ሰበር መረጃዎች|አዲስ አበባን በቦንብ ሊያናውጡ የነበሩ ጽንፈኞች|በዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ያጋጠሙ አሳዛኝ ክስተቶች !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Ethiopian Breaking News, 19/07/2024 ‪@addisminch‬

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +9

    አላህ የኢትዮጵያችንን ጠላቶች ያሽመድምዳቸዉ ያጥፋቸዉ አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidane6165
    @kidane6165 2 місяці тому +11

    Prof. ብርሀኑን የመሰለ ሰዉ ለመተቸት ብቃት ያስፈልጋል : እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 місяці тому +1

    ሠላሟ ብዝት ይበል ለአገሬ ኢትዮጽያ

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v 2 місяці тому +1

    ሀገሬ ኑሪ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 місяці тому +13

    ሀገርን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ማልማትም ይችላል ረጅም እድሜ ለመከላከያ

  • @Addis0749
    @Addis0749 2 місяці тому +6

    ውቤ በጣም አመሰግናለሁ
    ፕር/ ብርሃኑ ለሀገራችን ተማሪዎች ድንቅ ስራ ነው የሰሩት
    እናመሰግናለን 🎉

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 2 місяці тому +2

    ዶክተር ብርሀኑ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህየመከላከያ ሰራዊትና በዚህ ፈተና ሰለተባበሩት ሁሉዘመናችሁ ይባረክ

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 2 місяці тому +7

    ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የዓመቱ ምርጥ በስልጣን ናቸው ብዬ አምናለሁ ።

  • @abm1344
    @abm1344 2 місяці тому +19

    ፋኖ ደንቆሮው ነው መቼም የሚያስረብሸው፣አይ ያሳዝናል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 місяці тому +12

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 2 місяці тому +11

    ጀግኖቻችን በርቱ

  • @tesemahunda137
    @tesemahunda137 2 місяці тому +4

    ደስ ይላል በጣም ይሆናል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @md277
    @md277 2 місяці тому +13

    በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ትምህርት ካልተማሩ ምን ልሰሩ ነው እናመሰግናለን ፕሮፌሰር

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 2 місяці тому +2

    More.like.share.addis.minchi

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 2 місяці тому +6

    የኢኮኖሚ አባት

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 місяці тому +8

    Ethiopian military are heroes

  • @GemoraKenate-p7k
    @GemoraKenate-p7k 2 місяці тому +2

    ሰላም ጠናስጥልን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +10

    ዉቤ አንበሳዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @theodrostamrat7204
      @theodrostamrat7204 2 місяці тому

      You totally negate the fact that there is a war going on in Ethiopia unleashed by a fascistic government you represent.

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @timar4198
    @timar4198 2 місяці тому +7

    ሰላም ዉቤ ምርጥ ሰዉ🙏

  • @mesfinkassa2240
    @mesfinkassa2240 2 місяці тому +5

    መስፈን ነኝ ሳለም ወንድሜ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gemechudemise1996
    @gemechudemise1996 2 місяці тому +1

    ሰላምና ፍትሐዊ እድገት ለኢትዮጵያ በሐቀኛና መንፈሠ ጥኑ ባለብሩህአእምሮ ልጆቿ

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому +1

    ሰላም ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 2 місяці тому +3

    ሰላም ነው አምበሳው

  • @ayenalemkifle5970
    @ayenalemkifle5970 2 місяці тому +4

    ዶ/ር ብርሃኑ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ። የስንቱ ጸያፍ ስድብና ትችት ሳይበግርዎት የትምህርትን ጥራት ለማስተካከል ከሥራ ባለደረቦችዎ ለሚያደርጉት ጥረት ሊመሰገኑ ይገባል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 2 місяці тому +5

    የኢትዮጵያ

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 2 місяці тому +7

    በርታ ወንድሜ

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 2 місяці тому +1

    አዲስ ሚዲያ ደስ ይላል።

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 2 місяці тому +6

    ውቤ በርታልን

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 2 місяці тому +4

    Bravo! Professor Berhanu Nega and all other who participated in the student exam with knowledge should be appreciated. All defects could be rectified through discussion.

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 2 місяці тому +16

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 2 місяці тому +5

    በትክክል እኔም?

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 2 місяці тому +1

    አገር መከላከያ ክፉ አይንካ❤❤

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu 2 місяці тому +2

    ከሁሉ በፊት ሠለም ሠለም ሠለም ለሀገረቸንና ለሕዝባችን እንድሁም ለአንተ ለቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ሠለም ወደድ፣ቢርቅዬ የእናት አፍቃር ::

  • @derejetemtem4881
    @derejetemtem4881 2 місяці тому +4

    ሰላም ወንሜ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 2 місяці тому +2

    👍

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 місяці тому +3

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለአገሩ በመቆርቆር ተወዳዳሪ የለዉም ልመሰገን ይገባል

  • @messamessa6747
    @messamessa6747 2 місяці тому +1

    በጣም አሳፋሪ ነገር ነዉ ተማሪን ገበሬን ሰላማዊ ሰዉን ያነፃፀረ የወንጀል ስራዎችን የሚሰሩ ጽንፈኞችን መደገፍ ማሰብ እንዴት ተሳነን ጎበዝ 😭😭

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk 2 місяці тому +4

    brihanu nega good jop

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 2 місяці тому +2

    ጉሬዛ ፣ እንሰሳው ጉሬዛ የሚባል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሰላማዊ የዱር እንሰሳ እነደሆነ ይታወቃል ።

  • @haimanotbanti6507
    @haimanotbanti6507 2 місяці тому

    በርቱ

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso 2 місяці тому +2

    Dear Wube , Hi! Please I would like you to relay my thanks to Professor Berhanu, whom I always appreciated!

