርግስት ለናንተም ፀፀት ይሆንባችሆል ስለዚህ አስቡበት 😢ሴት በትንሽ ነገር ትታለላለች ይላል እንዴ ሴት ልጅ ከቆረጠች አትመለስም እንጂ ሞኝነት አይደለም ይግባህ።ግን ልቦ ካልፈቀደ ተዋት ንብረቶን ይመልስ የለፋችበትን ይቅርባት ጤነኛም አይመስልም ሲጀመር 😢😢
ሀብት ንብርቷን በራሷ ያርግላትና ትግባ ስትገባ ግን በድጂ አርጋ በሽምግልና ታርግና ትግባ ውዶችየ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ወንዶች ወይ ፍቅር አያውቁ ገገማወች ልዝብ ነግግር የላቸው እፍ ከደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን
አሜን ኡሜኖ አሜን
አአዩ የሄ ሰውዬ ክፉ ነው አሁንም ይጎዳታል የቀረ ካለ ብሎ ነው ብሯን ወርቋን እቃዋን አሁን የቀረው ነፍሷ ነው አትግፏት ነገስ
እውነት ለመናገር ሰውዮው ተፈጠሮ ነው ንግግሩ እኔጂ ወዶ አይደለም ፀበል ይሂዱና ከዛን ንሰሐ ግቡ ከዛን በቁርባን አንድ ሆናችሁ በሰላም ኑሩ
ጸበል ትጠመቅ እስቲ እባካችሁ እውነት ትንሽ ትቀይራለች ደግሞ ገኒ እባክሽ ክርስቶስ እንኳን ያሁሉ መከራ ተቀብሎ ይቅር ብሏቸዋል እሽ እማ ገዳም ሂጂ ና ሱባየ ግቢ እመቤቴ ትመልስልሻለች
የኔ አናት stasazinegni አግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤
አኒአደሚምሰለኘ ,ለአዲግዜ ገብታትየወ ፊቱም ,የሚኮሳተረዉ , አነጋገሩም , ,ተፈጥሮ ,ቃላቶቺን ,አሰተደደገ ,ይመሠለኘል ፀበልዉሠዱ ትአሠአም ,አብራተሒዴ❤
አይዞሽ ዎይኑ የእኔ እና ያአንች ባአሎች ወንድማማቾች ናቸው የእኔ ባለበት ኤራሱ በጣም አስመሳይ ነው😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህት ምንም እማይሆን ሰው ነው ገን ለሱ ይህ አይገባታም ረወዳ ንግግር ለራስ ይዘጋል ያረቢ አላህ ይደረስላት ከብድ ነው በጣም ደክማለይ ገን ምን ይሆናል
ይቅርባት ሐብቷን ትካፈል ምንምጸጸት አይዘዐዐውም ይሄንን ቢያስብ ሚስት አግብቶ በራሷ ቤት አይጠብቃትም ነበር ያስፈራል ሀይለኛ ነው አደጋ እንዳያደርስባት ትጠንቀቅ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛው ሰውዬ ማለት ነው ተፈሪ መሞት ይግባ ዝምብላት ተግባር ለምን ይሄ ሰውዬ አነጋገር በጣም ነው የሚያስጠላ በጣም ያስፈራል ደግሞ ስትጀመር ማለት ነው በገንዘብ አይመጣም ትዳር ከእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ ቤቷ ላይ ሄዳ ቤታ አንባቢ በጣም ደስ ይለኛል እና እዩ የተባረክ ጌታ ይባረክሽ አሁንም ጎደኛሽም እና ተባረክ ይጨመርልሽ ድንግል ማርያም ተባረኪ
Ere btam ykbdal luju yasferal br yewdal . Weynu egzabhier yagzsh yenie eht.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤አንተ ግን ለቃልህ ታማኝ ሁን ካሳት አስደስታት ትጎዳትና ዋ 👊👊👊👊
ከተጸጸተ እና እክሳለሁ ካለ ንብረትዋን በስምዋ ይአድርግ ምንም ጸጸት አይታይበትም እህቴ እራስሽን ጠብቄ አዩ ከነባለቤትሽ ጎረቤቶችሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወይንዮ በርቼ ጸልይ ይአልፋል ይህ ቅብዝብዝ የበላው ሀቅሽ ይፈርድበታል
ድጋይ መሸክም ብርቅ ነው ሰላሰያ ድጋይ ድጋይ ይላል ቀፈፈ የይቅቅታ ልብ የለውይገላታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Dengaye erse slhene new 😊😊😊
