መጀመርያ ሳያት ሀናንን መስላኝ ነበር | በርናባስ እና ፂዮን| habesha blind dates new 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 241

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +85

    ታምራላችሁ የሴቷ ድምፅ አዲስአለም ጌታነህን ይመስላል ማርያምን

    • @محمدمحمد-و7ش4ب
      @محمدمحمد-و7ش4ب 2 роки тому +5

      በጣም ወላሂ ይመስላል

    • @moot5931
      @moot5931 2 роки тому +5

      የምን ድምፅ ብቻ ትኒሽ ፊታቸው እና ቁመታቸው ይመሳሰላል ከ አዲስአለም ጋ

    • @tube-gv7et
      @tube-gv7et 2 роки тому +1

      መልኩአ እራሱ

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 2 роки тому

      መልኳም ነው ትክክል

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 2 роки тому

      Batmi

  • @aynalemshiferaw8011
    @aynalemshiferaw8011 2 роки тому +20

    ድምፁ ተፈጥሮ ነዉ ይመስለኛል መፍጠኑ ሁሉንም ወደ መጥፎ ባንወስድ

  • @beharudeju3174
    @beharudeju3174 2 роки тому +18

    የፅዳት ሰራተኛ ትመስይ ነበር፣ የፅዳት ሰራተኛ ምን ይመስላል? ሚዲያ ላይ የምናወራው እንወቅ መጀመሪያ ተረጋጋ ዱቄት

    • @yemaryamnegn4984
      @yemaryamnegn4984 2 роки тому +1

      Mekeld aychalm ende ? Are neger atmenziru ebakachu

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 2 роки тому

      enkwan ale nger mtemzaze kefat new

    • @zemuzafo4079
      @zemuzafo4079 2 роки тому

      ዱቀት አይገልጸው ደዴብ ነው እንጂ

  • @ናኒ-ለ9ጨ
    @ናኒ-ለ9ጨ 2 роки тому +6

    ምንድነው ፈጠነ ምናምን ምትሉት አንድ ኮሜንት ሰጭ መጥፎ ነገር ከተናገረ ሁሉም ያንን ያንበለብላል እሱ ጋዜጠኛ ነው ዜና አንባቢ ነው እና ብዙ ፈጣንም አይባልም እሁን ይሄ ልጅ ፍጥነቱ ከ እንዳልክ ይበልጣል እና ነው

    • @yemaryamnegn4984
      @yemaryamnegn4984 2 роки тому

      Yene konjo e/r yisxshi enem eyayehu germognal andu gedel kgeba tektiho megbat new Yegna neger hoooooy

  • @ትርሲትወስኔ
    @ትርሲትወስኔ 2 роки тому +45

    ውይይይ ፍጥነቱ ሲያወራ እይ ወንድ ልጅ እረጋ ሲል ነው ደስ የሚለው ቅልብልብ

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 2 роки тому +2

    ጥሩ ነበር ግን በርናባስ ማረም ያለብን ልንገርህ አንደኛ ፅዳት ሰራተኛ መስላኝ አልክ እነሱም እኮ የሰው ልጆች ናቸው ሁለተኛው ይቅርታ ጠይቀሀል ማማትና ነገረኛነት ሴትነትና ወንድነትን አይጠይቅም የአስተዳደግ ችግር ነው ብዬ አምናለሁ ለምሳሌ ልክ እንዳንተ ለሰው ሁሉ በእኩል አይን ሰዎችነ አለማክበር በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ እንደገመገምኩህ ማለት ነዉ ሆስተሰ ማለት የፅዳት ሰራተኛ ብለህ እንደናቅካቸው ማለት ነዉ ከዛም በላይ የምንፈልገውን ታዘውን ልጆቻችን ሲያስመልሳቸው አፅድተው ወደኋላ አካበቢ ከተቀመጥን ሽንት ቤት ሸተተነ ካልን አፅድተውልን ነዉ የምንጓዘው በተለይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲሆን እና ወንድሜ እራስህን ሁን አመለካከትህን አስተካክለው ስራ ክቡር ነው ሰው ደግሞ ከምንም በላይ ክቡር ነው

