Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሆዴን አባባችሁት ውይ ሀገሬ እንሳሮ መች ይሆን እማይሽ ውድ የሸዋ ልጆች ስወዳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን
ዋውውውው ደስ ሲል
አንችም ሰላምሽ ይብዛ
@@amuamu7098 ያንችም ሠላም ይብዛ
ዋውውው መዝ ሸዋዎች ውስጤ ናቹህ እኔ የራያ ቆቦ ልጂ ነኝ ግን እወዳቹሃለሁ
እኛም ውድድድ
Zaman Zaman 😍😍😍😍😍😍enam wedddddddd mar
እኛም እንወዳችኋለን
እኛም ውድድድድድድድድድ
እኛም ውድድር ነው የምናረጋችሁ አማራወች
የመሬ ልጅ ጀግና ነው
እውነት ነው
ሸዋዎች ውስጤ ናችው ሰላማችሁን ያብዛው
Yanchim
እህ አገሬ ሸዋ እኔእኳ መዝ ነዉ መሬ ሲሉ እሰማለሁ ስመቴ ተደበላለቀብኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቼ
አይዞሺ እህቴ ያገሩ ስም ሲጠራ ልቡ የማይደነግጥ የለም
@@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ አመሰግናለሁ ዉዴ እኔስ አገሬ ልገባ ከ6 አመት በሃላ 2 ወር ነዉ የቀረኝ በተስፋ እየጠበኩ ነዉ
መሬም ሆነ መንዝ አንድ ነው ሸዋ አማራ ነው ብዙ አያስጨንቀንም እኔም መንዝ ነኝ። ሸዋ አማራ አንድ መሆን አለበት! መንዝ፣ ምንጃር፣ ጅሩ፣ ናዝሪት፣ ድሬደዋ፣ ይፋት እያልን መከፋፈል ይቁም ።
Etabeba Bekele 😍😍😍 mar yet hager nashe manz
Trinesh Trinesh ayzoshe mar enem ymanz lji nagi
ደራ shewa Amhara
ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ሰላማችሁ ይብዛ የጅሩ ልጅ ነኝ አይ መሬ ዘመዶቻችን አይ አለባበስ የወዶቹ የሴቶች አደየ ክርስትና መተው በስመአብ የጀግና አገር ሸዋ ክፍ አይካሽ።
መሬ አለም ከተማ ሬማ 0 /1 ከተማ እደው ውስጣውስጤ ኡፍፍፍፍ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው 💓💔
ፍቅር ለሀገሬ 093395 አይዞሽውዴ
አይዞሽ ማሬ ለበጎ ነው
Ufff enem lidefagn new marr
ነይ ልውሠድሽ
መሬ የጀግኖች ሀገር
የመሬ አንበሶች እንኩዋን ዘምተው ድምጻቸው ያስፈራል!!
ዋው መሬ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
ይክበር ይመስገን። ልዩ እንደትነሽ
ኬዌት መቸነው የምትፋታን ማሬ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሞ ይብዛ ምንም ክፍ አይድረስባት ሸዋ ውስጤ ነው
ወይኔ ሀገሬ እንደዉ በሰዉ ሀገር እደ እሳት እየተቃጠልኩ እኖራለሁ አይድሌ ናፈቀኜ ሀገሬ 😭😭😭😭
እፍፍፍፍ
መላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትይበል።
እፍፍፍፍፍፍ የሀገሬልጅች የንሳሮ ልጆች ይመቻችሁ
mirt sera waaaaaaaaaaaaa
ዋው ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ
ያህም መሬ በል በለውና ጉልበት ጉልበቱን ፣እያነከሰ ይውጣው ዳገቱን ።የዠማው ሽምቅ እወዳችሃለሁ የአገሬ ልጆች ኑሩልኝ
የሬማ ልጅ ነኝ ♥♥♥
የሬማልጅነኝ
Wawwwww dese yelale Derha. merhabeta yejigenoce megegna. ewedhacehalehu yelmacehu yebzha
ውይይይይይይይ አይ ሀገሬ ኢትዬጽያ አሁን ቅድም ሰላምሽ ብዝት ይበል አይ ሀገሬ ገጠር ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
ሀገሬ ጅሩ የፍቅር ሰር አይይይ አምላኬ ሆይ ላገሬ አፈር በሰላም አብቃኝ አብቃን አሜንንንን
ዋው ሠላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
ሸዋ ተወለድ ወይም ሸዋ እደግ! የሚባለው ለዚህ እኮ ነው!አሪፍ ነው! ተመችቶኛል! ይመቻችሁ!
