አራት ኪሎን እንዳታልፉት ይሄውና! || የሶማሊያው ፕረዘዳንት አስመራ ደጅ ጥናት || ኢንተርናሽናል ዳኛ በአካል ጽንፈኞች ምን አርግ እያሉት ነው? Live

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 99

  • @AbebeTollaFeyisa
    @AbebeTollaFeyisa  12 днів тому +7

    ከውጪ ሃገር ወደ ኢትዮጵያ ሄደዋል ወይስ አስበዋል... እንግዲያስ ይቺን አጭር ጥያቄ ይመልሱልን በሊንኩ ይግቡ.... docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSclB1oGSlIk6J8vElKhUfKKb3ZGgTLEdSDusimkNpuFfqtW1w/viewform?usp=sf_link

  • @user-fw3ex8gx2b
    @user-fw3ex8gx2b 12 днів тому +19

    የምኖረው ክፍለሐገር ነው።ሰሞኑን አዲሳባ ሔጄ ዞር ዞር ብዬ ለማየት ሞክሬ ነበር ።እጅግ ደስ ብሎኝ ተገርሜ ተመልሻለሁ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 12 днів тому +5

    የምን ያየው ሰው ነው ይኸ ያየው ሰይጣን ነው ክፉዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ለሆዳቸው ተገዝተው የገዛ ሀገራቸውን የምበጠብጡ ጉዶች።

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 12 днів тому +6

    አብይ አቦ ይችላል❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 днів тому +5

    ይመችህ አቦ አቤ ቶኪቻው ትዝታ በፖስታ ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችንን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 12 днів тому +4

    እንኳን ተወለድሽ ሰብሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው🎂🎂🎂🎂🎂

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 12 днів тому +15

    አቤ ተልባ ቢጫጫ ስትል በሳቅ ነው የገደልከኝ ይመችክ ያራዳልጅ

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 12 днів тому +13

    ሠላምህን ብዛት ያርገው ውድ ወንድማችን አቤ!!!

  • @Myen0912
    @Myen0912 12 днів тому +11

    የሱማሌው ፕረዘዳት ኤርትራ የሄደበት ምክኒያት …ለኢትዮዽያ ወደብ ልሰጣት ነው ብሎ ለጌታው ልነግረው ነው😂😂😂

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 12 днів тому +5

    ባምላክ አቤ ባምላክ

  • @FasilMeleke-zn1bg
    @FasilMeleke-zn1bg 12 днів тому +8

    ሰብ ልዩ እንኳን ተወለደሽ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 12 днів тому +10

    አቤ ባአንዳዉ አበደ ይበዲ ይቃጤል ኢት/ ታብብ ትመር አሜን

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 12 днів тому +7

    ❤❤❤ ኢትዮጵያን የነካ፣❤❤❤
    ❤ ❤❤ የለውም በረካ።❤❤❤
    ❤❤❤❤ ❤ ❤ ጠብቀው በሱማሌ ላይ ጉድ ሊያመጣ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 12 днів тому +3

    Allah bless Ethiopia one love

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 12 днів тому +3

    ሱማሌላንድ.እንወዳቸዋለን.እናመሰግናለን

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 12 днів тому +4

    ስብለ እንካን ተወለድሽልን:የማቱ ሳላ እድሜ ይ ስጥሽ::

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 12 днів тому +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 11 днів тому

    ለሀገራቸው ምቀኛ የሆኖ ሰዎች እድሜአቸው ይጠር አቦ!!

  • @user-kc6gn4zo6e
    @user-kc6gn4zo6e 12 днів тому +3

    አቤ እሄ በነገራች ን ፖለትከኛ አደለም ቀማተኛ ነበረ እኔ እዛው ተወላጅ ልጅ ነኝ በደንብ ነው ማቀው

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 12 днів тому +1

    Johnny from America, great talk, thanks

  • @abdissahunde4942
    @abdissahunde4942 12 днів тому +2

    Thank you!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 12 днів тому +4

    It's amazing change ❤

  • @mish-5
    @mish-5 12 днів тому +3

    አቤ በአካል ሳይሆን ዳኛው በአምላክ ተሰማ ነው

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 12 днів тому +1

    Abe, today you nailed it about the bandas. I am proud of you. Thank you.

