ሰሜን ሸዋ አጅሬ መሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 160

  • @የማሪያምልጅነኝየማሪ-ፐ4ሰ

    የሸዋ ልጆች የት ናችሁ እስቲ እጃችሁን ብቅ አድርጉ የሸዋ ልጅ መሆኔ ኩራቴ ነዉ

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 років тому +3

      አረ አለን ስደት በልቶን ነይ አይይይይ የሸዋ ወጣት እኮ ጠቅላላ በስደት ነው

    • @ወሎየዋ-የ2ጰ
      @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 років тому +4

      እኔ የወሎ ልጂ ነኝ ግን ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም አድነን አለን

    • @aminaziya8844
      @aminaziya8844 5 років тому +1

      Marrrr

    • @aminaziya8844
      @aminaziya8844 5 років тому

      @@amuamu7098 marrr

    • @aminaziya8844
      @aminaziya8844 5 років тому

      @@ወሎየዋ-የ2ጰ marrrr

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 6 років тому +40

    ሰሜን ሸዋ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

    • @nanalove856
      @nanalove856 6 років тому +1

      የአያቴ አገር

  • @salamawake2751
    @salamawake2751 6 років тому +5

    amanuel fekadu በእውነት በጣም ነው ያደነኩህ ምክንያቱም ይኸን ክፍለ ሀገር እስካሁን ማንም አያውቀውም በእውነት በጣም ብዙ ባህል ያለው ህዝብ ነው ለምሳሌ ከጠር እስከ ሰኔ ያለው ጊዜ የጎረምሶች ዱላ ምቻ ሰርግ ለፋሲካ እስከ ዳግማ ተንሳይ ያለው የሴቶችም የወንዶችም ጫወታ ስልቻ እረገጦሽ ይኸ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እኔ ተወልጀ ያደኩት አሸዋርካ ነው
    በጣም አመሰግንሀለሁ በርታ።

  • @afifeazar9019
    @afifeazar9019 6 років тому +17

    እፍፍፍፍ የሰሜን ሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @ለኔስልዩነሽማርያምእናቴለ

    ውይይይይ ደርርትሉ ሠላማችሁይብዛ ሠሜንሸዋነኝ የጅሩልጅ ደስስስስትሉ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    የሠሜን ሸዋ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    መሬን አትንኩብኝ ባለበት ይቀመጥ
    ጅሩን አትንኩብኝ ባለበት ይቀመጥ
    ቀን የጣለ ለታ ያወጣል ከረመጥ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ይሻለኛል ባይተዋር ሆንኩ በሠው ሀገር ሠላማችው ብዝዝት ይበል

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 2 роки тому +1

    ሸዋ ! ሸዋ ! ሸዋ ! የራስ አበበ አገር !!! በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 4 роки тому +2

    እረ አለን ደጉ የሰሜን ሸዋ ሰው ያዝ እንግዲህ የኔ ጀግኖች አሳይልኝ እንግዲህ

  • @Mh-ft8jv
    @Mh-ft8jv 6 років тому +13

    ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ብዝትትትት ይበል ሸዋ ሲነሳ እንባ ተናነቀኝ

  • @veeniveeni2275
    @veeniveeni2275 6 років тому +8

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአገሬ ጀግኖች ላቡን ጠብ አርጐ የሚኖር ታታሪዉ ጀግና ሰላማች ይብዛ ዳገት ቁልቁለቱን ጸሀይ ብርዱን አሸንፎ የሚሰራ ጐበዝ ህዝብ አማራ!!!!!

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 6 років тому +6

    ውይይት ዛሬ መሬ የገባሁ ያክል ነው ደስ ያለኝ እናሰግናለን

  • @hanayinahana3306
    @hanayinahana3306 5 років тому +8

    ሠላምሽ ይብዛ የትውልድ አገሬ ሸዋ የጀግና አማራ መፍለቂያ ❤

  • @yeshi8754
    @yeshi8754 5 років тому +3

    ዋው ሸዋወች አማራወች ውድድር እኔም መንዝ ነኝ

  • @salamawake2751
    @salamawake2751 6 років тому +11

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ያገሬ ልጆች ውድድድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ ኑሩልኝ

  • @asnigirma5660
    @asnigirma5660 6 років тому +3

    ውፍፍፍ አገሬ ሸዋ ትዝ አለኝ

  • @chebelewchebelew4515
    @chebelewchebelew4515 4 роки тому +1

    ይህ የሀገር ደጀን የክፉ ቀን ደራሽ የሸዋ
    ጀግና መታጠቅ ይገበዋል !!

