#ሀርቡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ልዩ የሆነ የቤት እቃ ሀርቡ የሚሄድ ልዩ ነው ዛሬ

КОМЕНТАРІ • 205

  • @Medtube1988
    @Medtube1988  Місяць тому +46

    ወድ እህቲቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በትእግስት ለምቷዙኝ 0903193036 እሄው ቁጥሬ

    • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
      @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Місяць тому +3

      ትልቅ ክብር አለኝ ሀቀኚነትሽ ነው ያስከበረሽ ስራ ወዳድነትሽ በርቺልን

    • @omargh216
      @omargh216 Місяць тому +1

      እህቴ በምንድነው ምንጠልብሽ በዛው በኦን ላይ እስከምታይው እንጠብቅሽ ወይስ የግድ በቀጥታ መደወል አለብን ሲቀጥል እስከመቸ. ይቆይብናል ካሁን ቡኃላ መጥለብ ብንፈልግ ማለት ወረፋሽ. ማሻ አላህ አላህ ይህሚክ ሪዝቅሽን ያስፋልሽ

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 Місяць тому

      መድ እኳን ደህና መጣሽ❤

    • @Lubab406
      @Lubab406 Місяць тому

      መድየ 65 ኢንች ቴሌቭዥን ስንት ነው ከዚህእና ከሱ ያለውን ዋጋ ለማወቅ ፈልጌ ነው ከቻልሽ ንገሪኝ🎉

    • @ZewdetZewdet
      @ZewdetZewdet Місяць тому

      ባለፈው ፅፌልሽ መልስም አልሰጠሽኝም ከዚያ አዘዝኩ በሌላ ሠው ለማንኛዉም ኢንሸአላህ አዝሻለሁ ከመለሽ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube Місяць тому +11

    መዲ የቤት እቃ ማከፍፈያ ብከፍች በጣም አሪፍ ነበር ይህን ሁሉ ከመግዛት ተረክበሽ ለሚያዙሽ ከራስሽ ቢሆን ትርፍማ ትሆኛለሽ ገንዘብ ሁሉም ነጋዴ ከራሱ አይዴለም በዱቤ እያጣራ ነው የሚከፍለው።

    • @gdgdhdhhf3464
      @gdgdhdhhf3464 Місяць тому +1

      ሳ ኡነትሽነው ከቻለች አቆም ታደረሳት ጥሩነበር

  • @zinab8199
    @zinab8199 Місяць тому +7

    ወላሂ አችን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ነው የምትመችኝ ግልፅነትሽ ሰሜን ወሎ ካደረሽ እናዝሻለን ውዴ በርችልን ማንንም አትስሚ አላህ በሚያውቀው እየሰራሽ ነው😍

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 Місяць тому +3

    ወሏሂጎበዠነሺ መግዛቱ እራሱ እራስ ያዞራል❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Місяць тому +1

    አብሽሪ እማ ሰው ምስጋና አያውቅም እዴት እደሚያለፋ አያውቁም ጠንክሪ ❤❤❤❤

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye Місяць тому +11

    ማርያምን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ለኔም መካና ሰላም ታደርሺልኛ አለሽ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Місяць тому

      እኔም መካነሠላም ነኝ ለማስጫኛው አብረን እናዝዝ ውደ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ Місяць тому +1

      ​@@ዮወርድ ጎበዝ እድህ ይሻላል ለወጩ

    • @kk14s10
      @kk14s10 Місяць тому

      እኔም

    • @KokobeAbye
      @KokobeAbye Місяць тому

      @kk14s10 የመካና ስላም ልጅ ከሆንሽ አብረን እናስገዛለን ምን የመስልሽል ለትርን እስቦርቱ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ Місяць тому +1

      @@KokobeAbye የኔውድ እኔን ከሆነ ወደአቀስታነኛ አሁን ብርየለኛም ኢሻአላህ ወደፊት 😍

  • @Habtam837
    @Habtam837 Місяць тому +5

    ያአንድ ሰው መስሎኝ እደት እደደነገጥኩኝ ለሁለት ነው ስትይ ተነፈርሱኩኝ 😂❤❤❤❤❤በሰላም የሚኖሩበት ያርጋቸው ❤❤❤❤❤❤

    • @RcrvCsdc-qg9yl
      @RcrvCsdc-qg9yl Місяць тому +1

      እኔስ ብታይ 🤔😳😂😂😂😂😮

    • @ZemzemBerihun
      @ZemzemBerihun Місяць тому +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому +3