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 10 днів тому +1

    አቤ አንዳንዴ እንደ ያየሰው አይነት መጅ እራስ አይነት ኢትዮጵያዊ ነው ማለት አይቻልም ኢትዮጵያ ነብርና አሳማ ወልዳ ነብሮቹ ህይወታቸውን ለአገራችው ኢትዮጵያ አሳልፈው ይሰጣሉ እንደ ያየሰው አሳማ ለሆዱ እንጅ ለአገር ምን ገዶት ላጎረሱት ተገዝቶ አገሩን ሆዱን ከሞሉለት ጋር ሊያፈርስ ይጋጋጣል ባንዳ ሆዱን እንጅ ክብር የት ያውቃል በሰለጠነ አገር ተቀምጠው ልብሳቸው እንጅ አእምሮአቸው ያልሰለጠነ ብዙ አሉ ይምረራቸው እንጅ ኢትዮጵያ ትበለፀጋለች

  • @samsomassefa206
    @samsomassefa206 12 днів тому +2

    💚💛❤

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 12 днів тому +3

    ሁሉም ጽንፈኛ አንድ ነው እራሱን የተለየ አድርጎ የማየት እና ከእኔጋ ሁኑ አለዚያ የልእኔ አይደላችሁም ይላሉ እንዲሁም የእኔ የሚሉትን አካባቢ ልክ የሰሩት እና የፈጠሩት ይመስል የእ ኔ ብቻ ነው ብለው አጥር ሊያጥሩ ይጥራሉ የአማራን ጽንፈኛ ልዩ የሚያደርገው ግን ከአካባቢው አልፎ ሙሉ ኦትዮጵያን ገዝቶ ያጠራት የግሉ ግቢ ያደርጋታል።

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 12 днів тому +2

    አቤ የበአምላክን ኢንተርቪው አይቼ ጠብቄአለሁ

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 10 днів тому

    ጆኔ የመገርም ምርጥ ሀሳብ

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 12 днів тому +2

    Kojibasssssss❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 12 днів тому +1

    ሰላም.አቤ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 12 днів тому +1

    ሰላም አቤ ❤️

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 12 днів тому +1

    👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 11 днів тому

    ኢትዮጵያ ችን ታሸንፉለች የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለውም!!

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w 12 днів тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🌼👍☘️🌳

  • @MustaphaAli-it6qk
    @MustaphaAli-it6qk 12 днів тому +2

    You can hate Abiy but don’t negotiate in national interest regarding the port !!!

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y 11 днів тому

    ያየ ባንዳ ሶማሊ ላነድን ቆጠርናት ለላኩህ ንገራቸው

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 12 днів тому +4

    በምንም መልኩ ሲታይ ሱማሊያ ከዚህ ዘመን በኋላ ሱማሌ ላንድን የራስዋ የማድረግ አቅም የላትም ። ስለዚህ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ወደብ የማግኘት ሀሳብዋ ያለጥርጥር ይሳካል ። ኢትዮጵያውያን ዐቢዬን በመደገፍ አብረን እንቁም ።

  • @user-xe6qn1cw6o
    @user-xe6qn1cw6o 12 днів тому +1

    Ethio Forum, Itiyophiya indetifersi yemisera buden new ko

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 10 днів тому

    አገር ዉስጥ ያለን የፖለታካልዩነትን እንዴት አገራዌ ጥቅምን የሜያስገኝን ጥቅም ስንቃወም ትንሽ አየከብድም?

