ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው ኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @ekru1965
    @ekru1965 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን በርች ኢኩ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 роки тому

    Aselmu aleykum worahamatulah woberekatu mash allah ekru koo😍🙋‍♀️💐

  • @fatimamahammed7380
    @fatimamahammed7380 Рік тому

    👍👍

  • @hyatOmar
    @hyatOmar 10 місяців тому +1

    ሀገራችንሰላምይሁን

  • @elsatube808
    @elsatube808 2 роки тому +1

    ሰላም የኔ ማር ዋውውው ሀገራችን
    የምር ናፈቀኝ እፍፍፍፍ ደሞ የኛን ሰፈር ይመስላል
    የኔ ልዬ ወይኔ በትዝታ ወስደሽ መለሽኝ በእውነት ሆደ ተረበሸብኝ እፍፍፍ

  • @EWKETMEDIA123
    @EWKETMEDIA123 2 роки тому

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ ማሻ አላህ በጣም ያምራል መላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል በርች ሁቢ

  • @temrali
    @temrali 2 роки тому

    አሠላሙአለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ያረቢአገሪ የምገባበት በን ነዉ የናፈቀኝ ያረህማን ስደት በቃሽ በለኝ

  • @rukiyatube4308
    @rukiyatube4308 2 роки тому

    ውድ ነገር እኔም ሀገራችን ንፍቅ ብሎኛል እኳንም አሣየሺኝ የኔልዩ E

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዴ የአገርሬ ልጂ አአይይይይይይይይ አገሬ አቀስታ አሳይኝ ማሬ በቀጣይ

  • @hyatOmar
    @hyatOmar 10 місяців тому

    ማሽአላህአገራችንሰላምይሁኖ

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ ሁላችንም በትዝታ ልባችን እየደከመነው

  • @Saada-m1r
    @Saada-m1r 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedkollotube4688
    @zedkollotube4688 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኣክረዬ በጣም ነው ክላስካው የሚመሰጠው

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 роки тому +2

    አላሁ ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 2 роки тому

    Güzel içerik zevkle izledim başarılar dilerim ellerine sağlık iyi günler

  • @user-ff4nz5tf4j
    @user-ff4nz5tf4j 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @hadiya9139
    @hadiya9139 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኢክሩየ አላህ በሰላም ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ ማሻአላህ በጣም ያምራል 🙏🙏👍👍

    • @Tube-zk1oq
      @Tube-zk1oq  2 роки тому

      አሚንንን የኔ ዋ

  • @አብደላyouTube
    @አብደላyouTube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኤክሩየ የኔ ውድ ማሻአላሀአገራችን እኮ ውብ ነው አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ በጣም ያምራል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому

    አሠላሙአለይከም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቆይታነዉ አብሽሩ አላህ መልካም የምነሠራ ያድርገን ከመልካሞች ያድርገን አብሽሩ እጅለጅ ተያይዘን ወደፊት ኢክሩየ

  • @Habesha0765
    @Habesha0765 2 роки тому +2

    ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ አዛኝ ነው፡፡ እዝነትን ይወዳል፡፡ በሃይልና በሁከት እንዲሁም በሌሎች ባህሪያት የማይሰጠውን (ስኬት) በእዝነት ባህሪ ሳቢያ ይሰጣል፡፡››

    • @hadiya9139
      @hadiya9139 2 роки тому +2

      ማሻአላህ ሙናየ ጀዛከላከይራን 📚📚

    • @Tube-zk1oq
      @Tube-zk1oq  2 роки тому +2

      ጀዛኪአላክ ኸይርን የኔ

  • @Tube-yq8ls
    @Tube-yq8ls 2 роки тому

    አሰላማለይኩምያገሬልጅኡአህለንትዝታቀሰቀሽውዷ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ኢክሩ አመሰግናለሁ ጊምባ ጭሮ ሰፈሬን ሰላም ላሳየሽኝ 😍😍😍ሰላም ለህዝባችን ለሀገራችን 😭😭😭💔💔

  • @Tube-vb8bq
    @Tube-vb8bq 2 роки тому

    አገሬ ለጋቦ አቀስታ እደት እደናፈቀኝኝኝኝ
    እፍፍፍፍ😭
    ኢክሩ እናመሰግናለን በርችዉደ

    • @Tube-zk1oq
      @Tube-zk1oq  2 роки тому

      የኔ ልዩ አብሽሪ

  • @sofiamed1124
    @sofiamed1124 5 місяців тому

    የትውልድ አገሬ ❤❤❤

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 роки тому

    ዎለይኩምሰላም ኢክሩየ ሰላምሽ ይብዛዉዴ ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ይሁን ሀገሩ ያልናፈቀዉ ማን አለ ብለሽ ዉዴ

  • @seftube9179
    @seftube9179 2 роки тому

    አሰለምአለይኩም ዉረመቱለይዉበረከቱዊ ሰለም ሰለም ለጋረችን ሮሞደን በሰለም አስዘን የረብ

  • @tewdajitube3678
    @tewdajitube3678 2 роки тому

    ማን እንደ አገር

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢእክሩቲ አብሽሪ አንዲ ቀን እኔዳለን ኢክሩ እደ ናፈቅን አንቀርም 😍

  • @hayatali4979
    @hayatali4979 2 місяці тому

    ለጋምቦ የት ሰፈረ ነሽ

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር Рік тому

    አሰላማለይኩም እህት ወንድሞቸ እንደት ናቸዉ እስኪ የሳይት ልጆች ካላችሁ ተባበሩኝ በጊባ ተገጥለዉ በጓሳዉ የሚያሰደዉ ቦታ ደፈር የሚባል አገር ያላችሁ ልጆች በአላህ ተባበሩኝ ሰዉ ጠፍቶብኝ ነዉ ያድራሻ መጠፋፋት ነዉ