Ethiopia: "ግራ የገባዉ ህዝብና ግራ የገባዉ መሪ ያለባት ሀገር"| አዝናንኝ ወግ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 521

  • @user-fh7on1vt1m
    @user-fh7on1vt1m 5 років тому +5

    ተባረኪ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 5 років тому +56

    የኔ ቆንጆ በጣም በጣም የሚገርም ግጥም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እውነት ነው ።

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 5 років тому +1

      Gitim aydekem!

    • @fekadutadesse6682
      @fekadutadesse6682 5 років тому

      Suzy Fiker geteme?

    • @EG-dd7rs
      @EG-dd7rs 5 років тому +1

      ግጥም what are you talking about???

    • @yodita5
      @yodita5 5 років тому +1

      ግጥም ? አይባልም
      ቤት ይመታል እህቴ።
      ወግ ይሆን እንዴ?

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw1520 2 роки тому +1

    ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሽ በትክክል ገልፀሽዋል ጀግና

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 5 років тому +24

    "እንዲህ ናትና የበዳሶ ልጅ" ከአንድ ሺ ፖለቲከኛ አንድ ምጡቅ ፀሃፊ!!!!!

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 років тому +6

    ....ድንቅ ነው ይመችሽ!

  • @filimontemesgen2870
    @filimontemesgen2870 5 років тому +10

    የሚገርም ግጥም በርቺ እማምየ ማርርርር

    • @gezemekonnen3394
      @gezemekonnen3394 5 років тому

      እኛ ሀገር ግን የተማረ ነው የተማረረ አንዳቸው እንኳን አይሻሉ

  • @mhiret
    @mhiret 5 років тому +13

    ጊዜውን ያገናዘበ ቆንጆ ግጥም 👍

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 5 років тому +5

    ማሻአላህ ብያለሁ መሰሎችሽ የብዙልን

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 років тому +3

    ጀግና ነሽ just brilliant

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 5 років тому +30

    የሚታይ እውነት የሆነን ነገር በቀልድ አዋዝቶ እያሳቁ መግለፅ ባንቺ ተቻለ::

  • @alamsahei9832
    @alamsahei9832 5 років тому +19

    እግዚአብሄር ይባርክሽ በርች ጀግና ሴት

  • @AT-xo5od
    @AT-xo5od 5 років тому +23

    ተባረኪ በሉልን እንድህ ነው!!

  • @user-ip5ym9hp9p
    @user-ip5ym9hp9p 5 років тому +96

    የትነበርሽ ማለት አንቺን ነበር። ይሄ ዘመን ያሳየን የሴት ሊቅ ነሽ በእውነት።

    • @MrJa4u
      @MrJa4u 5 років тому

      Do you know her name? she is brilliant!

  • @demekeashagere2571
    @demekeashagere2571 5 років тому +7

    ምንም ለማለት ቃል የለኝም!!!
    ምርጥ!!!!!!

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 5 років тому +10

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ለተሟላው መልዕክቶችሽ፣ እህታችን!!!

  • @gobeitaye5715
    @gobeitaye5715 5 років тому +2

    በትክክል ነገረችልኝ ምርጥልጅ

  • @khederalemyaheau8180
    @khederalemyaheau8180 5 років тому +50

    እህትዋ እጅሽ ይባረክ በጣም ውብ አገላለፅ ነው ኑሪልን በርቺልን

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 5 років тому

      Leminu yihon bravo yematlut??? Leminu yihun yematachebechibut ?? Beka follow the flow. Midre dingay
      Endenate aynetun hizb kememrat begoch maged yikelal

    • @gezemekonnen3394
      @gezemekonnen3394 5 років тому

      ምን ዋጋ አለው አይገባቸው

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b 4 роки тому

      @@lizalidavis7492 Evil 👹

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому +5

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እጂሽ ይባረክ ሰላምሽ ይብዛልኝ አንጀቴን አራስሽው

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 5 років тому +17

    እሩጫችን ጥፋትን እና ስህተት ስናድንቅ እድሜአችንን ጨረስነዉ መቸ ይሆን መፍትሄ ፈልገን እግዚአብሔርን በመፈራት ወገናችን በማክበር ህዝባችንን ከሞት ከደህነት ከመከራ ከራሀብ ከወሬ የምናወጣዉ አንደላይ ሆነን ተዋደን የሀገራችን ህዝብ የምናስደስተዉ እግዚሔአብሔር ይርዳን

