ሁሉንም ያሸነፈ የሰርፕራይዝ ቪዲዮ😱 600ሺ ብር የፈጀ ማመን ልያቅታችሁ ይችላል!
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ውድ የሀገሬ ልጆች ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን ሁሌ ፈታ ዘና የምትሉበት ቻናል ነው እንዲሁም የምትማሩበት ቴሌግራም ቻናላችንን ገብታችሁ ቤተሰብ ሁኑ t.me/seadialitube #seadialitube #ethiopian_youtuber
Facebook / seadi-ali-tube-1040778...
Telegram t.me/seadialitube
Website t.me/seadialitube
ለበለጠ መረጃ 0963179898 0934089338
የቴሌግራም ቻናል t.me/seadialitube ገብታችሁ ጎብኙን
ጎበዞች በርቱ ታማኝነትና ግልጽነት አሊ ስአዲ
ኢሞ ፅፌልሽ መቸ ትመልሻለሽ ሰአድ መልሽ ፈልጌሽ ነው
@@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ እኔም ተቃጥያለሁ ሣምት የፃፍኩላት አልመለሠችልኝም እቃ አዝዤ ነበረ ግን ትልልቁ ትመርጣለች
ገዘቡን ስት እዳወጣ ለምን አትናጋሩት
የኪችኑ መደረደሪያ ለጭቃ ቤት ይሆናልደ ሰአድ መልሽልኝ
ሚስኪንየ ገነቴ ይህን እቃ 600ሺ ገዝተሺ ከምታስገቢ 200ሺ ሶስት ቦታ ብትገዢ ከአመት ቡሀላ አራት አራት መቶ ሺ ትሸጭ ነበር እኔ የዛሬ አመት በመቶ ሺ የገዛሁት ቦታ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሺ አዉጥቶልኛል ገነቴ እደሁ ቦታ እየተወደደ እጂ እየቀነሰ አይሄዲም እህቶቸ አትሞኙ
እውነት ለመናገር አረብ ሀገር ያለን ሰወች ጤናችን ያጠራጥራል ይሄን ያክል ምድነው. ማካበድ አረብ ሀገር ሽት ቤት እየታጠበ እድሜን ከመጨረስ ኑሮን ቀለል አድርጎ አገር መግባት አይሻልም ወይ ይሄ ጥጋብ ነው
በትክክል
በትክክል እውቀት ማጣትም ነው ግን ስንት ቀን ልንኖር ነው ልቦና ይስጠን
እውነትሽነው አንድ ቤት ይሠራል 600 ሺ ሆሆ
ሳህ
6መቶ ሺ ካውጣችሁ አይቀር መኪና ብትገዙ እቃውን እየስራችሁ ትግዙት ነበር😩ውይ ክሰር ያለው ብር ን ነው
መቶ ኮ አደለም ማር ስልሳ ሽነው ያለችው
@@አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ ኧ 60እና 600ለይ ውደ 600ሺ ነው 60አይደለም አንች ነሺ የተሣሣትሺው ክክክ
እህቶቸ የምትፈልጉትን ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን አድርጉ ህይወት አጭራት 600ሺ ባንድ ግዜ?? ለምን
በትክክል
እረ እኔ አመት ሆነው 😢😢😢ይሄው አላደረሱልኝም
ማሻአላህ እስኪ ለኛም አላህ ይረዝቀን ወላሂ እኔም ብርሽን አኑሪ ሚለኝ ነዉ ጠላቴ አስር አመት ሆነኝ በሰአቱ 80 ሺ ብር ግዥ ያሉኝ ቦታ አሁላይ አምስት መቶ ሀምሳ ሽብር ተሸጠ እኔም ወይ አልገዛሁበት ወይ ያዉ ብር አልተቀመጠ ብክንክን ብየ ገና አሁን ነቃሁ ሁሉንም በውድ ገዝቸ በውድ መስራት ይዣለሁ ቤቴን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ለኔ አላለዉም እና ነዉ ያለፈኝ ሁሉ እያልኩ እራሴን አፅናናለሁ ጌታየ የተመሰገነ ይሁን ጨርሶ አልከፋኝም ግን ግን እምሰሙኝ ካላችሁ ብር አታስቀምጡ እቃ አፈልግም ካላችሁ መሬት ወይም እንስሳት ብቻ የሆነ ተንቀሳቃሽ የሆነ ነገር ላይ አዉሉት ዛሬ በመቶ የገዛሽዉ ነገ በሺ ነዉ ሚገዛዉ እባካችሁ ብራችሁን አታስቀምጡ ወገኖቸ