ይሄ ሰው በጣም ያስፈራል በናትሽ አዩ እንዳይገላት ይቅርባት🥺ንግግሩ ምንም ደስ አይልም በውስጡ የሆነ ያሰበው ሴራ ያለ ይመስላል
ትክክል ይገላታል እኔጠቅቂ አቀዋለው የፈረሳይ ድርዮ ሰፈሬም ቢኦን እዳታስገድላት ታስሮይወጣል ምንችግርአለው ደሞለእግ
ወንድምዋን በመጀመሪያ አናግሩት
Buza betam gobez shemagela new❤❤❤
ሄሊጂ ወሢዶ ደይገላት አዩ በናተሺ ሊጁ በጣም ያሢፈራኒ
እኔ ሰውየውን አላምነውም ውስጡ ንፁህ አይመስለኝም ምክንያቱም ሳየው ልክ አይመስለኝም እኔ ቤተሰብ የሚለኝን አልሰማም ብየ እራሴን ነው የጎዳሀት ተፋተሁ ታረኩ መስቀል ምሎ ታረቅን ያው ሲሆን ጥየ ሄድሁ እሄን ሰውየ ሳየው የኔን ባል ያስታውሰኛ አስመሳይ ነገር
እዩዬ ትክክል ነሽ ባንግራውንድ ቂም እንዳይኖረው
❤❤ሀይይከን ጓደኝ ነት ሺንቀጥይበት
ይቅርብሽእንዳት ገቢ አዩ ግን አነድ ነገር ቢከስት አንቺ ነሽ እንደትባየይ ወንድሞን ከማክሪ ተጠያቂ እነዳት ሆኝ
ንብረቱን በስሙ ታዙር እና ትታረቅቅ ቢጣላት እኳን ንብረቱን በስሙ ካረገችየራሱጉዳይይ
አይዞሽ እህቴ ውስጥሽ እደተጎዳ ታስታውቃለሽ ግን ንብረትሽን በስምስ ያዛውርልሽ እና ሚስተካከል ከሆነ እንግዲህ በሆላ ስተቱን ማይደግመው ከሆነ ንስሀ ገብታችሁ ስገውን ደሙን ተቀብላችሁ ሞክሪ ምን አለባት እኮ ጥሩ ህይወት ልትኖሩ ትችላላችሁ ካልሆነም ታቆሙት አላችሁ እናዩም ተጎኖ ሁኑ
ወይንዬ እቤትሺ ጊቢ ንብረትሺን በሰምሺ አድርጊ ጊቢና እይዉ
እኔምለው ቆይ ቤተሰብ እኮ ነው አሳድጎ ለውግ ልማድረግ ካደረሰ ምንም ቢሆን እኮ ዝላችሁ እቤተስብ አትውቀሱ ባልየ አንተ ሰው ከሆንክ ለምን ፅብል አትሄድም ሰውየው ስትናገር በአፍንጫህ ነው 👌🏾👌🏾👌🏾 እራስህን አስተካክል በቃ ከዛም በ እግዚአብሔር ደጅ ሄደህ አሳየን ልጅቷንም ሆነ ቤተስቦችዋን አትንካ ጉዋደኛዋንም አክብሮት ይኑርህ ለዛውም በዝህ ዘመን 👌🏾👌🏾
ባይገርምሽ ከገባች ቤቱ ጠያቂ ስለ ይኖር ይገላታል በጣም እርግጠኛ ነኝ
የሁላችንም ስጋት ነው ሰውየው ፀፀት እሚባል ነገር አይታይበትም
ታስሬ ምንም አልሆንም መግስትም የለም በሚለዉ ሳላመነ በቃ ከገባች ወደሞት ነዉ ምታመራዉ
ትክክክናትአዪ,ወንደሞ,የዋጣሻል,የሄሰዉየአየዋጣሸትም❤
ትክክል ወድምሽ ይሻልሻል እዳገቢ መልካም አይደለም ይገላታል
ንብረቷን ከፍሏ ብትላቀቅ ነው የሚሻላት የሄ ሰው ምንም ንግግሩ ራሱ በጣም ነው የሚደብረው እያስመሰለ ነው ጨካኝ ነው አረመኔ ጠውሷን ይዞ ይሂድ ብትገላገለው ነው የሚሻላት የኔ እናት ስታዛዝን
መጀመሪያ እሱም እሱዋም ቤተክርስቲያን ይሂዱ እና አንድ ላይ ፀልዩ ለውጡን በእሱ እራሱ ማየት ትችያለሽ ደግሞ በእምነታችሁ ንሰሃ አባት ትሉ አይደል በእሱ አስመክሪ ቀድመሽ ወደ ትዳርሽ ከመግባትሽ በፊት እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አይዞሽ 🙏
በጣም ነዉ እሚያስጠላዉ ንግግሩ እራሱ ካንድ ባል እማይጠበቅ ዶማ ነገር ነዉ
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው መጀመርያ ይቅርታ አርጊለት ወንድሟ ከመግባቷ በፊት ታናግርው ምክንያቱም ባሏ ትክክል አደለም ወንድ ልጅ ኮስተር ስሉበት ይስተካካል
ሀዩ በማሪያም ተይ እንዳታስገድሉዋት ይችን ምስኪን በጣም ታሳዝነኛለች
ሲጀመር ያሥፈራል አህቴ እራሥሽን ጠብቂ❤😢
ወይንየ ይህን ሠይጣን አላህ ይገላግልሽየኔውድ አብሽሪ ❤🎉