    የኔ ታማኛ ጎደር ብተጀ አዝዝሽ ነበረ ግን ይርቅሻል አዬደል በቸ💕💕💕💕

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 Місяць тому +3

    መድን❤❤❤ለመግዛቱ ያድክማል ግን ክፉ ቢናገሩ አትመልሺ ጀዛከአላህነዉ❤❤

  • @halima548
    @halima548 Місяць тому +2

    መድየ የሠው ወሬ አትሥሚ ሠው ብታዝሊውም እግሬ ተንጠለጠለ ማለቱ አይቀርም አብሽሪ ጠንክሪ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 28 днів тому

    ማሻአላህ።መዱየ።አችበሀቅነውየሚሠራው።አላህጀዛሺንይክፈልሺ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому

    ማሻአላህ በጣምያምራል ያድሰውመሰሎኝ ደግጨነበር የሁለት ሰትይ ልቤአረፍ በርች እህትመዲ የሰው ወሬ አትሰሚ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Saadah-ye1oc
    @Saadah-ye1oc 21 день тому

    በጣምጎበዝነሽ,እቃቤት,ክፈች
    ያዋጣሻል

  • @Habtam837
    @Habtam837 Місяць тому +2

    ሲጀመር የትም ትግዛው የትም ምን አገባቹሁ እናተ ጉድ እኮነው 😂ዝበያቸው መድየ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mariam-k1n9c
    @Mariam-k1n9c Місяць тому +1

    መዲ ጀግና ሴት በርች የኔ ዉድድድ እቃዉም ጥራት ብቃት አለዉ ከዚህ ኮተት አትገዙ ወላሂ ነገራችን ነፍ ነወ እዚህ የካርጎ የሚዛን ተቀረጠ አልተቀረጠ ከምትሉ እዛዉ መገዛት ባየነኘ ወዶች እህሳ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Місяць тому +2

    መዲ አፋበይኛ እና እኔ የራያ ቀሚስ እና ሺፎን በነፃም ቢሰጠኛ አለብስም አልወድም 🎉🎉🎉 ግን ሌላው እቃ ያምራሉ ማሻ አላህ መዲዬ በርቺ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ Місяць тому +2

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መድየ አላህ ይጠብቅሸ

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q Місяць тому +2

    መሸ አላህ በጠም የምራል🎉🎉

  • @SadaAhmad-wb1xw
    @SadaAhmad-wb1xw Місяць тому +2

    ወዴ አትሥሚ እነሡን አሥቀድመሽ ንገሪያቸው በጣም ነው የሚያዴክመው ሥራው አላህ ይገዝሽፐእንጅ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 Місяць тому +5

    ውይ ሰው ብትሸከሚው እግሬ ተንጠለጠለ ይልሻል መድ 😂 ከቦታው ምን አላቸው ጉድ የኛ ነገር መድየ እንደው አደራሽን የኔንና የእህቶቸን እስከምትገዢልን አትቀየሪብን በእውነት እደራስሽ ተከራክረሽ አስቀንሰሽ የምትገሽ ምርጥ አሳቢ እህት ነሽ ❤ ዝም በያቸው የመዳምን ንደት ሌላ ሰው ላይ አትወጡ እደዚህ እምትሉ ቅመሞች ሰምታችኋል 😂

  • @ላታህዘንኢናላህማዓና
    @ላታህዘንኢናላህማዓና Місяць тому +1

    ክክክ መድየ ፈገግ አደረግሽኝ ኑ አጥፉኝ ይላል አላልሽም እኛም ቤት አለ አሪፍ ነው በቃኝ ይላል አወ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому