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቃቸሁ ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላቸሁ ብትጋቡ አሪፍ ነው

  • @mareshet5063
    @mareshet5063 2 роки тому +12

    አለባበስህ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ "የኮቱን ቁልፍ ብትከፍተው" የበለጠ ያምር ነበር!
    መልክሽ (ሃናንን እና አዲስአለምን ትመስያለሽ ድምፅሽም አዲስን ይመስላል)

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 роки тому +30

    ሞልቃቃ የፅዳት ስራተኛ አንተው ቢጤ ስውናት እኮ???
    ሥራከትንሽ ጀምሮ ነው ወደትልቅ አክብ🙏🏾

  • @zemzemali6439
    @zemzemali6439 Рік тому

    ፍጥነቱ ተፈጥሮዉ ይመስለኛል እና ተዉት በተረፈ ቆንጆ ናችሁ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 роки тому +2

    ጺ አምሮብሻል ጎበዝ

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 роки тому +23

    ጽዳት ሰራተኛ መስላኝ ነበር ብለህ የውብ እህቶቻችን ክብር ዝቅ አታድግ ለዚህ የትልቅ ደደብ ብዬሀለው🇪🇷

  • @ዚነትኡመርዩtub
    @ዚነትኡመርዩtub 2 роки тому +6

    ምን አገባችሁ ምርጥ ልጅ ጨዋታው ደስ ይላል

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ፈውሳችን፣
    ብርታታችን፣
    ጥንካሬያችን፣
    በአላህ እንጂ በማንም አይደለም።
    ua-cam.com/video/C8U8iwOeusQ/v-deo.html

  • @zewidneshgirma3081
    @zewidneshgirma3081 2 роки тому +7

    ፅዬ የኔውድ አስተዳደግዋ ነው በስርአት ነው ያደገችው በአያት እጅ የኔ ውብ 😘😘

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356
    @habtamufelekehabtamufeleke4356 2 роки тому

    ፂዩን ከበደ እንዴት ነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ኪዳነምህረት ስንማር ነው የማውቅሽ በዚህ አጋጣሚ በጣም የሚወዳት ልጅ ነበር በቃላት የሚገለፅ አይደለም ለሷ ያለው ፍቅር እግዚአብሔር ካላለ ምንም ነገር አይሆንም ለማንኛውም ካስታወስሽ ሲሳይ ስጋ ቤት ያላቸው ልጅ በጣም ጎበዝ በርቺ ድሮም ቆንጆ ነሽ

  • @sara2tesifay
    @sara2tesifay 2 роки тому +5

    ሞዛዛ የጽዳት ሰራተኛ መስላኝ ነበር ብሎ ይመጻደቃ እንዴ ሰውን የምታከብረው ወይም የምትመዝነው በስራው ነው ምን ይመስላል

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      betam yigermal

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 роки тому

      @@Nejat197 ኮተታም ነገር ነው እይህንን ነበር አስተሳሰቡን መፅዳት😁😁😁😁ፀዳት ይላል እንዴ እረ ንቀት ዱዙዝ

  • @እስከዳር
    @እስከዳር 2 роки тому +1

    Betam new yemewdeshe yeni konjo ...anechi betam merte merte sit nesh ewunte maryam tetebkeshe wudi

  • @Mm-oo7rz
    @Mm-oo7rz 2 роки тому +5

    ጥሩ ጥምረት አሪፍ ፕሮግራም ነው!

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 роки тому

    Barenebas I am happy brother good luck with your lovely wife tsion kebede she is do much beauty girle

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 2 роки тому +3

    በሰላም ነው ልጁ ግን እንዲህ ሚንተከተከው፣ እረ ተረጋጋ በሉት! የኔ ቆንጆ መልክሽ, እርጋታሽም , ድምፅሽም ያምራል !