ወይኒ አሁንም በወድምሽ ውሥጥ ሁኚ አዩ ደሞ እዝህ ሠው ጋ አታገናኝ እጅሽን አንሽ በርግጠኝነት ልጁ ይገላታል ምሬነው በምላሡ እጅ በልቡ አይወዳትም ወላሂ
ሶውዮው ራሱ ለእረቅ አይመጢንም፡ዲረቅ ያለ ሰገጤየ ኖው
እግዚአብሔር ይሁንሽ ወንድምዋ ትክክል ነው
Dhgaa.rabii.garaa.koo.naa.nyatee❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅ይወዳታል
Namnii akkaa Buzee lafaa kanaa hin jiruu dhugaa fagessee yaaduu ni danda'aa
ኤረገኝ ተዋት ዶ ስጀመር ለበተሰብ ክብር ይኑርህ የሆነ ነገር ነህ ብትገባ ትግባ ባልትገባ አትግባ ማለት አይገባም ደሞ ወንዲሟ አክብር እነደዚህ አይነት ደሰ አይልም እሷ ግን ከወንዲሟ አትለዮት ደስ ብሏት ትኑር ስጀመር እና ንተ አደላችሁም እምትነግሩት በራሱ በሽማግለ አርጎ ይቅርታ ብላቸዉ ጥሩ ነበር ግን ልጁ አይረባም
አይዞሽ ወይኔ የኔናት ፈጣሪ ልብ ይሥጠው
😂😂😂😂😂ሠውየው ግን አጀብ ነውሆ
😂😂😂😂😂😂ይህሰውየያሰኛል
ወይኑ የኔ ውድ ቀስ ብለሸ ታርቀሸ ንብርትሸን በስምሸ አዙር ሞኝ አትሁኝ አንች ከሱ በልጠሸ ተገኝ እሸ እታርቀለው ብለሹ በአዩን በቡዘ በታም ፍት ንብርትሸ በስምሸ ካዞርልሸ ማርያም ምንም መልስ አይሰጥሸም ንብርቱን በእጀ ሳላደርገ ነው እንድዝ የምሆነው ማሬ ከምንም በላይ የሆኔ ገዳም እዴት ለእንድ ሳምት ሱባኤ ገብቴሸ የመቤተን ፍቃድ ጠይቅ እሸ ማሬ❤❤❤❤❤
እዴ ማይቀርባት ያለ ወንድ መኖር አይቻልም በህላቸዉ ልጅ የለ እደዝህ የሚሆን በእጅ እሰከሜያስገባት ነዉ ከዛ በኃላ ይገላታል ይጥላታል
አዩ እባካችሁ ይኸ ሰው አይሆናትም ወንድሟ ልክ ነው
እህቴ አሁንም ቢሆን ከቤተስብሽ አትራቂ ቤተሰብ ያልመከረበት ትዳር ትዳር አይሆንም ይህ ማለት እነሱን ሳታማክሪ ገብተሽ ነገ የሆነ ነገር ቢፈጠር የራስሽ ጉዳይ ፈገሽው አደል እራስሽ ወስነሽ የገባሽ አያገባንም መባል አለ ስለዚህ ሁሉንም ነገር ቤተሰብሽን ይዘሽ በአዲስ ውልሽን አስረሽ መወሰን ትችያለሽ ልጁ ምንም ሁኔታው አላስደሰተኝም እግዚአብሔር ይርዳቹ እህት ወንድም ያለበት ነገር መልካም ነው ብትወድቂ የተወለደ ጥሎ አይጥልም ያነሳሻል
ይቺ ን ምስኪን አደራ አዩ በህግ ትጨርስ ዝም ብላ አትግባ የሚፈራው ነገር መኖር አልበት
ቤቶንብሎነው ቤተስብሽን እማክሪከቤተስብ ሚበልጥየለም
እኔ እምለዉ ይቅር ባት የምር ዋናዉ ገዘብ ሳይሆን እሷን የጎዳት እምነት ማጣት ነዉ ሀዩ እምነት ስልሽ በሱ እምነት አታለች ይቅርባት ይቅር ትበለዉ ግን እኔ ሳየዉ ደስ አላለኝም
ወንድሟ የእህቱን ትዳር መቸም ቢሆን አይጠላም የሰውየውን ማንነት ስለሚያውቁ እና እንደማይሆናት ስለሚያውቅ ነው የሄ ከገባችለት ይገላታል
እናተ ሰወች ግን ልጅቱን እንዳታስገድሎት ወንድሞ ያላት ነገር ትክክል ነው ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ተጠንቀቁ😢
ለንብረት ብላችሁ ልጅቷን አታስገድሏት ለምን ታስገድዷታለችሁ እሱም የራሱን ኑሮ ይኑር ወንድምሽን አዳምጭ
እግ ለምን አይዳኛቸውምልጁ ገገማነውልጅቷ በአረብአገርደክማታሳዝናለችፈዛለችበሰውአገር ተሰድባ ተረግጣ እሷነችየምታውቀውተዋት እግ ይፍታው
ውይይይ ከባድ ነው ሰውዬው ጭራሽ ያስፈራል 😢😢
የሄሰውየ ይገላታል ንግግሩ እራሱ መቸም ትጠቀቅ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህ ሰውየ ግን ይቀፍል በእውነት የሆነ ሴራ በውጡ ያለ ይመስላል😢