መላመላ ስትል መላስታበዛ ሄድኩልህ ታገሩ ልዳማህን አብዛ በልልኝ ትዝታ ሊደፋኝ ነው አልቻልኩም የሬማልጅ ነኝ
ሀገሬ ሸዋ ሬማማማ መሬ ሚዳ መሬ አንስሮ ሁልሽም ሸዋ ውድድ😘😘😘😘😘😘💚💛❤
ዋው ሸዎወች ስወዳችሁ💖💖💖
ወሎየዋ ተንታ 😍😍😍enam wedddddddd
እባ ተናነቀኝ ግን ምን ሁኝ ይሆን
❤
መሬ ባልወለድም ደሜ የመሬ በመሆኑ እኮራለሁ.
ያአባቴ ልጅ ነኝ የመሬ እንብላ በሞቴ
Yenu Yenu ሠላማችሁ፡ብዝት፡ይበልልኝ፡ገጠር፡ባልወለድ፡ይቆጬኝነበር
Des yilal betammmmmm
መሬ መወዴ ያኮራኛል
መሬ መወለዴ ያኮራኛል
ሁሌም አገሬ ትዝ ይለኛል ያኮራኛል
ኡፍፍፍፍ አሁንስ የመሬናፍቆት ሊደፋኝ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አዎ ሁሉ ተናፋቂ ነው
አይይይይይይይ ወኔ ትዝታ ሊገለኝ ነው
መሬ መሬ መራሩ ለውደደው ማር ለጠላው እሬት በልልኝማ ትዝታ
Minilik Ethiopia አይቆጬኝም፡እኔም፡የሚዳ፡ልጅነኝ
ሰላማችሁይብዛእኔምየሚዳልጂነኝናፉቆትሊደፉኝነው
@@jasimfamily7331 እኔ ምየሚዳልጂኝሰላማችሁይብዛናፉቆትሊደፋኝነው
እፍፍፍፍ እረ ልኑርበት እኔስ አለቀስኩ መሄድድማ መጓዝ የለመደው በግርብረት ቢያስሩት ሄደ እየጎመደው
يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት።
ዋውው ደስ ይላል እኔ የጅሩ ልጅ ነኝ
shshay mekdes እሬማም፡እኖርባታለሁ፡እወዳችሀለሁ
shshay mekdes ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ።
አገሬ መሬ ድምፁ ነው ሙዚቃው ለጭፈራው ውድድድ ቀጥሉበት
ሀገሬ ጂሩ
የኔማር እመሙ መላዬ የሚለውን ልቂልን በናትሽ
መሬ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
Wow yagere behala 🌹🌹🌹🌹🌹
መሬ ሀገሬሬሬሬ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እሰይ ውይይይይ ትዝታ
waw widdddddd agerye
Rama love
Yewah yagre lijoch telatachehu yewdem amlak yitbkachehu🙏😄
መሬ 💜💜💜💜
አይ ሃገሬ ሬማ
ትዝ አለኝ ሀገሬ ኧረ እኔስ ሆዴ ባባ አይ ስደት 😢😢😢😢😢
ለዛ ያለው የባለታሪኮቹና የጀግኖቹ የመሬዎች ዘፈንና ፉከራ
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ
Ufffff abo hode asebasachihugni
ዋው
የመሪልጅነኘ
ውብ ባህል
Ufff weste terbshe 😢😢😢😓
weyne beneberu guadegnaye mnew chaw tanbabal tefahbgn silk eyayehu alekisalehu rip
ውይ መሬ የድሮው የለም ዛሬ ሁሉም በተንኮል ነው ሚተያየው አይ መይ
እረ ያገሬ ሽታዎች የት ላግኛችሁ ሆድ ማሰኝ
በናትህ ሳልሞት ሙሉዉን ልቀቀዉ
ጅሁር ወ ረድ ብሎ ሶምሳና ጥራኛ አዳባይ የወንዶቹ ሀገር 😁
giru yegegna ager newwwwwe
እስቲ የሰለሞን አሳለፍን ልቀቅልን ሙሉ ስለ ጅሩ ሰያደብር እነዋሪ ሰንከታ እሳሮ
Dese ina Kule manchew
ማን እንደ ሀገር
አንበሳ የሚናገር እና የሚዘፍን የሚመስለውአቦ ይቻችሁ!!
