ADU & KAL
ADU & KAL
  • 35
  • 846 580

Відео

አስገራሚ ሰርግ ተጠራን | ዲ/ን ሄኖክ በወንድሙ ሰርግ ላይ | ethiopian wedding | Henok Haile
Переглядів 14 тис.14 днів тому
አስገራሚ ሰርግ ተጠራን | ዲ/ን ሄኖክ በወንድሙ ሰርግ ላይ | ethiopian wedding | Henok Haile
ቃሉዬ በሳቅ ገደለችኝ 😅😁 አልቻልኳትም
Переглядів 39521 день тому
ቃሉዬ በሳቅ ገደለችኝ 😅😁 አልቻልኳትም
ቃሉዬን ደም እንባ አስለቀስኳት😭😢 ምነው በቀረብኝ
Переглядів 33028 днів тому
ቃሉዬን ደም እንባ አስለቀስኳት😭😢 ምነው በቀረብኝ
ትልቅ ፀብ ተፈጠረ😡🤬 ያልጠበኩት ነገር ተፈጠረ 😱😱
Переглядів 29428 днів тому
ትልቅ ፀብ ተፈጠረ😡🤬 ያልጠበኩት ነገር ተፈጠረ 😱😱
ባሌ የሚጠላውን ቀባኝ #happywifehappylife #couple #ethiopian
Переглядів 834Місяць тому
ባሌ የሚጠላውን ቀባኝ #happywifehappylife #couple #ethiopian
አዱን አሰቃየሁት😝 አስጨለልኩት || የአመቱ ምርጥ ፕራንክ #adukal #coupleprank #adukal #ethiopian
Переглядів 432Місяць тому
አዱን አሰቃየሁት😝 አስጨለልኩት || የአመቱ ምርጥ ፕራንክ #adukal #coupleprank #adukal #ethiopian
የፍቅር አመታት ከእናንተ ጋር በቅርብ ቀን #couple #truelove #ethiopia #adukal comming soon
Переглядів 6872 місяці тому
የፍቅር አመታት ከእናንተ ጋር በቅርብ ቀን #couple #truelove #ethiopia #adukal comming soon

КОМЕНТАРІ

  • @tihtinamengistu2238
    @tihtinamengistu2238 7 хвилин тому

    ትርጉሙን ስለማታውቀዉ ነው

  • @freselamtamrate9671
    @freselamtamrate9671 17 хвилин тому

    ወጡን ለመስራት እኮ ብዙ እንደሚለፉ ስለማታቁት ነው ለምንስ እህል እንድፋ ወዶችዬ እናተ ዋናውን መሰልቀጥ ነው የምትችሉበት

  • @SaraYosef-nc2kz
    @SaraYosef-nc2kz 38 хвилин тому

    ሶሊ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ውዴ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 38 хвилин тому

    😂😂😂ቃላል ይለያል አንድ ቀን ቅመሰው😂

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 42 хвилини тому

    የእዉነት ይሁን

  • @SamraGml
    @SamraGml Годину тому

    Ayyyy enante endttegbu new dst lay mnbelaw

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx Годину тому

    ህመሞን ለጣላቲም አልመኛውም ከብድ ነው ቀኑ ስደርስ እኔ ይጨንቀኛል የምር ፊቲ ሁሉ ጥቁር ነው ሚለው አይዞሽ እህቴ ❤❤

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 години тому

    Yesss that is why we live longer , yey

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 години тому

    Edig belu, esayyyyyy

  • @Asebach-c9u
    @Asebach-c9u 2 години тому

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 3 години тому

    ክበር ባለኝ ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeyoroHana
    @BeyoroHana 4 години тому

    የምር ዛሬ እያሰብኩ ነበር አምሮኝ ለብቻዬ እያወራው ነበር ውይ ድስጥ መጥረግ እዴት እዳማረኝ እያልኩ ደሞኮ ሲጣፍጥ እያልኩ ይሄን ቪዶ ሳየው እዴት እደሳኩ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 5 годин тому

    ❤❤

  • @ستيتل
    @ستيتل 6 годин тому

    እልልልልልልልልልል

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 8 годин тому

    ያው ወጡ እንዳይደፋ በማዘን ነው😂

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 8 годин тому

    ትለያለህ ❤

  • @MulyeZnabu
    @MulyeZnabu 8 годин тому

    መታደል ነው❤❤❤❤🎉

  • @SelinaGize
    @SelinaGize 10 годин тому

    እንኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ ከሰው አይን ጌታ ይሰውርሽ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 11 годин тому