አዩ ወንድሞን ቃል ትጠብቅ ይህ ሰውዬ ሰይጣን ነው
እረ እዮ በመድሀኒያለም ይችን ልጅ ለጅብ አሳልፍችሁ አትስጧት በሗላ ይቆጫችሗል ይህ ሰውየ ሊበቀላት ነው እንጂ ትዳር ሊሆናት አደለም😢😢
የሃያ ዓመት ባል አላውቅሽም አለ መጀመርያ አሁን ደሞ ትልቅ ጀብድ እደስራ ነገር ምንም መፀፀት እንኳን አይታይበትም ግን ይቅር በይኝ ሲል የውስጡን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ግን እዛው ታርቀሽ ስትገቢ በትራስ አፍኖ የሚገልሽ ነው የሚመስለኝ አስቢበት በደንብ
ይታረቁ የማይሳሳት የለም የተቀየረ ይመስላል ፀበል ይክረሙና አብረው ይኑሩ
20አመት ነውደ የሚሳሳተው
@@MdMeeqa-tr1zo እማዬ እረዳለሁ እደሰማነው ብዙ ግዜ በድሎኛል ስትል ሰምቻታለሁ ግን ሳየው የተመለሰ ልብ ያለው ስለመሠለኝ ነው
ባለፈው እኔ አድንልኝ አልኩህዌይ የሚለው ቃል አስደንግጦኛል
ሚላክለት ብር ስለቀረ ነው።ሳይሰራ መኖር የለመደ።ጨልሞበት ነው
የርጉዛ ባል ሲያስመስር ሲያስጠላል ለማራራቅ አይኑን እየት እሺ እንዳትል እንዴት እንደሚያያት
ወይኑ ኪራይ የሚሆን ማረፊያ ሞክረሻል እንደፈለገሽ ለመሆን እንድትችይ ምን ይመስልሻል?
ቤቱን በስሟ ያርግላትና
ደንቆሮነው ሰውየው አትድከሙ አቦ ስጦታ ለሴትልጅ ትልቅነገርነው ግን ሰውየው እልም ያለው ሰገጤ ጀል ነው ሀቂቃ ሰርቶ እራሱ አያኖራትም ይለያዩ ይህ ቤት መጠበቅ ብቻነው እሚቀው
እና የሚወዱትን ሰዉ መከራ ማሳየት ምን ይሉታል ???እወዳታለሁ አላለም 😏. ተጠንቀቂ. እህቴ ነገሽን በደንብ አስቢው
Mini yimeselal ide tebeday hone yewarale ide era atigrbi yigeleshal tewqay nw ide 😢😢
ለሂወቶ አላፊነት ውሰዱ አዩ ንብረት ምንም ሰዉየዉ ሳስበዉ ሊገላት ነው ግቢ ምይለው
Ewanita niwa melachu ahasaweya sayawa dasalilagemi wosutu yahona takola asabowali adatemilasa fetu laye yasatawekila😢😢😢😢faraholeshe
Sawyewe nooriimali ayedaleme baxame yasiifaralye niggiruu
Seteyo beteshen tekebeye ena nuroshen nurie
ተስማሙ,,ሰዉያጠፋልዋናዉጠጥፋቱመማርነዉ
በሽምግልና ተፈራርማ ትግባ እና ንብረቷን ታስከብር
እረ አዩ ይቅርባት አይሆናትም ጋጠወጥ ኘዉ ገገበት የሆ ዶማ ሥጠላዉ ወድሟ ይግባበት
Are Edatasgedulut Ebakachiwu Ayihonatim😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እዩ ቤቱን በሰማቸዉ የጋራ ያርጉት ቤት የእዚአብሔር ነዉ
ወይኑ ቢትሺነዉ ምሺል የሰዉ ቤት የሰዉ ነዉ😢😢😢😢🎉🎉🎉❤
አዮየ መጀመሪ ንብረቷ በሰሞ ያድራግላት ከዛ አብረዉ ይሁኑ❤❤❤❤
አሁንም ቢሆን ከወንድምሸ ፈፅሞ እንዳትወጪ ይሄ አያሰፈልግሸም እህቴ 🙏🙏🙏🙏
❤❤🙏
ሰዉየዉ ምንም ደሰ አላለኚም የሆነ ነገር ያረጋታል ብየ እፈራለሁ እራሰሺን ጠብቂ እህት አለም😢😢😢 አይ የኛ ፈተና
ይመርመር ደግሞ ኤድስ
እኔም አላምነው ይሄን ሰውየ አንዴየ እጁ ለማስገባት ብቻ ነው እሚፈልገው ፀፀት አይታይበትም
አዎ የተወዛገበ ነው ሠውየው የቤቱ ጉዳይ ነው እንደዚህ የሚለሢልሰው
አረአይባልም የስውንልብአላህብቻነውአዋቂ
@@vvvffff1290 እስኪ እይው በትቢት ነው እሚናገረው