    • @ethiopiaaddis3189
      @ethiopiaaddis3189 5 років тому

      አሜን እግዝሐብሄሪ ይርዳን ልቦና ይስጠን

  • @khederalemyaheau8180
    @khederalemyaheau8180 5 років тому +41

    ልብ ይስጠን ለገባው በሚገባ ቋንቋ ነግረሽናል እባካችሁ ወደ ልቦናችን እንመለስ እየገባን እንዳልገባን አንሁን ወደ ተግባር ግቡ እህቴ ጀግና ነሽ ቱቱ ከሰው አይን ይጠብቅሽ

    • @jomanman5863
      @jomanman5863 5 років тому

      አንድ ብሔር ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ ለማናችንም አይጠቅምም ባይ ነኝ

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j 5 років тому +42

    ጎበዝ እደዚህ ንገሪልን ከገባቸው የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @user-zz4zr4tc1k
    @user-zz4zr4tc1k 4 роки тому +1

    እህታችን ጀግና ነሽ በርችልን እዉነት ነዉ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +31

    ቅመምዬ ምርጥዬ ❤❤
    እውነትሽን ነው ጠሚዬ ጠቅላይ ከሆንክ አንድ በልልን ከብቶችህን

  • @nattydread2493
    @nattydread2493 3 роки тому +1

    Really you're amazing teacher!!

  • @mekditube331
    @mekditube331 5 років тому +3

    በእውነት ተመቸሽኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 5 років тому +8

    ቅመሟ ብሶታችንን እንዲህ አውጭልን
    ተባረኪ!!!

  • @alebachewbizuneh7301
    @alebachewbizuneh7301 5 років тому +6

    እህትዋ እጅሽ ይባረክ በጣም ውብ አገላለፅ ነው

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 років тому +15

    She is so sweet, bold to speak and write what she feels in smart way; Keep up smart Woman pushing forward till our country and people understand democracy and justice in full. At this moment Ethiopia needs writers like you rather than those worthless chauvinism activists in every corner ‼️‼️‼️‼️‼️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 5 років тому +3

    Amazing Writer

  • @baron9071
    @baron9071 5 років тому +5

    ዋው የኔ ቆንጆ በጣም አዝናኝ እና ቁምነገር ያለው ወግ ነው ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ በርቺ

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 5 років тому +4

    ድንቅ ልድ ናት እንዲ እያዋዛሽ የልባችንን ብሶት ንገሪልን እናመሰግናለን በጥሬው በኩል እስኪጠብሰን .......

  • @bestebeste1632
    @bestebeste1632 5 років тому +2

    ጀግና የኔ ማር

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 років тому +2

    አንቺ እኮ ምርጥ ነሽ እውነት እዳቺ አይነቱን ምርጥ ያብዛልን⛪ኢትዮጵያ🕌

  • @nathanayele3154
    @nathanayele3154 5 років тому +28

    ድንቅ ስራ

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia 5 років тому +2

    You are so wonderful sis. Go a head we need brief young lady like u. We don't need those Facebook activists. You are my hero. Proud of us. 👍👍😘

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 5 років тому +3

    You are great well said

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 5 років тому +2

    በጣም ጏበዝ አትጥፊ ልዩ ትምህርት ነው

  • @fitsumasseffa6605
    @fitsumasseffa6605 5 років тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ በአይምሮ የሚያመላልሰውን ፍለፌት ዘረገፍሽው የኢትዮጵያ ህዝብ ፩ ሸክም ወረደለት እግዚያቤር ይባርክሽ እህቴ💚💛❤

  • @djej2821
    @djej2821 5 років тому +2

    Wonderful poem betam enamesegnalen berchy we need your talent for our mental readiness about our country future...you're a hero...

  • @aa-ke2tx
    @aa-ke2tx 5 років тому +1

    I love your poem . Thank you very much. You make me smile. You are very bright woman . God bless you. Kiss. I love you.

  • @asgedomtewaba7214
    @asgedomtewaba7214 5 років тому +1

    👍👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    አድናቂሽ ነኝ ተባረኪልኝ

  • @user-nh6nd1jr1j
    @user-nh6nd1jr1j 5 років тому +3

    Amazing Etsegenet, I m a big fan.