ወላሂ አወ
👉አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት። እነሱም፦
①) በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው።
②) ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው።
③) ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው።
④) ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው።
⑤) በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው።
↪️ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ
አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ክርስትያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁለሀገራችን ፍቅር እየቸመኘሁ ከሀገር ውጭ ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እያልኩ የምጊዜም ዱአዬ ነው
አሜንእማየ
ጀግና ነሽ የሴት ጠንካራ ያገሬ ልጅ ባሏ ሰነፍ ቢሆን እንኳ ታጠናክራለች ጀግና ሴት ስራ ወዳድ ሰው እንደት እንደምወድ 🥰👍👍👍👍
እኔእሄው ስታመቴ እየብር የለኝም ብቻአልሀምዱሊላህ ጤና ለሰውልጅአስፈላጊነው
ወይኔ እኔኮ ስልሳ ሸ ያለችመስሎኚ እረሰው አሞታል ስራ አይሰሩበትምደ ጉድነውኮ እቃሰብስበው ሂደው የኑሮውድነት እያሉ ይመለሳሉ
ብራችሁን እዳታስቀምጡ አላለችም። አገር ሠላም ሲሆን ነው እቃ የሚገዛው እዃን አልጋ ቡፌ ወዘተ። አድ ፊጃል አልገዛም። 1.5000ሽብር ያወጣሁበትን ነው ጁታ ያከሰረኝ አገር ሰላም ሲሆን አገሬ ስገባ ኢሻአላህ እራሴ መርጬ እገዛዋለሁ ኢሻአላህ። የማዳም ቅመሞች አገር ሰላም ሳይሆን እቃ አትሰብስቡ። ለአገራችን ዱአ እናድርግ
ሳህ አግር ሰላም ሲሆን ሲርጋጋ ነዉ። በራሰሺ ባይንሺ አግዥም ዘመድ ቤተሰብ የልሺም
ሰዉሰ በጊዜ አብዶል ገዥዉም ሻጩም ለማንኛዉም ዜሮወቹን አጥፊቸዉ ሰድሰት ሺ ይሁን
ወላሂ አሳቅሽኝ ክክክክክ
ክክክክክክክክ
ክክክክክክ
🏆
ከከከከለ
ዋጋው ሥትነው መቼም ልጅቷ 600 መቶሺ አታወጣም እዴ ልገምት ነበር ተውኩት እህቶች ተው በቤተሠብ አሥገዙ የተቀጣ ያቀዋል ብቻ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላሂ በግልና በዚህ እሚያወሩት አንድ አደለም
በጣም
እኔንም ተሽውጃለሁ
ሠአዲ አለባበስሽ ስወድልሽ ወዳችኋለሁ በርቱ ጎበዞች
ተባረክ መልካም ባሊ ይስጣት የማረፉ ዘመን ይሁንላት
ሠው ግን አበደ በተለይ የመዳም ቅመሞች እረተው ያደጋችሁበትን አትርሱ ሆ ምነው ዱኒዓብቻ ሆነፍቅራችሁ ሺአመት አትኖሩም። ቅድሚያ የሀገር ሠላም ይመለስ ሌላው ትርፍነው እቃያላገር አይ አስተሳሰብ።