    ❤❤❤❤ ጎበዝ ነሽ በርች

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Місяць тому +3

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Місяць тому +1

    አብሺሪ መድዬ አትናደጅ ሠው ከሠው እራስ ላይ አይወርድም

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f Місяць тому

    ማሻአላህ እህቴ በርቺ❤

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 Місяць тому +1

    መድዬ እወድሻለሁ አላህ ያገዝሽ እኔ ኔት የለኝም በምገባ ሳአት ግን እከታተልሻለሁ ማሻ አላህ በርችልኝ

  • @MDBangali-u9d
    @MDBangali-u9d Місяць тому +2

    ማርያምን በጣም ጎበዝ ታማኝ ነሽ እህቴ እዴ የትም ብትገዛ ምን ያደርግላችሁል ዋናው ኳሊቲ መሆኑ አይደል የሚፈለገው አብዳቹሁ በሆን አለበት እደዚህ የምትሉ ልጆች መዲየ ❤❤❤❤❤በቺችእህቴ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 Місяць тому +2

    መድ ፔርሙዞቹ የምን አገር ናቸው ያማምራሉ ሞገስ ብረ ድስት እንደት ነው መድ ወብራም ነው ቀላል ብሩ አሪፍ ነው

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Місяць тому +1

    መዲየ የኛሰውኮ ብታዝሊው እራሱ እግሬ ተንጠለጠለ ይልሻል ለመጥፎ ኮመንት ቦታ አትስጪ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 Місяць тому +1

    አደዚህ ለሚሉሺ መልሥአትሥጭ አብሺሪ ለራሣቸው መስራት የማይችሉትን ነው በሠውየሚፈርዱት በርች ባረቃወቹም በደስታ ተጠቀሙበት. 🎉🎉🎉

  • @shjking2439
    @shjking2439 Місяць тому +3

    ሚሥክን ነሽኮ የኔቆጆ አላህን ፈርተሽ ነዉ የሚገዥዉ ለሠዉም አዝነሽ ነዉ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 Місяць тому

    ዝም በያቻዉ ያኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ አለህ ያግዝሽ አብሸሪ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 Місяць тому +1

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤መሻአላህ በርችልኝ እህት

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +2

    መጋረጃው ማሻአላህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Місяць тому +1

    የኔ ቆይጆ በምክንያት ነውኮ የምፈድሽ❤

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ Місяць тому +1

    ኮፎርት የኢትዮይሻላል ወይስየውጩ እምታቁ መልሱልኝ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Місяць тому +1

    መድየ አች እኮ የቤት ሰው ነው የምትመስሊው

  • @toybamohammed8931
    @toybamohammed8931 Місяць тому

    መዲ ትራስ ልብሱ በስፖንጅ ነው የሚሰራው ወይስ ያለስፖነጅ

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d Місяць тому +1

    ማሻ አላህ

  • @z.e598
    @z.e598 Місяць тому +1

    አንድ በግ እሚሰራ ብረድስትስንትነው መልሽሽ?? መውከል

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz Місяць тому +1

    ስታራውን በፎቶ አስቀምጭልን መዲ

  • @ኡምዙበይር-ኘ5የ
    @ኡምዙበይር-ኘ5የ Місяць тому

    ማማ ጋድር ጠቅጥ ግን የሳኡድውይሻላልይላሉ እደትነው

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +2

    በርች

  • @Het-y7s
    @Het-y7s Місяць тому +1

    አንደኛነኝምንጉድነውበዛተውልብግዙ❤❤❤

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 Місяць тому +2

    ወላሂ እቃውን መድ ትጎዛው ማሻአላ

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ በርች

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi Місяць тому +5

    እንደው መድ ኧረ ሰው እንደት እንደሚያስቡ አላውቅም ያረቢ ሰው ተጨካክኗል አዘንታ የለም ሁሉም የራስ የራሱን ለማይረዳ ሰው ማስረዳት ድካም ነው 😢😢😢

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ Місяць тому

      ውደ ቅጪላታቸው ዝጎልኮ ወላሂ ሚስኪናት እኔ አድብርጪቆኮ ለመግዛት እራሤን ያዞረኛል 😢😢😢😢😢

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt 24 дні тому

    ስደት ሰልችቶኛል መጥቸ እቃ ቤት ልክፈትና ከኔ ትገዝኛለሺ ደ

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ Місяць тому +1

    በርች እህት

  • @ፋጡማነኝየአላህባርያ
    @ፋጡማነኝየአላህባርያ Місяць тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤መድን🎉🎉አትስሚችው🎉🎉በርች