  • @tegestrystingategest2106
    @tegestrystingategest2106 5 років тому +2

    እውነት ይገባዋል ብለሽ ነው ልብ ያለው ሽብ ነው ይመችሽ

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 5 років тому +5

    አበሰለን የዘድሮው መግስት

  • @kaym4389
    @kaym4389 5 років тому +2

    Very Correct Observation

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 4 місяці тому

    መልካም ሰው መልካም ሴት እንደው በደፈናው ወደርየለሽ ነሽ ።ተባረኪ

  • @aaminaaamina321
    @aaminaaamina321 5 років тому +9

    ማሻአላ አይዞሽ በርች

  • @genetiali6701
    @genetiali6701 5 років тому +1

    Wow wow wow mashallah

  • @genetiali7376
    @genetiali7376 5 років тому +2

    Wow wow thank you

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 5 років тому +11

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ. በርች.

  • @rophymah7493
    @rophymah7493 5 років тому +3

    #i appreciate your talent to transmit information through poem..tnxs

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k 5 років тому +3

    ዋው በጣም ደስ የላል

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 5 років тому +6

    ማርዬ የሚሰማ ካለስ እስኪ እንደዚህ አድርገሽ ንገሪያቸው፡፡

  • @godisincontrol5983
    @godisincontrol5983 5 років тому +1

    Ere Anchi lij, how smart r u? Very! I just love the way u humorously expressed the revealed truth/facts that has caused us a lot of pain n confusion! May the Lord bless this mind and braveness! Oh... I heard it 4 times so far....

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 5 років тому +60

    እየተገላበጥን በሰልን ጥሩ አባባል ነው

    • @user-yw4po9eb3u
      @user-yw4po9eb3u 5 років тому +5

      Mebselma tiru new marerachin new yebasew.

    • @user-ue6qh3ot8z
      @user-ue6qh3ot8z 5 років тому +3

      @@user-yw4po9eb3u የኔማር ዝበያቸው ሲያሳርሩን አይኖሩም እነሱ ቀድመው ያራሉ በሰሩት ግፍ

    • @hfybvdhd4998
      @hfybvdhd4998 5 років тому

      በጣም በስልን

    • @user-yw4po9eb3u
      @user-yw4po9eb3u 5 років тому

      @@hfybvdhd4998
      Mebsels tiru neber. Enes keza alfo arralehu. Wustem sayqer.

  • @eliyasgetahuneliyasgetahun1409
    @eliyasgetahuneliyasgetahun1409 5 років тому +6

    ንገሪልን እስኪ ህዝቡ መችም በድኗል ገዳዩ መሪ አዘራፌው እሱ አስገዳዩ እሱይሄው እየተታለሉ አመት ሞላቸው

  • @adamtewalemnew36
    @adamtewalemnew36 5 років тому +3

    really i like ur saying

  • @bereketghedam7414
    @bereketghedam7414 5 років тому +2

    አንድፍታ በጣም በርቱ

  • @fnoteselam8504
    @fnoteselam8504 5 років тому +18

    ስወዳትኮ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 5 років тому +5

    ቅኔሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ በረች

  • @mesfinyayeh6251
    @mesfinyayeh6251 5 років тому +1

    I wish you long & healthy life to you,you are really heroine!!

  • @aboneshworku9027
    @aboneshworku9027 5 років тому +1

    ዋው ጀግና ነሽ

  • @bellamengesha8064
    @bellamengesha8064 5 років тому +1

    ተባረኪ እውነተኛ የህዝብ ድምፅ በማጥም አቀራረብ👌🏻👏💕❤️

  • @solomontilahun3822
    @solomontilahun3822 5 років тому +18

    አዝናናሽን በጣም። ተባረኪ። እስኪ በዚእ መልኩ መነገር ከገባቸው ጥሩ ነው።

    • @kunmhanwolo2705
      @kunmhanwolo2705 5 років тому

      Solomon Tilahun redsweftfnsbhwhq is the ghhgffssqq is a Mansuro I now am in a

  • @solomongessesse6330
    @solomongessesse6330 Рік тому

    OMG very brilliant!!!

  • @user-fq9dy5hi6h
    @user-fq9dy5hi6h 5 років тому +57

    ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ማር እንዲ ንገሪልን እንጂ 👍

  • @dagnawwale3106
    @dagnawwale3106 5 років тому +10

    እረ በጣም ቅመም ልጅ ነሽ ገራሚ እይታ ነው ቀጥይበት

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 5 років тому +1

    betam gegna🥰🥰

  • @enanuzewdu5928
    @enanuzewdu5928 5 років тому +20

    Wow you very smart girl I am proud of you!👍

  • @kinduchanei429
    @kinduchanei429 5 років тому +10

    እግዚያብሔር ይባርክሽ የሚስማ ካለ እንዲ ንገሪልን

  • @liyaliya3526
    @liyaliya3526 5 років тому +2

    Wow...