ሰው የሚሰራው የፈለገውን ሊየደርግ መስሎይ ሰው በድህነት ካደገ ያኑኑ ድህነት ደግሞ እድኖርው ትፈልጊአለሽ ምድነው የሚርሳው ሰው አሰራ በቶሚሊዮን የሚፈጅም አቃ ይግዛ ካለው ምድነው ችግሩ ቀተሽ ከሆነ ስሪና አችም አደሷ ግዥ የአርብ አገር ሴት አሰርቅ በላቧነው የምታገኝው ሰው ሰርቆ ብዙ ያርግ የልዴ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ አላህ ልብይስጥሽ ምንብየነው የምቀናው ይኑረኝ አይኑረኝ የትታቂያለሽ እኔ ከሀገሩሠላምማጣት አንፃር ነውያልኩት።የፈለኩትን የመፃፍደግሞመብት አለኝ።እቤትሽአልመጣሁ የተአየሽ ልግዛአልግዛ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ሞልቶኛል ጤናአለኝ፣ስራአለኝ፣ብርአለኝ፣ቤትአለኝ፣ ቀናተኛማለትአንችነሽ ተንጨርጨሪይለይልሽ የሰውን ማንነት ሳታቂአትዞልሚእደራስሽ መስሎሽ ሠው የራሱን ባህሪነውየሚናገረው ።
ግን ለምንድን ነው ከውስጥ ያለውን ጣውላ ቀለም የማትቀቡት በጣም ያስጠላል
እንዲሁም ከጀርባ ከኮበርሳቶ ይልቅ ላምኔት ቢሆን ጠንከር ይላል
ሁሉም ጋር ነዉ እዚህ ዉጪ እራሱ አይቀቡም
@@ዘሀራ-ሐ2ረ
አረ እኔ እዚህ ውጭ አላየሁም እንዲህ አይነት ከውስጥም ከውጭም አንድ ነው ይቀባል ቀለም
@@Danatube721 አይቀቡም ውዴ
እረ ተው ሴቶች ልብ ግዙ ኑሮ ምናለ ሀገራችሁ ገብታችሁ ብገዙ ስድስት መቶ ሺ የአንድ መሬት ዋጋ አይይይይ
እኔ እኳን ለቃ ለቤት የሚሆንም የለኝ ሆሆሆ
ተሳስታነዉ እጂ60ሺነዉ ያለይዉ
እረይሄነገር እንደት ስድት መቶሽ ሊሆንይችላል ተሳስታ እንደሆነ ከሆነመቸም ጉድነው
@@ዚዚዚዙዙዙ 600መቶ መስሎኝ እኔ እራሱ እብድ ሸቃላ ልል ነበር 🤣🤣
@@leylatube134 ላላ ተሳስታነዉ
ማሻአላህ❤
ሰአዲ አርግዛለች የሚል😁 ችግሩ ቶሎ አታደርሱም ኦላይን ገብታችሁ አትመልሱም ሌላ ቦታ ቶሎ ያደርሳሉ እናተ ግን ስትታዘዙ ቶሎ ለማድርስ ሞክሩ ሲቀጥል ቶሎ መልሱ
አው ጨጓራዬ ላጡት በገዛ እቃዬ መጠየቅም ለቀቅኩኝ
ያማ ጨጎራ ሲልጡ እኔማ ተስፋ ቆርጨ ነበር በስ አልሃምዱሊላህ
@@saraabate2377 ያች ነውደ ማማየ በአላህ ስንት ፈጀብሽ
@@saraabate2377 ከቻልሽ ንገሪኝሲ ልዘዝ አልጋው ስት ነው ቁም ሳጥኑም ኮስሞዋም ስት እዳሰራሽው ንገሪን😊
@@fatumaseid9906 አልጋው19ሽ ቁምሳጥን20 ኮስሞዋ10ሽ የኔ ቆይቷል ካዘዝኩት አሁን ሊጨምር ይችላል 8ወር በፊት ነው የጠለብኩት አሁን ነው የደርሰው
እር ምነው ዛሬስ ሀገር ስላም በሆነልን ሞት እማንስማበት ሁሉም ነገር የተርጋጋ በሆነልን ወላሂ የሀገሬ ስላም የኖሮ ውድነቱ ያሚያስቃያቸው ቤተስቤ ህዝቤ ነው እሚያስጨንቀኝ ህህህህ
አህለን ሰአዲየ እርጉዝ መሰልሽኝ ለማንኛውም 6 መቶሽ ለእቃብቻ እረ እኔስ ልቤ ፈሷል ኡፍ
ማሻ አላህ ሲምር ኢሻ አላህ በቅረቡ ከቤቴ ይገባል በስጦታ መልክም ቢሆን እንዲታበረክቺልኚ ሰአዲ
ክክክክክ ነጁ
ስአድየ እኔም ቤቴን ልስራና ይህን ነዉ እምገጂልኚ እሻአላ
የእውነት ግን ከለር ብቻ ነው ሲታይ እቃው እንጨቱ ዝምሎ ይመስላል ከጊዜ ቡሀላ የሚበላ እንዳይሆን
እረ ጉድ መጣ 600ሽ እኔ አልሰማም ጉድመጣ እሄቢኖረኝ አገሬ እገባነበር
ሳውዲ ኦሮምያ ክልል ትልክያለሽ ወይ በጣም ነው የወደድኩት የምር
ስወድሽኮ ሰአድየ አላህ ይጠብቃችሁሁ የኛ መልካሞችኑሩልንንንንከጥላቶቻችሁ አላህ ይሰውራችሁሁሁሁ
ምንም አይደል በሠላም ላገሬ ያብቃኝ እጂ እድሚ ለመደቤ እና ለኬሻ ፍራሽ ሆይ ምድነው ነገሩ
ክክክእኮ
ተቸጋገርኩ እኮ እኔ ለራሴ ቤቴም አላልቅ ብሎኛል