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 2 роки тому

    Beautiful couple good luck

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 2 роки тому +2

    Ye Adisalem Getane Ehte Nati Ende🤔😍😍😍

  • @sssied2216
    @sssied2216 2 роки тому +2

    Setamer yena konjooo baiwnat afesahle gen kinate ayedalem enam sat nage fikire yahonach lege❤❤❤❤❤

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 роки тому +8

    ልጁ ግን በጣም በጣምም ችግር አለበት እራስ ወዳድ ነው አይገርምሽም ቅድሚያ ለሳ አይሰጥም

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ 2 роки тому +6

    የሶስት አርቲስቶችን መልክ ቀላቅለሽ ነዉ የያሽዉ😊

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 2 роки тому

      በጣም አዲሳለምን ትመስላለች

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 2 роки тому +3

    ብትጋቡ ደስ ይለኛል 💗❣️

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 роки тому +2

    የአዲስአለም ጌታነህ ድምፅ ይመስላል ድምጿ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому +1

    በጣም ይገርማል አዲስ ዓለምን አርቲስቷን ትመስላለች ድምጿም ቆንጅዬ ነሽ አንተም ቆንጅዬ ተጫወች ልጅ ነህ

  • @mimimikii9414
    @mimimikii9414 2 роки тому

    NICE CAPLE. GOOD LUCK

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 2 роки тому +4

    በርናባስ ደስ የሚል ስም ነዉ ብሮ ፂሆን ግን አስነቅተሻል ቆንጆ እያልሺዉ 10ግዜ በቅርቡ አስተዋዉቃላለሑ ፍቅረኛዬን ክክክ

  • @betigashaq8601
    @betigashaq8601 Рік тому +1

    Betegabu betammmm tameralachew

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 2 роки тому

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ተፈጥሮ የሰጠን መልክና ቁመና ቅላትም ጥቁረትም ፀይምነት ቀይዳማ ፀጉራች ቢያጥር ቢረዝም በበዛ ቢሳሳ ሁሉም ውበቱን እኛ አልቀበልነውም ግንከቀበሌ ፀጉር ዱቄት እግዚአብሔር መጥኖ የሰጠን በቂ ነው ውበቱም ማን እደራስ

  • @rutayohannes967
    @rutayohannes967 2 роки тому +8

    They don’t have Jornalist dispelled they talk to much point las 😮‍💨

    • @sisay7
      @sisay7 2 роки тому

      This is informal UA-cam channel they should not be in their Journalist desk.

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 роки тому +8

    የፅዳት ሰራተኛ ብተሆነሰ ነቃሃት ነው የሄ ለፅዳት ሰራተኞች ያለህ ዝቀተኛ አመለካከት ያለህ ይመሰላል ፅዳት ሰራ ነው ሰራ አይናቅም

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 роки тому

      እናቴ የገንዘብ ደሀ ተሰርቶ ይገኛል የጭንቅላት ደሀ ግን ትል ነበር።

  • @botu8999
    @botu8999 2 роки тому +1

    I swear couple መስላውኝ ነበር መጨረሻላይ ስለ relationship ማውራት እስከሚጀምሩ ድረስ: ግን ግን I think they don’t want to say it but he is the one she is in relationship with.

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 роки тому +1

    ደሥ ሥትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቀዉ

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 роки тому +3

    U drink too much coffee give time to her she beautiful

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 2 роки тому +2

    They very fresh, he likes to joke. Women likes gentle man! He is not my favorite

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 2 роки тому +4

    እረ መወጣጠር ምነዉ አካበደዉ እኮ አዉርቶ አደረ😏😏😏

  • @betigashaq8601
    @betigashaq8601 Рік тому

    Seteseqe ke danayit gar yimesaselal

  • @aynalemshiferaw8011
    @aynalemshiferaw8011 2 роки тому +1

    ስታምሩ ደስ የሚል ጨዋታ

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 2 роки тому +1

    ፅዳት መስራት ነውር አይደለም

  • @elsakassie6696
    @elsakassie6696 2 роки тому +20

    ልጅቶን መስማት ፈልጌ የልጁው ምላስ እራሴን አመመኝ በል ቸው 🤕🤕🤕

  • @selinaabeba2039
    @selinaabeba2039 2 роки тому +5

    She is very wise እኗ ቁጥብ ግን እሱ እኮ አንገበገባት ውይ 😜🤣🤣

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 роки тому +2

    ድምፅሺ ልክእንዳዲሳለምነው

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 роки тому +1

    ena bgle btame new ymewdachew seaw ymyingerawn babgo bnaseb teru new kbzu mlkame ngeger tenshe shetat wesedan seawn msedab ysetlale komnteroche asebubet