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 місяці тому +1

    Prof Brihanu
    A brilliant elite and leader.
    we are proud of having such expertise.

  • @mefsu30
    @mefsu30 2 місяці тому +2

    Good job, deep and well researched. Keep it up

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 2 місяці тому +5

    አቶ ውቤ አቀራረብህ በጣም በውቀት ላይ የትመሰረተ ነው::አሁን ስለ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የተናገሩት አቤ የተባሉት ምንም ማሽቃበጥ አይደለ ይህ ተሳዳቢ ያለአዋቂ ሳሚ ነው ፕሮፌሰርን ያወቆቸው አይመስልም

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic 2 місяці тому +2

    የአ መንገድ ስራ ማጉዋጋዝ ነው።ታዲያ ተቃውሞ በሱ ላይ ሳይንቲስቶችን እዚያ ሄደው ለምን አይቃወሙም?

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 2 місяці тому +2

    አታሽቃብት የሚለው ሰው ራሡ በኩረጃ ያለፈ ተማሪ ነው ኩረጃ በመርፌ የተወጋ ነውና ፕሮፌሠርን በዚህ ልክ መናገሩ ቦታ የለውም እኛ እንሰራለን

  • @demeketaye3840
    @demeketaye3840 2 місяці тому +2

    ​​ሰው በቦታው ማለት እንደ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 місяці тому +2

    Selamehi yebeza wba

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 місяці тому +3

    ደረጅ

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 2 місяці тому +3

    የዘረኞች በሽታነው የሚስራ ስውሁሌም አይወደዶም::

  • @md277
    @md277 2 місяці тому +3

    እነዚህ እኮ በአሜሪካ ለምን በሬ ይበላል እንስሳ አትግደሉ እያሉ ማክዶና ፣(MacDonald) በር ላይ የሚጮሁ ናቸው እንኳንም ተባረሩ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ (WORLD BANK) እና ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ገንዘብ የምታገኘው ኢትዮጵያ ብስለት የተሞላው መንግሥት ስላላት ነው።

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 2 місяці тому +2

    ሙሉ ከአሜርካ

  • @almazali4784
    @almazali4784 2 місяці тому +2

    በይነ በረብ ፈተና ለመሰረቅ ቅርብ የሚሆን ይመሰወለኛል ቴክኖሎጂ ብዚዎቹ ያውቃለ ሌብነትን የሚያበረታቱ አይጠፉም

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 2 місяці тому +2

    ሀይ ጉድ! ጨዋው ውዱ የኢትዮጵያ አባት (አቶ) ጥበበ ፕሮፌሰር መራራኮ ጠ/ሚ ቢሆኑም አይሆኑም እንጂ ምን ልሥራ? እንዴት ልሥራ? ሥራውን ሰርታችሁ አሳዩኝ የምሉ ይመስለኛል

  • @deribaragane
    @deribaragane 2 місяці тому

    Hi .good what you work now.

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 місяці тому +1

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 місяці тому +4

    The negative campaign against Ethiopian Airlines is organized and financed by TPLF junta. TPLF lost influence and access to the airlines resources. Tewelde and its Tigre cronies aren’t controlling and looting the airlines anymore.

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 2 місяці тому +2

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለሃገሪቱ በትምህርት በኩል የማይረሳ በትውልድ ላይ አሻራ የጣለ ከዘረኝነት ከበቀለኝነት ከጥቅመኝነት ነጻ የሆነ ጥሩ ሞቲቭ ያለው ስድብን ንቀትን ትችትን ሳይበግረው ሃላፊነቱን የተወጣ ሰው

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 2 місяці тому +2

    ሁሴን ከወልቂጤ

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 2 місяці тому +2

    addis minch

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 місяці тому +1

    Those are M6 , Ethiopia is not Kenya..

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 2 місяці тому +1

    ዉቤዬ አንዳንድ ጊዜ ቀልድህኮ በጣም ያስቃል በተለይ አንዴ በውይይት መሀል 4+4 = 44 እየተባለ ብለህ ያልከው so funny

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 2 місяці тому

    እባክህ ስታነብና ነገሮችን ስትገልጽ ቀልድ አታስመስለዉ ።

  • @mikeafricaunite832
    @mikeafricaunite832 2 місяці тому

    😂😂ኢ ሰብእ ማለት አይከብድም !?

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 місяці тому

    ስምህ ይጽፋ ፋሽስት ቅጥረኛ

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 2 місяці тому

    No Shame ? The whole world knows kids are getting killed in open daylight while you pretend alls flowery
    BERHANU What happened to you

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 2 місяці тому

      The professor is serving his nation diligently and honestly carrying the weight of Ethiopia on his shoulder, that is inching the Ethiopian educational system to a high standard. He is a good Ethiopian and an intellectual of the highest order. He is neither an ethino-centrist or a chauvinist. He has stated the difficulties encountered as is and was, so what are the basis for your hiccups?

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 2 місяці тому +2

    Bertie.wibbee.illmaa.abbgddaa.sidhageffchaa.jirr.jabdhuu.mohammad.kajomoo