እንዳታስገድሏት ከወንድሙዋ ውጭ መውጣት የለባትም
ክክክክክክክክክክ አላቀውም የምናገረውን ይላል እዴ ማርያምን ወይ አይናን አጥፍቶ የወነቦታ ሊጥላት ነው የበቀል ንግግር ነው ሚናገረው ቢቱን እዳትጠይቀው እዳትከሰው የወነነገር ያሰበ ይመስላል
😂😂😂😂
ባትመለስ ቢቀርባት ይሻላል እኔ መቸም ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም በጣም ነው የሚስፈራራው እንዳይገላት ይቅርባት
እንድትመለስ ለምን ተፈለገ ንብረቷን ይስጣትና የራሷን ውሳኔ ትወስን ፡፡ እንዴት አምናው ትግባ ፡፡ ይህ አደገኛ ነገር ነው ብዬ አስባለሁ፡፡
በቅዱስ ቁርባ ተጋቡ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ ወይን በእድሜሽ ቁማር እየተጫወትሽ ነው በቃ ወስኝ
አዩዮይሄሰውዬእስከዛሪቆይታስትገባስላምአይሰጣትምስለዚህአንችከኑሮአንዕርሊከብድሽይችላልእናንተአሁንሆይሆይብላችሁአስገብታችሁነገእዳትጽጽቱ
እሱየልሁመወጫእደሜረጋትመቶበማቶእርግጠኞነንየወይኖባልናየገነትባልሁለቱምጥቁርሺጣደደቦችአስተሳሰባቸውየዘቀጡየማይሻሻሉአህዬች
አው ሰውዬው ትክክልኛ አይደለም እስኪ ጠበል ተጠመቅ ስይጣን የሰውን ጠባይ ይቀይራል
አዎ እውነት ነው በመጀመሪያ በሱባይ እግዚአብሔርን ጠይቂ ሁለታችሁም ንስሐ ግቡ
Tekekele
ኧረ አዩ ይኸ ሰውየ ጤነኛ አደለም ኧረ የገላታል በፈጣሪ
ኧረ ይህ ሰውዬ በጣም ጠማማ ሰው ነው እራስሽን ጠብቅ😢❤
አላህ ያሥማማችሁ በሀይማኖት. ፀልዩ አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
ያማረ ትዳረ ያረግላችሁ ያድረግልን ለሁላችንም ያረብ
😢😢እረ እዳትገባ በናትሺ አዩየ የሆነ ነገር ያርጋታል ምንም ጥርጥር የለው ሲያወራ እራሱ የንዴት ነው
ይገላታእውነትነው
ይህችን ልጅ ተውት በጣም ነው ያስጠላትና አንድ ነገር ቢያደርግስት ለናንተም ፀፀት ይሆንባችሆል ስለዚህ አስቡበት 😢ሴት በትንሽ ነገር ትታለላለች ይላል እንዴ ሴት ልጅ ከቆረጠች አትመለስም እንጂ ሞኝነት አይደለም ይግባህ።ግን ልቦ ካልፈቀደ ተዋት ንብረቶን ይመልስ የለፋችበትን ይቅርባት ጤነኛም አይመስልም ሲጀመር 😢😢
ሀብት ንብርቷን በራሷ ያርግላትና ትግባ ስትገባ ግን በድጂ አርጋ በሽምግልና ታርግና ትግባ ውዶችየ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ወንዶች ወይ ፍቅር አያውቁ ገገማወች ልዝብ ነግግር የላቸው እፍ ከደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን
አሜን ኡሜኖ አሜን
አአዩ የሄ ሰውዬ ክፉ ነው አሁንም ይጎዳታል የቀረ ካለ ብሎ ነው ብሯን ወርቋን እቃዋን አሁን የቀረው ነፍሷ ነው አትግፏት ነገስ
እውነት ለመናገር ሰውዮው ተፈጠሮ ነው ንግግሩ እኔጂ ወዶ አይደለም ፀበል ይሂዱና ከዛን ንሰሐ ግቡ ከዛን በቁርባን አንድ ሆናችሁ በሰላም ኑሩ
ጸበል ትጠመቅ እስቲ እባካችሁ እውነት ትንሽ ትቀይራለች ደግሞ ገኒ እባክሽ ክርስቶስ እንኳን ያሁሉ መከራ ተቀብሎ ይቅር ብሏቸዋል እሽ እማ ገዳም ሂጂ ና ሱባየ ግቢ እመቤቴ ትመልስልሻለች
የኔ አናት stasazinegni አግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤
አኒአደሚምሰለኘ ,ለአዲግዜ ገብታትየወ ፊቱም ,የሚኮሳተረዉ , አነጋገሩም , ,ተፈጥሮ ,ቃላቶቺን ,አሰተደደገ ,ይመሠለኘል ፀበልዉሠዱ ትአሠአም ,አብራተሒዴ❤