@@يسورينهاري እኔም እዴዛው😥😥
@@ድካምብቻ-ዘ9የ አይዞን ውድ ኢንሻአላህ ያልቅልናል
@@يسورينهاري ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልን ለሁላችንም
ምን እያልሽ ነው 600weys 60 ሺ ሆ 4 አመት ሰርቼ 600 የለኝም ጉድ ነው
የኔ ጌታ እኔ አልችልልህም አንተ የሞላውን ቤት ወፍቀኘ
አላህ ሁሉ በጁነው አብሽር ☝️😢
ያረብ እኔም ምንም አልችልም ኢላሂ የተሻለውን ይስጠን
600ሺ ክክክክክ ካለኝ ሀገሬ እገባ ነበር አይ ሰአዲ
ማሻ አላህ ያምራል ግን
ምንኛው ነው 6000ሺብር እምትሉት እዚህ ጋር ግልፃ አርጉት
ያአላህ አረብ ሃገር ያለን ልጆች እውነትም የዋሆች ነን😢
ያምራል ሰአዲየ አመሰግናለሁ ማሚ
የዋጋው ነገር ግን ከየትኛው እንወሰናው
ቤቴን ልጀምር ነዉ አሁን በሰላም ይለቅልኚ መስከረም ይጋ ጦርነቱ ይለይ ብየነዉጂ
የኔ እህት ጠልባ 6ወር ፈጅቷል ለዛውም ብር ቀድማ ጨርሳ ነበር የሰጠችው
ሰላም ዋው በጣም ነው የሚይምረው የት ነው ለጭቃ ቤት ክችንካቢኔ ትሰትራላችሁ
ማሻአላህ ተባረከ እረህማን የምወደው ከረን
ማሻ አላህ ሱሱየ እኔም አዝሻለሁ ቢኢዚኒላ
እኔ..ሀልጋከጅማ..ደሴድረስ...ነውያስመጣሁት..ካሊቲ..የጅማእቃቆጆነው
አልገባኝም 6 ሺ ማለት አንድ እቃ ነው ወይሰ ሁሉም አልጋው ብቻ 18 ሺ ከሆነ ቆየኮ
በጣም ያምራል ሌዘሩ ግን ሲልቨር ቢሆን የበለጠያምራል
ምን አለ ሀገሬ ቀረብ ብትሉ ኡፍፍ ሲያምር
6000 መቶ ሺ ብራ ምን ምን ተገሰቶ ነው ይህ ብቻ ነው ወይሰ ሌላም አለ ወይኔ
ዋሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢድ ሙባረክ እንካን አደረሳችሁ
Masha allah
ኢማ መልሽ ሰአድ እኛም እንዘዝ 🙄
እያንድ አንዱ መቶ መቶ ሺ ገዛሁት ልትዪ ባልሆነ ምን ጉድ ነው
Sade damereye sedataya naye kachlashe shre arageleye ewdachlw salam hunu chaw
ማሻአላህከለሩበጣምያምራል
as wr wb የአሊ ቤተሰቦች ሁላቹሁም 𝙚𝙞𝙙 𝙢𝙪𝙗𝙖𝙧𝙖𝙠 ብየለዉ
ማሻአላህ ሠአድ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ሰአዲ በርቺ
ቁም ሳጥኑ ስንት ፈጀ ባአላህ ንገሩኝ በአሁኑ ዋጋ
ስድስመቶሺነዉ ወይን ስልሳሺብር
ዋጋው ስትነው ስሊበር ከለሩ ማሻአላህ ያምራል
የ ከእችን ዊጋ ስንት ነዉ
ምኑ ምኑ ነው 600 መቶ ሽ የፈጀው ኧረ ያየነው እቃ አልጋ ቲቪ እስታድድረሲንግ ቁምሳጥን ሶፋ እነዚ ጠቅላላ 67 ሽ ብር እቃ ናቸው ለዛውም እኔ የሰራሁት በሰሞኑ ዋጋ ነው አልጋ ደሞ 1 ሜትር,50 ነው የሰራሁት 1,20ይቀንሳል ኧረ አታታልሎአቸው በመድሀኒአለም ተው ለሀቅ
ቁጥር ተሳስታነው
Waw yamirala
ማሸአላሕሕሕበጣምያምራል ትልቁችግራችሑ እቃሥታሣዩ ዋጋዉን አትናገሩም
አይይይይ የመዳም ቅመሞች የዋህኮ ናችሁ
ተውግን ልብ ግዙ ደህና ሀገር እንዳለው ሰው ይሄ ሁሉ ኮተት ምን ያደርጋል ብራችሁን ያዙ የሚያዋጢችሁ አሱ ነው ወይም ወርግ ግዙ እንጂ ዝም ብላችሁ ብራችሁን አታባክኑ ወላሂ አገር ስገቡ ለራሳችሁ ባቅማችሁ መርጣችሁ ትገዛላችሁ
ምን አገር አለን ብለሽ ነው ስአዲ
ስአዲ እኔም እፈልጋለሁ
ስድስት መቶሺ ነው እሚለው ወይስ አይኔነው ክክክ ጉድ መጣ???