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 років тому +3

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል ክፉ ከፊታችሁ ይራቅ ።

  • @ትርንጎየሚካኤልልጅትርንጎ

    መሬ ጀግነውው ስታምሩ

  • @AaAa-bj6yj
    @AaAa-bj6yj 4 роки тому

    የሰሜን ሸዋ የመሬልጅነኝ ናፍቃችሁኛል በቃ እወዳችኋለሁ። በመያልቀዉ። 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому +8

    ሠላማችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
    ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
    ያርገው ያገሬልጆች።

  • @ethiopia7156
    @ethiopia7156 5 років тому +6

    ጪን ያፈዘዘዉ
    ቅቤ አይቀባም ጉፋን ካሊያዘዉ😄😄😄😄 ሸዋ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መሬ ደግሞ የባሌ አገር እኔ ሸዋሮቢት ዉድድድድ

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 років тому +2

    የሰሜን ሸዋ ልጆች በርቱልኝ ደሞቸ

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ
    @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ 4 роки тому +1

    የፍቅር ሀገር የምሊሊክ ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 3 роки тому

    ወይኔ ሀገሬ ሰሜን ሸዋ የሳራባ ልጅ ነኝ አይይ ትዝታ ሆኖ ቀረ አስር አመቴ ከተሰደድኩ ናፍቆኝ ነበር አንድ ቀን አይሻለሁ ሀገሬ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому

    መገን አገሬ መሬ ሸዋ
    አይይይ ትዝታችን።😭😭😭😭😭

  • @አላፍርምእኔበእመቤቴ
    @አላፍርምእኔበእመቤቴ 6 років тому +1

    Uffff እንዴት እንደምታምሩ እውነት ሀገሬ ያለሁ መሰለኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 років тому +1

    የሰን ሻልቺ ነኝ ዉባ ይፋቴ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @teshomelemma3149
    @teshomelemma3149 4 роки тому

    Tebareku jegenochu yagere lejoche .

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 років тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ሸዋ ይፋት ሀገሬ

  • @አማራነኝየሸዋሽቅርቅር

    የሰርጌ ለታ እንዲ ካልተጨፈረልኝ የሸዋ ልጅ ነኝ አልልም ባህላችን ውበታችን

  • @አማራነትኢትዮጵያነትኢትዮ

    💚💛❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ወገን አለሞቼ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +3

    ስታምሩ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +2

    የዋሁ ወገኔ እዉነተኛ ፈቅር ያለበት

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 3 роки тому

    Long live Menz and Sellalie. 💚💛❤ we always remember you. God bless you forever.✝️🙏

  • @betiyabatualij9927
    @betiyabatualij9927 6 років тому +2

    ሆበል ያገር ሰው ውበቱ ፍቅር ነው

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Рік тому

    ሽዋ የጀግና ሀገር ያበበ አረጋይ የምየ ሚኒልክ ሀገር በርቱ ደጉ ያገሬ ሰዉ

  • @meklityemariyamleg4238
    @meklityemariyamleg4238 4 роки тому +1

    ehe wanz xemeket new enamesegnalen😘😘😘😘😘😘😘

  • @samineshmohamad1046
    @samineshmohamad1046 5 років тому +2

    አይዛችሁ መሬወች የሸዋ ጀግንች

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዬየሀገሬ ልጆች የጅሩ እፍፍፍፍ

  • @ሊባኖስገዳሙ
    @ሊባኖስገዳሙ 6 років тому

    ባህላቸውን ጠብቀው የያዙ ምርጥ ኢት ዮጲያዊያን አቤት ስወዳቸው❤❤❤

  • @ሸዋአማራአንድነትማህበር

    ተኩስ አፍን የኔ ጀግና አትፍራ ድሉ የኛ አማራ ነው

  • @gemechushumi7550
    @gemechushumi7550 3 роки тому

    ኑሩልኝ የኔዎቹ ሸዋወች ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @damakoharjak6510
    @damakoharjak6510 5 років тому +1