😍😍😍
❤❤😙😙😙👍
ወይ ሀገሬ መሬ ናፈቀኝ ትዝታአለብኝ መሬ ባልወለድ ይቆጨኝነበር ኦፍፍፍፍፍፍ በስደት ሆኖ ትዝታን ማባስነው እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
አይይይይይይይይ
ወጭት ድልድዩላይ ይስራልኝ ማማ ጃራ ድልድዩላይ ይሰራልኝ ማማ m የኔ ፍቅር ሲሉት እድሰማ
😍😍😍😍😍
wawawawawwwuuwwuuww
ሆዴን አባባችሁት ውይ ሀገሬ እንሳሮ መች ይሆን እማይሽ ውድ የሸዋ ልጆች ስወዳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን
ዋውውውው ደስ ሲል
አንችም ሰላምሽ ይብዛ
@@amuamu7098 ያንችም ሠላም ይብዛ
ዋውውው መዝ ሸዋዎች ውስጤ ናቹህ እኔ የራያ ቆቦ ልጂ ነኝ ግን እወዳቹሃለሁ
እኛም ውድድድ
Zaman Zaman 😍😍😍😍😍😍enam wedddddddd mar
እኛም እንወዳችኋለን
እኛም ውድድድድድድድድድ
እኛም ውድድር ነው የምናረጋችሁ አማራወች
የመሬ ልጅ ጀግና ነው
እውነት ነው
ሸዋዎች ውስጤ ናችው
ሰላማችሁን ያብዛው
Yanchim
እህ አገሬ ሸዋ እኔእኳ መዝ ነዉ መሬ ሲሉ እሰማለሁ ስመቴ ተደበላለቀብኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቼ
አይዞሺ እህቴ ያገሩ ስም ሲጠራ ልቡ የማይደነግጥ የለም
@@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ አመሰግናለሁ ዉዴ እኔስ አገሬ ልገባ ከ6 አመት በሃላ 2 ወር ነዉ የቀረኝ በተስፋ እየጠበኩ ነዉ
መሬም ሆነ መንዝ አንድ ነው ሸዋ አማራ ነው ብዙ አያስጨንቀንም እኔም መንዝ ነኝ። ሸዋ አማራ አንድ መሆን አለበት! መንዝ፣ ምንጃር፣ ጅሩ፣ ናዝሪት፣ ድሬደዋ፣ ይፋት እያልን መከፋፈል ይቁም ።
Etabeba Bekele 😍😍😍 mar yet hager nashe manz
Trinesh Trinesh ayzoshe mar enem ymanz lji nagi
ደራ shewa Amhara
ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ሰላማችሁ ይብዛ የጅሩ ልጅ ነኝ አይ መሬ ዘመዶቻችን አይ አለባበስ የወዶቹ የሴቶች አደየ ክርስትና መተው በስመአብ የጀግና አገር ሸዋ ክፍ አይካሽ።
መሬ አለም ከተማ ሬማ 0 /1 ከተማ እደው ውስጣውስጤ ኡፍፍፍፍ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው 💓💔
ፍቅር ለሀገሬ 093395 አይዞሽውዴ
አይዞሽ ማሬ ለበጎ ነው
Ufff enem lidefagn new marr
ነይ ልውሠድሽ
መሬ የጀግኖች ሀገር
የመሬ አንበሶች እንኩዋን ዘምተው ድምጻቸው ያስፈራል!!
ዋው መሬ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
ይክበር ይመስገን። ልዩ እንደትነሽ
ኬዌት መቸነው የምትፋታን ማሬ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሞ ይብዛ ምንም ክፍ አይድረስባት ሸዋ ውስጤ ነው
ወይኔ ሀገሬ እንደዉ በሰዉ ሀገር እደ እሳት እየተቃጠልኩ እኖራለሁ አይድሌ ናፈቀኜ ሀገሬ 😭😭😭😭
እፍፍፍፍ
መላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
ይበል።
እፍፍፍፍፍፍ የሀገሬልጅች የንሳሮ ልጆች ይመቻችሁ
mirt sera waaaaaaaaaaaaa
ዋው ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ
ያህም መሬ
በል በለውና ጉልበት ጉልበቱን ፣
እያነከሰ ይውጣው ዳገቱን ።
የዠማው ሽምቅ እወዳችሃለሁ የአገሬ ልጆች ኑሩልኝ
የሬማ ልጅ ነኝ ♥♥♥
የሬማልጅነኝ
Wawwwww dese yelale Derha. merhabeta yejigenoce megegna. ewedhacehalehu yelmacehu yebzha
ውይይይይይይይ አይ ሀገሬ ኢትዬጽያ አሁን ቅድም ሰላምሽ ብዝት ይበል አይ ሀገሬ ገጠር ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
ሀገሬ ጅሩ የፍቅር ሰር አይይይ አምላኬ ሆይ ላገሬ አፈር በሰላም አብቃኝ አብቃን አሜንንንን
ዋው ሠላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
ሸዋ ተወለድ ወይም ሸዋ እደግ!
የሚባለው ለዚህ እኮ ነው!
አሪፍ ነው!
ተመችቶኛል! ይመቻችሁ!