አይዞሽ ዎይኑ የእኔ እና ያአንች ባአሎች ወንድማማቾች ናቸው የእኔ ባለበት ኤራሱ በጣም አስመሳይ ነው😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህት ምንም እማይሆን ሰው ነው ገን ለሱ ይህ አይገባታም ረወዳ ንግግር ለራስ ይዘጋል ያረቢ አላህ ይደረስላት ከብድ ነው በጣም ደክማለይ ገን ምን ይሆናል
ይቅርባት ሐብቷን ትካፈል ምንምጸጸት አይዘዐዐውም ይሄንን ቢያስብ ሚስት አግብቶ በራሷ ቤት አይጠብቃትም ነበር ያስፈራል ሀይለኛ ነው አደጋ እንዳያደርስባት ትጠንቀቅ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛው ሰውዬ ማለት ነው ተፈሪ መሞት ይግባ ዝምብላት ተግባር ለምን ይሄ ሰውዬ አነጋገር በጣም ነው የሚያስጠላ በጣም ያስፈራል ደግሞ ስትጀመር ማለት ነው በገንዘብ አይመጣም ትዳር ከእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ ቤቷ ላይ ሄዳ ቤታ አንባቢ በጣም ደስ ይለኛል እና እዩ የተባረክ ጌታ ይባረክሽ አሁንም ጎደኛሽም እና ተባረክ ይጨመርልሽ ድንግል ማርያም ተባረኪ
Ere btam ykbdal luju yasferal br yewdal . Weynu egzabhier yagzsh yenie eht.❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤አንተ ግን ለቃልህ ታማኝ ሁን ካሳት አስደስታት ትጎዳትና ዋ 👊👊👊👊
ከተጸጸተ እና እክሳለሁ ካለ ንብረትዋን በስምዋ ይአድርግ ምንም ጸጸት አይታይበትም እህቴ እራስሽን ጠብቄ አዩ ከነባለቤትሽ ጎረቤቶችሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወይንዮ በርቼ ጸልይ ይአልፋል ይህ ቅብዝብዝ የበላው ሀቅሽ ይፈርድበታል
ድጋይ መሸክም ብርቅ ነው ሰላሰያ ድጋይ ድጋይ ይላል ቀፈፈ የይቅቅታ ልብ የለውይገላታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Dengaye erse slhene new 😊😊😊
ይሄ ሰው በጣም ያስፈራል በናትሽ አዩ እንዳይገላት ይቅርባት🥺ንግግሩ ምንም ደስ አይልም በውስጡ የሆነ ያሰበው ሴራ ያለ ይመስላል
ትክክል ይገላታል እኔጠቅቂ አቀዋለው የፈረሳይ ድርዮ ሰፈሬም ቢኦን እዳታስገድላት ታስሮይወጣል ምንችግርአለው ደሞለእግ
ወንድምዋን በመጀመሪያ አናግሩት
Buza betam gobez shemagela new❤❤❤
ሄሊጂ ወሢዶ ደይገላት አዩ በናተሺ ሊጁ በጣም ያሢፈራኒ
እኔ ሰውየውን አላምነውም ውስጡ ንፁህ አይመስለኝም ምክንያቱም ሳየው ልክ አይመስለኝም እኔ ቤተሰብ የሚለኝን አልሰማም ብየ እራሴን ነው የጎዳሀት ተፋተሁ ታረኩ መስቀል ምሎ ታረቅን ያው ሲሆን ጥየ ሄድሁ እሄን ሰውየ ሳየው የኔን ባል ያስታውሰኛ አስመሳይ ነገር
እዩዬ ትክክል ነሽ ባንግራውንድ ቂም እንዳይኖረው
❤❤ሀይይከን ጓደኝ ነት ሺንቀጥይበት
ይቅርብሽእንዳት ገቢ አዩ ግን አነድ ነገር ቢከስት አንቺ ነሽ እንደትባየይ ወንድሞን ከማክሪ ተጠያቂ እነዳት ሆኝ
ንብረቱን በስሙ ታዙር እና ትታረቅቅ ቢጣላት እኳን ንብረቱን በስሙ ካረገችየራሱጉዳይይ
አይዞሽ እህቴ ውስጥሽ እደተጎዳ ታስታውቃለሽ ግን ንብረትሽን በስምስ ያዛውርልሽ እና ሚስተካከል ከሆነ እንግዲህ በሆላ ስተቱን ማይደግመው ከሆነ ንስሀ ገብታችሁ ስገውን ደሙን ተቀብላችሁ ሞክሪ ምን አለባት እኮ ጥሩ ህይወት ልትኖሩ ትችላላችሁ ካልሆነም ታቆሙት አላችሁ እናዩም ተጎኖ ሁኑ
ወይንዬ እቤትሺ ጊቢ ንብረትሺን በሰምሺ አድርጊ ጊቢና እይዉ