    ያገሬልጆች ሰላማችሁን ያብዛልን እግዛብሄር እዴትናችሁልኝ

  • @linalina2620
    @linalina2620 4 роки тому

    እያጎመረ፡እንበለው፡አለ፣እግዚአብሔር፣ ይጠብቃችሁ፡ወገኖቼ።💚💛❤🌷🌷🌷

  • @borena-saynt6732
    @borena-saynt6732 5 років тому

    waw mere you are hero waw amhara Ethiopia

  • @hewotegeleta1083
    @hewotegeleta1083 4 роки тому

    አለን የት እየሄዱ ነው

  • @FF-gu5wy
    @FF-gu5wy 6 років тому

    woowwww wuste new shewa wuddd adergachihualew ke wollo amhara sayent

  • @ሸዋየደራልጅነኝ
    @ሸዋየደራልጅነኝ 5 років тому +2

    ስሜን ሽዋ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 років тому +4

    ቄሮይከንዱላቢያይ በቁሙሽንቱንይለቅነበር

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому +1

    ምንድንነው

  • @maryamsalmenh6373
    @maryamsalmenh6373 6 років тому +1

    Er Wuuuuuuy Mrabatawoche Slamachehu Yebza Dgu Yagra Sew

  • @ሀያትየጃማዋልጂ
    @ሀያትየጃማዋልጂ 4 роки тому

    በመሬወች ምት ይሁንባችሁ እሲ በተሰብ አርጉኝ

  • @senaitzenebe759
    @senaitzenebe759 6 років тому

    ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰው አክባሪዎቹ አንግዳ ተቀባዮቹ እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁን ይሙላው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @mesialayu19mesialayu74
    @mesialayu19mesialayu74 6 років тому

    Shewa tersitalech lmn???

  • @alaamalaaam701
    @alaamalaaam701 5 років тому +1

    ዉይይ የኔ ማሮቾ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    የአጎቶቼ ሀገር መሬ በርቱ

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የትነው

    • @Ras_shewa
      @Ras_shewa  6 років тому +3

      እንሳሮ/ ደብረሊባኖስ ቆላቆላ ቆላውን ዜጋመል ፣ ሸረር ፣ ይድኖ፣ አዲስጌ ፣ እነጓል፣ ስልሜ ፣ደራ ፣መሬ

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 6 років тому

      @@Ras_shewa እሪሪሪሪሪሪሪሪ እኔሥ ትዝታ ሢጥሊያረገኝነው

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 6 років тому

      @@Ras_shewa አመሠግናለሁ

    • @Ennegn
      @Ennegn 5 років тому

      @@Ras_shewa Amanuel, are they under oromia region? How about infrastructures like education and health? My people my pride. i am in an other area, but with similar proud culture.

    • @zinabo4012
      @zinabo4012 5 років тому

      ኮኪ ፍቅር

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 років тому

    የዋህ ህዝቤ ክፉ አይካቹ

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 років тому

    ለዛ ያለው የባለታሪኮቹና የጀግኖቹ የመሬዎች ዘፈንና ፉከራ

  • @ትዕግስትየመሬልጅስደትይቁ

    አረ ወደት ነዉ?አቤት ይችን ዳገት በየሳምቱ አደቃት ነበር

  • @nigathnig3286
    @nigathnig3286 6 років тому

    ውውውው ደስ ስትሉ ያገሬ ልጅች ይመቻችሁ

  • @bogalegechu7438
    @bogalegechu7438 4 роки тому

    ትዝታ

  • @globalcell4877
    @globalcell4877 4 роки тому

    አሰየያገሪሰወየገጠረልጀነቴያኩኛል💚💛❤😍😘😘😘

  • @selamaamenamenamenkefeleg1839
    @selamaamenamenamenkefeleg1839 5 років тому

    Shewa selamsh ybza atikun yesemean shewa hizb fikir new kenekut gin jegna hizb new korahubachu gegnocheA yeshewarobit lije neg keshewawoch gegnoch atinkun yenkachu yelem

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 років тому

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @eyobworku2536
    @eyobworku2536 5 років тому

    Ye jegna zer

  • @ትርንጎየሚካኤልልጅትርንጎ

    ዋው የሀገሬ ጀግና አይዞህ

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 5 років тому +1

    ንፁህ አማራዌች ይመቻችሁ

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому +3

    እረ ሹክበሉኝ አገሬን መሠለኝ

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 6 років тому +2

      መራቤቴ

    • @kalba8840
      @kalba8840 6 років тому

      ዋው ደስ ይላል ያሳድጋችሁውድድድድድድድድድዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ

    • @kalba8840
      @kalba8840 6 років тому +1

      ውድድድድድድድእግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @gyuguffyy4147
      @gyuguffyy4147 5 років тому