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 12 днів тому +1

    አይ.ሰላም.ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 днів тому

    Happy birthday 🎈🎂🎈🎂🎈🎂

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 12 днів тому +2

    ሱማሌ እኮ ለኤርትራ እውቅናን መስጠት አይደለም አይደለም እንድትገነጠል በግንባር ቀደምትነት ከቆሙት አንዱዋ ሱማሌ ናት ።

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 11 днів тому +1

    Men byderge des yelachew yhone

  • @kuwaitgold9806
    @kuwaitgold9806 12 днів тому

    Are like adirgu

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 12 днів тому +1

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹❤

  • @et2507
    @et2507 12 днів тому +1

    የዴቻ አሻራ
    ========
    ለምን ኣይናገር ይናገራል ፉቶ:: ግማሾች ታግታለይ ቲሉ.... ግማሾች ዴሞ ዲንገት ፋኖን በሌሊት ተቀላቅላለይ ይላሉ:: ዘመኑ መቸም የመዲያ ነ:: ኣንዲ ነገር መሰማቱ ኣይቀሬ ወይን ታይታለም የተፈታ ነ::

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k 12 днів тому +1

    የሱማሌዉ ፕ, አሥመራ የሄዱት እዚያ የተከማቹ ለማኝ ባንዳዎችን ለማግኘት ነዉ ::

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 12 днів тому

    አውቀው የሃሰት እና የተሳሳተ ዜና የሚያሰራጩ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የትኛውንም አይነት አስተያየት መስጠት በማህበራዊ ሚዲያ የስርጭት ስሌት (algorithm) ምክንያት የሚዲያውን ተደራሽነት የበለጠ ስለሚያሰፋው አስተያየት መስጠት የሚመከር አይደለም። አቤ ይህን በሚመለከት ባለሙያ አቅርቦ በማነጋገር ሃገር ወዳድ ዜጎች የማህበራዊ ሚዲያን አሰራር ካለመረዳት የመርዶ ነጋሪ ስብስቦችን ሃገር አፍራሽ የሃሰት ትርክት በማባዛት እንዳያግዟቸው ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @abm1344
    @abm1344 12 днів тому

    ኢትዮጵያውያን ባንዳዎች ናቸው፣በነጠላ

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 12 днів тому +1

    ፖለቲከኛ ኮ ነጋዴም ነው እኮ

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 12 днів тому +2

    አሁንም ሶማሌ ላንድ ሀገር ናት። ምን ትመጣላችሁ ? ኤርትራን ስትገነጥሉአት ኢትዮጵያን የባህር በር ለማሳጣት አይደለምን ? የአፈርን ሕዝብ ለሁለት የከፈላችሁት ኢትዮጵያን የባህር በር ለማሳጣት አይደለምን? ያነ ሶማሊያ ተባባሪ ነበረች። ስለዚህ እኔ ለሶማሌ ላንድ የሀገርነት እውቅና ሰጥቻለሁ። ምን ታመጣላችሁ?

  • @tesfayewoldemichaelgebrema90
    @tesfayewoldemichaelgebrema90 12 днів тому +1

    You are on the right path.

  • @zd820
    @zd820 12 днів тому +1

    አይ ሱማሌ ውለታ ቢስ ናቸው ወንድሞቻችን ይውጡ ልን ከሱማሌ ክልል

    • @mulumekonnen4384
      @mulumekonnen4384 12 днів тому

      ከክልል ሳይሆን ከሶማሌ አገር በሚለው ይስተካከል

  • @genetregassa9625
    @genetregassa9625 12 днів тому

    Gewisa lekeses

  • @tadessegebremariam796
    @tadessegebremariam796 12 днів тому

    International Dagna Beamelak....