እኔምለው ቆይ ቤተሰብ እኮ ነው አሳድጎ ለውግ ልማድረግ ካደረሰ ምንም ቢሆን እኮ ዝላችሁ እቤተስብ አትውቀሱ ባልየ አንተ ሰው ከሆንክ ለምን ፅብል አትሄድም ሰውየው ስትናገር በአፍንጫህ ነው 👌🏾👌🏾👌🏾 እራስህን አስተካክል በቃ ከዛም በ እግዚአብሔር ደጅ ሄደህ አሳየን ልጅቷንም ሆነ ቤተስቦችዋን አትንካ ጉዋደኛዋንም አክብሮት ይኑርህ ለዛውም በዝህ ዘመን 👌🏾👌🏾
ባይገርምሽ ከገባች ቤቱ ጠያቂ ስለ ይኖር ይገላታል በጣም እርግጠኛ ነኝ
የሁላችንም ስጋት ነው ሰውየው ፀፀት እሚባል ነገር አይታይበትም
ታስሬ ምንም አልሆንም መግስትም የለም በሚለዉ ሳላመነ በቃ ከገባች ወደሞት ነዉ ምታመራዉ
ትክክክናትአዪ,ወንደሞ,የዋጣሻል,የሄሰዉየአየዋጣሸትም❤
ትክክል ወድምሽ ይሻልሻል እዳገቢ መልካም አይደለም ይገላታል
ንብረቷን ከፍሏ ብትላቀቅ ነው የሚሻላት የሄ ሰው ምንም ንግግሩ ራሱ በጣም ነው የሚደብረው እያስመሰለ ነው ጨካኝ ነው አረመኔ ጠውሷን ይዞ ይሂድ ብትገላገለው ነው የሚሻላት የኔ እናት ስታዛዝን
መጀመሪያ እሱም እሱዋም ቤተክርስቲያን ይሂዱ እና አንድ ላይ ፀልዩ ለውጡን በእሱ እራሱ ማየት ትችያለሽ ደግሞ በእምነታችሁ ንሰሃ አባት ትሉ አይደል በእሱ አስመክሪ ቀድመሽ ወደ ትዳርሽ ከመግባትሽ በፊት እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አይዞሽ 🙏
በጣም ነዉ እሚያስጠላዉ ንግግሩ እራሱ ካንድ ባል እማይጠበቅ ዶማ ነገር ነዉ
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው መጀመርያ ይቅርታ አርጊለት ወንድሟ ከመግባቷ በፊት ታናግርው ምክንያቱም ባሏ ትክክል አደለም ወንድ ልጅ ኮስተር ስሉበት ይስተካካል
ሀዩ በማሪያም ተይ እንዳታስገድሉዋት ይችን ምስኪን በጣም ታሳዝነኛለች
ሲጀመር ያሥፈራል አህቴ እራሥሽን ጠብቂ❤😢
ወይንየ ይህን ሠይጣን አላህ ይገላግልሽየኔውድ አብሽሪ ❤🎉
ወይኒ አሁንም በወድምሽ ውሥጥ ሁኚ አዩ ደሞ እዝህ ሠው ጋ አታገናኝ እጅሽን አንሽ በርግጠኝነት ልጁ ይገላታል ምሬነው በምላሡ እጅ በልቡ አይወዳትም ወላሂ
ሶውዮው ራሱ ለእረቅ አይመጢንም፡ዲረቅ ያለ ሰገጤየ ኖው
እግዚአብሔር ይሁንሽ ወንድምዋ ትክክል ነው
Dhgaa.rabii.garaa.koo.naa.nyatee❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅ይወዳታል
Namnii akkaa Buzee lafaa kanaa hin jiruu dhugaa fagessee yaaduu ni danda'aa
ኤረገኝ ተዋት ዶ ስጀመር ለበተሰብ ክብር ይኑርህ የሆነ ነገር ነህ ብትገባ ትግባ ባልትገባ አትግባ ማለት አይገባም ደሞ ወንዲሟ አክብር እነደዚህ አይነት ደሰ አይልም እሷ ግን ከወንዲሟ አትለዮት ደስ ብሏት ትኑር ስጀመር እና ንተ አደላችሁም እምትነግሩት በራሱ በሽማግለ አርጎ ይቅርታ ብላቸዉ ጥሩ ነበር ግን ልጁ አይረባም
አይዞሽ ወይኔ የኔናት ፈጣሪ ልብ ይሥጠው
😂😂😂😂😂ሠውየው ግን አጀብ ነውሆ
😂😂😂😂😂😂ይህሰውየያሰኛል
ወይኑ የኔ ውድ ቀስ ብለሸ ታርቀሸ ንብርትሸን በስምሸ አዙር ሞኝ አትሁኝ አንች ከሱ በልጠሸ ተገኝ እሸ እታርቀለው ብለሹ በአዩን በቡዘ በታም ፍት ንብርትሸ በስምሸ ካዞርልሸ ማርያም ምንም መልስ አይሰጥሸም ንብርቱን በእጀ ሳላደርገ ነው እንድዝ የምሆነው ማሬ ከምንም በላይ የሆኔ ገዳም እዴት ለእንድ ሳምት ሱባኤ ገብቴሸ የመቤተን ፍቃድ ጠይቅ እሸ ማሬ❤❤❤❤❤
እዴ ማይቀርባት ያለ ወንድ መኖር አይቻልም በህላቸዉ ልጅ የለ እደዝህ የሚሆን በእጅ እሰከሜያስገባት ነዉ ከዛ በኃላ ይገላታል ይጥላታል