      Wey mere wste nachew

    • @senayityeenatenafaki4051
      @senayityeenatenafaki4051 3 роки тому

      ገነተ ማርያም ይባላል ሀገሬ ነው😥

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 4 роки тому

    Woooow. Kesaudi

  • @maryamfkernatmaryamfkernat2352
    @maryamfkernatmaryamfkernat2352 5 років тому

    wow Wud Hagere Siyamr

  • @yesheerygoodadamasu8523
    @yesheerygoodadamasu8523 6 років тому

    Look at them our trsesurs I am proud of them

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 5 років тому +1

    አለንግንወደትእየሄዱነው

  • @ትርጎወለተሚካኤልአቤቱማረ

    ዋውውውውውውው

  • @m.senateewodshalhu6223
    @m.senateewodshalhu6223 6 років тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @አጸደማሪያምየውሎልጂ-ለ8ጀ

    አረ የት ነው ደሥሥሥሥሥሥሥ ትላላችሁ

  • @hanagulilat7470
    @hanagulilat7470 6 років тому +2

    Uff des silu

  • @ተዋበችየማርያምልጅእጠበኝ

    ❤❤❤😘😘😘

  • @ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ

    ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ

    • @degentdegent6722
      @degentdegent6722 5 років тому

      ምን ላርጋችሁ የኔ ጀግኖችውውውውውውውድድድድድ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @abdosaid9450
    @abdosaid9450 5 років тому

    ወዉዉዉ

  • @wudetekilmaryam5945
    @wudetekilmaryam5945 4 роки тому

    Wuyyyyyy yagera sewu kafer sateweto wade afer miskanoch 😭

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 3 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 9 місяців тому

    አማራው ነፍጠኛው❤

  • @alemsegedt
    @alemsegedt 6 років тому

    keep doing the good work my friend

  • @globalcell4877
    @globalcell4877 4 роки тому

    አልልልልልልልልል👏👏👏

  • @meklityemariyamleg4238
    @meklityemariyamleg4238 4 роки тому

    agre wedmoche ayhachwe 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ፊደል-ኈ2ጠ
    @ፊደል-ኈ2ጠ Рік тому

    ይህ ህዝብ ባይኖር ምን እንሆን ነበር

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 років тому

    ውድድድድ

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 6 років тому

      መሬው ጅግናው ያምርባቹሃል ሰላማቹህ ይብዛልኝ

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 років тому +2

    በሉደራኦሮሞነዉእያሉነዉ ከዛመንጥቃችሁአዉጡ ደሞበጋላአትረገጡምየወያኔይበቃል

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 6 років тому

    ♥♥♥♥♥♦♥♥♥♥♥♥♥

    • @ricawarke2567
      @ricawarke2567 6 років тому +2

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም።ሸዋ አገሬ ነው ስወዳችሁ ትትትትትትትትዝዝ አለኛ

  • @ቅመሞነኝከወሎ
    @ቅመሞነኝከወሎ 6 років тому

    💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    ሀይመራሀይመራይሆዋው

  • @ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደሞጥምቀት ደረሰ ወይ ስደት

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +1

    ግን ወዴት እየህዱነው

  • @Amele-g1z
    @Amele-g1z 9 місяців тому

    እኔም ቆለኛ ነይ

  • @Ali-pv5xc
    @Ali-pv5xc 6 років тому +1

    ሠሜን ሸዊ የሚባል አገር አላቅም በየት ነወ እር

    • @degentdegent6722
      @degentdegent6722 5 років тому

      ወሎዬ ሆነሽ እደት አታቂውም ሰሜን ሸዋን የኔእህት እወቂው እደዚህ ነው አማራ ኩርት በይ እኳን ከዚህ ጀግና ተወለድሁ

  • @nanalove856
    @nanalove856 6 років тому

    አሪፍ ጭፈራ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 років тому

    Minale bzu dekika behon kkkk des sil

    • @nddbdushdhdh1222
      @nddbdushdhdh1222 5 років тому

      Seble Fentaw ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ውድድድድድድድድድድድድ

  • @geleta1610
    @geleta1610 9 місяців тому

    አይመራ

  • @salamawake2751
    @salamawake2751 6 років тому +3

    amanuel fekadu በእውነት በጣም ነው ያደነኩህ ምክንያቱም ይኸን ክፍለ ሀገር እስካሁን ማንም አያውቀውም በእውነት በጣም ብዙ ባህል ያለው ህዝብ ነው ለምሳሌ ከጠር እስከ ሰኔ ያለው ጊዜ የጎረምሶች ዱላ ምቻ ሰርግ ለፋሲካ እስከ ዳግማ ተንሳይ ያለው የሴቶችም የወንዶችም ጫወታ ስልቻ እረገጦሽ ይኸ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እኔ ተወልጀ ያደኩት አሸዋርካ ነው
    በጣም አመሰግንሀለሁ በርታ።

    • @Ennegn
      @Ennegn 5 років тому

      Asitedaderachew be oromia sir new weyis be semen shewa Amhara?