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 5 років тому +1

    Selamesh bezet yebele🤩🤩🤩🤩🙏💝💝🙏🌷

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому +2

    ሰላምሺ ይብዛ ጠሚየ ተመችኝ

  • @chuchuabe1723
    @chuchuabe1723 4 роки тому +1

    This is so entertaining. You have a talent my sister!

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 4 роки тому

    Yene Enat, this is the first time to watch your intelligent and funy comedy act. I was at work and laughing like crazy. You smart and intelligent lady. The act is genuinely done has a message keep it up.

  • @user-hr3js8hw6d
    @user-hr3js8hw6d 5 років тому +12

    OMG I have no Word to Explain Keep it up God blessed more...sis😍😗😍😗😍😗💚💛❤💘❣

  • @beyenebezabih3067
    @beyenebezabih3067 5 років тому +2

    you are smart . l love you

  • @getachewasmare8502
    @getachewasmare8502 5 років тому +1

    የዘመኑ እማ ገብረሀና እውነት ተመችተሽኛል

  • @zola111
    @zola111 5 років тому +6

    Really nice one

  • @kinetbebbeamlak3981
    @kinetbebbeamlak3981 5 років тому

    woowww u have briliant mind, u have my admire

  • @user-cg8qz1tg3i
    @user-cg8qz1tg3i 5 років тому +4

    ልክ ልካቸዉን ንገርልኝ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 5 років тому +5

    እህህህ አይ አገሬ

  • @fatumauae5379
    @fatumauae5379 5 років тому

    የኔ ልዩ በርች

  • @adisugizaw5500
    @adisugizaw5500 3 роки тому

    ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ በዋዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ ።መዝሙር 1፡2 ሰው ሲለሚናገረው ከንቱ ቃል በመጨረሻም መልስ ይሰጥበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ።እግዚአብሔር ካወቅሽ ሮሜ 13 ለባለስልጣናቱ ተገዛ የተባለውን አላነበብሽምን መሪ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ።አትቸኩይ ነግ ውጤቱን ታያለሽ ። የባልትና ቀልድ እግዚአብሔር ይጠላዋል ።ማን እየተነሳ የራሱን ፍልቅ ስሜት ክህለስሌቱን ክህል ግልጠት እየተናገረ በቅዥት እየዛበረ የሚናገረው ቧልት አይደለም አገር መምራት ።መጀመሪያ አንድ ሰው ለመርዳት ተነሽ ከዚያም ምንያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ተረጂና ስለመንግሥት ትረጃለሽ።

  • @aemirobirhanu1189
    @aemirobirhanu1189 5 років тому +2

    Respect

  • @yenasmekonen6996
    @yenasmekonen6996 5 років тому

    Wooow......anchi lij edme yistish.

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 5 років тому +5

    ዋው እናመሰግናለን

  • @leya8572
    @leya8572 5 років тому +5

    Good jop thanks

  • @salamamabab9876
    @salamamabab9876 5 років тому

    Tebareki yenewa

  • @tsagayek9744
    @tsagayek9744 5 років тому +10

    ጎበዝ አንች ብቻ ጻፊ

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 5 років тому +4

    Am speechless 😲😲😲👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @frehiwotwoldemariam2242
    @frehiwotwoldemariam2242 5 років тому

    Thx lady

  • @cismancbdi4885
    @cismancbdi4885 2 роки тому

    ይመችሽ

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 5 років тому +1

    Simply BRILLIANT, GOD bless you!

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 5 років тому +50

    የኔ ማር ስወድሽ ንገሪልኝ መቼም አይገባቸውም

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 років тому +3

    That was impressive message came from the right girl keep it up.

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu992 5 років тому +1

    Jegna women thankyou

  • @AhmedMohammed-ek1sd
    @AhmedMohammed-ek1sd 5 років тому

    Wise lady

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 5 років тому +3

    ጉድ ነው ጉድ ነው እሪ በል አገሬ

  • @addismulat2
    @addismulat2 5 років тому +4

    ዋዉ ኮራሁብሽ በርቸ