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o 9 днів тому

    BAMLAKE

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k 12 днів тому

    ግራ የገባዉ ግራ / የሱማሌዉ ፕሬዚዳንት/

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y 11 днів тому

    ኢትዮ ፍረም እኮ አቤ የኢትዮጵያን አይደለም ሊሆን አይችልም ባንድዬ ባንድዬ በልልን

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 12 днів тому +1

    ጠ/ሚስትሩ ለጥንፈኞች የሚሰጡአቸውን የቤት ሥራ ሳስብ ግርም ይለኛል ።አንዳንዴ እነሱን ለማናደድ ሆን ብለው የሚሰሩት ይመስለኛል ።ባሕርዳር አይመጡም ሲሏቸው ባሕርዳር ሲዘባነኑ እናያቸዋለን ሌላም ሌላ ።

    • @getachewtesfaye277
      @getachewtesfaye277 12 днів тому +1

      ይባስ ብሎ በተረከዝ ጎል አግብቶ ምቀኞችን አኮሰሳቸው።

  • @lukassettena6220
    @lukassettena6220 12 днів тому

    😢

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 12 днів тому

    አንተህ ሰው ግን ኡማ❤😂

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 12 днів тому

    New news yelahem ataemxenda e360 lemana ye jemerk yesmeslemal

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 12 днів тому

    የሱማሊያዉ ፕሪዘዳን ደጀረ ቢጠኑ ለሀገራቸዉ ነዉ ምንም ምቀኝነት ቢኖረዉም በጣም አፀያፊዉ የእንደዚህ አይነት የዘገጡ እንጭጭ ባንደወች ነዉ የሚገርመኝ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 11 днів тому

    ኢትዬጵያ ፎረም ያዬስው እዱስ አበባ ነው ያለው። እመነኝ የባንዳ ደም ያለው ነው እንዲህ በአገሩ የዘመተባት። ዋ ዬህ ቀን አልፎ

  • @user-sg3qs9dc8z
    @user-sg3qs9dc8z 11 днів тому

    ተዎቸው ይደፉደፍ አቢቹ እደሆነ ምታ በዝመታ ሰራውን እየሰራ ነው ምቀኛ ያውራ እኛ ግን እንወጣዎለን በከፍታ

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 12 днів тому

    የሶማሊያው ፕ/ት ኤርትራ የሄዱት ኢሳይስን "እባክህ ለኢትዮጵያ አሰብን ሰጥተህ ገላግለኝ" ለማለት ይመስለኛል። ካልሆነኮ ከስልጣን መዋረዱና መውረዱ ነው።

  • @user-xp5lu1mz4s
    @user-xp5lu1mz4s 12 днів тому

    ስንትአመት ስትቀደድ አይሰለቻቹምወይ አጋሪን የመሰለ ሽጠችሁ መፋሪየዎች

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 12 днів тому

    አባቴ ባንዳነት የሚያሳፍርበት ዘመን አለፈ እኮ አሁን ባንዳነት እኮ ሆነ የሚያስከብረው እስኪ ድሮ ከአንተ ጋ ኢሳት ውስጥ ሲሰሩ የነበሩትን ወደ ኋላ ሔደህ ተመልከት ከሲሳይ አጌና ውጭ ማነው ባንዳ ያልሆነ ? ማነውስ የሶማሌ ጉዳይ ያላንገበገበው? ማነውስ ከኬንያዊ በላይ ኬንያዊ ያልሆነ ? እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የሸገር ጋዜጠኛ ከሆነው እሸቴ አሰፋ ጭምር

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 12 днів тому

    Menem harmful Zena yelahem energy ye aboy degafo nane tenants general gem media men endehona yawelscho tekmamamoch nachoo

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 12 днів тому +3

    የአሰብ ወደባችንን ለወደፊት ኤርትራ ወደደችም ጠላች እናስመልሳለን በህጉ መሰረት 🇪🇹❤️🇪🇹

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 12 днів тому

      ፈሳም።

    • @Fevu-mv5wd
      @Fevu-mv5wd 12 днів тому

      Shinto😂

    • @keburemanenate1998
      @keburemanenate1998 12 днів тому

      If Ethiopia attempts to use Eritrea's ports or land, it violates Eritrea's sovereignty. Sovereignty means a nation governs itself without outside interference, as established by international law. This principle ensures each state controls its territory and decides its own affairs. Any unlawful use of Eritrean territory by Ethiopia breaches this sovereignty. Adhering to the rule of law, which applies to all, including governments, requires decisions based on legal principles, not arbitrary power. Respecting sovereignty and international laws is essential for regional peace and stability. In disputes, we are prepared to take necessary actions to defend our sovereignty.i would like to tell you something please if you can come and visit us like your fathers !!! ዓወት ንሓፋሽ 🇪🇷❤️🇪🇷👉🏼🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 12 днів тому +1