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 роки тому +4

    ደስ የሚል ትዳር ይሁንላቹ 👃👃👃👃👃👃

  • @betigashaq8601
    @betigashaq8601 Рік тому +1

    Weyi lechu gen konjiyee new yemer

  • @rozamekonnen9651
    @rozamekonnen9651 2 роки тому +1

    በስማም አስዘንሽኝ ያመወራዋል አይገልጸውም ባቡር ራሱ እንዳተ አይፈጥንም ኦኦኦለለለ!

  • @fuziaislam1034
    @fuziaislam1034 2 роки тому +1

    ውይ ምላሱ

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 2 роки тому +9

    አይ አበሻ መጀመሪያ ሳያት የጵዳት ሰራተኛመስልኝ ነበር? ???? የጵዳት ሆነች ሆስተስ ፍቅር እውነተኛው ከሆነ ስራዋ ሳይሆን እሷን ነው የምትወዳት ወይስ ያለችበት ቦታ???ሲጀምር ዘጋኸኝ ቻዎ

    • @edendagne1093
      @edendagne1093 2 роки тому

      በትክክል ትፅፋለች commentፅሀፊዋ

  • @bezawitadmassu-gb9fj
    @bezawitadmassu-gb9fj Рік тому

    Demesam melkam adisalem getaneh

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 роки тому +10

    የሚያወራውንኮ እራሱ መልሶ ቢያዳምጠው ይደነግጣል ኸረ ተረጋጋ ፍየል ምላስ የሆነ ሰውዬ እሷም ትተንፍስ ፍቀድላት

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 роки тому +1

    ayin layin sytyayou edmyiwadedu ysetawkalu e/r fkedo begabum des ylngale ygle hasab new

  • @zeytunatemam5207
    @zeytunatemam5207 2 роки тому +17

    የፅዳት ሠራተኛ እዳተ ሠው ነው ኮተታም ነእ

  • @ማርክማራና
    @ማርክማራና 2 роки тому +1

    እዝጎ በሱዉስጥ እራሴን አየሁት በሱዋ ዉጥ ባሌን ይግርማል ባል እናሚስት አንድ ወንዝ ይቀዳሉ የሚባለዉ አባባይ በፍፁም ዉሼትነዉ እኔና ባሌ አይደለም አንድ ወንዝ አንድ ፋብሪካ እኳን ብንቀዳ በኔ ቀልቃላነት ስቀለቀል አምልጨ ሌላ ፋብሪካ የምገኝ ይመሥለኛል በነገራችን ላይ ቀልቃላ ሰዎች ምላሳችን እጅ ዉስጣችን ብልህ ነዉ እኔ ይብላይ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል እባል ነበር ከቀልቃላነቴና ከቀበጥነቴ የተነሳ ይሄዉ14አመት በትዳር አማቴም ባሌም እስከምትወልድ ነዉ አንድ ሊጅ ስትወልድ ሰቀን ትላለች ሲሉ ጭራስባሰብኝ ስወልድ

  • @Mama-nd3yj
    @Mama-nd3yj 2 роки тому

    Betam tikilabalabalah basimaam Ara taragaga inema asitalitogn zagaaw

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 2 роки тому

    Ejuana fetua aygnagnim anyway tamralachihu

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 2 роки тому +1

    ደስ ሲሉ

  • @مامِأحابٔكْ
    @مامِأحابٔكْ 2 роки тому +6

    ዲምጷ እራሷ አዲስአለም

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому

    ውይ ያ ዝቅ የሚለው መንገድ አሁንም ዝቅ ይላል? ልጅ ሆኜ ነፍሴ እልም ትል ነበር በዛ ሳልፍ😁

  • @hahhshue5692
    @hahhshue5692 2 роки тому

    ,የሴት ልጅ ክብር ፀጉሯ ነው ጌ ታእየሱስ በፀጕሯ እግሩን ጠረገችለት

  • @amenbenell7268
    @amenbenell7268 2 роки тому

    Tedat seratgna memselua mnu lay nw chgeru mnu nw emyaskewu eha ko nw chgerachen tnshe snagegn sira ymnenkewu nger