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia Місяць тому +1

    ማሻአላህ ቀረች እህት

  • @zadzad3785
    @zadzad3785 Місяць тому +1

    ዋውውውው❤❤❤❤❤

  • @alem587
    @alem587 Місяць тому +1

    መድየ አንዳንድ ቅራቅቦ ሰራ ፈት አትስሚ እህቴ❤❤❤

  • @Median-ev2dl
    @Median-ev2dl Місяць тому

    በርች መድየ 🌺🌺🌺

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +2

    ዝም በያቸው፡፡፡የኔ ውድ

  • @HalemaJamal-j5o
    @HalemaJamal-j5o 29 днів тому

    ማሻ አላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ የት ነው ደሴ ነሽ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Місяць тому +1

    መድዬ በርች

  • @hayatmohamed-j8q
    @hayatmohamed-j8q Місяць тому +3

    ፍሪጁስንትነው ስጠብቅ ቆየቸ እረሳሽው

    • @kadijaaaaaaa5058
      @kadijaaaaaaa5058 Місяць тому +1

      46 ሽ አለች እኮ

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Місяць тому

      መገን. አለ የወሎ ሰው ደሴ. 48 ነው ኮቦልቻ. 46. አለችሽ. መፃፍ እጅ መስማት አትችይም. 😂😂😂

  • @alem587
    @alem587 Місяць тому +1

    እኔ በርበሬ አዘጋጁልኝ ብየ
    ኪሎ ቀርበሬ 450 አሉኝ ይሁን ብየ እሽ አልኩኝ
    ከዛ ቅመሙን
    4ኪሎ ጂጂብሌ: 5ኪሎ ነጭ ሽኩርት :4 ኪሎ ቀይ ሽኩርት :4ኪሎ ኮረሪማ 15 ኪሎ መርመሬ ቅመሙ አይበዚዛም ወይ?
    ከዛ አይ አልፈልግም እራሴ ስመጣ አዘጋጀዋለሁ ብየ ተውኩት

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Місяць тому

    መድየማሻላኮነሽ ወይ እቃአመራረጥ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Місяць тому +2

    መድ ዝብለሽ ስራሽን ስሪ የፈለገ ይዘዝሽ ያልፈለገ መተው ይችላል ግድ እዘዙኝ አላልም ሲቀጥል መገዛቱንጅ ዋጋ እቀነሰበት ደሴ ይሁን ኮቦልቻ ምን አስጠየቃችሁ የኛ ሰው ብታዝሊው እግሬ ተጠለጠለ ይልሻል አች ብቻ ስራሽን ስሪ🎉🎉🎉

  • @FatiyaEthiopia
    @FatiyaEthiopia Місяць тому

    በወሰጵ እነ በእሞ በቃጥታም አትማልሽም እንዴትናው ምናጋኝሽ እህት ስራሽ በጠም ታማችቶኛል አለህ የግዝሽ

  • @SaAa-f9j
    @SaAa-f9j Місяць тому

    ለመናገርሥረአትዪኑርሺቅጪላቱየተዘጋማለትምንማለትነው

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Місяць тому

      የሰደቡኝን ነው ከሰደብሽኝ እንጂ ካልሰደብሽኝ አያንገበግብሽም አነጋገሬን ጠንቅቄ አውቃለሁ

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk 22 дні тому

    ይህን ከየቦታው መሠብሠብ ከባድ ስራ ነው ስንት ይሆን የሷ ክፍያ

  • @mrs2020
    @mrs2020 Місяць тому

    ወለህ አለሀን ፊሩ እህቶቼ እደዚ የሚየዚንለቹ ሰዉ አተገኛመ ዱአ አሪገለት ከዚ የተሸለ ትሊቅ ደሪጀ እዲትደሪስ ለመዲ አኔ ቀሊ አጠሁለት ወሪበሊ ከአበነዉ የሚለቹ❤❤❤❤❤