    ይህ ውሀ የመጣው ከቀበና ወንዝ ነው:;

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 12 днів тому

    Abebe, you are doing promotion for this tplf media and mouth piece. Much of the followers are tplfts....

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 12 днів тому

    ደረጀ ሀ/ወልድና መሰሎቹ ጅላንፎና ለከት አልባ ናቸው።የደረቁ ቆዳዎች ናቸው።ይንኳኩ!

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k 12 днів тому

    ethio forum, ፍናፍንት ያየህ ሰዉ የተባልክ ባንዳ ጽንፈኛ ሆዳም.......ብለዋል ፕሮፌሰር...,

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 12 днів тому

      ያዬ የጌታህን ሆድዕቃ ውልቅልቁን አውፕቶ ይዘረግፍልሀል😂ብትወደው ነበር የሚገርመን ምድረ ኩሊ😂

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 12 днів тому

    አብይ ያስቆጠሩት ጎል እንደ ወደቡ ግብ ቁጠሩት። አንድ ወዳጄ "calculated risk" እንዳለው አብይ ለዚህች ጎል ሪስክ ወስዱ መምታቱ ቅኔ ነው እንጂ እውነት በአለም ላይ እንደዚያ አይነት ቅጣት ምት የለም።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 12 днів тому +1

    ሀሰን ሼክ መንደርተኛ ሆኗል ።ዝም ብሎ ከዐቢዬ ጋር ቢሆን ይሻለዋል ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ለሱማሌ ከሌሎቹ ትሻላታለች ። ይህ መሀይም ባንዳ ዐቢዬን የመተቸት አቅም ስለሌለው ድምፁን መስማት አያስፈልግም ።

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 12 днів тому

    Hulachom serous atlemnu

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 12 днів тому

    አቤ፣ኢትዮፎረም፣የትግሬይ፣ተወላጅ፣ነዉ፣ያየ፣ሰዉ፣አይደለም፣ስሙዉሸቱን፣ነዉ።

  • @mosheman4938
    @mosheman4938 12 днів тому

    የአበበ የአብይ ገዳፊወቺ ከማንጋርነው የትዋድርው ስርልጋ 😮

    • @mosheman4938
      @mosheman4938 12 днів тому

      አበበ የትባል አሳፍር ለቦጫም

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 12 днів тому

    ኢትዮ ፈረም ውሸቱ ጆሮን ስለሚበጥስ ለዚያ ነው መግባት የምንጠላው

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 12 днів тому

      የመሪህን ሆድዕቃ እየዘረገፈ እንዴት ትገባለህ🤣🤣🤣 ገና ገና

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 12 днів тому

    ኳስ ሜዳ መነፅሩ ! ጎሉ
    ፍርፍርርርርር ብልናል
    ጂልአይሙት እንዲያጫወት 🤣በዛ ላይ የአሽቋላጩ ዳኛ አያያያያያያያያያያ

  • @assefamitsiwa7960
    @assefamitsiwa7960 11 днів тому

    አትፍረድበት ወንድሜ ይሄ ሰው የት ይግባ? እንዲህ ካላለ ምን ይብላ?እነዚህ እኮ ሲፈልጉ ሱማሊያዊ ሲፈልጉ ኤርትራዊያን በተለይም ደግሞ ግብፃውያን ናቸው።ወደቡ ሲገኝ ደግሞ ምን ብለው እንደሚመጡ ገምት እንጂ።