መላመላ ስትል መላስታበዛ ሄድኩልህ ታገሩ ልዳማህን አብዛ በልልኝ ትዝታ ሊደፋኝ ነው አልቻልኩም የሬማልጅ ነኝ
ሀገሬ ሸዋ ሬማማማ መሬ ሚዳ መሬ አንስሮ ሁልሽም ሸዋ ውድድ😘😘😘😘😘😘💚💛❤
ዋው ሸዎወች ስወዳችሁ💖💖💖
ወሎየዋ ተንታ 😍😍😍enam wedddddddd
እባ ተናነቀኝ ግን ምን ሁኝ ይሆን
❤
መሬ ባልወለድም ደሜ የመሬ በመሆኑ እኮራለሁ.
ያአባቴ ልጅ ነኝ የመሬ እንብላ በሞቴ
Yenu Yenu ሠላማችሁ፡ብዝት፡ይበልልኝ፡ገጠር፡ባልወለድ፡ይቆጬኝነበር
Des yilal betammmmmm
መሬ መወዴ ያኮራኛል
መሬ መወለዴ ያኮራኛል
ሁሌም አገሬ ትዝ ይለኛል ያኮራኛል
ኡፍፍፍፍ አሁንስ የመሬናፍቆት ሊደፋኝ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አዎ ሁሉ ተናፋቂ ነው
አይይይይይይይ ወኔ ትዝታ ሊገለኝ ነው
መሬ መሬ መራሩ ለውደደው ማር ለጠላው እሬት በልልኝማ ትዝታ
Minilik Ethiopia አይቆጬኝም፡እኔም፡የሚዳ፡ልጅነኝ
ሰላማችሁይብዛእኔምየሚዳልጂነኝናፉቆትሊደፉኝነው
@@jasimfamily7331 እኔ ምየሚዳልጂኝሰላማችሁይብዛናፉቆትሊደፋኝነው
እፍፍፍፍ እረ ልኑርበት እኔስ አለቀስኩ መሄድድማ መጓዝ የለመደው በግርብረት ቢያስሩት ሄደ እየጎመደው
يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት።
ዋውው ደስ ይላል እኔ የጅሩ ልጅ ነኝ
shshay mekdes እሬማም፡እኖርባታለሁ፡እወዳችሀለሁ
shshay mekdes ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ።
አገሬ መሬ ድምፁ ነው ሙዚቃው ለጭፈራው ውድድድ ቀጥሉበት
ሀገሬ ጂሩ
❤
የኔማር እመሙ መላዬ የሚለውን ልቂልን በናትሽ
መሬ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
Wow yagere behala 🌹🌹🌹🌹🌹
መሬ ሀገሬሬሬሬ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እሰይ ውይይይይ ትዝታ
waw widdddddd agerye
Rama love
Yewah yagre lijoch telatachehu yewdem amlak yitbkachehu🙏😄
መሬ 💜💜💜💜
አይ ሃገሬ ሬማ
ትዝ አለኝ ሀገሬ ኧረ እኔስ ሆዴ ባባ አይ ስደት 😢😢😢😢😢
ለዛ ያለው የባለታሪኮቹና የጀግኖቹ የመሬዎች ዘፈንና ፉከራ
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ
Ufffff abo hode asebasachihugni
ዋው
የመሪልጅነኘ
ውብ ባህል
Ufff weste terbshe 😢😢😢😓
weyne beneberu guadegnaye mnew chaw tanbabal tefahbgn silk eyayehu alekisalehu rip
ውይ መሬ የድሮው የለም ዛሬ ሁሉም በተንኮል ነው ሚተያየው አይ መይ
እረ ያገሬ ሽታዎች የት ላግኛችሁ ሆድ ማሰኝ
በናትህ ሳልሞት ሙሉዉን ልቀቀዉ
ጅሁር ወ ረድ ብሎ ሶምሳና ጥራኛ አዳባይ የወንዶቹ ሀገር 😁
giru yegegna ager newwwwwe
እስቲ የሰለሞን አሳለፍን ልቀቅልን ሙሉ ስለ ጅሩ ሰያደብር እነዋሪ ሰንከታ እሳሮ
Dese ina Kule manchew
ማን እንደ ሀገር
አንበሳ የሚናገር እና የሚዘፍን የሚመስለው
አቦ ይቻችሁ!!
😍😍😍
❤❤😙😙😙👍
ወይ ሀገሬ መሬ ናፈቀኝ ትዝታአለብኝ መሬ ባልወለድ ይቆጨኝነበር ኦፍፍፍፍፍፍ በስደት ሆኖ ትዝታን ማባስነው እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
አይይይይይይይይ
ወጭት ድልድዩላይ ይስራልኝ ማማ ጃራ ድልድዩላይ ይሰራልኝ ማማ m የኔ ፍቅር ሲሉት እድሰማ
😍😍😍😍😍
wawawawaw
wwuuwwuuww