  • @xfhhcj4530
    @xfhhcj4530 Місяць тому

    በርች መድየ አትስሚቸው

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u Місяць тому

    ማሻአላህ 👍👍👍

  • @mrs2020
    @mrs2020 Місяць тому

    ሠላም ማዲዬ❤❤❤

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 Місяць тому +2

    ፍሪጂ ስንት ነው የተገዛው

    • @Mediuuuu
      @Mediuuuu Місяць тому

      የምጣዱ እና ፍሪጅ ዋጋ አልፈዋለች እረስታው

    • @hawi5630
      @hawi5630 Місяць тому

      46 000 አለችእኮ

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Місяць тому

    ስጀምሩ ላይክ አርጉና ደምሩ ይጠቅማታል ለሷ በተሰፈ በርች መድዬ ባለቃወችም ገብታችሁ በሰላም ምትጠቀሙበት ያርጋችሁ❤

  • @Ganoosh14
    @Ganoosh14 Місяць тому

    ወላሂ ጎበዝ ነሺ

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому

    ማሻአላህ መዲ በርች❤❤

  • @زهرةإبراهيم-ه7ف
    @زهرةإبراهيم-ه7ف Місяць тому

    ዝበያቸው ውድ በኢሞ አልመለሺልኝም አመት ሆነኝ. ከጠየኩሺ. ግን ወረፋ አሲዝሽ አለሁ ብለሺኝ ነበር

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث Місяць тому +1

    እንዴት እንደምትሰሪ ብትነግሪኝ ማለቴ የንቺ ክፍያ ምን ያክል ነው ??
    ነው ከእቃው ነው እምታተርፊው እኔ አልገባኝም አስረዱኝ እስኪ እኔም ማስገዛት እፈልግነበር

    • @emumuazየወግድዋ
      @emumuazየወግድዋ Місяць тому +1

      አችየለፋችበትን የነየትሽውን መስጠት ነው እሷ ለኛ አታተረፍብንም የጉልበቷንብቻነው ደሞ ወላሁአላምምምም

    • @امسلمان-ف3ث
      @امسلمان-ف3ث Місяць тому

      @emumuazየወግድዋ
      ማለት እሷም ትራንስፖርት አለ እና ወዳወድህ ስቴድ ያንን ሂሳብ አድርጋ ይሄን ብትል ይሻላል እንጅ የሚሰጣት ጥቂት ሆኖ እሷ የምታወጣው ከዛ በላይ ከሆነ ምኑን ተጠቀመቺ
      ደግሞ እሷ እንዴት እንደምትሰራ ብታብራራልን ጥሩ ነበር

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ Місяць тому

      ​@@امسلمان-ف3ثበውስጥ ጠይቂያት የምትፈልጊውን ጥያቄ ትመልስልሻለች እህት

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Місяць тому +1

    መድ የመጀመሪያ ነኝ በለሊቱ😂 ወረፍያዥልኝ ውደለረመዳን ለቤተሰብሰርብራይዝነው ኮቻ

  • @እራህመትይቱብ
    @እራህመትይቱብ Місяць тому

    መሻአላህ

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 Місяць тому

    አይ መዲ ምን ጉድ ነው እዳትሉ አላለችም

  • @ZaharaTube-i2q
    @ZaharaTube-i2q Місяць тому

    እሺ የኔ አሁን መቼ ነው የምትመለሺው ቆየ እኮ ያኔ ሰላምታ አካልኩሽ ወሬ እየተጠጋ ማለት ምን ያክል ጊዜ

  • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
    @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Місяць тому +3

    እህቴ ጥያቄ አለኝ እኔ አሁን ኢንሻአሏህ ሼዌል ወር ላይ አዝሻለሁ ግን ጥያቄዬ እኔ ቅር እንዳይልሽ እኔ ገነቴ ነው የምታደርሺልኝ ግን ከደሴ ገዝተሽ ወደ ኮበልቻ አምጥተሽ ከዚያም ከኮበልሻ አስጭነሽ ወደ ገነቴ ነው ወይ የምትጭኚው ማለቴ ሁለተዬ ትራንስፖርት እንዳይሆንብኝ ነው የጠዬኩሽ እህት አስረጂኝ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Місяць тому +2

      @@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ ሁቢ ቤቷ ምትወስደውኮ ባንድ ቀን ስለማይሟላላት ካልተሟላ የት ታሳድረዋለች ባንድ ቀን ከተሟላላት ትልክልሻለች ከደሴ ቪድዮ ካልፈለግሽ ነው ታድያ ለመቀረፅም ቤቷ ወስዳ ካልሆነ ሌላ ቦታ አይመቻትም ለዛ ነው እህቴ ሴት መስለሽኝ ነው ስምሽ ሳየው የወንድ ሆሆ ዙሮ ለሁሉም መልስ ይሆናል

    • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
      @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Місяць тому

      @Toyba-pc9bi አብሽሪ ሴት ነኝ ውዴ በባለቤቴ ስልክ ነው የምጠቀመውናነው አብሽሪ ግልፅ ስላደረግሺልኚም ከልብ አመሰግናለሁ በራሴ ስልክ እመጣለሁ ኘብረን እያዬን ነው የምናዘውን እቃ እዬተመካከርን ነው የምናያት አብረን ነው ኮሜንት የምፅፈው እኔ ነኝ አብሽሪ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Місяць тому

      @@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ እሽ ችግር የለውም እህቴ ወንድም ቢሆን ያው ነው ለሁሉም ግልፅ ነው

    • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
      @ፎዚነኝተስፈኛዋ Місяць тому +1

      በአላህ ገነቴ ከሆሽ እቃ ካዘዝሽ ለናቴ ሶላር አብረሽ እዘዥልኝ ገነቴ የለም ብለውኝ ነው ላንድ እቃ እሽ አይሉኝም ብየ ነው በቀደም ከዚኑ መጅልስ አዝዠ ልኬ ነበር ወላሂ እርስት አረኩት ብላደድ ምን ብል ያለፈው አልፎል ተባበሪኝ በአላህ

    • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
      @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Місяць тому

      @ፎዚነኝተስፈኛዋ አብሽሪ ውዴ በማዛት ሰአት እነግርሻለሁ ችግር የለውም ኮሜኔትሺን አስክሪን ሱት አርጌ አስቀምጨዋለሁ እንዳረሳው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Місяць тому

    መዲ እንደት ነሽ
    በርችልኝ ውዴ

  • @GcFd-pb4qo
    @GcFd-pb4qo Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 Місяць тому

    Mashalha❤❤❤❤

  • @RoqiaHamza-f4i
    @RoqiaHamza-f4i Місяць тому

    መሸአላነሽውዴጠክሪ

  • @ZaharaTube-i2q
    @ZaharaTube-i2q Місяць тому

    እስኪ እናንተ ነገሩኝ መመልሰው ፎቶ ሲላክ ነው ወይስ ሰላምታውን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Місяць тому

    በርች ዉዴ

  • @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
    @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ Місяць тому

    በርቺ❤❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ Місяць тому +1

    ዬኔውድድድድአብሽሪሪሪሪ😂

  • @SaAa-f9j
    @SaAa-f9j Місяць тому

    ኣትሳደቢ

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q Місяць тому

    ምንአለ መጀመሪያ ብትሰሙ ሲመስለኝ አታዳምጡም ቁጥርምአስቀምጣለች እኮ እይታ ይች ግን ደ

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 Місяць тому

    ሱፍራውን ውዲጀዋለሁ

  • @EslmawyDawaPeg
    @EslmawyDawaPeg Місяць тому

    🎉🎉

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Місяць тому +1

    _ኧረ መዲ እንደዚህ አይነቶቹንኮ መስማት የለብሽም እዛ ተገዛ እዚህ ምን ለውጥ አለው አጅብ ሰው ጤና አጥቷል😢 ዝም በያቸው ለነዚህ መልስም አያስፈልግ_

  • @seadax8393
    @seadax8393 Місяць тому

    መሸአላ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 barch

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Місяць тому

    ቆይ ግን ደሴ ሳምሰንግ እና ኤል ጂ ቲቪ እና ፍሪጅ የለም እንዴ እስኪ መልሽልኝ መድ🙏🥰

  • @KamlieHussen
    @KamlieHussen 26 днів тому

    ወይኔ ግን ያድከማል ስራው መልሶ መሸጉ

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 Місяць тому

    ክቧን እረከቦት ግዠና አስቀምጭልኝ አንቺ ጋ!!

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 Місяць тому

      😂😂😂

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Місяць тому

    የፍሪጂው ዋጋ ስንት ነው🤔መዲ

    • @BusyLine-p5q
      @BusyLine-p5q Місяць тому

      ተናገርችእኮ አዳምጡ

  • @Meremaomer
    @Meremaomer Місяць тому

    ሴራሚክ ሲኒውበጣምውድነው😢