    ምነዉ ሶሊ ደስታሽ ሳቅሽ የት ገባ ውሸት ነው ❤❤❤በይኝ🎉🎉🎉🎉

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Tesfu-wg8ux
    @Tesfu-wg8ux 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 14 годин тому

    እግዚአብሄር ያክብርህ❤❤❤❤

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd
    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd 15 годин тому

    ሶሊየነ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 19 годин тому

    እኛስ በመዳም ኩሽና ወገባችንን አስረን ወደ ስራ😢😢

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju 20 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @tibeweldegiorgis-hr4ph
    @tibeweldegiorgis-hr4ph 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤may God bless you more

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 21 годину тому

    የአብረሐም እና የሳራ ይሁንላቹ 💚💛♥️

  • @MashoDemise
    @MashoDemise 22 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MashoDemise
    @MashoDemise 22 години тому

    😂❤❤❤

  • @Seni1286
    @Seni1286 23 години тому

    Enkuwan des alachu

  • @HaftuAsmelash
    @HaftuAsmelash День тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p День тому

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ ሶሊዬ የኔቆጆ ጀግናሴት ፈጣሪ በትዳርሽ አብሮሽ ይሁን በልጆች ይባርካቹህ❤❤❤

  • @ellaberhane5277
    @ellaberhane5277 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enkan lezih qen aderesachu YEABRHAM YESARA yhun tdarachu wledu kbedu yenat mreqa

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 День тому

    ያረቢ ያአላህ እንደዚሆ ርግት ያለ ባል ሥጠኝ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ День тому

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የከበረበት ይሁንላቹ ሶልዬ ቆንጆ

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf День тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seble6210
    @seble6210 День тому

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeDg
    @UaeDg День тому

    Konjo bale alshi

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 День тому

    ❤መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 День тому

    ሀብታም ወይም ዲያስፖራ መሆን አለበት የተመረጠበት

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 День тому

    ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር በጣም ደስይላል ሀዘን የመቀየር ወደድስታ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀም የሰራ ይሁን ጋብቻቹ❤

  • @enatedegelmariyam54
    @enatedegelmariyam54 День тому

    Yene nate enkuan lezeh Abekesh🎉❤❤🌹🥰🥰🥰🙏

  • @MeskiMamo
    @MeskiMamo День тому

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ማርቲ ብትኖር ደስ ይለኝ ነበር የወደደውን አደረገ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ

    እኛኮ ከሰዉ ቤት ስራ ጋር ነዉ እሥናልፈዉ ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 День тому

    🙄🙄 ይኼንን ኮመንት በዚ ጨዋ እና ክቡር በሆነ በጣምም በምወዳቸው ጥንዶች ቤት በመፃፌ ይቅርታ ጠይቃለው 🙏 እኔ ግን በጣም ነው የምጠላት 😮ሲጀመሪ በኢወቷ ሰው እንዲያውቃት የሰራችው አንዳች ነገር የለም ለሰው ቀርቶ ለራሷ የኢወት መለወጥ ያሳየችው ለውጥ ያለ አይመስለኝም እኔ በበኩሌ በጣም በማከብረው ኤኖክ ነው ያወኳት በዛች ምስኪን እህቱ ለዛውም እናቷ ታማ ጥላት ኤዳ ጣር ሲይዛት ሲደወል ባልመለሰችው 😮በዋላም ስትሞት አፍጥጣ መታ እናቴ ብላ የአዞ እንባ ባፈሰሰች 😮እሺ ያለፈው አለፈ በዳይም ተበዳይም ሆና ዳግም በማይገኘው አለሟ ላይ ያስተዋወቃትን አጎቷን ስላላየው አዝኛለው ሲታረቁ መልካም ምኞቴን ገልፃለው 😂❤

  • @סרקאלםזריהון
    @סרקאלםזריהון День тому

    ሶሊያናየኔ ለግላጋ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ ❤️🎉ለፎረ ያብቃሽ ለናትሽ ምትክ

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d День тому

    እኳንደሥአለሺ፡ምርጥልጂነሺ፡እናትየ

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 День тому

    keswe aun yekilililshi

  • @SamrawitGebrekal
    @SamrawitGebrekal День тому

    Yeah betam enji 😂