  • @ምጥንreact
    @ምጥንreact 2 роки тому +8

    ቁምነገርና ቀልድህ ተምታታምብኝ በርናባስ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 роки тому +6

    እሱ ግን ምንድነው ችግሩ ሴታሴት ነገር

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 2 роки тому +10

    እርሷ በጣም ደስ ትላለች ደርባባ ናት ድምፅ የአዲስ አለምን ይመስላል
    በርናባስ እረ ተረጋጋ በጣም ትቅለበለባለህ 😁😁😁😁😁

  • @mayamar3579
    @mayamar3579 2 роки тому +2

    አረ ልጁ ልቤን ቀጥ አደረገው እስቲ ረጋ በል

  • @etsubdinksintayew1435
    @etsubdinksintayew1435 2 роки тому

    Gen betam eraskn tekbalek kemegorerk yetenesa webetuan debekew

  • @dubais7336
    @dubais7336 2 роки тому +2

    መሸአላ ስታምሩ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 роки тому +3

    ኢትዩጵያ ውስጥ ቀይ ሰው ክብርም ቦታም ይሰጠዋል በተለይ ከእግሊዝኛ ከተነገረ በቃ ነገሰ ክክክክክክክክክ አይ እኛ ኢትዮጵያን ባርነት እኮ ያለው እዛው ሃገራችን ነው ከምር ለምን እዚህ በከለራችን ምንም ስሜት ሳይሰጣቸው እጂነ ጒንት ሁነን እንሰራለን አንች ለመነገር እኮ እያቃተሺ ነበር ታውቆሻል አንተም ?

  • @tayechdebalke8979
    @tayechdebalke8979 2 роки тому +3

    Gazategna mehonwen ateresu enji fetenatu yeserew baheri new

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 роки тому +7

    ወኔ ምንም አነጋገራቸው አያምርም የምር እጭ ገና ቡዙ ይቀራቸዋል 🙄

  • @ግዕዝ
    @ግዕዝ 2 роки тому +1

    ፈገግታ react 1አለ ሌላ አንፈልግም!

  • @kidisttsegaw707
    @kidisttsegaw707 2 роки тому +6

    ለማዳመጥ ትከብዳለህ ትንሽ ብትረጋጋ ጥሩ ነበር እሦ ግን ደሥ ትላለች

  • @zerihunteznanu8146
    @zerihunteznanu8146 2 роки тому +9

    አሁን እንዲህ ስትሞላቀቅ በናሁ ቲቪ ደህና ፕሮግራም የምትሰራ አትመስልም ? .... መንገድ ላይ ሰው አስቁመህ አርቲ ቡርቲ ጥያቄ ስትጠይቅ የምትውል የከሸፍክ ጋዜጠኛ። ናሁ ቲቪ ላይ ረድኤትን የሚያክል
    ዜናም ሆነ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የለም !