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበካቱ አህሌንዉድዉድ የኢሥላም ልጆች እኳን 1443ኛዉ አመተ ሒጂሪያ ለዒድ አልአዳሀ ባአል እኳን አደረሣቹ ተቀለሏህ ወሚናወሚኩም ኢድኩም ሙባረክ ዐለይና ወዐለይኩም ሶሊሀልአእማል 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
مبارك عليكم العيد وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال والطاعات
ونسأل الله أن يعيد علينا مواسم الخير والطاعة أعوماً عديدة وأزمنةً مديدة ونحن في أحسن حال
أخوكم ومحبكم أبي جويرية جمال محمد
ወላሂ ኡረቤት ሰርቸ 600 ሺ🙄🙄
ዱኒያ እጅ የአሄራ ቤት አይዴለም
ደሞ ከ200ሺ በላይ
ዱኒያም ቢሆን ሰው ባለው ይሰራል አላህ ትልቅ ቤት ይወዳል
እድኒያ ቤት ዋናዉ አግራችን ሰላም በሆነልን
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ላትሰርፋ ብሎል እኮ አላህ እድኒያ እድሜ አላህ አግራችን ሰላም ያድርግልን
ወአለይኩም ሰላም ማሻአላ ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያምራል
ማሻአሏህ ያምራል
Mashe alah yamiral
በርቱ
እርግጠኛ ነኝ 60 ሺ ለማለት ፈልጋቹ ይመስለኛል ሳዳዬ
ክክክ የኔም ጥያቄነው
ኮስሞቲክስ ዎጋ ስንትነው
አቃ የለቤት ምን ይሠራል ዋናውቤትነው
የእቃው ጥራት
ማሻ አላህ
ጎንደርይሄዳልእንዴ
ለትርፉችሁ ብላችሁ ነው የምትወተውቱብን
የት ነው
ማሻአላህ ያምራል
600 ሺ አልጋው ብፎው ቁምሳጢን ሶፍው .... ሁሉምነው?
ማሻአላህሲያምሪቤቴንልጨሪስነኢሻአሏህ
600ሺ አላህ ያብጅው
ጠክሩው ማሻአላህ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
ማሻአሏህ
ጉበዚ ይኔ እህት እኔም አደቀን አዝሻለሁ
ስንት ነው ከነ ሁሉም ነገሩ
አንደኛ ነኝ ሠዓዴ ቆንጆ
ተቀድመሾል ቆጆ በይ ደምሪኝ
👉ብቻ ከባድ ነው ኪሣራም አለው ጁታ አውድሞብኛል እኔ ለአባቴ ለእናቴ ያሟላሁትን ከደገና ልለፋ ነው እጂ
አላህይገዝሸ
ማሻአላህ በጣም ነው እሚምረው
ዉስጡ ቢቀባ ግን አሪፍ ነው ቁምሳጥኑ
አጥቃላይ ሁሉም አንድ ላይ ስንት ነው ባአላህ
ይሄ ሁሉም 60ሺነው ወይስ
ሰአድ እንደምትመልሽልኝ እርግጠኛ ነኝ ፍሪጅ ተገዝቶ ቢቀመጥ ይበላሻል እደ ቢያንስ አንድ አመት ቢቀመጥ መልሽልኝ
አይበላሽም
ማሻአላህ ሁሉምገያምራል
ከሞላጎደል ስትይ አይሰቀጥጥሽም በአላህ የሥድሥት መቶ ሺ እቃ ብለሽ
ተሳስታ ነው ስልሳ ሽ ለማለት ነው
ስድስት መቶ ሺ ለቃ አላበድሁ ሆሆይ ቦታ አልገዛም እንዴ ስው ደፋር ነው