አዩ እባካችሁ ይኸ ሰው አይሆናትም ወንድሟ ልክ ነው
እህቴ አሁንም ቢሆን ከቤተስብሽ አትራቂ ቤተሰብ ያልመከረበት ትዳር ትዳር አይሆንም ይህ ማለት እነሱን ሳታማክሪ ገብተሽ ነገ የሆነ ነገር ቢፈጠር የራስሽ ጉዳይ ፈገሽው አደል እራስሽ ወስነሽ የገባሽ አያገባንም መባል አለ ስለዚህ ሁሉንም ነገር ቤተሰብሽን ይዘሽ በአዲስ ውልሽን አስረሽ መወሰን ትችያለሽ ልጁ ምንም ሁኔታው አላስደሰተኝም እግዚአብሔር ይርዳቹ እህት ወንድም ያለበት ነገር መልካም ነው ብትወድቂ የተወለደ ጥሎ አይጥልም ያነሳሻል
ይቺ ን ምስኪን አደራ አዩ በህግ ትጨርስ ዝም ብላ አትግባ የሚፈራው ነገር መኖር አልበት
ቤቶንብሎነው ቤተስብሽን እማክሪከቤተስብ ሚበልጥየለም
እኔ እምለዉ ይቅር ባት የምር ዋናዉ ገዘብ ሳይሆን እሷን የጎዳት እምነት ማጣት ነዉ ሀዩ እምነት ስልሽ በሱ እምነት አታለች ይቅርባት ይቅር ትበለዉ ግን እኔ ሳየዉ ደስ አላለኝም
ወንድሟ የእህቱን ትዳር መቸም ቢሆን አይጠላም የሰውየውን ማንነት ስለሚያውቁ እና እንደማይሆናት ስለሚያውቅ ነው የሄ ከገባችለት ይገላታል
እናተ ሰወች ግን ልጅቱን እንዳታስገድሎት ወንድሞ ያላት ነገር ትክክል ነው ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ተጠንቀቁ😢
ለንብረት ብላችሁ ልጅቷን አታስገድሏት ለምን ታስገድዷታለችሁ እሱም የራሱን ኑሮ ይኑር ወንድምሽን አዳምጭ
እግ ለምን አይዳኛቸውምልጁ ገገማነውልጅቷ በአረብአገርደክማታሳዝናለችፈዛለችበሰውአገር ተሰድባ ተረግጣ እሷነችየምታውቀውተዋት እግ ይፍታው
ውይይይ ከባድ ነው ሰውዬው ጭራሽ ያስፈራል 😢😢
የሄሰውየ ይገላታል ንግግሩ እራሱ መቸም ትጠቀቅ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህ ሰውየ ግን ይቀፍል በእውነት የሆነ ሴራ በውጡ ያለ ይመስላል😢
አዩ ወንድሞን ቃል ትጠብቅ ይህ ሰውዬ ሰይጣን ነው
እረ እዮ በመድሀኒያለም ይችን ልጅ ለጅብ አሳልፍችሁ አትስጧት በሗላ ይቆጫችሗል ይህ ሰውየ ሊበቀላት ነው እንጂ ትዳር ሊሆናት አደለም😢😢
የሃያ ዓመት ባል አላውቅሽም አለ መጀመርያ አሁን ደሞ ትልቅ ጀብድ እደስራ ነገር ምንም መፀፀት እንኳን አይታይበትም ግን ይቅር በይኝ ሲል የውስጡን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ግን እዛው ታርቀሽ ስትገቢ በትራስ አፍኖ የሚገልሽ ነው የሚመስለኝ አስቢበት በደንብ
ይታረቁ የማይሳሳት የለም የተቀየረ ይመስላል ፀበል ይክረሙና አብረው ይኑሩ
20አመት ነውደ የሚሳሳተው
@@MdMeeqa-tr1zo እማዬ እረዳለሁ እደሰማነው ብዙ ግዜ በድሎኛል ስትል ሰምቻታለሁ ግን ሳየው የተመለሰ ልብ ያለው ስለመሠለኝ ነው
ባለፈው እኔ አድንልኝ አልኩህዌይ የሚለው ቃል አስደንግጦኛል
ሚላክለት ብር ስለቀረ ነው።ሳይሰራ መኖር የለመደ።ጨልሞበት ነው
የርጉዛ ባል ሲያስመስር ሲያስጠላል ለማራራቅ አይኑን እየት እሺ እንዳትል እንዴት እንደሚያያት
ወይኑ ኪራይ የሚሆን ማረፊያ ሞክረሻል እንደፈለገሽ ለመሆን እንድትችይ ምን ይመስልሻል?
ቤቱን በስሟ ያርግላትና
ደንቆሮነው ሰውየው አትድከሙ አቦ ስጦታ ለሴትልጅ ትልቅነገርነው ግን ሰውየው እልም ያለው ሰገጤ ጀል ነው ሀቂቃ ሰርቶ እራሱ አያኖራትም ይለያዩ ይህ ቤት መጠበቅ ብቻነው እሚቀው
እና የሚወዱትን ሰዉ መከራ ማሳየት ምን ይሉታል ???
እወዳታለሁ አላለም 😏. ተጠንቀቂ. እህቴ ነገሽን በደንብ አስቢው