    • @ritabirhanu286
      @ritabirhanu286 2 роки тому

      😂😂😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      🤔🤦‍♀️

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 2 роки тому +2

      አይ ሰው በቃ ከዚህ ውጭ የላችሀም ቅናታም

  • @misganatesfaye1877
    @misganatesfaye1877 2 роки тому

    Sitaweru tinesh medemamet alebachu atichekulu

  • @mergawondimu4907
    @mergawondimu4907 2 роки тому +1

    wow beauty by force

  • @teddytadesse9357
    @teddytadesse9357 2 роки тому +2

    Good job

  • @fifishiferawo5596
    @fifishiferawo5596 2 роки тому +2

    Ekekame sedate seratega menakehe newu fra nehe betam ekekame

  • @yoelalmayhu3093
    @yoelalmayhu3093 2 роки тому +15

    በርናባስ የክፍል ጎደኛየ ነበረ።።ድፍረት እና ምላስ ብቻ ነው ያለው።።ለማንኛውም አፍሰሀል ተንከባከባት በርታ ወዳጄ

    • @zolzol7995
      @zolzol7995 2 роки тому

      አናቱ ልብዳ የመጀመሪያ የደከልካት እኔ ነኝ

    • @rehelnuges6402
      @rehelnuges6402 2 роки тому +5

      Aye wendocg konjo stayu dekelkat malet stwedu yeniko hi blehat atekem. 😂🤣

    • @southafric1249
      @southafric1249 2 роки тому +6

      ምነዉ እንደዚህ ሜሳዴብ በቃ ከናንተ ሲሌቤሌጤ ነዉ jealous የሆናችሁ ቢጌባችሁ ጓዴኞቻችሁ መልካም ቦታ ሲዴሪሲ ሜዴሴት ነቤሬባችሁ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 роки тому

      🤔🤔🤔🤔

    • @hayat6803
      @hayat6803 2 роки тому

      ቅናት መሰለብህ

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 2 роки тому

    Ye sedat sirtgna honam betggnat sira sehon min albeit sira nw

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Рік тому

    የጽዳት ሠረተኛ ቆንጆ የለም ወይ የቢሮህን ጽዳቶችን ሞራል ላይ አትረማመደ፣

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 роки тому +1

    I swear to God With out makeup new mitamirew.

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 2 роки тому

    ድምፆም መልኳም ዛሬ አዲስ አለምን መሰልሽ በፊት ግን ሀናንን ሚመስል ነገር ነበረሽ

  • @Kalll468
    @Kalll468 2 роки тому +1

    ግን ድምጿ የአዲስ አለም ጌታነህ ይመስላል

  • @rukyahasan139
    @rukyahasan139 2 роки тому +3

    ምን ችግር አለው የፅዳት ሰራተኛ ብትሆን? ኮተታም ናቺሁ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 роки тому

      ቀላል ኮተታም ብቻ አየገልፀውም 😁😁😁😅 አስተሳሰቡን ነበር ማፅዳት ለዚህ ዘገቃጫም😁😁😎

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 роки тому +8

    ሲያስጠላ ልጁ መጨረስ አቃተኝ ይብላኝ አብራው ለምትውለው

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 роки тому +2

      በጣም እጅ እጅ ነው እሚለው😁😁😁😁

  • @TG-44
    @TG-44 2 роки тому

    Wadeyaw erga bel😎this crazy 🙄

  • @munagonfa5235
    @munagonfa5235 2 роки тому +2

    Waw

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 2 роки тому +1

    Wereyachu des ayilim azigoch

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 роки тому +1

    ❤❤

  • @ዚነትኡመርዩtub
    @ዚነትኡመርዩtub 2 роки тому

    ልጅ ጨዋታ ሲቺል

  • @Elu71
    @Elu71 2 роки тому +6

    የሷ ድምፅ የአድስ አለምን ይመስላል የምር

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    በርናባስ አንተ ተፈተህ ነው ጌታን ያሳሰርከው።ግን አንተ የመጽናናት ልጅ ነህ።

  • @nadi7244
    @nadi7244 2 роки тому +6

    የምትናገሩትን አታቁም አንቺ እንደ አዲስአለም ለመሆን ይቃጣሻል አንተ ደሞ የጽዳት ሰራተኛ ሰው አይደለም እንዴየሆንክ ዱዝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      😁😁

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 2 роки тому +2

      ቆይ መቀለድ አይችልም አይ አበሻ ነገር ሰንጥቁ

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 2 роки тому +1

      ክክክክክክክ ስድብሽ ሲያስቅ ዱዝ ማለት ምን ማለት ነው በናትህሽ ንገሪኝ

    • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
      @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘

  • @meseretjote1042
    @meseretjote1042 2 роки тому +27

    በጣም እረጋ ማለት ይቀራቸዋል ለኢተርቨዊ እራሱ አትበቁም በጣም ገና ናቹ በተለይ ወንዱ

  • @dinafekade8821
    @dinafekade8821 2 роки тому +1

    Wooo he talks to much besmame

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm 2 роки тому

    Meregagat ykeral ere

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому +1

    ለቤትህ አዲሥነኝ በርታ